በአዲስ አበባ በርካቶችን ጉድ ያስባለ ፍቅር እንዲህም አለ | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 602

  • @mekedesdesta2592
    @mekedesdesta2592 3 ปีที่แล้ว +105

    መፍትዬው ሳይካትሪስት ህክምና እንዲያገኝ ማድረግ ታሪክ ብቻ እየተነገረለት ለምን ይኖራል ባለው ቀሪ እድሜው ደህና እንዲሆን እንርዳው ባለን ነገር እግዚአብኤር ታሪክን መቀየር ያውቅበታልና

    • @jerryayele8960
      @jerryayele8960 3 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሄር ይባርክሽ ማንም ለመርዳት አያስብም ሁሌም እሰማለሁ ለምን አይረዱትም ግን ለምን አትመጣም ለምን አታየውም ይሄ እርዳታ ያስፈልገዋል

    • @mekedesdesta2592
      @mekedesdesta2592 3 ปีที่แล้ว

      Amen selam Jerry Abel yemtagegniw kehone anagriwna wede mefithew enhid

    • @yefkrbet1632
      @yefkrbet1632 3 ปีที่แล้ว

      Enesu besu yshekilu enji lemn blo mredut ymeslishal enate leyou br bcha new tarkunm yasemun man redawh akima byagegn ydin alineber bcha teywu

    • @degagachali6669
      @degagachali6669 3 ปีที่แล้ว +1

      perfect

    • @mekedesdesta2592
      @mekedesdesta2592 3 ปีที่แล้ว

      Egna enridaw esti maggnet kechalachu nigerugn ene addis ababa ayidelehum ebakachu

  • @semiramohammed1423
    @semiramohammed1423 3 ปีที่แล้ว +201

    እቺ ዐለም እኮ ለ አጭበርባሪዎች እንጂ ለእውነተኞች አትሆን 😭😭😭😭😭😭አላህ ወደራስክ ይመልስክ ኡፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል

  • @mikyitsme
    @mikyitsme 3 ปีที่แล้ว +47

    ከልጅነቴ ጀምሮ ነው የማውቀው elementary ስማር ነው የማቀው የእውነት በጣም የሚያሳዝን ሰው ነው.....' በምድር ላይ ብቸኛው ታማኙ እውነተኛ አፍቃሪ'....

  • @alexassefa2555
    @alexassefa2555 3 ปีที่แล้ว +18

    አቤላ ለማ የሰፈሬ ልጅ ነዉ እጅግ በጣም ያሳዝናል ትክክለኛ ታሪክ ነዉ በማቅረብህ ደስ ብሎኛል።

  • @netsanetdiriba4026
    @netsanetdiriba4026 3 ปีที่แล้ว +49

    የ21ኛው ክ/ዘመን የፈቅር ጀግና.እባካቹ ይህ እወነተኛ ጀግና ነው ሰለፈቅር ተምሳሌቴ የሆነ ሰው .

  • @kidestmekonen531
    @kidestmekonen531 3 ปีที่แล้ว +27

    እግዚአብሔር ብቻ ነው ከልብ በትዕግስት ስንጠብቀው ቀርተው የማያውቀው

  • @skatboranaa4591
    @skatboranaa4591 3 ปีที่แล้ว +37

    እጅግ በጣም የሚገርም የፍቅር ታሪክ ነው አየ የሰው ልጅ ግን ስንት ነገር በሂወቱ የልፍል።

    • @ruthsebesbie6111
      @ruthsebesbie6111 3 ปีที่แล้ว

      abat yalew endzi adlm ene agote nw miweraw endzi adlem

  • @tube2518
    @tube2518 3 ปีที่แล้ว +129

    ፍቅር ጊዜ አይገድበውም እኛ አዘንለት እንጂ ለሱ ይሄ ደስታው ነው ፍቅር ለዘላለም ይኑር

    • @nattyman1399
      @nattyman1399 3 ปีที่แล้ว +4

      ይሄ ፍቅር አደለም ፈታሪ አክብሮ የሰጠህን ህይወት እንደዚህ ማባከን ምኑ ነው ፍቅር የሳይካትሪስት ወይም ጸበል መሄድ አለበት

    • @tadelechzerga4573
      @tadelechzerga4573 3 ปีที่แล้ว +1

      እዉነት ነዉ የፈጣር ፍቅር ብቻ የኑር የሰዉ ፍቅር የጥፓ

    • @sintemekonen7202
      @sintemekonen7202 3 ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢😢

    • @eshetewolde9315
      @eshetewolde9315 2 ปีที่แล้ว

      @@nattyman1399 ህህህህህህህህህ

    • @jgjy1409
      @jgjy1409 ปีที่แล้ว

      😢😢😢

  • @esayasesayasebekelebekeleb1173
    @esayasesayasebekelebekeleb1173 3 ปีที่แล้ว +33

    እዉነተኛ ፍቅር ያስተማረን ክርስቶስ ነዉ
    እዉነተኛ ፍቅርን ከእርሱ እንማር ።

  • @ጥሩነሽጡሩዬ
    @ጥሩነሽጡሩዬ 3 ปีที่แล้ว +32

    የለዩቸው ቤተሰብ
    ምን ይሆን ምላሻችሁ
    ቢቻል ወላጆች በልጆቻቸው ሕይወት ባይገቡ
    ያሳዝና ያሰለቅሳል

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 ปีที่แล้ว +47

    አንዳንድ ቤተሰቦች ግን በሰው ፍቅር ጣልቃ መግባት ቢተው ጥሩ ነው በሰው ፍቅር መግባት እግዚአብሔር ም አይወደውም ማንኛችንም ብንሆን ከዚህ ድርጊት መቆጠብ አለብን 💔 ።

  • @mayaethio9046
    @mayaethio9046 3 ปีที่แล้ว +49

    የኔ ሚስኪን 😭💔እሱ አእምሮ ውስጥ የቀረው ያ የልጅነት መልክ ፍቅር ብቻ ነው የሱ ትውስታ የአሁኑን ምን አያስታውስም ኡፍፍ ልብ ይሰብራል😭💔

  • @asersetube4343
    @asersetube4343 3 ปีที่แล้ว +50

    በጣምም ይገርማል ያሳዝናልን እውነተኛ ፍቅር

    • @rewdatube7270
      @rewdatube7270 3 ปีที่แล้ว

      wede subscrabe adergign be kininet

  • @ጎዶልያስ-ለ9ደ
    @ጎዶልያስ-ለ9ደ 3 ปีที่แล้ว +90

    💔😥ያሳዝናል ግን ይህ ፍቅር ብቻ ነው ብሎ ማሰብ ይከብዳል ልጅቷ መጥታ ካላወቃት ምን አልባት አይምሮው ችግር ኑሮበት ይሆናል ፀበል ቢወስዱት መልካም ነው

    • @montahamontaha7340
      @montahamontaha7340 3 ปีที่แล้ว

      እኔም፣የአችን፣ሀሣብ፣ልኮመትነበረ፣ቀደምሺኝ😂😂😘😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @hanamulugetamenberu7518
      @hanamulugetamenberu7518 3 ปีที่แล้ว +10

      ምክንያቱ እሚያቃት ወጣት ሆና ስለነበር ነዉ አሁን እሚጠብቀዉ ያንን ፊት ነዉ🥲🥲

    • @yejimmamakeds8543
      @yejimmamakeds8543 3 ปีที่แล้ว

      Betem naw mazasazanu 😢😢😢😢

    • @michaeljrjackson5444
      @michaeljrjackson5444 3 ปีที่แล้ว +1

      Yeteweledkut ezaw sefer new hisan eyalewm hone adgem ayewalew

  • @saradesta2075
    @saradesta2075 2 ปีที่แล้ว +9

    ይገርማል ለካ ፍቅር አለ ለዛውም የወራት ሳይሆን የዘመናት በስመአብ ለምን እንዲታከም አይረዳም ይህ ሰው እኮ ፍቅርን በትክክል ያሳያል ሰው ነው ባገኘው ደስ ይለኛል ለታሪክ የሚቀመጥ ሰው ነው

