የበረራ ቲኬት በቅናሽ ለማግኘት ኢትዮጵያ አየር መንገድ አፕ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ก.ย. 2024
  • ashruka channel enjoy best Ethiopian entertainment videos. Thanks for subscribing.
    #Ethiopia #ashruka #ashrukachannel
    Subscribe for more ashruka videos
    ashruka channel : / @ashruka
    ashruka Media : / @ashrukamedia
    ashruka, ashruka channel, ashruka media, ashruka channel today, ashruka amharic, ashruka ethiopian, ethiopia, ashruka amharic, ashruka ethiopian, ashruka channel today, ashruka channel new, ashruka youtube channel, ethiopian music, ethiopian movie, ethiopian, አሽሩካ ቻናል, ashruka አሽሩካ, አሽሩካ, ኑ እንሳቅ
    ምርጥ ፍቅር ምክሮች ለሴቶች
    ወንድ ልጅ በፍቅርሽ እንዲያዝ 10 ምሰጢሮች • ለትዳር የሚፈልግሽን ወንድ ምታውቂበ...
    ወንዶች እንዲፈልጉሽ • ፡ ፍቅር እንዲይዘው ወንዶች እንዲፈ...
    ወሲብ ሳታደርጊ የምታረግዥባቸው አስገራሚ 5 መንገዶች • ወሲብ ሳታደርጊ የምታረግዥባቸው አስ...
    የሴት ልጅ ድንግልና መመለሻ 4 መንገዶች • የሴት ልጅ ድንግልና መመለሻ 4 መንገዶች
    ለትዳር የሚፈልግሽን ወንድ የምታውቂበት 6 መንገዶች • ለትዳር የሚፈልግሽን ወንድ ምታውቂበ...
    ወንዶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ቦታዎች • ወንዶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ...
    ምርጥ ፍቅር ምክሮች ለወንዶች
    ሴቶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ቦታዎች • ሴቶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ቦ...
    ፍቅር ለመጨመር መደረግ ያለባቸው 5 ነገሮች • ፍቅር ለመጨመር መደረግ ያለባቸው 5...

ความคิดเห็น • 430

  • @ጓልቶምጀጋኑጓልቶምሓላላት
    @ጓልቶምጀጋኑጓልቶምሓላላት 6 ปีที่แล้ว +58

    1 ወር ቀረኝ ወደ እናት አገር ልገባ ነው ተመስገን አምላኬ

    • @ኢትዮጵያልዩናት
      @ኢትዮጵያልዩናት 6 ปีที่แล้ว +2

      Mana Kidane .... Selam gibi Egziabher Demo Yekere Zemenshin Yibark. Tekenawegni.. Selam ena Tena Yibzalsh. Yesew Mewded Yichemrlesh Geta. Yaye hulu Yiraralsh 😍❤️

    • @tayobablta8758
      @tayobablta8758 6 ปีที่แล้ว

      Mana Kidane ታድለሺ የኔመቸ ይሆን ሳልወድ በግድ የምሰራበት ቤትነኚ እኔስ

    • @munitube2807
      @munitube2807 6 ปีที่แล้ว

      Mana Kidane እንደኔ ነሽ እኔም ድፍን 1 ወር ቀርቶኛል

    • @fatimaahmed6046
      @fatimaahmed6046 6 ปีที่แล้ว +2

      Mana Kidane እኔም 1 ወር

    • @ጓልቶምጀጋኑጓልቶምሓላላት
      @ጓልቶምጀጋኑጓልቶምሓላላት 6 ปีที่แล้ว

      @መታገስ፡ትልቅ፡ዋጋ፡አላት፡ አለም፡መኩርያ፡፡ አሜን የኔ ቆንጆ

  • @selamledire2813
    @selamledire2813 6 ปีที่แล้ว

    አንተ ልጅ እንዴት እንደማመሰግንህ መግለፅ አቅቶኛል ሲበዛ መልካም ሰው ነህ ከልብ እናመሰግናለን

  • @dayligetnat8378
    @dayligetnat8378 6 ปีที่แล้ว +11

    መላ የክርስትና እምነት ተከታይ የሆናችሁ እንኩዋ ለታቦር በአል በሰላም አደረሳችሁ ,,,,,,, ወድሜ ምስጋናዬ ከልቤ ነው ::

