''የበጉን ቆዳ 5ሺህ ብር ሽጠው'' እማማ ዝናሽ አዲስ ቪዲዮ | emama zinash new video | Zeki Tube
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
- Zeki Tubeን Subscribe በማድረግ የምናደርጋቸውን በጎ ተግባራት እንድትደግፉ እንጠይቃለን።
youtube.com/@z...
በነዳያን ምገባ፣ አጠባ እንዲሁም የቤት ግንባታ የበኩላችሁን ማድረግ ለምትፈልጉ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 100159914945 በኩል ድጋፋችሁን ማድረግ ትችላላችሁ።
እንዲሁም ለበለጠ መረጃ
09 12 45 99 74 እና
09 49 46 59 46 መደወል ትችላላችሁ።
ዘካሪያስ ተባረክ እማማ ዝናሽ እድሜና ጤና ይሰጦት ቴዲ ወዲ አስመራ
የሣቃቸው ምንጭ ከፈጣሪ ቀጥሎ አንተ ነህ ዘክየ ተባረክ የሂወት ዋጋ አለህ እንዳተ መልካም ለማድረግ ያብቃን
እናትና ልጅ እንኳን በሰላም መጣችሁ እማማ ዝናሽዬ ተገኝ ወርቅ ነው የርሶ የፈጣሪ ስጦታ መንግስቱን ተውት
Up
ከእድሜ ጋር የሚመጡ የፀባይ መለዋወጥ አለና ዘኪ ትዕግስቱን ይስጥህ ❤ ደሞ የሚያስቁኝ እኮ እሳቸው በፈለጉት መንገድ ካልሆነ ኡኡኡ በጩኸት ያሸንፋሉ
አይምሮ ግን አላረጀም 🙏
ዘኪ ስለሚወስዱት እየቀለዱ ነው 👍
እማማ ዝናሽ በጣም ነዉ ሚያዝናኑኝ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 😊❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
አልቻልኩም አሉ 😢ጌታ አለው ይበልህ ዘኪዬ❤😢
አቤት ትዕግሥትህ ዘክዬ፣ መድሀንያለም ጥበቃውን ያብዛላችሁ
የዛሬዉስ የተለየ ነው ታድለህ መቻሉ ይስጣችሁ ህንፃ እያደገ እያወቀ ይሄዳል እድሜያቸዉ የገፉት ግን እንደ ህፃን ነው አርቀዉ ማሰባቸዉ ግን ልዩ ነው😅❤
አይ ዘኪ ታድለህ ዛሬ በሳቅ ጨረሱን አይ እማ ዝናሽ 🎉🎉🎉🎉
Zekiye eidmena tena yistih fetari
Emama zinash rejim edme ketena na temegnew zeki tebarek yefikir sew neh zeki
እማማ ዝናሽየ መራመድ ይችላሉ ዋው
I love Emama Zenashiye
ምንም አይረሱም ማማ ዝናሽየ 😊
betam des yimle sira nwe yemtserwe i swear zeki sirayene tiche hula yantene video nwe yemaye tnx bro
Thank
Zkrse sehreh yebareke .
Enahteee.....shiiii....amahtiii.nuruliniii❤❤❤❤❤❤
❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይ እማማ ዝናሸ😂😂😂😂
Zaky tebare ❤❤❤❤
Semertu besmeab blewale?
እማማ ዝናሽ ጭነት አልችልም አሉክክክክክክክክክክክ💚💚💚
ኧረ ዘኪ በሳቅ ገደላችሁኝ እኮ ፣ ወይ አስተያየት፣ እንዴት አርገው ነው የተመለከቱት😅😅
ጨነት አሉት ልጁን 😂😂😂 ሀቅ ሀቋን ቁጭ 😂😂 እማማ
ዘኪ ፍትህ ለቆዳው
እማማ ዝናሽ አበዙት ህልም 400 በግ ቆዳ 5000 ቀ እያሉ ዘኪን እንዳይሸጡት
ክክክክክ እማማ ጨዋታውት አይጠገቡ ❤❤
ቆዳው 5000 ከሆነ በጉ ስንት ሊሆን ነው አረ እማማ ዝናሽ ሼም ነው
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘኪየ ትእግስትክ አግዝአብሄር ይባርክ ልጅ እንዃን እንደዚህ አያደርግም ግን ልጄ ቢሉህ መንግስት የላከው ያንተ ውለታ ቢያውቁልህ የምትሄዱ ንገርዋቸው
Zahkiyeeee.....tahadilahhh...miriqahtihiiii...idimenahaaa...xenahhh.yisixikii
"ጭነት አልችልም" 😅😅😢😅😅😅
💚💛♥️
❤👍👍👍👍👍👍👍
❤❤❤
አይ እማማ ዝናሽዬ ጭነት አልችልም አሉ ዘኪ ተሸከሙ አልካቸው እንዴ? መቼም የሚሉት አያጡም ዘኪ እማማ ዝናሽ እንደዚህ ቆመው ሲሄዱ አይቼ አላውቅም ነበር አግዚአብሔር ይመስገን ይሄን በማየቴ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Kodawen shetew Yekafelu alu wey Emama Zenash !
ጭነት አልችልም😢😮😅😮😢😅😊😅😮😢
👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አንችናሉ ወረዱባት ውይ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
መንግሥት. እንደው ስም ባይጠራ. እሱ. ደግሞ. መፍራስ መጋዳል ነው እንጂ ስው መች መደገፍ ይችል እና
ዘኬ ያንተ ድካም ወደ መንግስት በመሄዱ እግዜር አድለሀል እርግጥ ለሳቸው ከመጀመሪያ እስከ አሁን የደረሱበት ሊሉ ይገባቸዋል።
Queen Emma Z)))🤎🤌🏽🤌🏽
ጀመነሽ ግን ተድለ
አይ እማማ ዝናሺ መግሰት መግሰት እንዳሉ መቸም አብይ ያያቸዋል አንድ ቀንኳን ቢዘይራቸዉ ምናል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂 እኔም ደነገጥኩ
Yemata enjera yemebalew ewnte ne endez be aleme yemetawekute lelawe yeker
Cineti alichilim😂😂😂😮😮
😂😂❤
🤣🤣🤣🤣🤣👌🥰👌🥰
Aye mengest kkkkkkk....
emama w/ro Zinash Ytebalu gilseb 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Bahguuu...5..shiiii
Kkkkkkkkkkk
ዝም በል ዝጋ 😂🤣🤣🤣🤣አይ ዘኪ 😁
አይ እማማ ዝናሽ ዘኪ በደከመብት መንግስት ይላሉ
እማማ አብይን መርጠዋል🤣🤣🤣🤣🤣
ክክክክክክ ጭነት አልችልም
ኢነሞ
😂😂😂😂😂ወይ መንግስት 😂😂😂
ወይ እማማ ዝናሽ ዘካሪያስ የት ሂዶ ነው መንግስት ፎቶ ሚለጥፈው?
😂😂
ሙልቅቅ! ሙልቅቅ! ሙልቅቅ! ሙልቅቅ!
❤❤❤❤❤
❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