🔴የማዳም ቅመሞችን ያስቆጣ ንግግረ/ ለ ስድስት ወር ፀጉሯን ያልታጠበችው እንስት........

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025
  • Deva luxury properties

ความคิดเห็น • 322

  • @ማርያምእናቴ-ዀ3ፐ
    @ማርያምእናቴ-ዀ3ፐ 2 หลายเดือนก่อน +16

    ተሙ እንኳን ደና መጣክ ይቺን የመዳም ቅመምን የተናገረች አገጫም ሴቲዮ አጥበህ አስጣልኝማ እደው ገልቱ የሆነች ሰው እኛ በሰው ሀገር ጸሀይ ማየት ናፍቆናል እሷ እዚ ትግማማብኛለች መግማት መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ ልክ በለዋል😂😂😂 ተሙዬ አንተ ግን በርታ እሺ👍👌

  • @sebi1020l
    @sebi1020l 2 หลายเดือนก่อน +10

    እንዴት ደስ እነደምትል የኔ ቀባጣሪ

  • @wubitteda9201
    @wubitteda9201 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ልክ ልኳን ነገርክልን ቅቤ አጠጣኸን የታባቷ

  • @Hanamanar
    @Hanamanar 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኸረ ተሙዬ እኛ አላረጀንም እነሱ አልፈውነው😂😂😂😂

  • @HaptamM-z2e
    @HaptamM-z2e 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ተሙዬ ስወድህ ❤😂😂😂😂ታስቃለህም ትሰራለህ በሉ እሄንን የመሰለ ወንድማችን ነሀ ነሀ እያደረጋቹ እናስደስተው እናስጩኸው 😂😂😂😂😂😂

  • @tirhasmulugetareda8697
    @tirhasmulugetareda8697 2 หลายเดือนก่อน +1

    ገወዝ ቀጥልበት❤ አብዛኛው የምትናገረው ሁሉ ልክ ነው❤

  • @RabihhCalll-c4i
    @RabihhCalll-c4i 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሉም የየራሱ ምክንያት አለው እና ደግሞ እናመሰግናለን

  • @SleepyComputer-gv5vj
    @SleepyComputer-gv5vj 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ተሙ አንተ ብቻ አውራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @طيبهعرب-ذ6ش
    @طيبهعرب-ذ6ش 2 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክል እኛ ሴቶች የሚማታ ወንድ አንፈልግም ሆሆይይ ደግሞ ባሁን ሰዓት እኛ አባብለዉንም አላመናቸዉ እንኳን ተመተን

  • @almiwo3730
    @almiwo3730 2 หลายเดือนก่อน +2

    እር አንተ ልጅ ስወድህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @susiijimmaa
    @susiijimmaa 2 หลายเดือนก่อน +2

    Dhugaa baye natii tolita jabadhu bro garuu kolifin na fixaa malee 😂😂😂😂❤

  • @MagdasTeketeleny
    @MagdasTeketeleny 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሳቄምጭ ትባረክ❤❤ እናመሰገናለን

  • @nidaleturky4170
    @nidaleturky4170 หลายเดือนก่อน

    ተሙዬ ወድሃለው ግን አስተያየት ስትስጥ አሳጥረው 1ደቂቃ ማይሞላ ቪዲዮ አይተን ያትን 3ደቂቃ አስተያየት ስንሰማ ያየነውን እየረሳነው ነው እና ወሬ ቀንስ 🙏🥰🥰🥰

  • @MakaGashow
    @MakaGashow 2 หลายเดือนก่อน +5

    ትመቸኜለክ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 2 หลายเดือนก่อน +12

    ቴክቶክ የሌለንስ😢እኛኮ የማዳም ቅመሞች ሁሌም አብረንህ ነን ኽራግ

  • @Sally-td5qb
    @Sally-td5qb 2 หลายเดือนก่อน +2

    ታሙዬ የሳቅ ምንጭ❤❤😂😂😂😂

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 2 หลายเดือนก่อน +26

    ተሙዬ አንተ ብቻ አውራ አትጥፋብን

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቱ ምንምፍቅርቢሆን ያፉን አልበላም ሙቻት😅😅😅የመዳም ቅመሞችን እሚሳደቡስወይ አላህየስራችቸውን ይሰጣቸው🙏