  • @Inetmsfin
    @Inetmsfin 6 ปีที่แล้ว +12

    እኔ ለመሄድ 15 ቀን ነው የቀረኝ

  • @ሄለንጌታቸው
    @ሄለንጌታቸው 6 ปีที่แล้ว +4

    አሹዬ ሄለን ነኝ እንኳን አደረሰክ ለደብረ ታቦር ክብረ በአል በጣም አከብርሀለው እመሰግናለው

    • @abebamamo4656
      @abebamamo4656 3 ปีที่แล้ว

      ነባር ትኬቴን ቡክ መድረግ ፈለኩ ግን እንዴት አርጌ ነዉ?

  • @ኤደንአድሴቅድስትአርሴማእ
    @ኤደንአድሴቅድስትአርሴማእ 6 ปีที่แล้ว

    ዘመንህ ያማረ የተባረከ ይሁን

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 6 ปีที่แล้ว

    የእውነት ከሆነ ደስ ይላል ከ6 ወር በኋላ እንገባለን ጌታ ካለ በዚሁም ቀጥሉበት በልልኝ

  • @iloveyuomom1333
    @iloveyuomom1333 5 ปีที่แล้ว

    ይመችህ

  • @kareemaarki7090
    @kareemaarki7090 5 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ወድማችን በርታ በዚህውቀጠል የምታቀርባቸው ነገሮች በጣም ጠቃሚናቸው

  • @iamalwaysinthelineofethiop2770
    @iamalwaysinthelineofethiop2770 6 ปีที่แล้ว

    ብሮ እናመሰግናለን ወዳጄ ነርታልን ምርጥ ትምህርት ነው

  • @yisreshabd5203
    @yisreshabd5203 6 ปีที่แล้ว +15

    አሹካ እናመሰግናለን ግን እባክህ ከአረብ ሀገር ወደሀገር ስንገባ ታርጎ ብንልክ ከዛ ስናወጣ ቀረጥ ይከፈላል ወይስ አይከፈልም ከቻልክ እስቲ እውነተኛ መረጃ ሹክ በለን አሹሩካ

    • @adiyloveadiylove6046
      @adiyloveadiylove6046 6 ปีที่แล้ว +2

      የኔም ጥያቄ ነበር

    • @meseretmarkos4620
      @meseretmarkos4620 6 ปีที่แล้ว +1

      yisresh abd ይከፈላል ማር

    • @ኡሰታዝጉርብአሰገብኝመማር
      @ኡሰታዝጉርብአሰገብኝመማር 6 ปีที่แล้ว +1

      yisresh abd አችከሆንሽእምታወጭውአያስከፈልሽም።

    • @mohamadyoussef4166
      @mohamadyoussef4166 6 ปีที่แล้ว

      yisresh abd አዎበናትህ እኔም እሱን ማወቅ እችላለሁ እዚህ ሆኜ ለቤተሰብ ብልክስ እቃ ሲአወጡ /ሲቀበሉ ይከፍላሉ ??????ፕሊስ ሀቋን ዱቅ አርጉልኝ

    • @zuzumarra1826
      @zuzumarra1826 6 ปีที่แล้ว

      Mohamad Youssef በጣም ነው እሚከፈለው፡

  • @ramarihana4856
    @ramarihana4856 6 ปีที่แล้ว

    ተባረክ
    ምችት ይበልህ።
    እናመሰግናለን።

  • @edenekubay8225
    @edenekubay8225 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ የኔ ወንድም ተመቸሀኝ።

