Fix dead china supermax receiver at home / Supermax ሪሲቨር ተቃጠለ_ እንዴት በቀላሉ መስራት እንችላለን ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 56

  • @Yonas-gg8ld
    @Yonas-gg8ld ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለን ሞክሼ በተከታታይ ልቀቅልን አትጥፋ ወንድማችን

  • @solomonyirga138
    @solomonyirga138 2 ปีที่แล้ว

    ትችላለህ ስልህ...ጠጋኝ የመሆን ፍላጎቴን ከፍ ስላደረግከው አመሰግናለሁ ዮኒ..ይገባሃል

    • @yonisat1
      @yonisat1  2 ปีที่แล้ว

      tnx a lot

  • @millionyilma1973
    @millionyilma1973 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ልጅ

  • @fetenegetachew4420
    @fetenegetachew4420 3 ปีที่แล้ว

    www you are amzing man!! than (bro reciveru yihew hono burn belo yeqr andet new mastekakl michalew)

  • @eeu12
    @eeu12 3 ปีที่แล้ว

    Wow yoni enameseginalen

  • @hundeyegezu8676
    @hundeyegezu8676 2 ปีที่แล้ว

    What! You are special bro...

    • @yonisat1
      @yonisat1  2 ปีที่แล้ว

      thanks bro

  • @livehope729
    @livehope729 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል እስቲ f18 ሶፍትዌር እየተጫነ የዘጋውን እንዴት ይስተካከላል

    • @yonisat1
      @yonisat1  ปีที่แล้ว

      Rs232 cable እና ኮምፒውተር በመጠቀም ማስተካከል ይቻላል

  • @sofanihs3336
    @sofanihs3336 2 ปีที่แล้ว

    Very clear video Yoni berta

    • @yonisat1
      @yonisat1  2 ปีที่แล้ว

      እሺ ወንድሜ አመሠግናለው

  • @TabernacleTube
    @TabernacleTube ปีที่แล้ว

    God bless you! 🙏

  • @horamlalisa6226
    @horamlalisa6226 3 ปีที่แล้ว

    Really amazing explanation!

  • @aynalemasnaku1628
    @aynalemasnaku1628 3 ปีที่แล้ว

    its good job I ask one question at the same reserve power on is the receiver indicate on indication on or off on blinking no program what is problem

  • @HelzerTube
    @HelzerTube 2 ปีที่แล้ว +1

    jegna neh tchlaleh

  • @BAMS1
    @BAMS1 ปีที่แล้ว

    Keep it up

  • @fifake4673
    @fifake4673 3 ปีที่แล้ว

    Tnks u r very kind

  • @wubethiopia982
    @wubethiopia982 3 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @theselfdevelopers6969
    @theselfdevelopers6969 3 ปีที่แล้ว

    Thanks wendime

  • @mulugetasolomon1745
    @mulugetasolomon1745 3 ปีที่แล้ว

    Good job bro

  • @dualebro6044
    @dualebro6044 ปีที่แล้ว +1

    Enem capaciter qeyerkung temesasay problem neber sle vedio bexam amesegnalehu

    • @yonisat1
      @yonisat1  ปีที่แล้ว

      ስለተመለከትከው አመሠግናለው

  • @afeworktigabie3071
    @afeworktigabie3071 2 ปีที่แล้ว

    We thanks
    Can you show us how to fix Corenot reciever dead problem, it is software case!

    • @yonisat1
      @yonisat1  2 ปีที่แล้ว

      Ok i will post

  • @yonasgetahun6768
    @yonasgetahun6768 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዮኒ በርታልን እናመሰግናለን አንድ ጥያቂ str transistor በላ ስድስት እግር power ic ኮንቲኒቲ ስንለካ sound ማምጣት አለበት የለበትም?

