ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሁሌም ጋብዘው ይህን ምርጥ ሰው
Guest speaker is very articulate detail oriented and great political analyst keep up thank you!!!
በአለም ላይ የህዝብ ስቃይ የሚያስደስተው መሪ ቢኖር አንደኛ አብይ አህመድ ነው::
የተከፋፈለ ህዝብ ህዝባዊ ተቁዋሞ አቅም የለውም!ፋኖንም እንደዚሁ! አንድነት ብርቱ ክንድ ነው! አንድ ሁኑ!
Fano 💚💛❤️💪💪💪
ምርጥ አገላለፅ
ከፋኖ ጋር ወደ ፊት💪💪💪🙏
ፈሪ ሕዝብ ነፃ መውጣት አይችልም ያውም ጥቂቶች ብቻ አብረው የቆሙት መሪ
👍👍👍👍👍👍👍 በትክክል ይገልፀዋል። ህዝቡ የፍርሐት ቆፈን ቆልፎታል የሚፈታውን እንጃ 🙏🙏🙏🙏🙏
እግር ጭንቅላት አይሆንም የተባለው ለፈይሳ ነበር።
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ትክክል
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ሽንፈት ነው!!!
ተስፋችን ፋኖ ብቻ ነው
ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ ያማራን ህዝብ በከሃዲዎች ከሚተኮስበት ጥይት አድነዉ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን
የአምሐራ ሕዝብ የአርበኝነት እንጅ የባርነት ታሪክ የለውም!!!
እንቅልፍ የለሹ ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️
እንኳን ለነዳጅ ጭማሬ ይቅርና ቤቱ እላዩ ላይ ፈርሶ፣ ኑሮ ጣራ ነክቶ፣ሰርቶ መብላት የማይቻልበት ደረጃ ደርሶ ምንም አይነት ተቃውሞ ማሰማት አልፈለገም !! ነዳጅ ምግብ አይደለም !! ተስፋችን ፋኖና ፋኖ ብቻ ስለሆነ ድጋፋችንን እንቀጥል !!!!
ልክ ነህ ግን ተቃውሞ ለማሰማት አንድ አውራ መሪ ከህዝቡም መሃል የየጣ ያስፈልገዋልአንድ ሰፈር ቢነሳ ሌላው ፈርቶ ዝም ይላልከመፍረዳችን በፊት እንዴትና እንደምን ይነሳ ነው?አዎ ብዙ አመፅ የሚያስነሳ ሺህ ምክንያት አለ
ተባረኩ ለወገን ደራሽ ወገን ነው
ሰላም ወገኖች
ድርጅት አስፈላጊ ነው። ይህንን ክፍተት ይሞላል ብለን ያሰብነው ፋኖ በዚህ ረገድ ህዝቡን ለማስተባበር የሚያስችል የፓለቲካ ስራ እየሰራ አይደለም። ፋኖ ከኢሕአፓ እና ከእናት ፓርቲ ጋር የፓለቲካ ስራ የሚሰራበት መንገድ መፈጠር አለበት።
🎉🎉🎉
ስጋ ብቻ ሳይሆን ሽሮ ብርቅ የሚሆንበት ግዜ በቅርቡ ይመጣል። ከዚያም በረሀብ መሞት ይመጣል። የኢትየያ ህዝብ ደንዝዟል። ቶሎ ቢነቃ ይሻለዋል።
ኧረ. እንደው. እግዚያብሔር. በዘረጋት. ምድር. መኖር. ከለከሉን. ምን. ጉዶች. ናቸው
በጣም በጣም
ብልፅግና ብልግና በሚለው ተተክቷል
ሰላማችን ጤናችን ያሳጣነን የዲያብሎስ ብልፅግና በአንድ ድምፅ የጨው ዘር ያድርግልን
ተንጃጃዪ አንቺም እየተራገምሽ እነሱም የልባቸውን እየሰሩ ይቀጥላሉ
አንች/ አንተስ
