የአጃ(ሹፋን) በአተክልት ሾርባ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ต.ค. 2024
  • #ሹፋን(አጃ)ሾርባ#ByEnattube#

ความคิดเห็น • 68

  • @AawaAawa-t5j
    @AawaAawa-t5j 8 หลายเดือนก่อน +3

    ምግብ አሰራር የምትለቁ እህቶቻችን ወላሂ እጃችሁ ይባረክ

  • @zuzutube2528
    @zuzutube2528 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም ልዩ የሆነ አሰራር ነው የኔ ባለሞያ

  • @myLove-hl9hi
    @myLove-hl9hi 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጠቃሚ ልዩ የሆነ ሾርባ ነው የኔ ባለሞያ በርችልኝ

  • @fateyatube2920
    @fateyatube2920 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ በጣምልዩ ነው የኔ ባለሞያ በርችልኝ

  • @stube3784
    @stube3784 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም የሚስጉመጂ ማሬ በርችልን እናመሰግናለን 👍

  • @lulacooking237
    @lulacooking237 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow it’s looks so yummy Enatiye thank you for sharing sweetie 😘👌👏

  • @sumayatube8284
    @sumayatube8284 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም ልዩ የሆነ አሰራር ነው እጆችሽ ይባረክ😋

  • @kadejsiraj7514
    @kadejsiraj7514 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የወደድኩህ እናመሰግናለን እጅሽን ይባረክ

  • @gezanashikor4130
    @gezanashikor4130 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow Amazing soup 🍲 thank you for sharing sweetie 👍❤👏

  • @mohamedhanafe3226
    @mohamedhanafe3226 3 ปีที่แล้ว +1

    ዜድዬ ምርጥ ነው በርች

  • @sosinabeyene1005
    @sosinabeyene1005 11 หลายเดือนก่อน

    ቀላልና ጣፋጭ እናመሰግናለን

  • @hermeladesbele9925
    @hermeladesbele9925 3 ปีที่แล้ว +1

    ጤናማ ሾርባ ነው እጆችሽ ይባረኩ

  • @lulatesfu2366
    @lulatesfu2366 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እናትየ እውነት ለየት ያለች ሽሩባ ነው ተባረኪ ውዴ 😘👌👍❤️

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 3 ปีที่แล้ว

    እናትዬ በጣም የሚያምር ቆንጆ አሰራር ነው እጆችሽ ይባረኩ😍👌

  • @meditationlovenature9193
    @meditationlovenature9193 3 ปีที่แล้ว

    Wow betam new yemiyamrew konjo argesh new yeserashiw wude

  • @samerrasad4690
    @samerrasad4690 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እጅ ያስቆረጥማል የኔ ባለሞያ በርችልኝ ውዴ

  • @liyaabebe1449
    @liyaabebe1449 3 ปีที่แล้ว

    እጅ የሚያስ ቆረጥም ምግብ እጆችሽ ይባረክ

  • @abserashikor520
    @abserashikor520 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ብያለሁ እናትየ ቆንጆ አሰራር ነው ተባረኪሊኝ ❤️👏😘

  • @ሰደትናሂወት
    @ሰደትናሂወት 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባርክ አላህ የኔ ባለሞያ በርች👍😘

  • @fekerfeker2506
    @fekerfeker2506 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ባለሞያ እናትዩ ዉደ በርች በላይክ😘👍

  • @sofiaybentseid8179
    @sofiaybentseid8179 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነዉ ሆቢ👍

  • @sofiayseid5891
    @sofiayseid5891 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በርች የምወድሺ ሀሪፈ ነዉ👍😘

  • @Fntie
    @Fntie 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻላህ ቆጆ ነው❤

  • @kokok9682
    @kokok9682 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውው የኔ ውድ በጣም የተመቸኝ ሰርቼ ጣሙን አሳውቅሻለሁ በርችልኝ ማርዬ

    • @enattube1397
      @enattube1397  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ መልካም

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 3 ปีที่แล้ว

    እናትዬ በጣም ቆንጆ ሾርባ ነው ውዴ👌

  • @teg22345
    @teg22345 ปีที่แล้ว

    Wow 💚💛❤️ Betam des yelal

  • @TesfayeAbera-xi8jf
    @TesfayeAbera-xi8jf ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው ግን አጃው መጀመሪያ ዘፍዝፈሽው ነው

  • @mahederje4621
    @mahederje4621 3 ปีที่แล้ว

    እጆችሽ ይባረኩ በጣም ቆንጆ ነው

  • @sofiayseid3081
    @sofiayseid3081 3 ปีที่แล้ว

    እናትዩ እናመሰግናለን የኔ ቅን👍😘

  • @SaritSearet
    @SaritSearet 3 ปีที่แล้ว

    betam des yemil shoeba new enamesegnalen wude

  • @hiwothailu7701
    @hiwothailu7701 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ጤናማ ሾርባ ነው

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 ปีที่แล้ว

    እጆችሽ ይባርክ ጤናማ አሰራር

  • @tegstbelay7119
    @tegstbelay7119 3 ปีที่แล้ว

    ልዩ ነው እጆችሽ ይባረኩ

  • @lezaabrham4888
    @lezaabrham4888 3 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ጤናማ ሾርባ ነው