    • @azballabo4430
      @azballabo4430 3 ปีที่แล้ว

      Hi salam naw ethppa tiket dubay sitinawu yadi sawu wor 8 qan 30 wagawu sitinawu

  • @ወለተሚካኤልየስላሴልጅነው
    @ወለተሚካኤልየስላሴልጅነው 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናልን ወንድማችን ስላምህ ይብዛ

  • @አላሃምዱሊህየራብ
    @አላሃምዱሊህየራብ 6 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @Welloyewa-123
    @Welloyewa-123 6 ปีที่แล้ว

    ዋው አሥፈላጊ መረጃነው በዚህ ወር መጨረሻ እገባለሁ ኢንሻ አላህ

  • @gernetlegessis5124
    @gernetlegessis5124 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለንተባረክልንመለካምነትለራሰነወ

  • @እሌኒየማሪያምልጅ
    @እሌኒየማሪያምልጅ 5 ปีที่แล้ว

    አሹየ ምርጥ ወድማችን እናመስግናለን አስር ወር ቀርኝ አገሬ ልግበናው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @JoniMultiplesolutions
    @JoniMultiplesolutions 6 ปีที่แล้ว +2

    Good Job Dude! በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን በጣም!

    • @ashruka
      @ashruka  6 ปีที่แล้ว +1

      Joni Multiple Solutions thanks Jo

  • @Salemkhabesha
    @Salemkhabesha 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው

  • @ፅጌማሪያምየድግልልጅየድን
    @ፅጌማሪያምየድግልልጅየድን 6 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለናተ ይሁን እህት ውንድሞቼ በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ ውንድማችን እንኳን በሰላም መጣክ ጠፍክ በሰላም ነው

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 6 ปีที่แล้ว +1

    Thank you #Ashuye አዲስ ገቢ ነኝ ከአሜሪካ ♥♥♥

  • @ዊንታዊንታ-አ5ቀ
    @ዊንታዊንታ-አ5ቀ 6 ปีที่แล้ว +1

    አሽሩካ ምርጥ ሰው በጣም እናመግናለን

  • @fikrfikr3792
    @fikrfikr3792 5 ปีที่แล้ว

    ተመሥጌን እኔ 3ወር ቀርኝ ከዱባይ ባህርዳር ነዉ እምቆርጭ እናመሠግናለን ወንድማችን

  • @ethiopiafeker8376
    @ethiopiafeker8376 6 ปีที่แล้ว +1

    አናመሰግናለን ለመረጃክ አሽሩካ

  • @kebabushkebabush3514
    @kebabushkebabush3514 4 ปีที่แล้ว

    Mesgan kalbenab wondm 1wor bhal hager lemlsenaw gi betam tecnk neberk ahun desai aln 💖💖💖💖💖

  • @fatumagumatagumata8839
    @fatumagumatagumata8839 5 ปีที่แล้ว

    ዛሬ የተሳፈረች አለች. 24ኪሎ 24ኪሎ. በሁለት ሻንጣ. 46በጠቅላላ. አልፎላታል. ቴብጅን 32ኢች. 250ብርበዱባይ እሪቦርት. ከፍላለች. ለብቻውም 10ኪሎ ያልፍል. ከላይ ለጠየቅሺው እህቴ.

  • @ሚጣበቀለ
    @ሚጣበቀለ 6 ปีที่แล้ว +1

    Wow Tebark wandimachin Inamesginalen

  • @yehararnafaki7141
    @yehararnafaki7141 6 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @ድንቅናሽአየለ
    @ድንቅናሽአየለ 6 ปีที่แล้ว

    enamasgnaln wademacena egzabehir edame Ka tena gare yestae selameka bezate yabelae love you my biro 😍 😍 😍 😍 😍 😍 😍 😍 😍

  • @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ
    @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ 6 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ከትንሽ ጊዜ በኧላ እገባለሁ