"የጊዮርጊስን መገበሪያ የበላ ያስለፈልፈዋል " ሌሊሴን በዝህጉዳይ ላይ አስተያየትና ሀሳብ መስጠት አይጠበቅበትም ነበር እኔም አለሁበት ለማለት ካልሆነ በስተቀር በለፈለፉ ይጠፉ ጎበዝ እግር ጭንቅላት አይኾንም አትፍረዱበት ቀን የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል
ያሣዝናል
ወንድም መሳይ እባክህ ክቻልክ ዋሽንግተን ላይ በሚደርገዉ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በእስር ቤት ያሉ የፖለቲካ እስረኞች በተለይ በጠና ታመዉ ሞት አፋፍ ላይ ላሉት ወገኖቻችን ቢቻል ካገር ዉጭ ወጥተዉ የሚታከሙበት መንገድ የዓለም ሕዝብ ተፅእኖ እንዲያደርግ ድምፃችንን እናሰማ እባክህ፣ እባክህ፣ እባክህ፣ እኔ እንደግለሰብ አቅሙም ችሎታዉም የለኝም፣፣
የኢትዩዸያ ህዝብ ሆይ አገሪቱ የአብይና ግብራሃበሮቹ የግል ኩባንያ ሆናለች ሰለዚህ ተነሰና መብት አሰከበር‼️‼️
አውነት ነው ተጨንቀናል ፋታ አተናል
አንጀት አርስ ውይይት ሆኖ አግኝቸዋለሁ። መሳይ & ዘሪሁን ይመቻችሁ።
የምድሪቱ መርገምና ካንሰር ማለት አብይ አህመድ ነው::
በትክክል ተመልሷል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
የኢትዮጵያ ህዝብ ተሰልቧል እንደ በዓል ቅርጫ ስጋ ከፋፍለውታል አናቱ ላይ ተቀምጠው አየተፀዳዱበት ነው እንዴት አረጎ ተቃውሞ እንደሚወጣ ግራ ገበቶታል ብሔርተኝነት እስካልጠፋ ድረስ ምን ማድረግ እንደምንችል አናውቅም
ድሮም ከገጠር የመጣ እረኛ ወቅቱን የጠበቀ ምን ሊናገር ይችላል??? ከአንድ አካባቢ የመጡ ደንቆሮዎች አገሪቷን ገደሏት።
እንኳን ነዳጅ ጨምሮ ሀገሩ መፍረሷ ቢነገረው ወደ ቤቱ ነው የሚሮጠው
ሰላማችን ጤናችን ያሳጣነን የዲያብሎስ ብልፅግና በአንድ ድምፅ የጨው ዘር ያድርግልን በፀሎትም በጉልበታችንም
አንተ የምን የጨው ዘር ነው የምታወራው በሀሳብ ተሟገት እንጂ🙄🙄🙄🙄
IMF ይህንን የእጅ ጥምዘዛ ለምን እንደሚያደርግ ለምን አይጠይቅም?
Well come anchor berged, bertalen mesayachen
Fanooo pawer ❤❤❤❤
መያዣ መጨበጫ የሌለው ድብልቅልቅ ያለ ኑሮ ውስጥ ነው ያለነው እግዝአብሔር ብቻ ይድረስልን።
የቁልቁለት እድገት ከመኪና ወደፈረስ ከፈረስ ወደ አህያ😅ገና እንበለፅጋለን😅ወደታች።
ይሄን ቀፋፊ ሰውዬ አታሳየን አታሰማን እባክህ መሳይ 😢
በእውነት የኢትዮጵያ ሕዝብ ደንቆሮ ነው ኬንያ እና ዩጋንዳ የሳንቲም ጭማሪ ነው ሰላማዊ ሰልፍ እማስወጣቸው
የአብይ ብልፅግና ብልግና ስለ ሆነ።የኢትዮጵያን ህዝብ ፈጣሪ ያስበው።
ያ ሁሉ ህዝብ ታርዶም በቅጡ አተነሳም። ነፃ አውጪ ፈላጊ ራስ ወዳድ ትውልድ።
ከሀብት በስተጀርባ ድብቅ ወንጀል አለ!
የዚህን ሰውዬ ድምፅ መስማት ይረብሸኛል
Mesay Ethiopian hero
ዝምታው የኢትይጵያን የመከፋፈል ውጤት ነው ገና ምን ተይዞ
Tnx mesaye ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
መሳይ ጀግናችን በርታልን ትኩረት ለወሎ ቡግና ሕዝብ እና ለአፋር ሕዝብ የምትችሉ አግዟቸው ችግር ላይ ናቸው ድል ለተገፋው ወገኔ አማራዬ
የአዲስ አበባ ህዝብ ሸና አሁንስ ኢሽ !