  • @ሰባራውልቤ
    @ሰባራውልቤ หลายเดือนก่อน

    እኔ ማርይያምን በየቅኑ ብታጥብ ደስ ይለኛል እንኳን 6ወር 🙆🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🤒🤒🤒

  • @RabihhCalll-c4i
    @RabihhCalll-c4i 2 หลายเดือนก่อน +2

    ተሜ የምሪህ እሷ የተናገረቹ ነገሪ በጣም ከፍቶኛል እኔም ስደት ነኝ ያለውት ነገሪ ግን በምትሰራበት ነገሪ ፈታ ነው የምታደርገን ከልብ እናመሰግናለን ወዶ አይደለም እንደዚህ የሚሆኑት እስኪ አስቡ እዚህ ቤሩት እንዲ እየተጨነቀን እያለ መች መንግስት ርደን

  • @BggBvv-b2d
    @BggBvv-b2d 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤hulmi nw naa margo miknatumi yasaqe mince nhi ikoo tamuye

  • @Liyu-q-u
    @Liyu-q-u 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተሙየ አንተ ብቻ ፈምስ ውድድድድድድድ❤❤❤❤

  • @hshhdh-oy1xc
    @hshhdh-oy1xc 2 หลายเดือนก่อน +3

    ተሙ የመችህ አሪ አተስ አትጥፋ ❤

  • @TwdaTwda
    @TwdaTwda 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስወድህ ትመቸኛለ ❤❤❤❤❤

  • @HiyabAwet
    @HiyabAwet 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተሙ ወይኔ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @LomiiLomii-ef3hq
    @LomiiLomii-ef3hq 2 หลายเดือนก่อน +5

    Mee Afanii oromotinii Guyyaa tokkoo naf dalagii Tamee

  • @AynalemTelila
    @AynalemTelila 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሳቄ መንጭ እሺ የኝ ቢላጦስ በደንብ አሳልፈክ ከሰጠክ ብሀላ አይ ወንድ በርታ👍👍👍👍👏👏👏👏👏

  • @AlemtsehayGetaw
    @AlemtsehayGetaw 2 หลายเดือนก่อน

    Ewunet new yemedam kimemochi yetenagerkew nurilin wedimachin❤❤❤

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 2 หลายเดือนก่อน +1

    ክብረት ይስጥልን ተባረክ ትችልበታለህ

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 2 หลายเดือนก่อน +14

    33 ሽ 6 መቶ ደርሰናል ተሙ የላይክ ምልክቷን ነሀ አድርጌአለሁ 😅😅😊😊

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z 2 หลายเดือนก่อน +1

      ተመሥገን

    • @ነጭናጫዋ
      @ነጭናጫዋ 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @tyabauae5539
      @tyabauae5539 2 หลายเดือนก่อน +2

      😅😅ነሀ ስታደርጌ ልቤ በደስታ ቲዉ ብላ

    • @Hanaeysus
      @Hanaeysus 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @MammeAyana-g4q
    @MammeAyana-g4q 2 วันที่ผ่านมา

    Yimechik jealous timechengalek😭🤣🤣❤️❤️❤️

  • @NeatoAna
    @NeatoAna 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተሙዬ.እነዚቅራቀቦ.ሴቶች.ከየትነውመታመጣቸው.ሴትአሠደቢሴቾችበዙ.በሠላምነው❤❤

  • @mastatowmamo9627
    @mastatowmamo9627 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሁሉም ጠፍቶ የሚሰራው መናገር አትችይም ነገ ዋጋ ትከፍይበታለሽ😢