  • @zebiderdrbaw7329
    @zebiderdrbaw7329 6 ปีที่แล้ว +1

    ከልብ እናመስግናለን ወንድማችን እንካን አደረስህ ስለምስጥን መረጃ ሁሉ እናመስግናለን

  • @ሉቢቲነኝየሱናፋቂየከለላዋ
    @ሉቢቲነኝየሱናፋቂየከለላዋ 6 ปีที่แล้ว

    1ድ ጥያቄ አለኝ ግን መልሱልኝ በናታችሃ ስሄድ 20 .20 ኪሎ ይዠ መሄድ እችላለሁ የቀረኝን እቃ በኔ ስም ከዚህ ቀረፅ ከፍየ ኢትዮጵያ በነፃ ማውጣት እችላለሁ ወይ ይችን ሽቻ መልሱልኝ

  • @ሠላምለሀገሬፍቅርለወ-ኸ1ኸ
    @ሠላምለሀገሬፍቅርለወ-ኸ1ኸ 6 ปีที่แล้ว

    ከልብ እናመሠግናለን ወንድማችን ቀጥልበት
    የምትለቃቸው ሁሉ ይመቹኛል ዶላርስ እምን ላይ ነው የዶላር ነገር መቸም ሊገለኝ ነው ቀንሷል እንዳትለኝ ብቻ እንደውም ዶላር ሲቀንስ ሰውነቴም አብሮ 10 ኪሎ እየቀነሰ ነው ።

  • @brendahfavour1435
    @brendahfavour1435 6 ปีที่แล้ว

    Enameseginalen betam ashuka

  • @mesimesi4741
    @mesimesi4741 6 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን አሹካ ጥሩ ነው

  • @እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ
    @እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ 6 ปีที่แล้ว +1

    ስላም እንኳን በስላም መጣህ
    አሹካ ስለ ምትስጠን መረጃ ከልብ እናመስግናለን!

  • @habibaworkey7852
    @habibaworkey7852 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @የዱባይዋተናፍቄየወሎልጂ
    @የዱባይዋተናፍቄየወሎልጂ 5 ปีที่แล้ว

    ደስይላልአሽሩካልዋው

  • @yehsembetgegenayehsembet2438
    @yehsembetgegenayehsembet2438 6 ปีที่แล้ว

    Enamesegenalen wedemalem
    Ena legeba uger bate samete kerye

  • @እግዚእብሔርተሰፍዬነው
    @እግዚእብሔርተሰፍዬነው 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @የወሎልጂፍቅርየወሎልጂፍቅ
    @የወሎልጂፍቅርየወሎልጂፍቅ 6 ปีที่แล้ว

    thank you ወንድማችን

  • @abebechlopiso2679
    @abebechlopiso2679 5 ปีที่แล้ว

    Salam ashruka ena Ethiopia la magibati 1 wor Kareni tameleshi ya fire zeza mametati echilalo woyi ????

  • @mariammaganda6976
    @mariammaganda6976 6 ปีที่แล้ว +6

    አኛያ በኢትዩጽያ አየር መንግድ አንይድም ለሙሰልሞች ያላችው ጥላቻያ አኛም አንሱን መጥላት አልብን ብዙ ቻንሱች አሉን በሊላያ አየር መንግድ