አዲስ አበባ ውስጥ ሰው አለንዴ? ወቼው ጉድ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እኔ አልገባኝም በእውነት እንደዚህ እየተጨማለቁብን የነሱን እከክ ማራገፊያ የቆሻሻ ገንዳ ሆነን ቀረን ቱቱቱቱቱ ሲሸት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እውነትህን ነው ዘሪሁን በደንብ ገልጾታል
እኔ ፈይሳ ሌሊሳን እራሱን ገዝቸ መጋለብ እፈልጋለሁ ፣ ከሱ የተሻለ ፈረስ የለም
የማይቀርበት አምባገነኑ መሪ የሚጋለጥበት ቀን።
የነዳጅ ጭማሪው በፋኖ ትግል ላይ የሚፈጥረው ተፅእኖ ምን እንደሆነ ከፓለቲኮ ኢኮኖሚ አንፃር ልናየው ይገባል።ያለ ምክንያት ይህ ጭማሪ አልመጣም
ፈይሳ ሌሊሳ እጁን ያጣመረ ግዜ ለኢትዮጲያ ህዝብ መስሎኝ ለካስ ለራሱ ሆድ ነው ይሄ አሳፋሪ
The rest of the Ethiopians better unite and save themselves; Fano may not be coming.
Selam messay fanoo king❤❤❤
መሳይ አንበሳችን የጥቃት ማርከሻ!!!!!
አይ መሳይ ምኞትህ ደስ ይላል ነዳጅ እኮ 9ብር ፣10 ብር ወዘተ እያለ መጨመር በደምብ ለምዷል አሁንም 10 ብር ነው የጨመረው መቶ ብር ስላለፈ ካልሆነ ምንም አዲስ ነገር የለውም ሕዝቡም እያጉረመረመ ይቀጥላል። የእግዚአብሔርን ቀን ብቻ ነው የምንጠብቀው
Yezi ebidet source dr mihiret debebe meselegn
የኢትዮጵያን ህዝብ አታውቁትም ማለት ነው ከቅርብ ጊዜ በኋላ ያለው ትውልት የፍሪያቱ የተነሳ ታግሎ መብቱን ከማስጠበቅ ይልቅ በራሀብ መሞትን ይመርጣል።
Please Like, Share, Subscribe and support Anchor Media through Super sticker, Chat and thanks. With a few monthly payments you can be a member of Anchor's family, thanks 🙏👍
እራሱ ህዝቡ ይሰበር ይሆናል እንጂ ደጋግሜ እንዳልኩት መቸም አይነሳም
ጋዜጠኛ መሳይ መኩነንን የኢትዬጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ በርታ
እኛ ራስ ወዳድ ነን ሌላው ታግሎ እና ሞቶ ነፃ መውጣት የምንፈልግ ስለሆነ ገና ምንተነካና
ዘሪሁን በሰምንት ብያንስ ሁለቴ በትንታኔ ቢቀርብ ጥሩ ነወ!!
ኢትዮጵያ ውስጥ የተቃወሞ ድምፅ 🤣🤣🤣🤣🤣 ሲያምረን ይቀራል ህጻኑ በሠፊው ህዝብ ላይ አስደግሞበታልኮ የማይንቀሳቀስ ቁስ አካል ማለት ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ 🙏🙏🙏🙏🤣🤣🤣🤣🤣🤣 መሳይ ወንድሜ ልፋ ብሎህ ነው ወገኔ ይሄ ነው እውነቱ። ያደነዘዘን ያደነገዘን ድግምት ወደ እንጦሮጦስ ይዞን እየገሰገሰ ነው እኛም በደረቁ እየገለፈጥን ነው ወገን! አይገርምም!?!?!?!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ለማንኛውም እናንተ እንኳን በደህና መጣችሁ ይጠቅማል የምትሉትን ወሬ እስኪ እንካችሁ በሉን እኛ እንኳን መስሚያ የለንም😂😂😂😂😂
ወያኔም በድግምት ጠፍራ ይዛነበር እዳይቃወም።ልክነህ አሁንም ታስሯል ግን ግን ግን .......
መኪና በፈረስ ለውጥ እፈልጋለሁ ፈረሱ ልጓም እና ኮረቻ ቢኖረው ደስ ይለኛል እናተ ነዳጁን ሙሉና መኪናውን ተጠቀሙበት እኔ በፈረሱ ልከራተትበት ።
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ኢትዩጵያውያን መቼም አያምፁም መብታቸውንም አይጠይቁም ምክንያቱም መትና መከራን አእምሯችን ተለማምዶታል። አእምሯችን ደንዝዟል
የኢትዮጵያ ህዝብ የማይችለው የለም
❤❤❤❤❤
መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የቱ ምዕራፍ ላይ ነበር ... አቤቱ የሆነብንን ተመልከት ተብሎ የተፃፈው?😢
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂 አብይ እኮ እናቱ የመረቀችዉ ቀዉስ ነዉ።
እዝቡ በጣም ተከፋፍሏል ተቃውሞ አይታስብም
አህያ እንኳን ሸክም ሲከብዳት አልሔድም ብላ ትተኛለች🙄የኢትዮጵያ ህዝብ ከዚህ በላይ ምን እሰኪመጣ ትጠብቃለህ?
