የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና … ሐምሌ 04/2016 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ค. 2024
  • የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና … ሐምሌ 04/2016 ዓ.ም #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #viral
    ፌስቡክ - / ebczena
    የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
    የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
    የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
    የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
    የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
    የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
    የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
    የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
    የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
    የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
    የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

ความคิดเห็น • 53

  • @yayahala615
    @yayahala615 21 วันที่ผ่านมา +6

    አብቹዩ እድሜ ጤና ብርታት ያብዛል ።።።❤የኔ ፍቅር

  • @BIRUKASSA
    @BIRUKASSA 20 วันที่ผ่านมา +1

    ይህ መልካም ዜና ለሀገራችንና ሕዝባችን መጨረሻውም ሰላም ይሁንልን

  • @esayasBARYA
    @esayasBARYA 21 วันที่ผ่านมา +2

    ስራ ላይ ያለ ብቻ አቡቹ የሚያዉቀዉ ሌላ ወሬ በቻ ሀሁሂሃሄህሆሇለሉሊላሌልሎ ነዉ🎉🎉🎉🎉

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 21 วันที่ผ่านมา +2

    በህዝቡ እንዳትናቁ መንግሥት መተቸት ካለበት ተቹ መንግሥት ይመጣል ይሄዳል ይህንስል እንደ ጽንፈኞቹ በአፈሙዝ ሳይሆን በምርጫ ብቻ ስለዚህ የጋዜጠኝነት ነፃነት ለማምጣት እንታገል

  • @JamaalMohamed543
    @JamaalMohamed543 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤ Ethiopia 🇪🇹

  • @jordanw3048
    @jordanw3048 20 วันที่ผ่านมา

    Great job

  • @nebiyulema2119
    @nebiyulema2119 20 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ ውስጥ የነገን እድገትና ራዕይ ለማለም የተነሳን መሪ መደገፍ የሚሳነን መልካም ነገሮችን ለማየት ያልታደልን ይህንንም መልካም ነገሮች መስራት ባንችል እንኳን የሚሰራውን ነገር መቃወም የሚያስችል አእምሮ የተላበሱ ብዙ የክፋት አመለካከት የተላበሱ ሰዎች የሞሉበት

  • @HusseinNasirZohra-fi5hd
    @HusseinNasirZohra-fi5hd 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @MenurAbdela-n7k
    @MenurAbdela-n7k 21 วันที่ผ่านมา +2

    ከአላህ ነው

  • @damtewmamo7458
    @damtewmamo7458 20 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ አጀማመር ነው። በዚህ ላይ ደሞ የመፀዳጃ ቤታቸውን ፍሳሽ ወደ አቅራቢያቸው ካሉ ወንዞች ጋር ያገናኙትን ፤ ማገናኘታቸውን አቁመው በሌላ መንገድ እንዲያስወግዱ ማድረግ የሚያስፈልግ ይመስለኛል። በዚህ መንገድ በየአካባቢው በአዲስ አበባ ያለውን መጥፎ ሽታ ማስወገድ ሲቻል በዚህ ላይ አደገኛ ተላለፊ በሽታዎች በቀላሉ እንዳይዛመቱና ሰዉ እንዳይፈጁ ማድረግ ይቻላል።

  • @user-ms5rt5hk1g
    @user-ms5rt5hk1g 20 วันที่ผ่านมา

    💚💛🇪🇹💖

  • @user-on8cq2sl5c
    @user-on8cq2sl5c 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samuelmamo8253
    @samuelmamo8253 18 วันที่ผ่านมา

    Speaking fun

  • @user-on8cq2sl5c
    @user-on8cq2sl5c 20 วันที่ผ่านมา

    Egtabehar yebarke perim menster etyiopay dr aby ahemed

  • @zemedbayresaw4130
    @zemedbayresaw4130 20 วันที่ผ่านมา +4

    የነቃ፣ የተደራጀና የታጠቀ የህዝብ ትግል ምንጊዜም አሸናፊ ነው፡፡ አማራ የሆንክ ሁሉ፦ልክ እንደልጆችህ እንደፋኖወቹ አንተም (ሰፊው የአማራ ህዝብ በሙሉ) በፊት ወያኔ አሁን ኦሮሙማ ተናብበው ያስፈቱህን መሳሪያ እነርሱኑ እየደፋህ አንተም ታጠቅና አማራነትህን አስከብር !! አለም ያውቀው ደማቅ ታሪክህ ምስክር ነው፡፡

    • @hadushmelese7472
      @hadushmelese7472 20 วันที่ผ่านมา +2

      በካንሰር የተያዘ ሰው ካንሰሩ ካልተነቀለለት አይድንም፡፤ የኢትዮጵያ ካንሰር የሆነባት አብይ አህመድ ካልተነቀለላት የታመመችው ኢትዮጵያም አትድንም፡፡

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 20 วันที่ผ่านมา

    Abchu

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 20 วันที่ผ่านมา

    *GREATLY APPRECIATE HIM FOR EVERYTHINGS AND I STRONGLY SALUT HIM FOREVER TO THE PRESIDENT OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 DR.ABIY AHMED AND FIRST LADY ZINASH TAYACHEW 💙 FOREVER, AMEN !!!
    * I GREATLY THANKFUL TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND TO ALL OF THE WORLD'S 🌎 FOR THEIR WONDERFUL PEACE ✌️ FOREVER !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !

  • @fekaduwoldeamanuel1534
    @fekaduwoldeamanuel1534 20 วันที่ผ่านมา

    ሚድያዎች፣የተሸለሙት፣ስሌ፣ሰሩ፣ብቻ፣ሳይሆን፣ወደፊት፣እንድሰሩም፣ጭምር፣መሆኑ፣ይታወቅ።

  • @user-on8cq2sl5c
    @user-on8cq2sl5c 20 วันที่ผ่านมา

    Edmahen yalmelmwu prim menster dr aby ahemed

  • @gebrumamooshgirmay4514
    @gebrumamooshgirmay4514 20 วันที่ผ่านมา

    ETHIOPIA EZGHIABER 🦁🌍⛪️🚉!

  • @samiBekele-i5g
    @samiBekele-i5g 20 วันที่ผ่านมา

    ሱዳን ዉስጥ ያለን ሰዉ መፍተ መላ በሉን ታስረናል

  • @fekaduwoldeamanuel1534
    @fekaduwoldeamanuel1534 20 วันที่ผ่านมา

    የሚሰሩ፣ሚድያዎች፣የምሸለሙት፣ስጨርሱ፣ብቻ፣ነዉ፣ምክንያቱም፣ገና፣እየሠሩ፣ስሌሆነ።

  • @teka1528
    @teka1528 20 วันที่ผ่านมา

    IMOREANGW HODE EKAHE, YEKEL! ANTE KOMATA, WUSHA, YEAHIYA LIG! ABIY 1000AMET! ANTE ARAM, ADDIS ABABA LETABLASH FELEGE NEW AYDEL! MAYEM!

  • @hadushmelese7472
    @hadushmelese7472 20 วันที่ผ่านมา +2

    በካንሰር የተያዘ ሰው ካንሰሩ ካልተነቀለለት አይድንም፡፤ የኢትዮጵያ ካንሰር የሆነባት አብይ አህመድ ካልተነቀለላት የታመመችው ኢትዮጵያም አትድንም፡፡

  • @user-id8no9nv4g
    @user-id8no9nv4g 21 วันที่ผ่านมา +2

    ብልጽግናን በማጽዳት ከውሸታም ከአሸባሪ የጸዳች አገር መገንባት አለብን

    • @damtewmamo7458
      @damtewmamo7458 20 วันที่ผ่านมา

      መጀመሪያ በአንተ ጀምር😅

    • @user-nq6kv5yb5z
      @user-nq6kv5yb5z 20 วันที่ผ่านมา

      እሰይ ጥሩ ብለሐል መጀመሪያ እራስህን አፀዳ አገርሕን ውደድ ለባለስልጣናት ተገዛ​@@damtewmamo7458

  • @DimoreAngaw
    @DimoreAngaw 21 วันที่ผ่านมา +5

    ብሄራዊ ጥቅም የሚከበረው ጸረ ብሄራዊነት የሆነው መንደርተኛውና ጎጠኛው የኦሮሙማ አገዛዝና በተለይም የአገዛዙ ቀንደኛ ሰው አንተ እንጭጩ አብይ አህመድ አሊ ስትነቀል ብቻና ብቻ ነው፡፤ የአገር ካንሰር ነህ፡፤ ይብላኝልህ ለልጅ ልጆችህ እንጅ ኢትዮጵያስ ፋኖን ምስጋና ይግባውና መንግሎ ሊጥልህ ነው፡፡

  • @DimoreAngaw
    @DimoreAngaw 21 วันที่ผ่านมา +5

    ብሄራዊ ጥቅም የሚከበረው መንደርተኛውና ጎጠኛው የኦሮሙማ መንጋና በተለይም የአገዛዙ ቀንደኛ ሰው አንተ እንጭጩ አብይ አህመድ አሊ ስትነቀል ብቻና ብቻ ነው፡፤ የአገር ካንሰር ነህ፡፤ ይብላኝልህ ለልጅ ልጆችህ እንጅ ኢትዮጵያስ ፋኖን ምስጋና ይግባውና መንግሎ ሊጥልህ ነው፡፡ረ ብሄራዊነት የሆነው የኦሮሙማ አገዛዝ

