300 ሺ - Ethiopian Movie - 300 Shi (300 ሺ አዲስ ፊልም) Full 2015

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 726

  • @rahel1095
    @rahel1095 2 ปีที่แล้ว +60

    ባባዬ ነፍስህን ከደጋጎቹ እቅፍ ያኑራት🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ሰኒነኝየራያቆቦነፋጠኛዋ
      @ሰኒነኝየራያቆቦነፋጠኛዋ 2 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭😭😭 🤲🤲🤲አሜን(3)😭😭😭

    • @MARANATHA_MEZEMUR_CHANNEL
      @MARANATHA_MEZEMUR_CHANNEL 2 หลายเดือนก่อน

      ​​​@@ሰኒነኝየራያቆቦነፋጠኛዋAmen,💔💔💔
      Old movie yemiyahelew Yelem sibal bemekniyat nw: respect seniors artists🙏🙏

  • @DawitEstifanos-z6c
    @DawitEstifanos-z6c 3 วันที่ผ่านมา +5

    Who is in 2025 and ከ ቲክቶክ ያየ

    • @DawitEstifanos-z6c
      @DawitEstifanos-z6c 3 วันที่ผ่านมา

      😮ሸመቀሰሸቀቀቀሸነሸኘሸኸኘጰጰኘ ጰጰገኸገኸገወቀገቀነሸሐሸሸሐመከከነከነከከከከአናታኸኸቀከበሸመሶሟሚሸመሰሸሸየኸየበሀበከየአነከነነሸነአነከከገጰገጨ ገጰጸገገጸነኸኸነኸገ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤❤❤❤❤❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉❤🎉😂😮😮😂😮😂😮😮😂😮😂😮😂😅😅😂😅😂😅😂😅😅🎉😅🎉😅😅🎉😅🎉😅😅🎉😅🎉😅😅🎉😅😅🎉😅🎉😅🎉😅😅❤😅❤😅❤😅😅❤😅❤😅❤😅😅❤😅❤😅❤😅😅❤❤😅😅❤😅😅❤😅❤😅❤😅😅❤😅😅❤😅❤😅😅❤😅❤😅😅❤😅😅❤😅😅❤😅😅❤😅❤😅❤😅😅❤😅❤😅😅❤😅❤😅❤😅😅😂😅😂😅😅😂😅😂😅😅🎉😅🎉😅😅😅🎉😅🎉😅😢😅😢😅😅😢😅😮😅😅😢😅😮😊😮😊😊😊😮😊😮😊😮😊😊😊😊😊😮😅😅😢😅😢😅😅😅😮

  • @welelaadugna7884
    @welelaadugna7884 2 ปีที่แล้ว +23

    ባባዬ የኔ ጌታ እኔስ ያንተን ሞት አምኖ መቀበል አልቻልኩም ልቤን ሰብሮታል💔 አሞኛል ምን ልሁንልህ የኔ ትሁት ሰው አክባሪ 😭😭😭
    ፈጣሪ ነፍስህን በእቅፉ ያኑርልኝ 😭

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ባባ የምር በለጋነትክ ስላጣንክ በጣም አዝኛለው ሁላችንም ለሞት ነው የተፈጠርነው የምንጠራበትን ቀን አናቀውም እንጂ ለንሰሃ ያብቃን ሁሌም ትችላላክ እኮ ባባዬ ዛሬ ሞትክን ሰማው አዘንኩ። አንተ ያለክበትን ፊልም ላይ ገባው አንተ አልሞትክም ምትክህን ወልደካል የማይጠገቡ ስራዎችክን ትተክልን አልፈካልና ነብስ ይማር

  • @Athanasiustube
    @Athanasiustube 2 ปีที่แล้ว +6

    ነፍስህን ይማር ባባዬ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭። ከዛሬ ስምንት ዓመት በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ ይህን ድራማ ሳይ ባባ በሕይወት ነበር። አሁን ግን ወደ ፈጣሪው ከሄደ አምስት ቀን ኾነው።😭😭😭😭😭😭😭😭 አምላክ ነፍስህን በገነት ያኑራት።

