ፈሪሀ ክፍል 121

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • ባለሥልጣናቱ ሂሳብ TH-cam: goo.gl/S58HcD
    Medyapım Official TH-cam Channel: goo.gl/ZFpCky
    ውሰድ:
    Vahide Gördüm
    Hazal Kaya
    Metin Çekmez
    Çağatay Ulusoy
    Deniz Uğur
    Melih Selçuk
    Ceyda Ateş
    Yusuf Akgün
    Sedef Şahin
    Gülşah Fırıncıoğlu
    Feyza Civelek

ความคิดเห็น • 914

  • @fafimanche7802
    @fafimanche7802 5 ปีที่แล้ว +507

    ላራን የሚወድ ብቻ እጅ ወደላይ

    • @amonahmakeup2721
      @amonahmakeup2721 5 ปีที่แล้ว

      ላራውስጤናት

    • @ፎዚያ-ገ9ገ
      @ፎዚያ-ገ9ገ 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔ

    • @ፎዚያ-ገ9ገ
      @ፎዚያ-ገ9ገ 4 ปีที่แล้ว +2

      💚💚💚❤❤❤❤🙏🙏😀

    • @aaalshehhi6689
      @aaalshehhi6689 4 ปีที่แล้ว +1

      ውስጤናትአይኔፈዘዘበሷአማረኛ

    • @naseematariq2142
      @naseematariq2142 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ደዉድድድድድ ላራየ እስከ መጨረሻዉ 🙌🙌💖💖💞

  • @እናቴህይወቴነሽለኔ
    @እናቴህይወቴነሽለኔ 3 ปีที่แล้ว +158

    በኢሚርና በፈሪሃ ፍቅር ቀናው ደስ ሲሉ እኮ😘 እንደ ኢሚር አፍቃሪ ባል እንዲሰጠኝ ምኞቴ ነው❤

    • @naseematariq2142
      @naseematariq2142 2 ปีที่แล้ว +5

      አሜን እኔም ምኞቴነዉ❤❤💖💞💔

    • @merajamanuel391
      @merajamanuel391 2 ปีที่แล้ว

      @@naseematariq2142 meraj

    • @tsiyonfekaduareda501
      @tsiyonfekaduareda501 ปีที่แล้ว +1

      Yena mar egrzabeher yeseteshe hulu ke esu new

    • @genetasefa4694
      @genetasefa4694 ปีที่แล้ว +2

      ❤❤❤😊😊Amen(3)

    • @Bzunesh-bi8iy
      @Bzunesh-bi8iy ปีที่แล้ว +1

      አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @makiyamohammed7546
    @makiyamohammed7546 5 ปีที่แล้ว +157

    ወይ ፈሪሀና ኢሚር ስታስቀኑ ደስ ትላላችሁ፡፡

    • @Ffjjg-og2jm
      @Ffjjg-og2jm 3 หลายเดือนก่อน

      ኧረ ኡ ለኛም ተው አይቸግርህም

  • @zainabethopia7773
    @zainabethopia7773 4 ปีที่แล้ว +85

    ግዲግዳው በሚሥማር ላጣብቅሽ እችላለው በጣም ተመቸሽኝ

  • @Bekabo14
    @Bekabo14 4 ปีที่แล้ว +80

    ፈረሀ ስትስቅ በጠም ታምርሌች

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 5 ปีที่แล้ว +73

    ኢሚር ውዴ ፈሪሐ ውዴ ሁሌም ደስተኛ ሁኑ የኔ ማሮች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @اميحيحمدي-ف6ج
    @اميحيحمدي-ف6ج 4 ปีที่แล้ว +70

    ሰሂር እና ጉልፊዳን እና ሃቲስየ ሃቲስ በጣም ታሰቅላቹ😂😂

    • @Amuki-j6e
      @Amuki-j6e 11 หลายเดือนก่อน +1

      Ya ewnat batam naw ya miyasqut

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 5 ปีที่แล้ว +112

    ወይኔ ኮራይ ውዴ የውነት አሳዘከኝ በማታውቀው ነገር ተሰቃየክ አይዞክ ውዴ ኮራይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቲቲነኝቲቲነኝ
    @ቲቲነኝቲቲነኝ 5 ปีที่แล้ว +122

    ስሂር በብር አፍኖ መግደል ነበር

  • @hasankadir1741
    @hasankadir1741 5 ปีที่แล้ว +62

    ክክክክክክክክክክ ላራ ውስጤ ነሽ ካንሱን የጭንቀት መርፌ ማሶጋት አለብን

    • @buze-y7s
      @buze-y7s หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @TojDogo
      @TojDogo 21 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂በትክክል 😂😂