  • @ksjejeksjejeje352
    @ksjejeksjejeje352 3 ปีที่แล้ว +14

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ በእውነት በጣም ነው ያዘኩት ሰው ሲጎዳ ማየት ከባድ ነወ ሂወት እዲ ሆኖ ማየት በጣም ያማል አዳዴ ፍቅር የለም ብለን እናስባለን ግን እደዚ ለማመን የሚከብድ ፍቅር አለ

  • @degeneshasefa5472
    @degeneshasefa5472 3 ปีที่แล้ว +41

    ሁሌም አየው ነበር አንድ ቀን ጓደኛዬን እብድ ነው እንደ ብዬ ስጠይቀው ስለታርኩ ስነግረኝ በጣም ነበር ያለቀስኩት ሳየው ሁሌም ውስጠ ይረበሻል በጣም ነው የ ምያሳዝነው

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +27

    እውነትኛ ፍቅር እንደዚ ነው

  • @nebiyukefyalw1353
    @nebiyukefyalw1353 3 ปีที่แล้ว +17

    በጣም ገራሚ እና አሳዛኝ የሆነ የፍቅር ታሪክ!

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 3 ปีที่แล้ว

      😭😭😢😢😭😭😭😭😭😭😢😭😢😭😭😭😢😢😭😢😭😢😭😢😢😭😭😢😭😭😭😢😢😭😢😭😢😭😢😭😭😭😢😭😢😭😢😭😢😭😭

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 3 ปีที่แล้ว +14

    ወይኔ አቤሎ እንባዬ ባይኖቼ ሞሉ 😢😢 አይ ፍቅር መች ይሆን የምትሸነፈዉ ? ኡፉ የኔ ጌታ 💔😢 thanks Abelo My beat brother god bless you🙏💚💛💝💪

  • @tatitati861
    @tatitati861 3 ปีที่แล้ว +31

    በፊት በጎፋ በኩል ሳልፍ ሁልጊዜ ሳየው ልቤ እንደተሰበረ!! አምላክ ቀሪው ዘምንህን በፍቅር እጆቹ ይዳብስህ

    • @hannatsegaye751
      @hannatsegaye751 3 ปีที่แล้ว

      ውይይ አሜን እኔም ከልቤ ተመኘሁለት አሜን

  • @محمدابراهيمالمعيني
    @محمدابراهيمالمعيني 3 ปีที่แล้ว +24

    እሱ ዋጋ ከፍሏል በተመቸው ቦታ ውስጥ ቁጭ ብሎ ውስጡ ይሀኔ ደስተኛነው በቃሉ ታምኖ በመንፈስ አብሮ እየኖረ ነው ይብላኝ ለእሷ የእግር እሳት ነው የሚሆንባት ወይኔ አምላኬ 😢😭

  • @liasol8518
    @liasol8518 3 ปีที่แล้ว +16

    OMG, It is about 25 years I know him at that place, he was handsome no gray hair, not dark skin like this, he smokes cigarettes' but even at that time he was not normal, sunny or rainy he stand there all day, he never talk with people. Let God give him solution!

    • @yordistube3715
      @yordistube3715 3 ปีที่แล้ว

      Waw Betam yegermal! 😌misken.

  • @netsanet2951
    @netsanet2951 3 ปีที่แล้ว +9

    ደስ ብሎኛል ስላቀረብከው

  • @_fikirsport9551
    @_fikirsport9551 3 ปีที่แล้ว +16

    ፍቅር ማለት ራስን አሳልፎ መስጠት ነው
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለእውነተኛ አፍቃሪዎች

    • @HANNA-qy5bl
      @HANNA-qy5bl 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @TitinaWaseneh
      @TitinaWaseneh 11 หลายเดือนก่อน

      aman

  • @merryyemaryam8094
    @merryyemaryam8094 3 ปีที่แล้ว +4

    ሁሉም ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነው። ሰው አለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ካላዳነ ምን ዎጋ አለው።።።

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 3 ปีที่แล้ว

    Ewnetegna AFEKARI EYESUS KIRSTOS BECHA NEW🙏🙏🙏

  • @SamliiinaWorku
    @SamliiinaWorku 6 หลายเดือนก่อน +1

    wow by the way betam new madenkek abela btm gobez ena tikikeleya nger yemetakerb yemetastemeren melkam sew neh