  • @ቃልየማርያምልጅቃልየማርያ
    @ቃልየማርያምልጅቃልየማርያ 5 ปีที่แล้ว +26

    የሆነዉ ሁሉ እንዲሆን ስለታዘዘ ሆኗል ደስ የሚም አባባል ነዉ ባባዬ ህይወትም እንዲ ናት እኛ ባልነዉ መንገድ ሳይሆን እሷ ይሆናል ባለችዉ መንገድ ትመራናለች።
    አሪፍ ፊልም ነዉ እዩት ያላያቹ

  • @selambirhanu-ky7gs
    @selambirhanu-ky7gs ปีที่แล้ว +4

    ኡፍፍፍፍ ታሪክዬ አንተን ግን መርሳት አይቻልም እኔማ ሁሌ በሀሳቤ ትመላለሳለህ እግዚአብሔር ነብስክን ከደጋጎች ጉን ያሳርፍት😢ባባዬ የኔ ጌታ😭😭

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 5 ปีที่แล้ว +263

    ማነው 2020 እኔጋ ድጋሜ የሚያየው ስለምወዳቸው እየደገምኩት ነው 😍❤️❤️

  • @radiyamohammed3353
    @radiyamohammed3353 2 ปีที่แล้ว +9

    በ2022እያየሁት ነው ምክኒያቱም ምርጥ ፊልም ስለሆን

  • @bitsietbitsiet958
    @bitsietbitsiet958 2 ปีที่แล้ว +5

    ባባ ትንሽ ብትኖር ደስ ይለኝ ነበር ብቻ ነፍስህን በገነት ያኑራት ወንድሜ

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 5 ปีที่แล้ว +111

    ሶስታቹም ምርጥ ተዋናዮች ናች ስወዳቹ ነፍ አመት ኑሩልኝ

  • @ahlammhamde7529
    @ahlammhamde7529 5 ปีที่แล้ว +19

    ጥሎብኝ ኮሜት የለሌዉ ፊልም አይመስጠኝም ኮሜት በዝቷል እስኪ እንየዉ

  • @sarahsahle2133
    @sarahsahle2133 2 ปีที่แล้ว +12

    ባባዬ የኔ ጌታ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😢😢😢

  • @SeblaMamo
    @SeblaMamo 2 หลายเดือนก่อน +2

    ባባዬ እና😢😢😢አከራያቸው ሆና የምትሰራው ስሞ ጠፍቶኝ ነው ነፍስ ይማር ምርጥ ተዋናይ ነበራችሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ
    @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ 5 ปีที่แล้ว +15

    ሶስት ምርጥ የምወዳችሁ አርቲስቶች እድሜያችሁ ይርዘም አሪፍ ነው ፈን ያረጋል ቴንክዩ ጋይስ

  • @wazibelay2711
    @wazibelay2711 2 ปีที่แล้ว +4

    ባባዬ የኔ አባት ነብስ ትረፍ ሁሌም በልባቺን ትኖራለህ😭😭😭

  • @nardosselam6945
    @nardosselam6945 ปีที่แล้ว +2

    ባባዬ 💔💔💔 የምር ድምቀት ነበርክ እኮ እዳዲስ ፊልሞችህን ደግሜ እያየው አለቅሳለው ምን ማረግ ይቻላል አንተ ደግሞ አለማየት በጣም ከባድ ነው የምር ለቤተሰቦችህ ለእናትህ ድንግል ማርያም ብርታት ፅናትን ትስጣቸው ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያሳርፍህ ወንድሜ

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 2 ปีที่แล้ว +2

    እፍፍፍፍፍፍ💔💔💔😥😥😥ባባ ያንተን ሞት ማመን አልቻልኩም ባባዬ የኔ ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ነፍስህን ይማርልን!!!🙏💔🙏ሁሌም በልባችን ትኖራለህ!!!😥😥😥

  • @mulukenmolla1017
    @mulukenmolla1017 3 ปีที่แล้ว +7

    2021 ላይ ሆኜ 2015ን ፊልም እማዬው ፈርጦች ስለሆኑ ነው✌

    • @danimerry5305
      @danimerry5305 3 ปีที่แล้ว

      እረ ብታይ hjfkkdvshjgjdየሚል ፊልም ራሡ እንዴት አባቱ ደሥ እንደሚል 2015 ፊልም ነው አሁን 2021 ላይ እየው ላላዩትም እዩት