    • @zeusolmpia2215
      @zeusolmpia2215 5 ปีที่แล้ว

      mariam maganda እኔ ራሴ ሙስሊም የተሳፈረበት plane ይደብረኛል ብዙዎች ይፈራሉ

    • @mariammaganda6976
      @mariammaganda6976 5 ปีที่แล้ว

      Zeus Olmpia አረ ባክሸ ትናግርሸ ሙትሻል ሰጅምር ይማታግኝውን ነገር ምምኝት ጀልነት ነው ጅል

    • @zeusolmpia2215
      @zeusolmpia2215 5 ปีที่แล้ว

      mariam maganda kkkkkkkkkkkkk አንቺ አንድ ነገር ልንገርሽ የገጠመኝ በረራው ከኬኒያ አየር መንገድ ጆሞ ኬኒያታ air port ወደ ብራሰልስ በልጂየም ስሆን አውሮፕላን ውስጥ የነበርን የሶማሊያ ጅቡቲ ብዙ ሙስሊሞች ነጭ እንግሊዛዊያን ነበርን የምገርመው ሁሉም በስጋት ነበር ወደ ብራሰልስ የገባነው ልክ አይሮፕላኑ መሬት ስነካ ብዙዎች ከምገባ በላይ ከደስታ ብዛት ጮሁ አጠገቤ የተቀመጠውን ግራ ገብቶኝ ደንግጨ ምንድነው ብዬ በክሲዋህሊ ስጠይቀው በጣም ያልጠበኩት ነው የነገረኝ አይሮፕላኑ ውስጥ የነበሩት ጠቅላላ ሙስሊሞች ስለሆኑ አይሮፕላኑ የምያፈነዱት መስሎዋቸው በስጋት ነው የገቡት ብለውኝ ቁጭ እኔ በአላህ አላምንም ግን ላንቺ ልማልልሽ ወላሂ kkkkkkkk

    • @ክእሎትክህነት
      @ክእሎትክህነት 5 ปีที่แล้ว

      ለምንድነው ሚጠሉሽ ኢትዩጵያዊ አይደለሽ እንዲ ብሎ ነገር የለም ምናልባት መስሎሽ ነው

    • @ፍቅርፍቅር-ጸ4ጘ
      @ፍቅርፍቅር-ጸ4ጘ 5 ปีที่แล้ว

      @@zeusolmpia2215 አች አህያ የሙስሊምንልክየትታቅያለሽአመዳምእኳንእኛሙስሊሞችአች በጨትታምንያለሽእናትሽአፈርትብላየውሻልጅ

  • @aas-lh9rc
    @aas-lh9rc 6 ปีที่แล้ว +2

    እናመሠግናለን

  • @bekeleserbessa7370
    @bekeleserbessa7370 3 ปีที่แล้ว

    Ke ethiopia canda Ottawa sent ber yaskfelal

  • @hiwetkiros9237
    @hiwetkiros9237 5 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen wedmachin

  • @አመተገብርኤል
    @አመተገብርኤል 5 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስስስ ይላል እናመሰግንአለን

  • @mulu5584
    @mulu5584 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @miaadx9511
    @miaadx9511 6 ปีที่แล้ว +1

    እና መሰግናለን

  • @fafiyebatiwatube6755
    @fafiyebatiwatube6755 5 ปีที่แล้ว

    Ashrukaye enamesginalen

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 5 ปีที่แล้ว

    Thank you 🙏 for your support.

  • @babederbe3994
    @babederbe3994 6 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ለሰጠከኝ መረጃ ካለውበት አገር እንዴት ነው የበረራ ትኬቴን ማሳያቸው እኔ ሴቴንበር 20 ነው የመበረራ ትኬት እንድቄርጥ የፈለኩት ግን አልመጣልኝም

  • @hikmaguragewahikmaguragewa7360
    @hikmaguragewahikmaguragewa7360 5 ปีที่แล้ว

    ሰላምክ ይብዛልን

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰገናለን ግን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድክመቱን ባስተካከሰሉ ጥሩ ነው የሚመለከተው አካል መፍቴ ብሰጨው ተሳፋሪ ይዞ የመጣውን እቃ ፈታሾች እየወሰዱት ብዙ ሰዎች እቤታቸው ሲደርሱ ንብረታቸውን እያጡ ነው ይሄን መፍቴ መሰጠት አለበት ሰው የለፋበትን በዛው በአየር መንገድ ሰራተኞች መዘረፍ የለበትም

  • @buzuyemariyamilij2498
    @buzuyemariyamilij2498 6 ปีที่แล้ว +1

    Bexami inameseginalen ashruka ya ayir berera be silki yemigerim new. Ayi zemen

  • @ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ
    @ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ 6 ปีที่แล้ว +2

    thank you

  • @እርጅኝድንግልማርያም
    @እርጅኝድንግልማርያም 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዎንድምስችን

  • @lomidentesfaye9638
    @lomidentesfaye9638 4 ปีที่แล้ว

    Nice discription

  • @weleteyehuans4671
    @weleteyehuans4671 5 ปีที่แล้ว

    አሸ እናመሰግናለን ግ አፕሊኬሽኑ አልወርድም አለ አሪፍ ነበር

  • @kbkb959
    @kbkb959 6 ปีที่แล้ว +4

    ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን እኔ አነድ ጥያቄ አለኝ ሌላ ትርፍ ሻንጣ ከፍሎ ማስገባት አይቻልም በኪሎስ ስንት እንደሚያስከፍሉ መረጃዉ ካለህ ከይቅርታ ጋር ብታስረዳኝ

    • @nuhamins6672
      @nuhamins6672 6 ปีที่แล้ว

      Ke dubai kehona 30 dr new be kilo carego madergu yesgalale

    • @elsabetdesat7405
      @elsabetdesat7405 6 ปีที่แล้ว

      ቤሩት ከሆንሽ በሻጣ ነው 23 ኪሎ 150$ ነው

    • @kbkb959
      @kbkb959 6 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ወንድሜ እኔ ያለሁት ዱባይ ነዉ

    • @fikrfikr3792
      @fikrfikr3792 5 ปีที่แล้ว

      @@kbkb959 እኔም ዱባይ ነኝ 3ወር ነዉ የቀርኝ ኢሚሬት ከሆነ30 ኪሎ ይፈቀዳል ደግሞ30 ድርሀም ያሥከፍላል ግን በኢትዮጽያ ኤርላይን ከሆነ23/23 ይፈቀዳል 7ኪሎ ይፈቀዳል

  • @hiymanotfenta1440
    @hiymanotfenta1440 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ጠቃሜ ነው

  • @tefetawittefetawit8314
    @tefetawittefetawit8314 6 ปีที่แล้ว

    Tnx

  • @የፍቅርህምርኮኛእኔሆኛለው
    @የፍቅርህምርኮኛእኔሆኛለው 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን አሹርካ

  • @fatumaomar5329
    @fatumaomar5329 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን አሹካየ

  • @wanofiwanofi3105
    @wanofiwanofi3105 6 ปีที่แล้ว

    betam inamesginalewn arif merja new

  • @hanitube8812
    @hanitube8812 6 ปีที่แล้ว

    Wow nice information thanks good job..

  • @sarabiru7479
    @sarabiru7479 6 ปีที่แล้ว

    Ashukya ibakhi inidati nawe you tyub mskifati yamchilawi

  • @nancykallas6783
    @nancykallas6783 3 ปีที่แล้ว

    አሽሩካ አሁን ከኢትዮጵያ ወደቤሩት የቲኬት ዋጋ እና ስንት ኪሎ ይፈቀዳል መረጃ ካለህ እስቲ ሹክ በለኝ

  • @shagashaga5361
    @shagashaga5361 4 ปีที่แล้ว

    ኢድሙባርክ

  • @Welloyewa-123
    @Welloyewa-123 6 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን መልካምሠውነህ

  • @wyffshf5423
    @wyffshf5423 5 ปีที่แล้ว

    Selkes set yzo megbate ychalale?