  • @Fedilaside-q6m
    @Fedilaside-q6m 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሠበተ ምሥጠኒ እኳን ደህና መጣህ ወላሂ በንግግርህ ነዉ ዘና ፈታ ነዉ የምታረገኝ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @HewoteEdmaalem
    @HewoteEdmaalem 2 หลายเดือนก่อน

    ይሄው ተሙዬ ነሀ አረኩልህ የኔ የሳቄ ምንጭ ስወድህ እኮ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @ኤልሮኢል-v5m
    @ኤልሮኢል-v5m 2 หลายเดือนก่อน

    ተሙየየሳቄምንጭ አትጥፋ ❤❤❤❤

  • @ኣገሬኣገሬ
    @ኣገሬኣገሬ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቶሙየ የኔ የሰቄ ምነጭ 😅😅😅😅😅

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 หลายเดือนก่อน +2

    ተሙ ያምርብሀል

  • @KalkidanYosef-z5f
    @KalkidanYosef-z5f 4 วันที่ผ่านมา

    Your trusted partner in property management selling, and consulting services

  • @AsterTegaw
    @AsterTegaw 2 หลายเดือนก่อน

    Ye sake mench 1000 amet nurelgn😘😘😘😘😘

  • @MyryMy
    @MyryMy 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wyne temu yimcheh❤❤❤❤❤

  • @Etagnge
    @Etagnge 20 วันที่ผ่านมา

    የሳቄ ምጭ ነፍ አመት ኑርልኝ❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @mesiTube-m9q
    @mesiTube-m9q 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እብድ ስወድክ😂😂😂😂😂

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 2 หลายเดือนก่อน

    ተሙየ እኔ ላይኳን ነሀ አድርጌ ነው የማይህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እዴት ፈታ እደምታደርገኝ ቻው የማዳም ስራናድካም ጭቅጭቅ ታስረሳኛለህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ይመችህ የኔወንድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sasab2001
    @sasab2001 2 หลายเดือนก่อน +5

    ተሙ የኔ ሞጥሞጣ ስዉድ ❤❤❤❤😂😂😂

  • @BisretMasfin
    @BisretMasfin 2 หลายเดือนก่อน

    Your trusted partner in property management, selling,and consulting service

  • @zubest7326
    @zubest7326 หลายเดือนก่อน

    ጉረምሳዬ ምነው ጠፋህብኝ እኔም ከሳኩ ቆየው እባክህን በቀን በቀን ሥራ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @nanny3146
    @nanny3146 2 หลายเดือนก่อน +1

    Temu belew Arabic a gift of smile 😅😅😅😅😅😅 inquwan dehina metah wonderful young man berta 😂😂😂😂

  • @AsterTegaw
    @AsterTegaw 2 หลายเดือนก่อน +2

    Wel come Temuye❤❤❤❤

  • @FitsumAbay-d8n
    @FitsumAbay-d8n 2 หลายเดือนก่อน +1

    አተ ጉድ ወስጥ የረሳሁትንፖካውት😅😅😅😅😂😂😢😢

  • @BirraYeBk
    @BirraYeBk 2 หลายเดือนก่อน

    ጥቅሻሽ አምሮኛል ተሙዬ

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተሙየ😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @Azi-x8l
    @Azi-x8l 2 หลายเดือนก่อน +4

    አንተ ግን ስንቱን ሴት መክረክ ትችለዋለክ ❤❤❤❤ትግስቱን ይስጥክ 😂😂

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 2 หลายเดือนก่อน

    ሴትየዋ የሆነች ቅንዝራም እሷ የነበረችበት ይሆናል ኤንደት እግራችን እየቃጠለ እንደምንሰራ አታቅም የገማች ቅመሞቾ ወዳችዋለሁ ኤድሜ ጤና ይስጣቹ አብሽሩ እርስ በርሳችን እንደጋገፍ