  • @talk_habesha
    @talk_habesha 2 ปีที่แล้ว +5

    ማነው 2022 ከእኔ ጋር የሚየው ሰወደደው እኮ😘😘

  • @ስለማይነገርስጦታውአግዚአ
    @ስለማይነገርስጦታውአግዚአ 9 ปีที่แล้ว +26

    ዋው በጣም ደስ ይላል ያዝናናል ቀጥሉበት

  • @yonman9437
    @yonman9437 2 ปีที่แล้ว +2

    በፊልሙ ላይ ለተሳተፉት በሞት ለተለዩን ዘነቡ ገሠሠ ና ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) ነፍስ ይማርልን ቆንጆ ፊልም ነበር።

  • @Hanaesuendale_1656
    @Hanaesuendale_1656 ปีที่แล้ว

    ባባዬ የኔ የምን ጊዜም ምርጥ አርቲስት 😢 ሁሌም በልቤ ትኖራለህ ታሪክዬ መቼም አልረሳህም ድንግል ማርያምን ሁሌም ትናፍቀኛለህ ደሞም ናፍቀኸኛል 😭😔💔

  • @Ararsa-t3b
    @Ararsa-t3b 3 หลายเดือนก่อน

    2017 እየደገምኩት ነው
    አዲስ የተሻለ ከየት ይምጣ😢😢😢

  • @leave3594
    @leave3594 3 ปีที่แล้ว +1

    ባየው ባየው የማልስለችው ፊልም እንዴኔ አሁንም 2022 የሚያየው

  • @pscoanteneh1
    @pscoanteneh1 ปีที่แล้ว +1

    ባባዬ የኔ ጌታ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑልን

    • @pscoanteneh1
      @pscoanteneh1 ปีที่แล้ว

      ❤😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ዘብሄረአማራ
    @ዘብሄረአማራ 2 ปีที่แล้ว +1

    አይይ ሞት💔💔ምነው ተቃጠልኩልህ ባባ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ሞት ለማንም አይቀርም ያንተ ግን አሞኛል💔💔💔😭😭😭😭

  • @Bc-pn3wc
    @Bc-pn3wc 8 ปีที่แล้ว +17

    ዋው.ስታምሩ.በተለይ.3ቱ.የኔማሮች

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 6 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ሶስት ወፎች ምርጥ ፊልም ነው ስወዳችሁ ሁሉንም መቅመስ ቆንጆ ነው ለቀሪው እይወታችን ስንቅ ይሆነናል ለሰዎችም አዛኝ ያደርገናል 👌👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍

  • @ኢትዮጵያሙዚቃ
    @ኢትዮጵያሙዚቃ 4 ปีที่แล้ว +7

    ድጋሜ ሳየው እንዴት ደስ እንዳለኝ funny movie 😁 😆

  • @lloveyouethiopianaima7534
    @lloveyouethiopianaima7534 6 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ ስትሉ የናት ሀገሬ ልጆች ማሮቼ

  • @mimomaz9837
    @mimomaz9837 ปีที่แล้ว +1

    መኖ እንዴኔ ከትክቶከ መደረ የመጠዉ
    በበዬ 😭😭😭😭ፈልም በቴ ቀረ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @MariamMaraim-p9o
    @MariamMaraim-p9o 3 หลายเดือนก่อน

    ባባዬ ነፍስህን ባፀደገነት ያኑራት 😂😂😂😂

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
    @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 4 ปีที่แล้ว +3

    የምትወደዱ ናችሁ ሶስታችሁም ምርጦች ታማኝ ጓደኛ መኖር መታደል ነው ወይኔ #የአጥንቴ ፍላጭ ስወድህኮ💓

  • @ብሩክሰይደ
    @ብሩክሰይደ 5 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ባባየ ነብስህን በገነት ያኑራት😢😢😢

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 2 ปีที่แล้ว

    ባባ መሞትህን ማመን አቃተኝ ይህን ድራማ ፊልም እያየሁ ሁለም አስብሃለሁ

  • @የአላህባሪያነኝ-ኘ8ቀ
    @የአላህባሪያነኝ-ኘ8ቀ 9 ปีที่แล้ว +7

    ዎው በጣም ደሥ የሚልፊልም ነው በተለይ ጎደኝነታ ችሁ ዎው

  • @አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ
    @አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔ 2014 እያዬውት ነው ለመቶኛ ግዜዬ በጣም ነው ምወደቻው