  • @naniy9579
    @naniy9579 3 ปีที่แล้ว +29

    በጣም ያሳዝናል ይሄ የእድሜ ሌባ መንፈሰ ነው እንጂ ፍቅር አይደለም ሰኞ የለ ማክሰኞ የለ በጣም ያሳዝናል በጤና ሆነን እኛ እግዚአብሔርን ሰንቴ አማረናል ።😭😭

  • @hanazewdu9119
    @hanazewdu9119 3 ปีที่แล้ว +7

    በጊዜው ህክምና ወይም የእምነት ቦታ መሞከር ጥሩ ነበር ፍቅር ቢሆን አግባብ አለው እ/ር አዋቂ ነው መጨረሻውን ያሳምርለት።

  • @tigestababe8742
    @tigestababe8742 3 ปีที่แล้ว +9

    ኢሄ ነው ውነተኛ ፍቅር ፈጣሪ የእውነት ፍርድ ታግኘው በጌታ ካለች ግን ባታገባው እደው ወስዳ ብትከባከበው ጥሩነው

  • @ራህማፈቅር
    @ራህማፈቅር 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያማል ወላሂ ሢሣዝን አላህ ወደነበረበት ይመልሠው ያረብ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tptp3564
    @tptp3564 3 ปีที่แล้ว +2

    አይ ፈቅር በጣም የሚያሣዝን ሠውየ
    😭😭😭😭😭😭

  • @roserose7902
    @roserose7902 3 ปีที่แล้ว

    Keriwn zemenhn. Ymarr yadrglh 😢😢😢😍😍Agziyabher Ken alew

  • @AyinAdis2016
    @AyinAdis2016 3 ปีที่แล้ว +6

    ጠብቆ ጠብቆ እረሳት 💔 ያማል ልብ የሚሰብር እውነት እውነተኛ የ ፍቅር ታሪክ ውይይይ ይሄ አክሳሪው መንፈስ የአጥፊው መላክ የአባዶን መንፈስ ተጸናውቶት ለራሡ ለቤተሰቦቹ ለሀገሩ የሚተርፈውን ሰው አበላሽቶ ብኩን አደረገበት 💔 ቀላል አይደለም 💔 በትኩሱ ጸበል ቢጸበል መላ ይበጅለት ነበረ 😭 አስለቀሰኝ በውነት 😭

  • @adh9956
    @adh9956 3 ปีที่แล้ว +1

    ለማ አንተ የአዳሞች ጀግና ነክ አምላክ ይድረስልክ ብቻ ግን ለውነተኛች አትሆንም ይቺ ምድር ግን ፈጣሪ ይርዳክ ወንድሜ

  • @عبدالله-ج4ب9ل
    @عبدالله-ج4ب9ل 2 ปีที่แล้ว

    Feker akbari kumngergna yene kertata Allah selam yadergeh
    Abel betam enamesgnalen

  • @esayasesayasebekelebekeleb1173
    @esayasesayasebekelebekeleb1173 3 ปีที่แล้ว

    አቤል እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት ታሪክ ስላካፈልከን

  • @andintshwo4115
    @andintshwo4115 3 ปีที่แล้ว +1

    የወይኑዋ ልጅ ጎበዝ🇪🇹🇪🇹

  • @geez2115
    @geez2115 3 ปีที่แล้ว +19

    እውነተኛ ፍቅር የለም የምትል የምትይ ምን ትላለ ታዲያ መቼም ቢሆን እውነተኛ ፍቅር ህያው ነው።ሀውልት ሊቆምለት ይገባል
    አለሜ
    ስጠብቅሽ ኖሬ
    ሳይሽ አሻግሬ
    እንችን መሳይ ሁላ
    ሲያባነኝ ኖሬ
    እጠብቅሻለሁ
    ከግንቡ ስር ቆሜ
    ትዝ ብለሽ ፍቅሬ ብትመጭ በቁሜ
    ትተሽኝ እንደሄድሽ ተሰናብተሽ ያኔ
    እጠብቅሻለው ግንቡ ስር ነኝ ቆሜ
    እጠብሻለው ግንቡ ስር ነኝ ቆሜ።

    • @ሀገሬነሽሀብቴሀገሬነሽሀብ
      @ሀገሬነሽሀብቴሀገሬነሽሀብ 3 ปีที่แล้ว

      ይሄ ከ 20 በፊት ነው ዛሬ ቢሆን አይሆንም ፍቅር ገንዘብ ሆነ ሰው ፍቅር አጣ ፍቅር ቢኖረን መልካም ነው

  • @thekepegashow3127
    @thekepegashow3127 3 ปีที่แล้ว +6

    Passed this guy EVERY day for a long time. I really hope that he gets the help he needs. I feel ashamed for not doing something all these years.