  • @DimoreAngaw
    @DimoreAngaw 21 วันที่ผ่านมา +5

    ብሄራዊ ጥቅም የሚከበረው ጸረ ብሄራዊነት የሆነው የኦሮሙማ አገዛዝ፣ መንደርተኛውና ጎጠኛው የኦሮሙማ መንጋና በተለይም የአገዛዙ ቀንደኛ ሰው አንተ እንጭጩ አብይ አህመድ አሊ ስትነቀል ብቻና ብቻ ነው፡፤ የአገር ካንሰር ነህ፡፤ ይብላኝልህ ለልጅ ልጆችህ እንጅ ኢትዮጵያስ ፋኖን ምስጋና ይግባውና መንግሎ ሊጥልህ ነው፡፡

    • @hadushmelese7472
      @hadushmelese7472 20 วันที่ผ่านมา +2

      በካንሰር የተያዘ ሰው ካንሰሩ ካልተነቀለለት አይድንም፡፤ የኢትዮጵያ ካንሰር የሆነባት አብይ አህመድ ካልተነቀለላት የታመመችው ኢትዮጵያም አትድንም፡፡

  • @naliru6096
    @naliru6096 21 วันที่ผ่านมา

    ወታደሩ ሳዋ ያፈራችው ኤርትራዊው ብስክሌተኛ ቢንያም ግርማይ ዛሬም በኣለም በዝነኛው ከሆነው ለሶስተኛ ግዜ በ Tour de france ኣንደኛ በመውጣት ኤርትራውያን ኣስደስቶ ኣለምን ኣስደምሟል ያው እያረራቹ እንግዲህ ዛሬ የት ነው ኣገርህ ስንባል የቢንያም ኣገር ብለን መልስ መስጠት ነው ኢትዮጵያዊ ካልቹ ግን ቀነኒሳ ወይም ሃይሌ ኣይደለም በጭንቅላታቸው የሚመጣ ልመናና ብድር እንጂ

    • @selamawitsolomon1918
      @selamawitsolomon1918 21 วันที่ผ่านมา

      BINIAM is great cyclist we Ethiopians have respect to him ,NALIRU you have a problem which is MENTAL illness so please go to sembel.

  • @Qmalhaq
    @Qmalhaq 21 วันที่ผ่านมา +2

    the irony 😂😂😂😂 አስቡት EBC እራሱ የ.አጋቹ አብ.ይ አ.መድ የሽንት ጨርቅ ነው

    • @yayahala615
      @yayahala615 21 วันที่ผ่านมา

      ጠላችሁ ወደዳችሁም ከብይ እየመራሸ ነው ።።።ገና ገና ከፍታው ይጨምራል ጫካ የተደበቀውም ወጥቶ ሀገሩን ያልማ ።።።ጦረነት የማይሰለቸው ደሀ ህብረተሰብ 😅

    • @damtewmamo7458
      @damtewmamo7458 20 วันที่ผ่านมา

      ፅሁፍህ ማን የሽንት ጨርቅ እንደሆነ ያሳያል። ለመሆኑ ስንተኛው ክፍለ ዘመን ላይ ነው ተቸንክረህ የቀረኸው?

    • @user-nq6kv5yb5z
      @user-nq6kv5yb5z 20 วันที่ผ่านมา

      አንተ ነሕ የሽንት ጨርቅ ጠራጊ የሽንት ቤት ጠራጊ መሆን እንዳንተ አይነት ያልተማረ የሽንት ጨርቅ መለወጥ አይችልም የሽንት ጨርቅ መለወጥ በሰለጠኑት ሐገር ቢያንስ የሶስት ወር ኮርስ ገንዘብ ከፍለህ ተምረህ ነው እዳንተ አይነቱ ያልተማረ ደደብ እንኳንየሽንች ጨርቅ መቀየር ቀርቶ የራስህን መጥረግ አትችልም ፀረ ኢትዮጵያ ነህ ስራ ክቡር መሆኑን ብታውቅ ኖሮ አእምሮህ ስለማይሰራ ምን ማድረግ ይቻላል እንደሁ የሚሰራውን ቁጭ ብለሕ እናትህ እየጋገረች ሽሮ እየሰራች እየበላህ ተሳደብ ሞያሕ ስድብ ብቻና ብቻ ነው።።።።

  • @user-id8no9nv4g
    @user-id8no9nv4g 21 วันที่ผ่านมา +1

    የአሸባሪዎች ድምጽ ነው

  • @AmharaFano-fe8uk
    @AmharaFano-fe8uk 21 วันที่ผ่านมา +1

    ❌❌ አጋቹ አብይ ያፈናቸውን ዜጎች ባስቸኳይ ይፍታ‼️‼️

    • @damtewmamo7458
      @damtewmamo7458 20 วันที่ผ่านมา

      ገና እንዳንተ ያሉትም ይገባሉ😅

    • @user-nq6kv5yb5z
      @user-nq6kv5yb5z 20 วันที่ผ่านมา

      ገና እንዳንተ አረመኔዎች ቀስ በቀስትገባላችሁ ተራችሁን ጠብቁ​@@damtewmamo7458

  • @MenurAbdela-n7k
    @MenurAbdela-n7k 21 วันที่ผ่านมา +1

    ከአላህ ነው