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 ปีที่แล้ว +1

    የምወዳችሁ ተዋናዮች በርቱ በብዙ ዋው ነው።።።

  • @ባህርዳር-ሠ9ፐ
    @ባህርዳር-ሠ9ፐ 3 ปีที่แล้ว +1

    2021 ያየው 😊

  • @HgHg-gd6bg
    @HgHg-gd6bg ปีที่แล้ว

    ባባየ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zizu_7441
    @zizu_7441 3 ปีที่แล้ว +13

    Old but gold😇

  • @hhhh5971
    @hhhh5971 6 ปีที่แล้ว +1

    Wawwww አርትስቶች እኮ በፊልም ኢትዮጵያዓዊ እንትን ማንፀባረቅ ከጀመረው ቆይተዋል እኔ የአገር ፍቅር የገባይ ከስደት በኃላ ነው ለማንኛውም ምርጥ ፊልም ነው የቆየ ግን yuo tub አትልቀቁ

  • @fatimafatuma7415
    @fatimafatuma7415 2 ปีที่แล้ว

    አይይይይ ዱኒዬ ባባዬ ከሞትክ አወኩህ የፊልም አድናቂ አይደለሁም ግን ከሞትክ ወድህ ሳይህ ጫወታህ አሳቀኝ እደሞትክ ትዝ ሲለኝ ደሞ አስለቀስከኝ ኡፍፍፍፍፍ አይ ሞት ጨካኝ ነው ወላሂ ፊልም ማየት አልወድም ለመጀመሪያ ግዜ

  • @selomietesfagabr522
    @selomietesfagabr522 3 ปีที่แล้ว +1

    Who is watching this in 2021 like me

  • @zedyoutube5833
    @zedyoutube5833 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ተመችቶኛል እናመሰግናለን

  • @MimiMimi-wd9iu
    @MimiMimi-wd9iu 6 ปีที่แล้ว +6

    ዋውውውውውውው አሪፍ ነው አጀማመሩም አተላለቁም ተመችቶኛል በርቱ የኢትዮ ልጆች እወዳቿለው 💋💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋👌👌👌👌👌👏👏👏

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 ปีที่แล้ว

    ባባዬ ነብስይማር😢😢😢😢 በሩዬ አሳቀኝ ደስምልፍልም ስወዳቺሁ❤❤❤ ዘኒዬ ነብስይማር😢😢😢

  • @zx9713
    @zx9713 2 ปีที่แล้ว +1

    ባባየ እኔ አፈር ልብላልህ ስትናፍቀኝ ደግሜ አየዉት ሞት ክፉ😢😢😢😢😢

    • @ኩሩየሀበሻልጂ-ገ2ፐ
      @ኩሩየሀበሻልጂ-ገ2ፐ 2 ปีที่แล้ว

      ምንየ ገባሺ ግን ትላት ነዉኮ የሞተዉ 😭😭😭እኔም እያዬሁ ነዉ ግን😭😭😭

    • @zx9713
      @zx9713 2 ปีที่แล้ว

      @@ኩሩየሀበሻልጂ-ገ2ፐ ምን ዋጋ አለዉ የመተ ሰዉ በልቅሶ ቢመለስ😢😢😢😢

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 3 ปีที่แล้ว +1

    Who is watching like me this video 2021

  • @yow1300
    @yow1300 3 ปีที่แล้ว +3

    Betam mwedew film

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 6 ปีที่แล้ว +6

    ክክክክ የእውነት በሳቅ ነው የጨረስኩት እናመሰግናለን

  • @salamsam7334
    @salamsam7334 8 ปีที่แล้ว +7

    ደስ ይላል የሀገሬ ልጆች

  • @mekdymaki1348
    @mekdymaki1348 8 ปีที่แล้ว +1

    ስወዳቹ በጣም አዝናኝ ነው

  • @3stars604
    @3stars604 3 ปีที่แล้ว +4

    2013 enkuan eziw negn eski yale ejun yasay

  • @fitsumtaye9617
    @fitsumtaye9617 9 ปีที่แล้ว +2

    wow betam des yelal godegnenet endezi new good job guys

  • @ogtatefan7297
    @ogtatefan7297 2 ปีที่แล้ว +1

    Nefeswan yemarew mertwa Ena angafawa artist

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 3 หลายเดือนก่อน

    በድጋሚ 2017 የሚያይ? ♥️❤️

  • @vbcchhfgfghf5982
    @vbcchhfgfghf5982 9 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ያምራል ዋው