  • @kalaxethio
    @kalaxethio 3 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም ታሪክ ነዉ ይመቻችሁ ❤❤❤

    • @atsetuzetu3274
      @atsetuzetu3274 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰምተሽ መች ጨረስሽ 😂😂

    • @kalaxethio
      @kalaxethio 3 ปีที่แล้ว

      ኢሄን ታሪክ ሰምቼዋለሁ

  • @LiyuAsefa-z8u
    @LiyuAsefa-z8u 2 หลายเดือนก่อน

    ውይ ልብ ይነካአል😭😭😭😭😭😭

  • @ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ
    @ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ 3 ปีที่แล้ว +2

    ምን አይነት ፍቅርነዉ እውነተኛ ፍቅር ይስጠን ማፍቀርኮ ደሥ የሚል እብደት ነው ይህ ሠውየ ግን ህክምና ነው የሚያስፈልገው

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 ปีที่แล้ว +43

    በሌለሽበት ቦታ ብቻዬን ተጉዤ
    ሲመሽ እመለሳለሁ ሀሳብ ትዝታሽን ይዤ በሌለሽበት ቦታ ብቻዬን ተጉዤ
    ሲመሽ እመለሳለሁ ሀሳብ ትዝታሽን ይዤ
    የቆምሽበት ቀርቶ ትዝታሽ
    ያመላልሰኛል ባትኖሪ እንኳን በጭራሽ
    ዝንት ዓለም ቢያልፍ እድሜ በተርታ
    እኔ ግን እዛው ነኝ የተውሽኝ ቦታ
    ቢያልፍብ ግዜው ቢነጉድም
    ሌላ አኔ አለምድ
    ይሂድ ጊዜ ይለፍ እድሜ
    አንቺን ሳይ ቆሜ
    ሰማይ ምድር ቢያልፉ
    ቃሉ እንደማይጠፋ
    በቃልሽ እፀናለሁ ይህ ነው የኔ ተስፋ ተራራውን ይዤሽ ባህርም ወቶ ቢፈስ
    እኔ ግን ከዛው ነኝ አይጨንቀኝም የነፍስ
    ቢያልፍብ ግዜው ቢነጉድ
    ሌላ አኔ አለምድ ይሂድ
    ጊዜ ይለፍ እድሜ
    አንቺን ሳይ ቆሜ

    • @mkditube
      @mkditube 3 ปีที่แล้ว

      ሚሚዬ ፍቅር❤❤❤❤❤❤

    • @r.a8212
      @r.a8212 3 ปีที่แล้ว

      😥😥😥💔💔💔💔💔

    • @emuyeemuyekalu4731
      @emuyeemuyekalu4731 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ልብ ይሰብራል ሁሌም ሰሰማው አዝናለሁ ሀይለየሱሰ ግርማ አሳምሮ ዘፈኖለታል

  • @ፊዳከያረሱለሏSAW
    @ፊዳከያረሱለሏSAW 11 หลายเดือนก่อน

    😢ህክምና😢ይሂድ 😢አይ ሁሉምነገር ህክምናይሂድአይሁሉምነገርከቱ 😢😢

  • @hgdhhdh9354
    @hgdhhdh9354 3 ปีที่แล้ว +1

    በስመ ሥላሴ ወይ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እንደዚህ ካለ ፍቅር ይስውርን ፍቅር ክርስቶስ ብቻነው እግዚአብሔር እና ፍቅር በእግዚአብሔር የመጣፍቅር ለክፉ አሳልፋ አይስጠነም

  • @fayacrutd4307
    @fayacrutd4307 3 ปีที่แล้ว +3

    በቅርበት አውቀዋለሁ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭 ለፍቅር የተከፈለ መሥዋዕትነት

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 ปีที่แล้ว +1

    እንካን በስላም መጣህ አቤሎ

  • @martasila4172
    @martasila4172 3 ปีที่แล้ว +1

    God loves you and he will heal your heart. Please don't give up.