የኢ/ያ ህዝብ ላይነሳ እስከ ወዲያኛው ተኝታል
ጠብቅ የአይጥ ጉርጓድ እንኳ አታገኙም
@@gezahegnsufa1678 ከተነሳ ግን ማንም እንደማይመልሰው አትርሳ
የአምሐራ ሕዝብ ብሔርተኝነትን ባለማዳበሩ ለጠላት ጣልቃ ገቦች ተመችቷቸዋል
We People in Ethiopia have enough of these Government. It dangerous to protest.
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊
ምንም አያስነሳም ነዳጅ ጨምሮ አይደለም ቤቱ በአናቱ ሲናድበት ወንዱ በጭብጨባ ሴቱ በእልልታ ነው ደጉ ግራጫው መንግስታችን ብሎ ተቀብሏል
ህዝቡ አይነሳም ጭቆና ተስማምቶት ተኝቶአል
ከፈይሳ በላይ የአንድ ዶንቆሮ በአጋጣም በአብይ ካድሬነት ባለመኪና የሆነን ዶንቆሮ የተናገረውን ዜና አድርጎ የሚዘግበው ነው የናደደኝ
እሱ ማለት እኮ ከእውቀት ነጻ የሆነ ሰው ነው ሲያወራ ላጩ የሚያመልጠው እኮ ነው
የሌሊሳ ልጅ እግር ጭንቅላት አይሆንም መሮጥ እና አስቦ መናገር የተለያዮ መሆናቸውን እየመሰከረ ነው
ልክ ነው ይሄን ቅል ራስ ድንጋይ ፈጣሪ እግሩን ይስበረው አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🤣🤣🤣🤣
ሌላ በቀለ ገለባ ፈይሳ መጣ ምን ይደረግ ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ!!!!!!
''ዓብይ ማለት''(የቤት ቀጋ የውጭ አልጋ ማለት ነው!)የቤት አይጥ!!!
Mesay blessed ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዓይኑን በአቼቶ ጭውውው አድርጎ ያጠበ ጋጠወጥ ወንበዴ ጭራቅ ኸረ ምኑን ጣለብን?"ኮሽታ የለም" ምንትሥ ይለናል
❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉
ሌሊሳ ፈይሳ በርከት ያለ ፈረስ በማቅረብ የትራንስፖርት ችግሩን ለመቅረፍ ቃል ገብቷል አልሰማህም
ሕዝብ ከፊሉ የሐገሪቱ ሕዝብ ተንበርክኮ መኖርን መርጡዋል ፣ቆሞ መታገልን ህፍረት አድርጎ።ድል ለሕዝብ ልጅ ፋኖ!!!!!!ሞት ለብልጽግና ርዝራዦች ።
የጃንሆይ መውረይ በነዳጅ ላይ አስር ሣንቲም በመጨመራቸው ነበር ።ብዙ እሩቅ ሳንሄድ የራሳችን ታሪክ ይህንን ያስተምረናል ።
በየትኛውም ጊዜ "ብልፅግና" በአማርኛ ወይም "Prosperty" የሚባለውን ቃላት ከእንግሊዝኛ ዲክሽነሪ ውስጥ መውጣት ወይም በተሻሻለ ሌላ ቃል መተካት አለበት።😂😂😂😂😂
በፍፁም አይቀሰቅስም አትስጋ ጉዳዩ 1 ለ 5 አይደለም።
የብልጽግና መንግስት ከገባበት የህልም አለም ፣ኘሌን፣ ወርዶ ወደ ገሐዱ አለም እውነታ ካልተመለሰ ከባድ ዋጋ ይከፍላል ትዕቢት እና ማን አለብኝነት ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል መውጫው እንደ መግቢያው ቀላል አይደለም
መሳይ ግልጽ ነዉ ትገደላለህ እትዮጵያ ላይ እስካሁን ያልተሞከር የለም አንድ እና አንድ እርስ በርስ ቢሆንም መግጠም ብቻ ነዉ ❤
ኧረ መስዬ አይቀሰቀስም። ህዝቡ ሱሪውን ካጣ ቆየ እኮ። በተለይ ወጣቱ ጫት፣ ድራፍትና ኳስ ላይ ተወሽቆ ነው የሚውለው።
የሴራ ፖለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም!!!!!