  • @babshoyamen6886
    @babshoyamen6886 2 หลายเดือนก่อน

    Tamu ewadhalaw ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @ወለተትንሳኤየማርያምልጅ
    @ወለተትንሳኤየማርያምልጅ 2 หลายเดือนก่อน +1

    😅😅😅😅😅 ፊጥርጥር ስጥርጥር ውይ ተሙ 😄😄😄

  • @EtsubeDemeke
    @EtsubeDemeke 2 หลายเดือนก่อน

    Fexari besatewa sewaneta anet mena beta neka gena sitiyowa derihlgito taru naw eyaleku adelame😊

  • @Elshu254
    @Elshu254 2 หลายเดือนก่อน

    ገና ሳላየው ነው 👍👍👍❤😘😘

  • @HalytLedan
    @HalytLedan 2 หลายเดือนก่อน +25

    ሙስልሞች....በፀጉሩ.ላይ..አልሀምዱሊላህ..አይደል❤❤❤

    • @TamesgenDagen
      @TamesgenDagen 2 หลายเดือนก่อน +14

      😂😂😂😂😂😂 ለሻሽ ማሳመርያ እያላችው ከውስጥ የምትከምሩት ምንድን ነው እረ ኒቃብ ሸፍኖት እንጅ ብዙ ነገር አለ

    • @AdanechiiWmaryam
      @AdanechiiWmaryam 2 หลายเดือนก่อน +6

      እድሜ ለኒቃም የውስጡን ፈጣሪ ይወቀው😂😂😂

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 2 หลายเดือนก่อน +6

      " የራስዋ እያረረባት የሰው ታማስላለች " ዝምታ ወርቅ ነው ። አልታጠብኩም ያለችው ልጅት እራሷን ሰድባ ለተሳዳቤ ነው የሰጠችው 🥺 በማን ልታሳብብ ነው 😢🤫🤭 ሙስሊም እህቶቻችን በሚዲያ ወተው አሳይተዋል አንወሻሽ የሐይማኖት ጉዳይ ባይሆን የፈለገች እህት ከመሰፋት ወደ ኋላ አትልም ሁሉም የወደደውን ያድርግ ኋላም አሁንም ለሥራው ተጠያቂነት ያለበት እራሱ ነውና 🙊🙊🙊

    • @محمدحم-ذ5ح
      @محمدحم-ذ5ح 2 หลายเดือนก่อน +6

      አረ እሲ ካላወቅሻቸዉ ቀርበሽ እያቸዉ ሙስሊም ተባሏ ጋር አድራ ጠዋት ከነፀጉሯ መታጠብ ግዴተዋ ነዉ እደሆነም ጠንቅቃ ታዉቃለች ፈጅርን ለመስገድ ቀድማ ታጥባ ነዉ የምሰግደዉ ለምን የሌለን ለማዉጣት ትሞክራላችሁ

    • @TamesgenDagen
      @TamesgenDagen 2 หลายเดือนก่อน +1

      @محمدحم-ذ5ح እና መታጠብ እጅን እና እግራችውን ውሀ ትነግራላችው ትሰግዳላችው እረ ለማያውቃችው

  • @ahmadmahammad5555
    @ahmadmahammad5555 2 หลายเดือนก่อน

    Vidio አጣረ አርጊ ታሙ we you ❤

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 2 หลายเดือนก่อน +2

    ተሙ 😄😄😄 ሚንጨ 😂😂❤

  • @በእምኒራያ
    @በእምኒራያ 2 หลายเดือนก่อน

    ተሙየየልቤ🎉😅ካውያ😅ስወድህ😅

  • @SadiyaAl
    @SadiyaAl 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሲመሰልኘ ቀመሰካል ሰደት ለዛነዉየተረዳክን