  • @sihinwubeshet125
    @sihinwubeshet125 3 ปีที่แล้ว +9

    ማፍቀር ፀጋ ነው ያውም በተስፉ ያውም በቃ እንጅ እንዲህ አይነት አፍቃሪ

  • @yummynegusse9066
    @yummynegusse9066 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ይማል የሷ ቤተሰቦች ውስጣቸው መቼም ሰላም አይሆንም እሷም እንደዛው

  • @tsehayzekuskuam2575
    @tsehayzekuskuam2575 3 ปีที่แล้ว

    አቤል ጎበዝ መረጃዉን ፈልፍለክ ማግኘትክ

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውው ግጥሙ👌

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486 3 ปีที่แล้ว

    ሲያሳዝኑ 😌😌

  • @mestawetteshome646
    @mestawetteshome646 3 ปีที่แล้ว

    ኡፍ፡ያሣዝናል፡በጣም፡፡የተፋቀረሥ፡አይለያይ፡፡

  • @medinagultamo4231
    @medinagultamo4231 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው አያድርስ ነው

  • @nattyman1399
    @nattyman1399 3 ปีที่แล้ว +6

    ለአንዳንዶቹ break up የስኬታቸው መጀመሪያ ሲሆን ለአንዳንዶቹ ደግሞ የህይወታቸው መጨረሻ ይሆናል እግዚአብሔር ወደ ራሱ ይመልሰው

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 3 ปีที่แล้ว +15

    ባላይ ይሻለኝ ነበር ወላሂ አንጀቴ ተላወሰ ምስኪን😭💔

  • @Umeymaahmed2
    @Umeymaahmed2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭ya Allah ayzoh yene abat netsuh libehen kemeshem bihon yimelesew

  • @abuadadaba8267
    @abuadadaba8267 3 ปีที่แล้ว +5

    ለምን ፀበል አታስጠምቁትም ለምን ለምን ፀበል ባታምኑበትም ወደ ልቦናዉ ይመለስ ነበር ቤተሠቦቹ ኃላፊነት አይሠማችሁም አሁንም ወደልቦናዉ እንዲመለስ ወደ መምህር ግርማ ወንድሙ አድርሱት ይድናል

  • @MelatYeZeretuLij
    @MelatYeZeretuLij ปีที่แล้ว

    Set betam chekagii nat fetar yergemat🎉 💔💔🥺🥺

  • @rozasamuel1041
    @rozasamuel1041 3 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭yamal siyasazn

  • @sifendebela5548
    @sifendebela5548 3 ปีที่แล้ว

    Betam yem germ fikir 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️😥😥😥😥😥

  • @lailahamood836
    @lailahamood836 3 ปีที่แล้ว

    😓😓😓😓😫😫😫😫😫😫😫😪😪😪😪😪 ወይኔ ያሳዝናል እውነት

  • @ሶኒያነኝሰለምቴዋ
    @ሶኒያነኝሰለምቴዋ 3 ปีที่แล้ว

    ውይ😭 በጣም ያሳዝናል ለካስ እንደዚህም አለ😭

  • @nuriyaomar3159
    @nuriyaomar3159 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭

  • @mahimahi9880
    @mahimahi9880 3 ปีที่แล้ว

    ውይ በጣም ያማል የእውነት

  • @esaman8686
    @esaman8686 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ምስኪን ሲያሳዝን

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 3 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ አመመኝ እግዚአብሔር ይሁንህ

  • @hanichobini9181
    @hanichobini9181 3 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭 so 💔💔

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 3 ปีที่แล้ว +2

    ተመልሳ መታ ካላስታወሳት ሰውየው የጭንቅላት ችግር አለበት

  • @jawwaljw5720
    @jawwaljw5720 3 ปีที่แล้ว +2

    ውይይይ ምንአለወደፀበል ቢያሥገቡት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እንዲህ አይነትም ፍቅርአለ ሥትለየው ደንግጦ ነው

  • @aminattube92
    @aminattube92 3 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😢😢😢💔💔💔💔
    በጣም ያማል በጣም

  • @abenzerdereje1861
    @abenzerdereje1861 3 ปีที่แล้ว +20

    ውሸት መስሎኝ ነበር ሲያሳዝን

  • @Skettube4451
    @Skettube4451 3 ปีที่แล้ว +1

    ያ አላህ ጠብቀን !!!!