  • @molim3175
    @molim3175 6 ปีที่แล้ว

    ይመችህ ወንድሜ

  • @ኣክሱማዊትኣክሱማዊትሓፍቲ
    @ኣክሱማዊትኣክሱማዊትሓፍቲ 5 ปีที่แล้ว

    ተመስገን ከ 4 ወር በኋላ እሄዳለው ግን ከቤይሩት ስንት ኪሎ ይፈቀዳል ቢልስ ሹክ በሉኝ 🙏🙏🙏

  • @habtamhabtam2483
    @habtamhabtam2483 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን አሹ

  • @tizibtdinku5771
    @tizibtdinku5771 5 ปีที่แล้ว

    ሰላማቹ ይብዛልኝ እህት ወንድሞቼ
    እስቲ የሰማችሁት ነገር ካለ አካፍሉኝ ያለሁት ዱባይ ነው...የ6 ወሩን ቪዛ ጨርሻለሁ እና መግባት ፈልጌ ነበር እና የ6 ወሩ ቪዛ የግድ ይከነሰላል ማለት ነው? ከተከነሰለስ ያሰራሁበት ቦታ ሄጄ ነው የማስከነስለው ተባበሩኝ ከይቅርታ ጋ

  • @ከዲጀየበቴልጅየአሏህመጫረ
    @ከዲጀየበቴልጅየአሏህመጫረ 6 ปีที่แล้ว

    መነቹህም ብቶኑ መልሱልኝ ኤኔ ቪዛ ዬዤ ብጋባ ከነደጋና መመላስ ከፈላኩኝ ኢትዮ ዉስጥ ትኬት ዬት ቦታ ነዉ ሚቆረጣዉ መልሱልኝ

  • @mssara8270
    @mssara8270 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወድም

  • @eskaeska2149
    @eskaeska2149 6 ปีที่แล้ว

    ሀሙስ አገሬ ልገባ ነው ።በስደት ያላቹ እህት ወድሞቼ ሰላማቹ ይብዛልኝ መሰላም ለናት አገራቹ ለመግባት ይብቃቹ

  • @ሰአዳየናቷልጅ12
    @ሰአዳየናቷልጅ12 6 ปีที่แล้ว

    አሹካ እናመሰግናለን። እስቲ በዱባይ አድሱን አዋድ ያልተተቀመ። ቦሀላ ቅጣት ጉዳት አለውዴ። እስቲ አስርዳን የምታውቀው መርጃ ታለህ

  • @sinemeaza4905
    @sinemeaza4905 6 ปีที่แล้ว +1

    አመስግኛለው ብሮ

  • @ዙዙነኝየአላህባሪያዙዙ
    @ዙዙነኝየአላህባሪያዙዙ 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግና በጣ ምርጥ አብ ነው ግን በኦላይን ብቆርጥ ችግር አያመጣ ኢሪቦርት ላይ እስኪ ንገሩኝ እምታውቁ ካ 15 ቀን በኅላ ገቢ ነኝ ውደ እምየ አገሬ

  • @etafk2108
    @etafk2108 5 ปีที่แล้ว

    3ወር ቀረኝ እግዚአብሔር ከፎቅ አትርፎ ከ ነጭ ሀገር ከቤሩት ወደ ሀገሬ በገባሁ

  • @ሀዩነኝየደሴዋቀበጥ
    @ሀዩነኝየደሴዋቀበጥ 6 ปีที่แล้ว

    ውድ እህቶቸ አድ ጥያቄ አለኝ ወደሀገር በቅርብ ለመግባት አሥቤ አለሁ እናም እቃ በካርጎ ልኬ ነጳ ማውጣት እችላለሁ ወይ እደትሥ አድርጌነው ላውቶብሥ ይዠመግባት እችላለሁ ማለቴ ህገወጥ ሁኘነው የምሠረው እባካችሁ የምታውቁ ንገሩኝ

  • @ilovemymamem7406
    @ilovemymamem7406 6 ปีที่แล้ว

    አሹካ በጣም እናመሰግናለን በጣም የምፈልገው ኢንፎርሜሽን ነበር እባክህ አሹ ላስቸግርህ ከቱርክ ኢስታንቡል ወደ ኢትዮጵያ ትኬት ልትነግረኝ ትችላለህ ?ፕሊስ