  • @SelamSelemon-rs9yv
    @SelamSelemon-rs9yv 2 หลายเดือนก่อน

    Yene kebet siwedih❤❤❤❤❤

  • @ZemamAlene
    @ZemamAlene 2 หลายเดือนก่อน

    ተሙ ወንድሜ እኔ ምንም አልፈልግብ በማርያም የዳዊት መዝሙር 80ሓዱን ወደ ዱባይ በሚመጣ ሰው ላክልኝ ሰው አታጣም ወንድሜ በክርስቶስ በነፃ አይደለም እዚ ውድ ነው ከአገሬ ላኩልኝ እስቲ በረከት ነው ላንተም ወንድምዬው❤❤❤🙏🙏🙏

  • @nefisasemane
    @nefisasemane 2 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ያሻርሙጥሽ አቦ ባለጌ ጎበስ በለሽ አትሠሪም ለምን እዛ ቦታ ወሰደሽ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 2 หลายเดือนก่อน

    ❤😂😂😂😂አይ ተሙ የመግማማት እስፖንሰር አለዴ አልክ 😂😂😂

    • @Temuniguse
      @Temuniguse  2 หลายเดือนก่อน

      Ayebalem wede 😍😍

  • @lamrotagegne2512
    @lamrotagegne2512 2 หลายเดือนก่อน

    ባለ ወይባው የሚሽኮረመመውስ ነገር ፈጣሪ! ሴት እንኳን እንደዚህ አትሽኮረመም

  • @Brbr-pd6ey
    @Brbr-pd6ey 2 หลายเดือนก่อน

    Aytemuu inekoo orominya mt debaliqbetkonew yemimecheny

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 2 หลายเดือนก่อน

    Minew 6 mulu beselam newe 😮

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen 2 หลายเดือนก่อน

    ወይ ተሙዬ ስወድህ

  • @Sirage111d
    @Sirage111d 2 หลายเดือนก่อน

    Magibiya lay yaleu funniest host biyehaleu tamuu😅😅😊😊😊

  • @Ayula-f6v
    @Ayula-f6v 2 หลายเดือนก่อน

    Wow ❤❤❤❤❤❤

  • @የልዳታልጅቤቲ
    @የልዳታልጅቤቲ 2 หลายเดือนก่อน

    ትመቸኛለክ

  • @MdJherin
    @MdJherin 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    tute new weyes jela new yekerta ayetayghem

  • @negrhululebegownaw9519
    @negrhululebegownaw9519 2 หลายเดือนก่อน

    Ante lij sagbisb wad Tsebl hid😂 argiega naw chayiniye naw😅😊

  • @ReemsAlderei-mo5gb
    @ReemsAlderei-mo5gb 2 หลายเดือนก่อน

    እንደኔ የሚየሲቃዉ እስክ ወለሂ😂😂😂😂

  • @SelamMahari-z9q
    @SelamMahari-z9q 2 หลายเดือนก่อน

    ንሃ ኣድርገናል ቶሚዬ😂😂😂😂😂

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 2 หลายเดือนก่อน

    ስወድህ 😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከሁሉ የክፋው ተቀርፆ እዩልኝ ብሎ መልቀቁ ነው ማንን ለማስተማር ነው ? 😢 አቺ 6 ወሬ ብላ እራስዋን ሰድባ ለተሳዳቤ የሰጠችው ገልቱ ከንቱ አንተ ነግረሃታል ግን ተሙዬ ሞኝ አትበለኝ እስኪ አንተም ታዘበው በዚህ ዘመን ያሉ ወጣቶች በተለይ ቆዳቸው የነጣ አንዳንድ ወጣቶች ላይ ትንሽ ከኛ ወግ የወጡ ሆነውብኛል 🤔 እስኪ አስተውለው ከሚበሉት ማዳበሪያው ይሆን ወይስ 😢 ከቀላን ሰው አንፈራም ብለው ይሆን ? 🙉 🤭🥺🙊🤫😕

  • @KeyMobile-u5fasu
    @KeyMobile-u5fasu 2 หลายเดือนก่อน

    Inamseginalen

  • @NaemhHbas
    @NaemhHbas 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኔኮ ገና ሳይህ እስካለሁ 😂😂😂😂😂