  • @arifleqa268
    @arifleqa268 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢንጂነር ነው ያልከው ማትሪክ አልወሰደም ይላል ወንድሙ

  • @jennatoromia2378
    @jennatoromia2378 3 ปีที่แล้ว +1

    Wye fikr 😭😭😭😭

  • @tihitina2091
    @tihitina2091 3 ปีที่แล้ว

    Ymr des yemel story nw tnx eshi

  • @binelove6228
    @binelove6228 3 ปีที่แล้ว +3

    ትሪክን ባቀውም ሁሌም ስሰማው አዲስ ነው መገናኘታቸውን እና እንዳላወቃት ስሰማም በጣም ነው ያዘንኩት ግን የምችለውን ሁሉ መሠዋትነት መከፈል አለባት በሷ የተነሳ ነው አመታትን ተናግሮ በማይወጣለት ስቃይ ውስጥ የኖረው

  • @kidestmekonen531
    @kidestmekonen531 3 ปีที่แล้ว +1

    ኦ አምላኬ የፍቅር አምላክ ወደ ልቦናቸው መልሷቸው ቀር እድሜያቸውን የደስታ ያድርግላቸው ኡፍ ያሳዝናል

  • @betelhemhabtamu1524
    @betelhemhabtamu1524 3 ปีที่แล้ว

    Betam yasaznal fkr yikebdal yefkr sew

  • @jemeshussengmail.comhussen5676
    @jemeshussengmail.comhussen5676 3 ปีที่แล้ว +1

    Heart breaking story

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
    @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 3 ปีที่แล้ว +20

    እንደሚመስለኝ ግን ሰውየው ብቻውን አይደለም እርኩስ መንፈስ ገብቶበታል ጸበል ምናምን ቢሄድ መልካም ነው።ምናልባትኮ ጂኒ ሁሌ በምታት እሷን እያሳየው ይሆናል። እኛ የሚታየን መቆሙ ነው እሱ ግን እሷ ጋ ያለ አስመስሎ እያሳየው ይሆናል።
    ምስኪን እግዚአብሔር ይማርህ ወደ ቀልብህ ይመልስህ።

    • @debelasefere
      @debelasefere 3 ปีที่แล้ว

      @@Nur-rc7sd ergiznash wuha yihunbsh

    • @kiyalove1565
      @kiyalove1565 3 ปีที่แล้ว +2

      @@Nur-rc7sd kkkkkkkk lik nesh wuha nw

    • @debelasefere
      @debelasefere 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Nur-rc7sd eshi ye Chufa wushima 😀

    • @debelasefere
      @debelasefere 3 ปีที่แล้ว

      @@Nur-rc7sd ezaw chufa yachawtish ene borko aymechegnim 😀

    • @debelasefere
      @debelasefere 3 ปีที่แล้ว

      @@Nur-rc7sd sitchersu entinishin tsebel asrechiw 😋

  • @addisyeshitela973
    @addisyeshitela973 2 ปีที่แล้ว

    🥺🥺😭😭😭😭😭😭😭ለቤን አማማኝ 😔😔😔😔

  • @roserose7902
    @roserose7902 3 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭 Yewnet betam. Yasaznal. Andand betesboch. Befkr talk baygebu Tru new kene tark ykerarebal. 😭😭😭😭😭 Bekaa