  • @seadanurye3926
    @seadanurye3926 5 ปีที่แล้ว +88

    ሀቲስ በጣም አሳቀችኝ በሚስማር ከግድግዳ ጋ ነው እማጣብቅሽ አለች ምነው ባጣበቅሻት

  • @elsaamare4472
    @elsaamare4472 5 ปีที่แล้ว +95

    ወይኔ. ዛሬስ. በጣም. ደስ. ይላል. ፈሪያና. ኤሚር

  • @retafikerfiker190
    @retafikerfiker190 4 ปีที่แล้ว +20

    ኢሚር ምግብ ሲበላ አፉን ግጥም አርጎ ደስ የሚል አመጋገብ ዉይ የእዉነት ሆኖ በትዳር ብትጣመሩ ደስ ባለን ኖሮ ግን🙅‍♀️

  • @kadegahalreqa2459
    @kadegahalreqa2459 5 ปีที่แล้ว +256

    ኢሚር ፈሪሀን ሁሌም ከልቡላይ ነው የሚያስተኛት ደስ ሲል ታዳ ምን ዋጋለው ድራማ ሆነ

    • @nicenasa6733
      @nicenasa6733 5 ปีที่แล้ว +4

      በጣም ክክክክክ

    • @lakeweshete7929
      @lakeweshete7929 5 ปีที่แล้ว +12

      በፊልም አደለም እውነት ነው እኔ በቀረፃው የተባበርኳቸው

    • @kadegahalreqa2459
      @kadegahalreqa2459 5 ปีที่แล้ว

      @@lakeweshete7929 ምን ማለት ነው ?

    • @selamselam9417
      @selamselam9417 5 ปีที่แล้ว +2

      እንዲ እውነተኛ ባሉ ነው እድለኝ ናት

    • @saarauae7093
      @saarauae7093 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkkk atesi axbqhati

  • @sositereas994
    @sositereas994 5 ปีที่แล้ว +50

    Uuff ኢሜር አረረረ ፍቅራቹ ሊያሳብደኝ ነው ታርቃቹ እንደዚ አብራቹ ስትሆኑ ደስ ስትሉ

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 ปีที่แล้ว +21

    መህመትን በጣም ነዉ የምጠለዉ እዉነት የወድ እሴት😁😁😁

  • @fafimanche7802
    @fafimanche7802 5 ปีที่แล้ว +92

    ሌቫት ትክክል ነህ እንዳተ አስተዋይ ሠው ፈጣሪ ያብዛልን

  • @seadi2937
    @seadi2937 3 ปีที่แล้ว +26

    ኢሚር ፈሪሃን ኢጣገቡ አድርጎ ፍቅር ይዞኛል ይላታል 😅😅😅😜😜

    • @Marna12-t7g
      @Marna12-t7g 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @ghaliahali2620
      @ghaliahali2620 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @noonoo3732
      @noonoo3732 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 ሞትሁ

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @ሰላሜነሽድግልመፅናኘዬመል
    @ሰላሜነሽድግልመፅናኘዬመል 5 ปีที่แล้ว +39

    ኢመር የኔ ጣፋጭ ኦፍፍፍ ስውድክ

  • @Zahra-hn4vv
    @Zahra-hn4vv ปีที่แล้ว +11

    12:37 ወይ ኢሚር እና ፈሪሀ ላይፋቸውን ይቀጫሉ ቤተሰቦቻቸው ግን ሊጋደሉ ነው😁😁 ይመቻችሁ ኢሚር ፈሪሀ🎉🎉🎉❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰❤❤

  • @jdjsjsshsshs3219
    @jdjsjsshsshs3219 5 ปีที่แล้ว +189

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ውዶች ውይ ምህመትና ሰኒም ካንሱ ሲያናድዱ እኔ ጭንቅ ብሎኛል እናቴን አሞብኝ ያለሁት በስደት እስኪ ይማርልሽ በሉኝ ማሮች አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን

    • @abdulmejid3478
      @abdulmejid3478 5 ปีที่แล้ว

      Allah yadnlish

    • @ነፍጠኛዋአማራመኪየወሎልጅ
      @ነፍጠኛዋአማራመኪየወሎልጅ 5 ปีที่แล้ว

      አላህ ይማርልሽ ማር

    • @haleamabbb7547
      @haleamabbb7547 5 ปีที่แล้ว

      አላህ ያሽርልሽ ማማ

    • @MaryamMaryam-cb9ov
      @MaryamMaryam-cb9ov 5 ปีที่แล้ว +2

      ሰላም ማር እንዴት ነሸልኝ እህቴ አይዞሸ እናትሸን እግዚአብሔር ይማርልሸ አትጨነቄ በፀሎትሸ አስባቸው ጨንቀት መፈትሂ የለውም ከቻልሸ ግቢ እና እያቸው ማማዬ እናትሸን እግዚአብሔር እዳሸላቸው በፀሎቴ አስባቸዋለሁ ማርር አይዞን ወደሀኪም ቤት እድሂድም አድረጌ ።በተረፈ ፈጣሪዬ ደስታሸን ያብዛልኝ ውድ የሀገሬ ልጅ አይዞሸማርርር።

    • @hanafikr2576
      @hanafikr2576 5 ปีที่แล้ว

      Fetari ymarachewu ehita

  • @hayatahmed6482
    @hayatahmed6482 4 ปีที่แล้ว +20

    ሊቫንት የኔ ዉድ እዳንተ ያለ ወንድ 100 ቢኖር ደስ ይላል

  • @maryamalmhari5860
    @maryamalmhari5860 5 ปีที่แล้ว +50

    ፈሪአ እና አሚር ውስጤ ናችውህ

  • @Jojo-z7y4b
    @Jojo-z7y4b ปีที่แล้ว +12

    የፈሪሀ አፍቃሪወች ግን ልዩ ናቸው ኢሚር ሊባንት ሲምሩ ያነን ሀሊሊ እኮ ይድፋህ

  • @ከይሪያየሀባቀባጥየሀባቀባ
    @ከይሪያየሀባቀባጥየሀባቀባ 5 ปีที่แล้ว +31

    ጉልፍደን ትክክል ብላለች በገንዘብ ስነ ስርዓት ፍቅርን መግዘት አይችልም

  • @zozoetheobya1853
    @zozoetheobya1853 2 ปีที่แล้ว +24

    ኢሚር ና ፈረሀ ደሰ ስትሉ በጠም ስዋዳቹ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘

  • @Zነኝየፉርቃኖችወዳጅ
    @Zነኝየፉርቃኖችወዳጅ 5 ปีที่แล้ว +99

    ሊቫንት ግን ውዲ ነገር ነህ እርግት ያልክ ወንዳወንዲ👍

  • @futuf8331
    @futuf8331 3 ปีที่แล้ว +26

    ወይ ሀቲሥ በሳቅ ገደለኝ እግርግዳጋ በሚሥማር እማጣብቅሽ አለች 😁😁😁

    • @ekramtsegaye9682
      @ekramtsegaye9682 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @webitwebit7545
      @webitwebit7545 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣

    • @JuuuiHahsje
      @JuuuiHahsje 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hadramohammed8464
    @hadramohammed8464 4 ปีที่แล้ว +23

    ከምር እዚህ ፊልም ከሚሰሩት ውስጥ በጣም የምጠላት ሴት አይሶን የምትባል ሴቴ የማትረባ ደነዝ አላህ ይግላሽ

    • @NahaNaha-ys3bg
      @NahaNaha-ys3bg 4 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zemymensgsha7588
    @zemymensgsha7588 3 ปีที่แล้ว +13

    ፈሪሀናኢሚር💋🌹ሥወዳችሁ።አይለያያችሁ

  • @Jojo-z7y4b
    @Jojo-z7y4b ปีที่แล้ว +9

    ላራ በሳቅ ገደለችኝ ይህንን ግዜ ህደን የጭቀት መርፌ እንስጣት ለካሱ አላለይም አየ ላራ ትከክል ብለሻን🤣🤣🤣

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว +13

    ልሞት ሳይሆን አይቀርም ሀኪም ጥሩአላለችም ካሱ😂😂😂😂😂😂

  • @meazagaltgray9338
    @meazagaltgray9338 2 ปีที่แล้ว +26

    ፈሪሃ &ኤሚር መልካም መዝናናት የካንሱ ደሞ መልካም እብደት 😁

    • @emaneman9609
      @emaneman9609 2 ปีที่แล้ว

      Kanso tasathnalch

    • @saadahassan6427
      @saadahassan6427 9 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