ህዝቡ ምን ያድርግ! መሪ የለዉም። ህዝብ መሪ ይፈልጋል፣ችግሩ መሪ አምጡ፣ለምሳሌ ጃዋር መጥቷል፣ለሎችም መነሳት አለባቸዉ።
ከጅዋር ጋር ገደል ግባ የአውሬ ዘር
@ የአዉሬ ዘር የሚባል የለም ሁላችንም የፈጣር እጅ ስራዎች ነን። አንተ ደብተራ፣ደጋሚ፣መተታም። በደገረምት እና በሟርት በሀይማኖት ሽፋን የምደረግ፣የመሬት፣የባህል፣ቋንቋ፣ተስፋፍነት አሁን ቀሬ። ከዚህ በኃላ እዚያዉ ባህበት ያን ደይጋይ መሬትን እየታገልክ ትኖራለህ፣አንድ ኢንች መሬት የምሰጥህ የኦሮሞ ወጣት የለም። ደግሞ ጃዋር በቅ ነዉ እኛን ነፃ ለማዉጣት።
ለሊሳ የእግረ እጁ የአእምሮ ደሀ ነው ከነ አይሌ ጋረ እዳታነጳጵሩት
ሁሌም ጋብዘው ይህን ምርጥ ሰው
Guest speaker is very articulate detail oriented and great political analyst keep up thank you!!!
በአለም ላይ የህዝብ ስቃይ የሚያስደስተው መሪ ቢኖር አንደኛ አብይ አህመድ ነው::
የተከፋፈለ ህዝብ ህዝባዊ ተቁዋሞ አቅም የለውም!ፋኖንም እንደዚሁ! አንድነት ብርቱ ክንድ ነው! አንድ ሁኑ!
Fano 💚💛❤️💪💪💪
ምርጥ አገላለፅ
ከፋኖ ጋር ወደ ፊት💪💪💪🙏
ፈሪ ሕዝብ ነፃ መውጣት አይችልም ያውም ጥቂቶች ብቻ አብረው የቆሙት መሪ
👍👍👍👍👍👍👍 በትክክል ይገልፀዋል። ህዝቡ የፍርሐት ቆፈን ቆልፎታል የሚፈታውን እንጃ 🙏🙏🙏🙏🙏
እግር ጭንቅላት አይሆንም የተባለው ለፈይሳ ነበር።
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ትክክል
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ሽንፈት ነው!!!
ተስፋችን ፋኖ ብቻ ነው
ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ ያማራን ህዝብ በከሃዲዎች ከሚተኮስበት ጥይት አድነዉ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን
የአምሐራ ሕዝብ የአርበኝነት እንጅ የባርነት ታሪክ የለውም!!!
እንቅልፍ የለሹ ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️
እንኳን ለነዳጅ ጭማሬ ይቅርና ቤቱ እላዩ ላይ ፈርሶ፣ ኑሮ ጣራ ነክቶ፣ሰርቶ መብላት የማይቻልበት ደረጃ ደርሶ ምንም አይነት ተቃውሞ ማሰማት አልፈለገም !! ነዳጅ ምግብ አይደለም !! ተስፋችን ፋኖና ፋኖ ብቻ ስለሆነ ድጋፋችንን እንቀጥል !!!!