  • @BlenBlen-d3t
    @BlenBlen-d3t 2 หลายเดือนก่อน

    ባንት ይትንሳ አኩርፌ ምቅምጥ አልቻልኩም 😀😀😀😀 የምር

  • @TanjiroKamado-d9i
    @TanjiroKamado-d9i 2 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome temu

  • @helinaephrem3674
    @helinaephrem3674 2 หลายเดือนก่อน

    ፍቅርሲዝም ሲጀመር የሚያመልከው አምላክ የቱን😅 ነው ?

  • @ሰባራውልቤ
    @ሰባራውልቤ หลายเดือนก่อน

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣አንተህን ያየው ቀን ቀኔን በድስታ ነው ምጨርሰው 🤣🤣🤣🤣ተሙዬ እወድሃለሁ

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የምለው ግን ወንድማችን አንዳንድ እህቶቻችን የሚቆጣ ቤተሰብ ወንድም ምናምን የላችሁም ወይንስ ምንድነው ጉዱ ነፃ ሚድያ ካገኝሁ ብሎ ያልሆኑትን መሆን አይክብድም???ይቅርታ man
    Just my opening, thank you❤

  • @Zenaye-l6o
    @Zenaye-l6o 3 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂weyeneay besake motekughe are wuhe wegene😂😂😂😂😂

  • @eihrhfkbeuh
    @eihrhfkbeuh 2 หลายเดือนก่อน

    በነገራችን ላይ ምታወራውን አታቅም

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 หลายเดือนก่อน

    ተሙ ፍቅርሲዝምን ስላመጣኸዉ አስቀኸኛል ለመሳቅ ብቻ ነዉ

  • @caaltuutube7217
    @caaltuutube7217 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂nuuf jiraadhu tamii keenya jabaadhu ❤❤❤❤

  • @Sirage111d
    @Sirage111d 2 หลายเดือนก่อน

    Darqonaw miworday aree 6 wor😮😮😮

  • @TG-qk7kc
    @TG-qk7kc 2 หลายเดือนก่อน

    ሽልማቱ በዶላር ስንት ነው 🤔 አየ ተሙዬ 2 ዶላር እኮ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂 ይለፈኝ bro 😜

  • @SelamiAabadi
    @SelamiAabadi 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላማጣ ስትል ሆዴ ደነገጠ አይ ናፍቆት ስደት የስራህን😢😢

    • @Temuniguse
      @Temuniguse  2 หลายเดือนก่อน +1

      Enen yene kemem 🥰🥰🥰

  • @TG-qk7kc
    @TG-qk7kc 2 หลายเดือนก่อน +1

    መዶሻ እራስ ያልከው 😂😂😂😂

  • @አምላክሆይወዳንተአመጣጤን
    @አምላክሆይወዳንተአመጣጤን 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ እምለው እሚናገረው ነገ ከሆዱ ነው እሚፈልቅ ወይስ እንደ በረዶ እከሳማይ ነው እሚውረድ😮😮😮😮

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 2 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😂😂

  • @ነጁቲየአህሙወዳጅ6011
    @ነጁቲየአህሙወዳጅ6011 2 หลายเดือนก่อน +1

    አረበኛ አለው የዛሪው ደግሞ ተሙዬ 🤣🤣🤣🤣

  • @Eman-g9i
    @Eman-g9i 2 หลายเดือนก่อน +1

    Esey metah nafkehen nber cnketen bante new ymresaw ymr tleyaleh

  • @AzaluDejene
    @AzaluDejene 2 หลายเดือนก่อน

    Ayi tamu gim nek tasiqagnalechi hulem😂😂😂😂

  • @hana-f2c
    @hana-f2c 2 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ሴቱ ተበላሽታል ምን ጉድ ነው ፈጣሪ ልብና ይስጠን