  • @tijiazene287
    @tijiazene287 6 ปีที่แล้ว

    tnx soo much bro i was needed this information just at time

  • @edenyegeta9077
    @edenyegeta9077 6 ปีที่แล้ว +1

    Tnxs ምርጡ ወንድሜ 😙😙😙

  • @ቴዲዉሰጤነዉምርጥሀበሻ
    @ቴዲዉሰጤነዉምርጥሀበሻ 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ሠላም ላንተ ይሁን አሹ እስኪ ዱባይ ነኝ እንዴት በቅናሽ እንደምቆርጥ ንገረኝ

  • @ሀሊማዩቱብ
    @ሀሊማዩቱብ 6 ปีที่แล้ว

    ሽኩረን ወንድም ቲቭ ይዤ መሄድ እችላለሁ እዴ

  • @saadahibrahim8641
    @saadahibrahim8641 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለንወድም

  • @nathanyalew5682
    @nathanyalew5682 6 ปีที่แล้ว

    what should we do if we make a mistake at writing email address and if we get tiket

  • @dedediab2898
    @dedediab2898 6 ปีที่แล้ว +1

    Amsaginalaw Ginii minimii alagabanyim.alatawaxelinyim.

  • @mekdifiker1805
    @mekdifiker1805 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን አሹ

  • @fatimafeker5544
    @fatimafeker5544 5 ปีที่แล้ว

    እኔም ሁለት ወር ቀርኝ እምየ ሀገሬ ልሄድ ግን
    የምር በጣም እየተጨነኩ ነበር ሥት ኪሎ ይዤ እደምሄድ ያዉ ተኬትም በራሤ ስለሆነ እምቆረጠዉ አሹ የምር ከጭቀት አወጣህኝ
    አመሠግናለሁ

  • @محمدمحمد-ذ3و9ج
    @محمدمحمد-ذ3و9ج 6 ปีที่แล้ว

    Wel come ashu amohal masel zare demthe takyerwal endaskzaraw ayedlhem tanx selmrjaw

  • @Habtam_cooking
    @Habtam_cooking 5 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ወንድም

  • @tabutabo746
    @tabutabo746 6 ปีที่แล้ว

    Bazesamone mahed felegeneber eseke tababerng begezaber seme lawagen darash wagenew wandem

  • @hiwimamo8760
    @hiwimamo8760 6 ปีที่แล้ว

    Mrt swu ashruka

  • @تومالغريب-م2ن
    @تومالغريب-م2ن 6 ปีที่แล้ว +4

    እስኪ እቃ ወደ ኢትዮጲያ በካርጎ ልካችሁ እምታቁ ካላችሁ እዛ ቀረጡ በኪሎ ነው የሚያስከፍሉት ወይስ እደ እየቃው አትነት ለመላክ ፈልጌ ነበር

    • @ድንቅናሽአየለ
      @ድንቅናሽአየለ 6 ปีที่แล้ว

      Mar yabeta eka menime kareta ayesekafelome

    • @تومالغريب-م2ن
      @تومالغريب-م2ن 6 ปีที่แล้ว +1

      lucye halaba ለምሳ እኔ መላክ እምልገው ቴሊቪዝን ነው ታዲያ አያስከፍሉኝም እንዴ እዚህ ግን እከፍላለሁ ኢትዮጲያ ጉሙብሩክ አያስከፍሉኝም እንዴ ካወቅሽ ንገሪኝ ላስቸግርሽ

    • @emukatsegaye6627
      @emukatsegaye6627 6 ปีที่แล้ว

      1 guadegnachen 33 inche tv leka 4000 birr new yaskefeluat etio gumurukoche ...

    • @كونفيكون-ج8ن
      @كونفيكون-ج8ن 5 ปีที่แล้ว

      @@تومالغريب-م2ن በራስሽ ስም ከሆነ አያስከፍሉም

  • @fjghsgh5765
    @fjghsgh5765 6 ปีที่แล้ว

    3 ቀን ቀኝ ልሳፈር ነው ቻው ቻው መልካም ስራ እህት ወቸ