  • @ሶሊያናእናቴ
    @ሶሊያናእናቴ 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ያሳዝናል ሰውን የሚያህለ ፍጥረት እንደዚ ጊዜው ካለ ምክንያት ሲያልፍፍ😭
    እሷ እሄኔ ወልዳ አሳድጋ አስተምራ አስመርቃ ይሆናል እሱ ግን በከንቱ ቀረ ቢያንስ ያለችበት ሁኔታ እንዳለ ሆኖ ህክምና ፀበል አስጠምቃም ቢሆን ወደራሱ እንዲመልስ ብታረግና መስዋት ብትከፍልልለት ኡፍፍ
    የሚገርመው ቤተሰቦቹም አሉት
    አጋንት እኛን በትንሽ ነገር ጥሎ የሱ ማረፍያ ማድረግ ነው ሚፈልገው የኛ ውድቀት ለሱ ከፍታ ነው ብቻ እግዚአብሔር ይማርህ😭😭😭
    ምናልባትም እድሉን ወስደው አፍዝዘው ባለ ሀብት የሆኑ ይኖሉኮ ሰው ለገንዘብ ለሀብት ሲል ለሰው የማይራራ ከነ ነብሱ ቀብሮ እላዩ ላይ ፎቅ የሚገነባ ጨካኝኮ ነው😭😭😭

  • @yehiwot_amd
    @yehiwot_amd 24 วันที่ผ่านมา

    የምር በጣም ገራሚ ታሪክ ነው በዚህ ዘመን ፍቅር

  • @ስደተኛዋቤተሰብናፋቂስደተ
    @ስደተኛዋቤተሰብናፋቂስደተ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የሚያስነው አውቀዋለሁ

  • @misrakgtsadik924
    @misrakgtsadik924 3 ปีที่แล้ว

    ያሳዝናል😥😥😥😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @melekadesalew6051
    @melekadesalew6051 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሳዝናል ልብ ይነካል አስለቀሰኝ💔💔😢

  • @niema8807
    @niema8807 ปีที่แล้ว

    ፍቅር ሀያል ነው ፍቅር ትእንግርት ነው አፍቅሮ ማጣት በጣም ከባድ የማይታ ህመም መዳህኒት የሌለው እስከ ሂወት ፍፃሜ ይዘኸው የምትኖረው ህመም የማይጠፋ እረመጥ እውነተኛ ፍቅር ማለት ይሄ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 3 ปีที่แล้ว +1

    ብርታቱን እግዚአብሔር ይስጥህ ያሳዝናል እውር ፍቅር

  • @pipopipo2552
    @pipopipo2552 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አቤሎ

  • @yibasyibas3350
    @yibasyibas3350 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ልቤን በለው አይ ፍቅር አቢኢል እኔም አድ ማደርሰህ ደብዳቤ አለኝ በምን ላውራህ ወድም‼

  • @kalkidanmesele9189
    @kalkidanmesele9189 2 หลายเดือนก่อน

    ቆይ ምን አይነት ፍቅር ነው ግን በጣም ነው የሚያሳዝነው እኮ አረ የሆነ ነገር ይደረግለት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 3 ปีที่แล้ว +6

    እድሉን ወሰደው አፍዝዘውት ነው የአፍዝ አደንግዝ መንፈስ ተደርጎበት ነው ፍቅር ሳይሆን በሸታነው

    • @kiwait9430
      @kiwait9430 3 ปีที่แล้ว +1

      Tikikele wada hayemanote bota bewosdute xerue naber yegarmale

    • @asrat7146
      @asrat7146 3 ปีที่แล้ว

      ይመሰላል

  • @dagig6927
    @dagig6927 3 ปีที่แล้ว +1

    good job keep going

    • @elconnection7843
      @elconnection7843 3 ปีที่แล้ว

      Wt did u say bitch 😒

    • @dagig6927
      @dagig6927 3 ปีที่แล้ว

      @@elconnection7843 no

  • @barniboss7630
    @barniboss7630 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋናው ፍቅር ጤና መቆየት ነው ደጉ ባለው ወይም ባጣው ሰው አይደል ማረጉ ዋናው ነገር ጤና የሠውን ሙሉነት የሚያልፍ ቀን አይደል የሠዉን ማንነት።

  • @mulubanti3418
    @mulubanti3418 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ፍቅር አይደለም ክፉ መንፈስ ነው ፀበል ቢወስዱት ይድናል ሰይጣን እንደዚህ ነው አንዴ በሴት በገንዘብ በወንድ ፍቅር እያሰመሰለ ያጠምዳል