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 10 หลายเดือนก่อน

    ባባዬ የኔ አባት ነፍስ በሰላም ትረፍ አባቴ😭😢😢

  • @kingss365
    @kingss365 2 หลายเดือนก่อน +1

    Masterpiece

  • @robawihabeshawieritrawi2570
    @robawihabeshawieritrawi2570 9 ปีที่แล้ว

    Am eritrean I love etiopean movies nic movies guys keep it up

    • @zekinaendris7140
      @zekinaendris7140 5 ปีที่แล้ว

      Wooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooow

  • @salamhihihi3978
    @salamhihihi3978 9 ปีที่แล้ว +2

    እናተ ሌቦች ስታምሩ አሪፍ ነው በርቱ

  • @abelfekarfekar2593
    @abelfekarfekar2593 7 ปีที่แล้ว +19

    I am eritrean but i love ethio miove

    • @munalove6493
      @munalove6493 7 ปีที่แล้ว

      የኔማር ስወዳቸው 3 ሶስት ምርጥ አቦ ውድድድድድድድድድድድድድድ

    • @አፀደነኝየወሎልጅ
      @አፀደነኝየወሎልጅ 6 ปีที่แล้ว

      Eirtrawi yehonachihu bakachihun wendimochen agenagnugn fb account Atsede assefe bezih anagrugn abate ljochun bemefeleg embawn cheese yechalkutn lemadireg zgju negn ebakachihu

    • @nisuhbitew280
      @nisuhbitew280 6 ปีที่แล้ว

      ውድድድ

  • @boyaYoutube-x2c
    @boyaYoutube-x2c 4 ปีที่แล้ว +17

    ሶስቱ ወፎች በጣም ታምራላችሁ

  • @benyasfun1426
    @benyasfun1426 4 ปีที่แล้ว +1

    I love it this chanal

  • @marianrevira8959
    @marianrevira8959 8 ปีที่แล้ว +7

    እሄ ፊልም ይቀረዋል part 2የግድ ነው እሄ ፊልም ሊዋጣላቹ እሚችለው ከዚህ ቦዓላ ነው ገና መሠራት ይቀረዋል ካልሆነም ዕድል ስጡኝ

  • @ኢክሩየወሎዋቀበጥያውምየደ
    @ኢክሩየወሎዋቀበጥያውምየደ 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አሪፈ ፊልም ነው

  • @rabiar9424
    @rabiar9424 8 ปีที่แล้ว +13

    ኸረ በናታችሁ ስታምሩ♥♥♥

  • @rimweldu8815
    @rimweldu8815 2 ปีที่แล้ว +1

    መግለጽ ኣይ አልችልም በጥም ነው ደስ የምል ዎውው ❤️❤️😍

  • @Win_Tube1
    @Win_Tube1 2 ปีที่แล้ว

    ማመን ይከብዳል ባባዬ Rip😭😭

  • @boman2061
    @boman2061 3 ปีที่แล้ว +2

    2021 kene ga yayye

  • @ziniyaziniyan7043
    @ziniyaziniyan7043 7 ปีที่แล้ว +2

    ሌቦቼየ ደስ ትላላቹ ዋውው ብያለሁ ሀሉም የምታደርጉት ነገር ጣፋጭ ነው

  • @hhhh5971
    @hhhh5971 6 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ፊልም lekamipas ተማሮች ጀባ በሉልይ የኔ ወንድም እኮ ሚድስን እየተማረ በሴት ህወትው ሊበላሽ ነበር እግዚያብሔር ይመስገን ግን አሁን ስራ ላይ ነኝ

  • @khloeschwartz3795
    @khloeschwartz3795 3 ปีที่แล้ว +1

    6:03 I'll put a tear drop in ther ocean. When you find it is when I'll stop loving you.