    • @NahaNaha-ys3bg
      @NahaNaha-ys3bg 4 หลายเดือนก่อน

      ኡነትነዉአሚንንንን

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว +14

    አይመህመት የወድአልጫ😂😂😂✊✊

    • @ZssZss-hj3tr
      @ZssZss-hj3tr 3 หลายเดือนก่อน

      አድሣ ይፈይድ😂😂

  • @توبننربتوبننبنب
    @توبننربتوبننبنب 3 ปีที่แล้ว +26

    ዋዉዉዉዉዉዉዉ እሚር ና ፈሪሃ በጣም ስታምሩ ቀጡሉሉ የኔ ማሮች😍❤💖💓❤😍💕💗

  • @looploop7141
    @looploop7141 4 ปีที่แล้ว +21

    ምህመት እስከ ሚስትህ ገደል ግባ፣ የኢሚር ቤተሠቦች ለስማችሁ ነዉ የምትጨነቁት ገደል ግቡ ኢሚርና ፈሪሀ ስወዳችሁ

  • @Jojo-z7y4b
    @Jojo-z7y4b ปีที่แล้ว +11

    ሊባንት ግን ስወድህ የኔ ንጉስ🥰🥰🥰🥰ቃላቶችሁ ሁሉ ሲምሩ ድምፅህ እረጋታህ ይለያን🥰🥰🥰🥰

  • @MaryamMaryam-cb9ov
    @MaryamMaryam-cb9ov 5 ปีที่แล้ว +64

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የፈሪሀ ድራማ ተከታታወች እና የኤሚር አድናቄወች እንዴት ናችሁጤና ስራ እንዴት ነው አይዞችሁ እኔ እግዚአብሔር ይመሥጌን በጣም ሰላም ነኝ ምረጥ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ሰላማችሁን በየአላችሁ በትዝዝዝዝዝትትትትትያድረግልኝ
    ሆይይይይይ የፈሪሀ አባት አይዛሁ ሀሙታምመሆን አያካራም የኢመር አባት ድንጋዬ እራስ አረፈህ ሴትህ እንደልብስ ቀያይሪ ሀይዋንነህ😂😂😂😂😂ካሱዬ የኔምስጌን ሰራችልሸ የእጀራ እናትሸ አረ ካሱ ወይይይይ ሞክሪኢመር ያንች ልሆን ይችላል በህልምሸ ወይም በይታ። ኪኪኪኪ ሀንዴ ቅናታም ነገር 😂😂😂😂

    • @kalkal8468
      @kalkal8468 4 ปีที่แล้ว +2

      አይላራ ካሱን ተፍሺ አልሻት😂😂😂😂

  • @jameela985jameela4
    @jameela985jameela4 5 ปีที่แล้ว +41

    ካሱ ክክክክክክ አበደችው
    ከነ መፈጠርሽም አያውቅሽ እንኲን ማፍቀር ቀርቶ

  • @retafikerfiker190
    @retafikerfiker190 4 ปีที่แล้ว +70

    ጎልፊዳን ሀቲሴና ሰሂር አንድ ላይ ሲሆኑ እራሱን የቻለ ፊልም ነው

  • @ትግራይዓደይማሙቐይ
    @ትግራይዓደይማሙቐይ 4 ปีที่แล้ว +17

    ክክክክክ ላራ ተመቸሽኝ ካንሱን የጭንቀት መርፌ መውጋት ኣለብን ኣለች

  • @blanesiadess1608
    @blanesiadess1608 5 ปีที่แล้ว +62

    ፈሪሀ እና ኢሚር ተመቻችሁኝ ከምር

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 5 ปีที่แล้ว +30

    ወይዘሮ አይሱን አንቺ ባለጌ እናት ነሽ እሺ እናተ ገንዘብ ነው አምልካቹህ ፍቅር ከሌለ ብር ከንተ ነው

  • @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ
    @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ 3 ปีที่แล้ว +11

    ኢሚር እና ፈሪሀ ስወዳችሁ 💋💋💋💋💔💔💔💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💓💓💓💓💗💗💗💗💗💗

  • @Sነኝ-t5l
    @Sነኝ-t5l 4 ปีที่แล้ว +14

    ወይ ሊቫንት ስወድህ ሁኩም ሰው እንዳንተ የሚመክር ባገኘን

  • @ggfdjgf9105
    @ggfdjgf9105 2 ปีที่แล้ว +21

    ኢሚር ና ፈሪሀ የኔ ፍቅሮች ደስ ሲላችሁ ደስ ይለኛን

  • @jameela985jameela4
    @jameela985jameela4 5 ปีที่แล้ว +47

    መህመት ውሻ እንዳተ አይነት ውንድም እንኲን የሌለኝ

  • @ገኒሀበሻዊት
    @ገኒሀበሻዊት 5 ปีที่แล้ว +45

    ዉይይ ሰሂር ምላስሽን ይቁረጠው ያባቴ አምላክ

    • @melkamhlinakemelkamshitoyb3285
      @melkamhlinakemelkamshitoyb3285 5 ปีที่แล้ว