ልክ ነህ ግን ተቃውሞ ለማሰማት አንድ አውራ መሪ ከህዝቡም መሃል የየጣ ያስፈልገዋል
አንድ ሰፈር ቢነሳ ሌላው ፈርቶ ዝም ይላል
ከመፍረዳችን በፊት እንዴትና እንደምን ይነሳ ነው?አዎ ብዙ አመፅ የሚያስነሳ ሺህ ምክንያት አለ
ተባረኩ ለወገን ደራሽ ወገን ነው
ሰላም ወገኖች
ድርጅት አስፈላጊ ነው። ይህንን ክፍተት ይሞላል ብለን ያሰብነው ፋኖ በዚህ ረገድ ህዝቡን ለማስተባበር የሚያስችል የፓለቲካ ስራ እየሰራ አይደለም። ፋኖ ከኢሕአፓ እና ከእናት ፓርቲ ጋር የፓለቲካ ስራ የሚሰራበት መንገድ መፈጠር አለበት።
🎉🎉🎉
ስጋ ብቻ ሳይሆን ሽሮ ብርቅ የሚሆንበት ግዜ በቅርቡ ይመጣል። ከዚያም በረሀብ መሞት ይመጣል። የኢትየያ ህዝብ ደንዝዟል። ቶሎ ቢነቃ ይሻለዋል።
ኧረ. እንደው. እግዚያብሔር. በዘረጋት. ምድር. መኖር. ከለከሉን. ምን. ጉዶች. ናቸው
በጣም በጣም
ብልፅግና ብልግና በሚለው ተተክቷል
ሰላማችን ጤናችን ያሳጣነን የዲያብሎስ ብልፅግና በአንድ ድምፅ
የጨው ዘር ያድርግልን
ተንጃጃዪ አንቺም እየተራገምሽ እነሱም የልባቸውን እየሰሩ ይቀጥላሉ
አንች/ አንተስ
"የጊዮርጊስን መገበሪያ የበላ ያስለፈልፈዋል " ሌሊሴን በዝህጉዳይ ላይ አስተያየትና ሀሳብ መስጠት አይጠበቅበትም ነበር እኔም አለሁበት ለማለት ካልሆነ በስተቀር በለፈለፉ ይጠፉ ጎበዝ እግር ጭንቅላት አይኾንም አትፍረዱበት ቀን የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል
ያሣዝናል
ወንድም መሳይ እባክህ ክቻልክ ዋሽንግተን ላይ በሚደርገዉ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በእስር ቤት ያሉ የፖለቲካ እስረኞች በተለይ በጠና ታመዉ ሞት አፋፍ ላይ ላሉት ወገኖቻችን ቢቻል ካገር ዉጭ ወጥተዉ የሚታከሙበት መንገድ የዓለም ሕዝብ ተፅእኖ እንዲያደርግ ድምፃችንን እናሰማ እባክህ፣ እባክህ፣ እባክህ፣ እኔ እንደግለሰብ አቅሙም ችሎታዉም የለኝም፣፣
የኢትዩዸያ ህዝብ ሆይ አገሪቱ የአብይና ግብራሃበሮቹ የግል ኩባንያ ሆናለች ሰለዚህ ተነሰና መብት አሰከበር‼️‼️
አውነት ነው ተጨንቀናል ፋታ አተናል
አንጀት አርስ ውይይት ሆኖ አግኝቸዋለሁ። መሳይ & ዘሪሁን ይመቻችሁ።
የምድሪቱ መርገምና ካንሰር ማለት አብይ አህመድ ነው::
በትክክል ተመልሷል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
የኢትዮጵያ ህዝብ ተሰልቧል እንደ በዓል ቅርጫ ስጋ ከፋፍለውታል አናቱ ላይ ተቀምጠው አየተፀዳዱበት ነው እንዴት አረጎ ተቃውሞ እንደሚወጣ ግራ ገበቶታል ብሔርተኝነት እስካልጠፋ ድረስ ምን ማድረግ እንደምንችል አናውቅም
ድሮም ከገጠር የመጣ እረኛ ወቅቱን የጠበቀ ምን ሊናገር ይችላል??? ከአንድ አካባቢ የመጡ ደንቆሮዎች አገሪቷን ገደሏት።
እንኳን ነዳጅ ጨምሮ ሀገሩ መፍረሷ ቢነገረው ወደ ቤቱ ነው የሚሮጠው
ሰላማችን ጤናችን ያሳጣነን የዲያብሎስ ብልፅግና በአንድ ድምፅ
የጨው ዘር ያድርግልን በፀሎትም በጉልበታችንም
አንተ የምን የጨው ዘር ነው የምታወራው በሀሳብ ተሟገት እንጂ🙄🙄🙄🙄
IMF ይህንን የእጅ ጥምዘዛ ለምን እንደሚያደርግ ለምን አይጠይቅም?
Well come anchor berged, bertalen mesayachen
Fanooo pawer ❤❤❤❤
መያዣ መጨበጫ የሌለው ድብልቅልቅ ያለ ኑሮ ውስጥ ነው ያለነው እግዝአብሔር ብቻ ይድረስልን።
የቁልቁለት እድገት ከመኪና ወደፈረስ ከፈረስ ወደ አህያ😅ገና እንበለፅጋለን😅ወደታች።
ይሄን ቀፋፊ ሰውዬ አታሳየን አታሰማን እባክህ መሳይ 😢
በእውነት የኢትዮጵያ ሕዝብ ደንቆሮ ነው ኬንያ እና ዩጋንዳ የሳንቲም ጭማሪ ነው ሰላማዊ ሰልፍ እማስወጣቸው
የአብይ ብልፅግና ብልግና ስለ ሆነ።የኢትዮጵያን ህዝብ ፈጣሪ ያስበው።
ያ ሁሉ ህዝብ ታርዶም በቅጡ አተነሳም። ነፃ አውጪ ፈላጊ ራስ ወዳድ ትውልድ።
ከሀብት በስተጀርባ ድብቅ ወንጀል አለ!