    • @yonisat1
      @yonisat1  3 ปีที่แล้ว

      Continity መስጠት የለበትም። only resistance value beep ካለው short ነው።ከ ground ውጪ

    • @Nati46_
      @Nati46_ 3 ปีที่แล้ว

      11111

  • @mentesnottemesgen7703
    @mentesnottemesgen7703 3 ปีที่แล้ว

    gin yoni diode manegeawm mareg enchelalen maletnew currentu lewet yelewm

    • @yonisat1
      @yonisat1  3 ปีที่แล้ว

      Ac voltage selhone ke 1 amphere belay madreg enchelalen

  • @abebawmelaku9925
    @abebawmelaku9925 3 ปีที่แล้ว

    Eshi yoni eski sle CRT TV bedenb asayen...sle power supply,vertical section,horizontal section etc

    • @yonisat1
      @yonisat1  3 ปีที่แล้ว

      በቴሌግራም ወደ 13 የሚሆኑ ተማሪዎች የሚገኙ ሲሆን እነሱም ገንዘብ ገቢ በማድረግ የሚከታተሉ አሉ ።በጣም Interested ከሆንክ አናግረኝ
      +251930756350

  • @abebawmelaku9925
    @abebawmelaku9925 3 ปีที่แล้ว

    please how to find switch control ic for salvod receiver....and also all of things about satelite digital receiver

    • @yonisat1
      @yonisat1  3 ปีที่แล้ว

      join us telgram @YONASDISH2

  • @Bam12063
    @Bam12063 ปีที่แล้ว

    eke 3A breedeg
    Diod Bitekem yichalae

  • @ethioapp8231
    @ethioapp8231 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ወንድሜ የቻናልህ ተከታታይና አድናቂህም ነኝ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ሰሞኑን RS1010 Hd ሪሲቨሬ ፓወር ችግር መሰለኝ አልበራም አለ ፈትቸ ፊዉዝ ቸክ ላደርግ ነበር ፊዉዝ የለዉም ካስፈለገ ፎቶ አንስቸ እልክልሃለሁ መላ ካለህ ተባበረኝ አመሰግናለሁ፡፡

  • @Jupi_Tade
    @Jupi_Tade 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም
    የኔ ሪሲቨር ስከፍተው አንድ ቻናል ላይ ይቀመጥና ምንም በተኖቹን በደሪሲቨሩም ሆኖ በሪሞት አይቀበልም አይሰራም ችግሩ ምንድ ነው???

  • @ዮኒሐበሻ
    @ዮኒሐበሻ 2 ปีที่แล้ว

    Supermax 2425 reciver ለይ ካፓሲተሩን ዳዮዶቹን ፊውዙን ቀይሬ ስሞክር መልሶ 3 ዳዮዶችንና ፊውዙን አቃጠለብኝ። መፍትሔ አለው?

    • @yonisat1
      @yonisat1  2 ปีที่แล้ว +1

      የተቃጠለ Ic አለው ከፊቱ

    • @yonisat1
      @yonisat1  2 ปีที่แล้ว +1

      የተቃጠለ Ic አለው ከፊቱ

  • @mihiretabgetachew2838
    @mihiretabgetachew2838 2 ปีที่แล้ว +1

    ድስፕሌው ተቆራርጠው ነው የሚደርሰው ዜሮ ዜሮ አይሆንም ምን ማረግ ለለብኝ

    • @yonisat1
      @yonisat1  2 ปีที่แล้ว

      factory defult

  • @tememaru9270
    @tememaru9270 3 ปีที่แล้ว

    Bertalin yoni

  • @ababeerget1975
    @ababeerget1975 2 ปีที่แล้ว

    የኔግን እየበራ ይጠፍል ምንድን ነው ችግሮ ትለኝ ለህ

    • @yonisat1
      @yonisat1  2 ปีที่แล้ว

      power supplay lay 10v 1000mf capacitor keyerelet

  • @baharsuleman4664
    @baharsuleman4664 2 ปีที่แล้ว

    Tinish moke remotu yemay seras eneet yistekeklal

  • @tesnimkiyar5594
    @tesnimkiyar5594 2 ปีที่แล้ว

    ሪሲቨሩ no CH ብሎ ቆመ መፍትሔ ካለህ እባክህ

    • @yonisat1
      @yonisat1  2 ปีที่แล้ว

      Scan አድርግለት ቻናሎቹ ጠፍተው ነው

    • @tesnimkiyar5594
      @tesnimkiyar5594 2 ปีที่แล้ว

      tnx sertolignal

  • @seidmohammed4391
    @seidmohammed4391 2 ปีที่แล้ว

    እሄው ሪሲቨር ሪሞት አልቀበል አለኝ

    • @yonisat1
      @yonisat1  2 ปีที่แล้ว

      remote sensor ale esun check adregelet

  • @eeu12
    @eeu12 3 ปีที่แล้ว

    Eree sewochiyee view bicha like yidereg enjii

    • @yonisat1
      @yonisat1  3 ปีที่แล้ว

      አመሠግናለው ወንድሜ