  • @nahomemebet4053
    @nahomemebet4053 3 ปีที่แล้ว +1

    Wuyiii betam emwedew film new mn yaregal film dro kere😭

  • @pscoanteneh1
    @pscoanteneh1 ปีที่แล้ว +1

    ባባዬ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yalmaautopia7409
    @yalmaautopia7409 7 ปีที่แล้ว +3

    አታቆላምጠኝ ክክክክክ ማንም ይሁንምንም ያትድራማ አተያልህበት ደስይለኛል በጣም።አደንቀሀለሁ

  • @itech6939
    @itech6939 6 ปีที่แล้ว +3

    አንበሳን ለመያዝ ፍየል ይላካል
    ትላለች አያቴ ደስ ይላል ስውዳቹ እኮ

  • @FuadeGd
    @FuadeGd 5 หลายเดือนก่อน

    ሶስቱም በጠም ምርጥ አርቲስቶችናቻው

  • @የማርያምልጅ-ቀ1ዐ
    @የማርያምልጅ-ቀ1ዐ 8 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውውውውው በጣም ያምራል

  • @Ezza572
    @Ezza572 2 ปีที่แล้ว

    ደጋግሜ ልያቹ አለች አያቴ የራሳ ጉዳይ አለ😂😂😂🥰❤️

  • @nebiljemal7570
    @nebiljemal7570 3 ปีที่แล้ว +2

    Me still seeing it 😌

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 4 ปีที่แล้ว

    ሦስታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ ባባየ ደግሞ ስወድክ በጣምነው

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 2 ปีที่แล้ว +3

    ባባ በረፈ በ 4ኛ ቀኑ ነዉ ድጋሜ ያየሁት ባባ😭😭😭😭😭😭😭

  • @Mamei-o7x
    @Mamei-o7x 12 วันที่ผ่านมา

    እንደኔ 2025 ላይ የሚያይ😊

  • @amanuelwondeson4808
    @amanuelwondeson4808 ปีที่แล้ว

    Baba great artist we love u😢 n miss u

  • @ኢትየኦርቶዶክስልጅ
    @ኢትየኦርቶዶክስልጅ 6 ปีที่แล้ว

    ሶስት ወፎች👄👄👄👄👄👄💋💋💋💋💔💚💞💞😍💝💝💚💞💔💚💝💔💞😍💋💋👄😇😎👍👌👈እናመሠግናለን ሁላችን እወዳቸዋለሁ

  • @Tirhasbt
    @Tirhasbt 9 ปีที่แล้ว +3

    wowwww betam des yemil film new keep it guys 💖💖✌

  • @mikaelmulatu2742
    @mikaelmulatu2742 3 ปีที่แล้ว

    eyob do you remember this movie we have seen this when we was grade 9. greatest movie of all time.

  • @toyba1599
    @toyba1599 2 ปีที่แล้ว

    ባየው ብውል የማልሰለቸው ፊልም 😘😘😘

  • @HFTube-fc3ew
    @HFTube-fc3ew 2 ปีที่แล้ว +1

    Eskii manew 2022 yemiyayew kene gar search aderege new wela mayew

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ 6 ปีที่แล้ว +2

    ሶስትም ምርጦች ጓዶች በጣም ምርጥ ኮሜዲ ናቸው ምርጥ አክተረስ ናችሁ ይመቻችሁ።

  • @eman8597
    @eman8597 8 ปีที่แล้ว +2

    አቦ ድልት ይበላችሁ 3ታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 ปีที่แล้ว

    Koyet Yelu filmochin degime yemisalemachew lezachew zemen teshagari silehonu new❤🇨🇬

  • @maya_mamomamo3780
    @maya_mamomamo3780 9 ปีที่แล้ว +7

    ዋው ታማኝ ጓድ ደስ ይላል!

  • @ettabez4916
    @ettabez4916 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ፊልም ነው ቀጥሉበት ዋውውው

  • @rihanahusein2528
    @rihanahusein2528 9 ปีที่แล้ว +6

    woow I like it

  • @ኑበብርሀኑተመላለሱ
    @ኑበብርሀኑተመላለሱ 2 ปีที่แล้ว

    ህመሜ😭😭😭እንዴት ልቻል ባባዬ♥️😭😭😭

  • @የሮዛሸጋእናት
    @የሮዛሸጋእናት 3 ปีที่แล้ว

    ሶስት ዉንዴች የሴት ልበስ ልበሰዉ ከቤት ሰዉጡ በሳቅ ምትኩኝኝኝኝኝኝ ቀጭን ተዋናይ በጣም ደስ ያለኝል ክክክክ😃😃😃😃😍😍😍😍