      Kikiki

    • @እማዩቱብ
      @እማዩቱብ 4 ปีที่แล้ว +1

      kkkkkk እኔም በጣም ነው ደሚን እምታፈለዉ

    • @ghaliahali2620
      @ghaliahali2620 7 หลายเดือนก่อน

      Kkk እኔም አልወዳት የሆነች ነገርኛ ነገር ፊልም መሆኑን እያቀኩ መቃጠል 😂😂😂😂

    • @ZebiderEgese-kb5is
      @ZebiderEgese-kb5is 5 หลายเดือนก่อน

      አኳኳኗ እና አስተያየቷ ያስቀኛል ግን ነገር ስራዋ ያናድዳል😂😂😂

  • @nejatnejat4633
    @nejatnejat4633 5 ปีที่แล้ว +61

    ውይ ኢሚር ፈሪሀ ስታምሩ

  • @Zahra-hn4vv
    @Zahra-hn4vv ปีที่แล้ว +12

    ሊቫት አስተዋይ ሰው ነው ስወድህ❤😢

  • @tigisteshetu156
    @tigisteshetu156 5 ปีที่แล้ว +16

    አይሱ አቺ አሮጊት ሰጋጋ የምትናገሪውን አስበሽ ተናገሪ ኡናል አተ ደደብ ሁሉ ነገር በገዘብ የሚገዛ ይመስልካል ቀፋፊወች

  • @ትግራይዓደይማሙቐይ
    @ትግራይዓደይማሙቐይ 4 ปีที่แล้ว +7

    ኣይሱን ስታስጠላ ምን ትመስላለች የሆነች ቆርቆሮ ነገር ናት ኣረማመድዋን ራሱ ስያስጠላ

  • @jhgj7259
    @jhgj7259 2 ปีที่แล้ว +14

    ፈሪሀና እምር የኔማሮች በጣምታ ምርላቹ

  • @semirayealahbariya2087
    @semirayealahbariya2087 4 ปีที่แล้ว +17

    ኢሚርና ፈሪሀ የኔማርሮች ደስ ስትሉአላህ ይገዛችሁ

  • @አልቻልኩምአማየ
    @አልቻልኩምአማየ 4 ปีที่แล้ว +26

    ካንሱ ስታልቅ አኔ በጣም ደስ ይለኛል

  • @oumeradem6879
    @oumeradem6879 3 ปีที่แล้ว +9

    ውይ ደስ ስትሉ አሁንስ ምን አለ እውን ቢሆን ብየ ተመኘሁላችሁ ወላሂ

    • @seadi2937
      @seadi2937 3 ปีที่แล้ว

      እኔም 😅😅

  • @Jojo-z7y4b
    @Jojo-z7y4b ปีที่แล้ว +6

    ኢሚር እና ፈሪሀ እናተ ተዝናኑ ምን አለባች በዛ ሰው ጨልሎን🤣🤣🤣🤣

    • @saadahassan6427
      @saadahassan6427 9 หลายเดือนก่อน

      ሃሃሃ

    • @noonoo3732
      @noonoo3732 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @አደይጎንደሬዋ
    @አደይጎንደሬዋ 3 ปีที่แล้ว +18

    ጉልፊዳን ሰሂር አቴስ ባድ ላይ ሲሆኑ እራሱን የቻለ ትልቅ ፊልም ነው ሲያስቁ 😂😂😂

  • @starsstars7179
    @starsstars7179 4 ปีที่แล้ว +14

    ☝️💯ላራንእወዳታለው💯💯

  • @brhanelove3340
    @brhanelove3340 ปีที่แล้ว +12

    ኢሚር ና ፈረሀ ደሰ ሲሉ እኮ ሰወደቹ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @fufabinttofiqalhamdulilaha9318
    @fufabinttofiqalhamdulilaha9318 4 ปีที่แล้ว +16

    ጉልፊዳን ደስ ትለኛለች

    • @mohand2037
      @mohand2037 3 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣምምምምምምም ታስቀኛለች