የዚህን ሰውዬ ድምፅ መስማት ይረብሸኛል
Mesay Ethiopian hero
ዝምታው የኢትይጵያን የመከፋፈል ውጤት ነው ገና ምን ተይዞ
Tnx mesaye ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
መሳይ ጀግናችን በርታልን ትኩረት ለወሎ ቡግና ሕዝብ እና ለአፋር ሕዝብ የምትችሉ አግዟቸው ችግር ላይ ናቸው ድል ለተገፋው ወገኔ አማራዬ
የአዲስ አበባ ህዝብ ሸና አሁንስ ኢሽ !
አዲስ አበባ ውስጥ ሰው አለንዴ? ወቼው ጉድ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እኔ አልገባኝም በእውነት እንደዚህ እየተጨማለቁብን የነሱን እከክ ማራገፊያ የቆሻሻ ገንዳ ሆነን ቀረን ቱቱቱቱቱ ሲሸት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እውነትህን ነው ዘሪሁን በደንብ ገልጾታል
እኔ ፈይሳ ሌሊሳን እራሱን ገዝቸ መጋለብ እፈልጋለሁ ፣ ከሱ የተሻለ ፈረስ የለም
የማይቀርበት አምባገነኑ መሪ የሚጋለጥበት ቀን።
የነዳጅ ጭማሪው በፋኖ ትግል ላይ የሚፈጥረው ተፅእኖ ምን እንደሆነ ከፓለቲኮ ኢኮኖሚ አንፃር ልናየው ይገባል።ያለ ምክንያት ይህ ጭማሪ አልመጣም
ፈይሳ ሌሊሳ እጁን ያጣመረ ግዜ ለኢትዮጲያ ህዝብ መስሎኝ ለካስ ለራሱ ሆድ ነው ይሄ አሳፋሪ
The rest of the Ethiopians better unite and save themselves; Fano may not be coming.
Selam messay fanoo king❤❤❤
መሳይ አንበሳችን የጥቃት ማርከሻ!!!!!
አይ መሳይ ምኞትህ ደስ ይላል ነዳጅ እኮ 9ብር ፣10 ብር ወዘተ እያለ መጨመር በደምብ ለምዷል አሁንም 10 ብር ነው የጨመረው መቶ ብር ስላለፈ ካልሆነ ምንም አዲስ ነገር የለውም ሕዝቡም እያጉረመረመ ይቀጥላል። የእግዚአብሔርን ቀን ብቻ ነው የምንጠብቀው
Yezi ebidet source dr mihiret debebe meselegn
የኢትዮጵያን ህዝብ አታውቁትም ማለት ነው ከቅርብ ጊዜ በኋላ ያለው ትውልት የፍሪያቱ የተነሳ ታግሎ መብቱን ከማስጠበቅ ይልቅ በራሀብ መሞትን ይመርጣል።
Please Like, Share, Subscribe and support Anchor Media through Super sticker, Chat and thanks. With a few monthly payments you can be a member of Anchor's family, thanks 🙏👍
እራሱ ህዝቡ ይሰበር ይሆናል እንጂ ደጋግሜ እንዳልኩት መቸም አይነሳም
ጋዜጠኛ መሳይ መኩነንን የኢትዬጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ በርታ
እኛ ራስ ወዳድ ነን ሌላው ታግሎ እና ሞቶ ነፃ መውጣት የምንፈልግ ስለሆነ ገና ምንተነካና
ዘሪሁን በሰምንት ብያንስ ሁለቴ በትንታኔ ቢቀርብ ጥሩ ነወ!!
