ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ቤዚዬ ዋዉ ውው በጣም ምርጥ የሆነ የአሳንቡሳ አሰራረ ነው ሼር ያርግሽልን እናመሰግናለን አለን ክበሪልኝ አሰራሩ ቀላል በሆነ መልኩ ነው ያሳየሽን
ሰላም ሰላም ቤዚዬ እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም ጥሩ አሰራር ነው ምርጥ የአሳምቡሳ አሰራር ነው በጣም ያምራል ቀለል አድርገሽ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን
ሰላም ቤዚዬ በጣም የሚጣፍጥ ቆንጆ የሆነ ሳምቡሳ ነው የሰራሽው ቅልል ያለ አሰራር ተበልቶ የማይጠገብ ምርጥ አሰራር እጅሽ ይባረክ ውዴዴ❤❤
ቤዛዬ በጣም ምርጥ አሰራር ነው እናመሰግናለን🙏👍👍❤️❤️
ሰላም እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ የማሾ ሳንብሳ አሰራር ነው ሽንኩርት እና ካሮቱን ጠብሰሽ ማሾውን ዘፍዝፈሽ ቀቅለሽ አብረሽ መጥበሰሽ በጣም ቆንጆ ያደርገዋል ቃሪያ ነጭ ሽንኩርት አርገሽ አበሰልሽው ጠቅልለሽ አጠባበሱ ዋው ሀሪፍ ነው እሞክረዋለሁ የሰሩ እጆች ይባረኩ❤🙏
ሰላም ሰላም ቤዚ እንኳን በሰሊም መጣሽ በጣም አሪፍ ጤናማ የማሾ ሳንቡሳ አዘገጃጀት ነው ቀላል ለአሰራር ምቹ የሆነ ለየት ያለ አሰራር ነው የኔ ባለሞያ የሰሩት እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ❤❤
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ቤዝዬ በጣም ቆንጆ የሳቡሳ አሰራር ነው ያሳየሽን እና ሽኩርቱን እና ካሮቱን አቁላልተሽ ማሾ ጨምረሽ ምርጥ አሰራር ነው። ለዚህ ለፆም ወቅት ሰርተን እንድንመገብ ይረዳናል።አጠቃለልሽ በጣም ቆንጆ ነው ከለረእራሱ ሲያስጎመጅ እጅሽ ይባረክልኝ ሼር ስላደረክሽን እናመሰግናለን
ሰላም ቤዚዬ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ቆንጆ የሆነ ምርጥ ሳምቡሳ ነው የሰራሽው የሚጣፍጥ እጅ የሚያስቆረጥም ተበልቶ የማይጠገብ ቆንጆ አሰራር❤❤
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ቤዚዬ የኔንባለሞያ ዋውውውው ብዬ ነዉ ይህንን እማ ሰርቼ ሞክረዋለሁ እንዴት ያስጎመዛል እጆችሽ ይባረኩ እናመስግናለን ቤዚዬ ልዬ ነዉ❤❤❤
ሰላም ሰላም ቤዚዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው የማሾ ሳቡሳ ጤናማ እና ከወትሮው ከሚሰራው ሳቡሳ ለየት ያለ ቆንጆ ጤናማ የሆነ ሳቡሳ ሰርተሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን
ሰላም ላንቺ ይሁን ቤዝ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ሽንኩርት አቁላልተሽ ካሮት ቃርያ ቅመሞች አርገሽ ማሾሽን ዘፍዝፈሽ ቀቅለሽ በጣም ጤናማ ፈጣን የሆነ የሳንቡሳ አዘገጃጀት ነው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ።❤❤❤
ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ቤዝዬ ዋው በጣም ቆንጆ ለየት ባለ መንገድ ያዘጋጀሽው ለመክሰስ ለቁርስ የሚሆን አሰራር ነው በጣም ጠቃሚ የሆነ ነው እጂሽ ይባረክ👌👌👍🙏
ሰላምሽ ይብዛ ቤዚ በጣም ቆንጆ ለጤና ተስማሚ የሆነ አሰራር ነው በጣም ያስጎመጃል እናመሰግናለን ቤዚዬ
Selame Lanechi yehune bezeye Enkuwane Dehena metashe Betame konjo gebeatochu aderegeshe new yazegajeshew Ejocheshe yebareke Enamesegenalen ❤❤❤❤
ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን በስም መጣሽ ቤዚ ዋውውውው እንዴት ሚጣፍጥና ለየት ያለ ሳንቡሳ ነዉ ልክ ነዉ መልኩ ብቻ ይበቃል❤❤❤
እንኳን ደና መጣሽ ቤዚ በጣም የሚያምር ለጤና ተስማሚ የሆነ የሳንቡሳ አሰራር ነው የጨመርሽው ግብአት ሽታው እዚህ ድረስ ይሸታል😂 አጠቃለሉ ልዩ ነው ስጠብሽው ከለሩ ልዩ ነው እናመሰግናለን ቤዚዬ ቆንጆ ነገር ስላካፈልሽን እናመሰግናለን❤❤❤
Selame Lanechi yehune Bezeye Enkuwane Dehena metashe wow Betame konjo aderegeshe new Gebeatochun yazegajeeshew selakafeleshen Betame Enamesegenalen ❤❤❤❤
Supper healthy!
ሰላም ሰላም ቢዚዬ ! እኛ እና ሳንቡሳ ❤ የሁላችን ምርጫ ነው መቼም። በታም ቆንጆ የማሾ ሳንቡሳ ነው የጠበሽው። እቤት ውስጥ በምንፈልገው ግብዓት መስራቱ የተሻለ ነው ከውጭ ከምንጠቀም። ለእስናክ በጣም አሪፍ ነው። ከሽከሽ የሚል ነው የሰራሽው። እናመሰግናለን።