    • @alhadika9579
      @alhadika9579 3 ปีที่แล้ว

      እኔም

  • @saronayalew9374
    @saronayalew9374 4 ปีที่แล้ว +8

    አይ ሀብታም የጭንቅላት ድሀ የአእምሮ ድሃ ናችሁ አቤቱ የኢሚር እናት እና አባት ስታስጠሉ በርግጥ ድራማ ነው ግን ልክ ነው በግሃዱ አለም ላይ አለ ትክክለኛ ትምህርት አለው ።

  • @zab544
    @zab544 4 ปีที่แล้ว +40

    ኢሚር ዉድ ፈሪሀ የኔ ማሮች ስታምሩ ስወዳችሁ

  • @habshihabshi3043
    @habshihabshi3043 4 ปีที่แล้ว +11

    ኪኪኪኪ አይ የፈሪሀ አክስት አሳቅሽኝ እግርጊዳው ላይ በሚስማር ላላቅጥሽ እችላለሁ አለችና እርፍ ሰሂር ብታላቅጫትም ማውራቷን የምታቆም አይመስለኝም 😁ያው አላቅጠሽ እያት 😂😂

    • @ሰሰሰሰሰ-ጠ5ጰ
      @ሰሰሰሰሰ-ጠ5ጰ 2 ปีที่แล้ว

      🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 5 ปีที่แล้ว +23

    ሊቨንት እርግት ያልክ ነክ ስወድክ

    • @fhgfggfchgg129
      @fhgfggfchgg129 2 ปีที่แล้ว

      ትክክልየሰወነገርይረዳልሊ ቨንት

  • @hayathhayath1414
    @hayathhayath1414 2 ปีที่แล้ว +13

    ውይ በጣም ያምራሉ ኢሚር እና ፈሪሀ

  • @ffhhvhddr870
    @ffhhvhddr870 5 ปีที่แล้ว +16

    ካሡ ልክ ብለሻል ላች ቢመጡ ባይመጡ ላች ምንም ለዉጥ የለዉም

  • @jameela985jameela4
    @jameela985jameela4 5 ปีที่แล้ว +30

    ግርግዳው ላይ በሚስማር አጣብቅሻለሁ አለች እናስ አቴሴ

  • @የባቦዋገራገር
    @የባቦዋገራገር 3 ปีที่แล้ว +8

    ራሤን በፈሪሀ ቦታ እያደረኩ ተሠቃየሁኮ ጎበዝ አይይይ እኔማ እደ ኤሚር ያለ አፍቃሪ መፈለግ አለብኝ👉🤲🤲

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว

      እኔ የዉነት ኢሚር ሲስማትና ሲያቅፋት እራሴን አስመስየነዉ እማየዉ😭😭😭💔💔👈😂😂😂

    • @JuuuiHahsje
      @JuuuiHahsje 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም እዳችው የኔውድ❤❤❤❤❤

  • @meseretgetiye4098
    @meseretgetiye4098 3 ปีที่แล้ว +8

    ኢሚርየየእውነት ከፈሪሀጋር ስትሆኑበጣምታምራላችሁ ምንአለእደዚክአይነት ሰው ቢኖር ወይኔልቤንነካችሁኝ

  • @እናቴሂወቴ-ተ3በ
    @እናቴሂወቴ-ተ3በ 4 ปีที่แล้ว +13

    ወይኔ የጉልስም እናት አሳቀችኝ ግድግደው ላይ በሚስማር እዳላጣብቅሽ ክክክክክ

  • @አላህወኪልአላህወኪል
    @አላህወኪልአላህወኪል 4 ปีที่แล้ว +16

    ፈሪሀ ና ኤሚር አስቀኑኝ ደስ ሲሉ

  • @retafikerfiker190
    @retafikerfiker190 4 ปีที่แล้ว +26

    የፈሪሀ ቤተሰቦች የአስተሳሰብ ደረጃቸዉ የላቀ ነዉ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว +6