ኢትዮጵያ ውስጥ የተቃወሞ ድምፅ 🤣🤣🤣🤣🤣 ሲያምረን ይቀራል ህጻኑ በሠፊው ህዝብ ላይ አስደግሞበታልኮ የማይንቀሳቀስ ቁስ አካል ማለት ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ 🙏🙏🙏🙏🤣🤣🤣🤣🤣🤣 መሳይ ወንድሜ ልፋ ብሎህ ነው ወገኔ ይሄ ነው እውነቱ። ያደነዘዘን ያደነገዘን ድግምት ወደ እንጦሮጦስ ይዞን እየገሰገሰ ነው እኛም በደረቁ እየገለፈጥን ነው ወገን! አይገርምም!?!?!?!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ለማንኛውም እናንተ እንኳን በደህና መጣችሁ ይጠቅማል የምትሉትን ወሬ እስኪ እንካችሁ በሉን እኛ እንኳን መስሚያ የለንም😂😂😂😂😂
ወያኔም በድግምት ጠፍራ ይዛነበር እዳይቃወም።ልክነህ አሁንም ታስሯል ግን ግን ግን .......
መኪና በፈረስ ለውጥ እፈልጋለሁ ፈረሱ ልጓም እና ኮረቻ ቢኖረው ደስ ይለኛል እናተ ነዳጁን ሙሉና መኪናውን ተጠቀሙበት እኔ በፈረሱ ልከራተትበት ።
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ኢትዩጵያውያን መቼም አያምፁም መብታቸውንም አይጠይቁም ምክንያቱም መትና መከራን አእምሯችን ተለማምዶታል። አእምሯችን ደንዝዟል
የኢትዮጵያ ህዝብ የማይችለው የለም
❤❤❤❤❤
መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የቱ ምዕራፍ ላይ ነበር ... አቤቱ የሆነብንን ተመልከት ተብሎ የተፃፈው?😢
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂
አብይ እኮ እናቱ የመረቀችዉ ቀዉስ ነዉ።
እዝቡ በጣም ተከፋፍሏል ተቃውሞ አይታስብም
አህያ እንኳን ሸክም ሲከብዳት አልሔድም ብላ ትተኛለች🙄የኢትዮጵያ ህዝብ ከዚህ በላይ ምን እሰኪመጣ ትጠብቃለህ?
የኢ/ያ ህዝብ ላይነሳ እስከ ወዲያኛው ተኝታል
ጠብቅ የአይጥ ጉርጓድ እንኳ አታገኙም
@@gezahegnsufa1678 ከተነሳ ግን ማንም እንደማይመልሰው አትርሳ
የአምሐራ ሕዝብ ብሔርተኝነትን ባለማዳበሩ ለጠላት ጣልቃ ገቦች ተመችቷቸዋል
We People in Ethiopia have enough of these Government. It dangerous to protest.
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊
ምንም አያስነሳም ነዳጅ ጨምሮ አይደለም ቤቱ በአናቱ ሲናድበት ወንዱ በጭብጨባ ሴቱ በእልልታ ነው ደጉ ግራጫው መንግስታችን ብሎ ተቀብሏል
ህዝቡ አይነሳም ጭቆና ተስማምቶት ተኝቶአል
ከፈይሳ በላይ የአንድ ዶንቆሮ በአጋጣም በአብይ ካድሬነት ባለመኪና የሆነን ዶንቆሮ የተናገረውን ዜና አድርጎ የሚዘግበው ነው የናደደኝ
እሱ ማለት እኮ ከእውቀት ነጻ የሆነ ሰው ነው ሲያወራ ላጩ የሚያመልጠው እኮ ነው
የሌሊሳ ልጅ እግር ጭንቅላት አይሆንም መሮጥ እና አስቦ መናገር የተለያዮ መሆናቸውን እየመሰከረ ነው
ልክ ነው ይሄን ቅል ራስ ድንጋይ ፈጣሪ እግሩን ይስበረው አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🤣🤣🤣🤣
ሌላ በቀለ ገለባ ፈይሳ መጣ ምን ይደረግ ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ!!!!!!
''ዓብይ ማለት''(የቤት ቀጋ የውጭ አልጋ ማለት ነው!)የቤት አይጥ!!!
Mesay blessed ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዓይኑን በአቼቶ ጭውውው አድርጎ ያጠበ ጋጠወጥ ወንበዴ ጭራቅ ኸረ ምኑን ጣለብን?
"ኮሽታ የለም" ምንትሥ ይለናል
❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉
ሌሊሳ ፈይሳ በርከት ያለ ፈረስ በማቅረብ የትራንስፖርት ችግሩን ለመቅረፍ ቃል ገብቷል አልሰማህም
ሕዝብ ከፊሉ የሐገሪቱ ሕዝብ ተንበርክኮ መኖርን መርጡዋል ፣ቆሞ መታገልን ህፍረት አድርጎ።
ድል ለሕዝብ ልጅ ፋኖ!!!!!!
ሞት ለብልጽግና ርዝራዦች ።