  • @yenimare9837
    @yenimare9837 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እናትዩ ዉደ😘👍

  • @teravolo7307
    @teravolo7307 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በታም ለጤና ተስማሚ የሆነ ሹርባ ነው እጆችሽ ብርክ ይበሉሉኝ እናትየ 👏❤️

    • @maratache6149
      @maratache6149 ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️❤️🙏

  • @gsbgsgg5991
    @gsbgsgg5991 3 ปีที่แล้ว

    Masha Allah yameral

  • @samerasamera2052
    @samerasamera2052 3 ปีที่แล้ว

    Mash allah wowe Bateman yekomsn

  • @apka4160
    @apka4160 ปีที่แล้ว

    አሪፍ አሰራረ ነው አጃው ግን የቆርቆሮ ነው ወይስ ጥሬ አጃ ነው

  • @የሰላምትጓዥ
    @የሰላምትጓዥ 3 ปีที่แล้ว

    እናትዩ ማሻአላህ ❤️✔️

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 ปีที่แล้ว

    ገብስ በአረበኛ ወይም በእንግሌዘኛ ምንድነው አትለፍኛ ንገሩኛ

  • @tsigeredahagos6214
    @tsigeredahagos6214 3 ปีที่แล้ว

    ዱቄቱ ባይገባ አሪፍ ነበር

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 2 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ወደ ቤትሽ ብመጣ ምርጥ የሆነ ሾርባ አይቼ በጣም ደስ አለኝ ካንቺ አይቼ ብዙ የማስተካክለው ይኖራል ለአሁኑ እንደነገሩ ሰርቼዋለው እጅሽ ይባረክ እስቲ አስተያየት ካለሽ ወደ እኔ ብቅ በይ

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል ปีที่แล้ว +1

    የበቆሎው ደቄት ቀርቶ ወፈር አርገሽ ቢሆን ለጤና

  • @asmera1241
    @asmera1241 3 ปีที่แล้ว

    Wow it’s looks so yummy thank you for sharing ❤️👏

  • @makiyahmm122
    @makiyahmm122 2 ปีที่แล้ว

    እሻ አላህ እሠራለው

  • @zawebirhanu8445
    @zawebirhanu8445 2 ปีที่แล้ว

    የፐርስሊ ቅጠል ማለት የሾርባ ቅጠል ነው?

  • @Amu-z3o
    @Amu-z3o หลายเดือนก่อน

    የበቆሎ ዱቄቱ ሊጥ ሊጥ አይልም ?

  • @SamuBelachew-vp5kb
    @SamuBelachew-vp5kb 9 หลายเดือนก่อน

    አጃዉ ቅንጬው ነዉ

  • @munatubez8713
    @munatubez8713 3 ปีที่แล้ว

    እሺ እሰራለን

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 3 ปีที่แล้ว

    😍😍😍

  • @lulacooking237
    @lulacooking237 3 ปีที่แล้ว

    ❤️👏😘👌

  • @haleemamuhammed4125
    @haleemamuhammed4125 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ አስራር ኑው ግን አያወፍረም መወፈረ አልፈልግም

    • @zahraza4746
      @zahraza4746 2 หลายเดือนก่อน +1

      ያወፍራል ሀቢብቲ በጣም ወላ😂😂😂😂😂😂

    • @haleemamuhammed4125
      @haleemamuhammed4125 2 หลายเดือนก่อน

      @@zahraza4746 እርግጠኛነሽ ውድ😜😜😀

  • @HopeHope-u4r
    @HopeHope-u4r 11 หลายเดือนก่อน

    ችልስ😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kokykoky5972
    @kokykoky5972 2 ปีที่แล้ว

    ቅጠሉየምንድንነው

    • @enattube1397
      @enattube1397  2 ปีที่แล้ว +1

      ፐርስሊ ወይም ብግዶነስ

  • @ሰአዲነኝ-ኀ1ሐ
    @ሰአዲነኝ-ኀ1ሐ 3 ปีที่แล้ว

    አጃ በአረብኛ ወይም በእግሊዝኛ ፃፋልኝ ምርጦች መስራት ፈለኩኝ

    • @enattube1397
      @enattube1397  3 ปีที่แล้ว

      በአረብኛ

    • @enattube1397
      @enattube1397  3 ปีที่แล้ว

      ሹፋን ወይም ሾርባ ኩኪር ብለሽ ግዢ ውዴ

    • @ሰአዲነኝ-ኀ1ሐ
      @ሰአዲነኝ-ኀ1ሐ 3 ปีที่แล้ว

      እሽ ማሚ አመሰግናለሁ

    • @enattube1397
      @enattube1397  3 ปีที่แล้ว

      ምንም አደል ውዴ

  • @ለይላሚዲያ1-ነ5ኈ
    @ለይላሚዲያ1-ነ5ኈ 3 ปีที่แล้ว

    شحيه

  • @HawaEndris-o2k
    @HawaEndris-o2k 8 หลายเดือนก่อน

    በዘይት አይቻልም

  • @JamilahJamilah-s6z
    @JamilahJamilah-s6z 3 หลายเดือนก่อน

    በጣምቆንጅነው