    አሥቀያሚዉ ልብሥቲክ 😂😂😂አላለምዴ አይኢሜር ሚሥኪን😥😥😥💔💔💔Ⓕ&Ⓐ❤❤❤❤❤

  • @muhabamuhaba8338
    @muhabamuhaba8338 ปีที่แล้ว +5

    አቶእሪዛ ወጣልኝ እገልሀለሁ አላለም😁😁

  • @munna5498
    @munna5498 5 ปีที่แล้ว +19

    ክክክክክ ወይ ለራ ከንሱ ሰምተ ይሆናል ክክክክ ውይይይ አፍሽ ስጠፍጥ

  • @ሰላሜነሽድግልመፅናኘዬመል
    @ሰላሜነሽድግልመፅናኘዬመል 5 ปีที่แล้ว +51

    ሊባት አስተዋይ እና መልካም ሰው ነህ በውነት ደስ የምትል ወንድነህ

  • @የሀዩባሪያነኝ
    @የሀዩባሪያነኝ 5 ปีที่แล้ว +27

    ዋው ዛሬ እኔንም አስደስት አደርጉኝ እነፈሪሀ ሲስቁ በጣም ያምርባቸዋል

  • @ቲቲነኝቲቲነኝ
    @ቲቲነኝቲቲነኝ 5 ปีที่แล้ว +19

    እይ ካንሱ እና ሃንዴ ከዚ ቦሃላ የተባላሽ የግድግዳ ሳዓት መስላቹ ቁማቹ ነው ምትቀሩት እስይ

  • @maliyaabjihad9953
    @maliyaabjihad9953 2 ปีที่แล้ว +7

    አረ እሄ ፊልም ፍቅር የሲዛል እኔ እንዳዚህ አይነት ፈልም አይቼም አላቅም ለዎዳፈትም የምኖረ አይማሰሌኝም ኡፈ ዳሰ ስል

    • @Amuki-j6e
      @Amuki-j6e ปีที่แล้ว

      Ewnat naw

    • @መሲቲቲዩብ
      @መሲቲቲዩብ 10 หลายเดือนก่อน

      የለም እደዚህ አይነት ፊልም ደራሴዉ አደኛነዉ

  • @ሰሙነኚስደተኛዋ
    @ሰሙነኚስደተኛዋ 5 ปีที่แล้ว +11

    ልቫት ምርጥ ሰው ምህመት አንተ ድንቺ እራስ ሚስትክ ደግሞ ምላሳም ውኒ አሽቃባጪ ነቺ

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 ปีที่แล้ว +10

    ውይ ካሱ #አየሽ ኢሚር #በፍቅር እንጅ #በገንዘብ አይሰራም

    • @እመብርሀንየልቤብርሀ-ሐ3ቘ
      @እመብርሀንየልቤብርሀ-ሐ3ቘ 5 ปีที่แล้ว

      ትክክል ማር እውነተኛ ፍቅር ልብን እንጂ ኪስን አይፈትሽም

    • @fhgfggfchgg129
      @fhgfggfchgg129 2 ปีที่แล้ว

      ትክክልማርገንዘብእናፍቅርአንድአይደለምምክናየቱምፍቅርይበልጠል

  • @haetkatr1533
    @haetkatr1533 3 ปีที่แล้ว +9

    ፈሪሀ እናእሚረ በጣም ደሰትላላችሁ💝💝🙏🙏💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 ปีที่แล้ว +6

    አትሴ አሳቅሽኝ💖💖💖ሠሒርን እግድግዳዉ ላይ በሚስማር ላጋጭሽ እችላለዉ😂😂

  • @makimakiva157
    @makimakiva157 5 ปีที่แล้ว +34

    ኤሚር የኔ እና የፈሪሀ ነዉ😂😂 ካንሡ እና ሀንዴ አትልፉ

    • @umuashiim3610
      @umuashiim3610 5 ปีที่แล้ว

      Makiva Dagnachew aloteebe hhhhh

    • @makimakiva157
      @makimakiva157 5 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂 ሢያናዱ ጥሎብኝ ሥጠላቸዉ

    • @ሳሊሀትየወግድዋYOUtube
      @ሳሊሀትየወግድዋYOUtube 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክ አችም አፈቀርሽ ከፈሪሀ ጋር ተመካክራችሁ የብቻችሁ አርጉት ደሞ ፈሪሀን እቀማለሁ ብለሽ ዋ

    • @makimakiva157
      @makimakiva157 5 ปีที่แล้ว

      ከጊዜ በኃላ የኔ የብቻየ እደሚሆን ተወያይተናል😜 ከፈሪሀ ጋ የኔ ሞዛዛ

    • @seadahassenzegeye388
      @seadahassenzegeye388 5 ปีที่แล้ว

      Be hlmshi new be wunshi

  • @messimessi8965
    @messimessi8965 5 ปีที่แล้ว +7

    Ye levent adinaki negn

  • @TUbe-cv2yc
    @TUbe-cv2yc 3 ปีที่แล้ว +6

    ቆይ እኔምልቅ ሰይጣን አትፈሪም እንዴ አለች😂😂😂😂

  • @ማሪፋወሎየዋ
    @ማሪፋወሎየዋ 4 ปีที่แล้ว +8

    በጉልፍዳ እደኔ እሚያስቀው አለ

  • @maliyaabjihad9953
    @maliyaabjihad9953 2 ปีที่แล้ว +4

    አረ እሄ ፊልም ፍቅር የሲዛል እኔ እንዳዚህ አይነት ፈልም አይቼም አላቅም ለዎዳፈትም የምኖረ አይማሰሌኝም

  • @ሀበሻነኝ-ገ1ሰ
    @ሀበሻነኝ-ገ1ሰ 5 ปีที่แล้ว +16

    በገንዘብ ክብርና ስነስረአትን መግዛት አትችይም ጎልፊዳን የኔ ጦንጆ😀👍
    እነዚ ቆሻሻ ሀብታሞች እሚያስቡት በፈረደበት ወረቀት ነው ምድረ ሰካራም

  • @ShahajaGaahshaha
    @ShahajaGaahshaha 11 หลายเดือนก่อน +4

    የኔፈቅሮች ስወዳቹህ እሚርና ፈሪሀ መልካም ፈቅር ለካሱ መልካም እብደት😅

  • @tcxjhvc2190
    @tcxjhvc2190 ปีที่แล้ว +2

    2016 የት ናችሁ እኔ እዚህጋነኚ የኢሚር ፍቅር ሊያሳብደኚ ነው😢😢😢😢😢

  • @እናቴሂወቴ-ተ3በ
    @እናቴሂወቴ-ተ3በ 4 ปีที่แล้ว +8

    ውይ ላራ ቅመም እኮ ነሽ ካሱ ሰምታ ይሆናል ክክክክክ

  • @hannaayman6158
    @hannaayman6158 5 ปีที่แล้ว +47

    ውይካሱ አየሽ ኢሚር በፍቅርእጂ በገንዘብ አይሰራም

  • @aminatabdu6905
    @aminatabdu6905 4 ปีที่แล้ว +14

    እህቶቸ ከስደትመልስ አደኢሚርአይነትአፉቃሪይጠን

  • @yemesrachetakel3418
    @yemesrachetakel3418 4 ปีที่แล้ว +7

    ፊልም ልይ ሆነ ድራማ ላይ ሀብታም ሁናቺሁ የምሰሩ አርቲስቶቺ አታብዙት በፈጣሪ

  • @ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ
    @ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ 2 ปีที่แล้ว +8

    ኧረ ሰሂር ንግድ ይዛለች እኮ 😂😂😂😂 በያንዳንዷ ቃል ይከፈላታል

    • @rehmethusen7004
      @rehmethusen7004 2 ปีที่แล้ว

      kkkkk

    • @fetyabehone6767
      @fetyabehone6767 ปีที่แล้ว

      ቢዝናስ ኡኮናው ያጀመረችው😂😂😂😂

    • @ghaliahali2620
      @ghaliahali2620 9 หลายเดือนก่อน

      ያዋጣል መሰል እኛ በስዴት እንከራተታለን እሷ ባቋራጭ ትነግዳለች 😂😂😂😂😂

  • @እረዴትየድንግልልጅእናቴን
    @እረዴትየድንግልልጅእናቴን 5 ปีที่แล้ว +35

    ምን አለ ሰኒም ለካሱ ትክክለኛ መዳኒቶን ብትሰጫት እንዲህ ከምትስቃይ እፍ አፈር ብይ ሰሂር ልክ የማዳም ካሚራ ማለት ነሽ አፈር ብይ ዉሻ

    • @munna5498
      @munna5498 5 ปีที่แล้ว

      ጭከኔ ምን ተደርግዋለሽ

    • @fireyewetjanebo5131
      @fireyewetjanebo5131 5 ปีที่แล้ว

      እረዴት የድንግል ልጅ እናቴን ናፋቂ 😀😀😀

    • @seninegi9088
      @seninegi9088 4 ปีที่แล้ว

      Seni kebtua
      kkkkk er yemadam camera yshalal

    • @rozamohammeed9041
      @rozamohammeed9041 4 ปีที่แล้ว

      😂

    • @የማሂርናፋቂ
      @የማሂርናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +1

      የመዳምካሜራትክክልእሱኳንቢጋረድይጋረዳልእሷበእግሯምበአይኗምበስልኳምነውኮ

  • @mominaadam748
    @mominaadam748 2 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ፈሪሀ ያሉባቸው ጥንዶች ያምራሉ

  • @AlainAll-de1yf
    @AlainAll-de1yf 2 หลายเดือนก่อน +1

    እረወይኔ ሀቲሴ ግርግዳው ላይ በሚስማር ላጣብቅሽ እችላለሁ አላለችም😂😂😂😂