ጌታ ሆይ አይሁድ አማፅያን ሰቀሉህ ዎይ የንስሐ መዝሙር በ ሊቀመዘምራን ኪነ ጥበብ ወ/ኪሮስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 35

  • @milliteshome7352
    @milliteshome7352 ปีที่แล้ว +7

    ኦ ምን ያለ ትዕግስት
    ኦ እንዴት ያለ ፍቅር
    ኦ ጌታ ምን ዓይነት ትህትና ነው
    ኦ ምንድ ነው የምንከፍልህ ወለታ ጌታ ሆይ
    ምንም የለኝ ግን "ተመስገን"

  • @nohandle4064
    @nohandle4064 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ሆይ
    ጌታ ሆይ አይሁድ አማጽያን ሰቀሉህ ወይ
    የዓለም መድኃኒት የዓለም ሲሳይ ሰቀሉህ ወይ (2)
    የአዳም በደል አደረስህ አንተን ለመሰቀል
    የሔዋን ስህተት አበቃህ ለሞት ቸሩ አባት (2)
    ንጹህ ክርስቶስ ሆንክ ወንጀለኛ ብለህ ስለኛ
    መስቀል አሸክመው አስረው ገረፉህ እያዳፉህ (2)
    ግብዞች እንደረሳቸው መስሎአቸው
    ምራቅ እየተፉ በፊትህ ቀለዱ አንተን ሊጎዱ (2)
    እጅና እግርህ በችንካር ተመታ የዓለም ጌታ
    የሾህ አክሊል ደፍተህ ጎንህን ተወጋህ አልፋ ዖሜጋ (2)
    በመስቀል ላይ ተጠማሁ ስትል ታላቅ በደል
    ሐሞትና ከርቤ ሰጡህ ቀላቅለው ጠጣ ብለው (2)
    ይቅር ባይ ግልጽ በደላችን ሁሉን ሳታይ
    አንተው ይቅር በለን በኛ ሳትከፋ እንዳንጠፋ (2)

  • @abrehamtsegaw6789
    @abrehamtsegaw6789 3 ปีที่แล้ว +6

    ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶንዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @girumakililu7815
    @girumakililu7815 8 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ጌታ በእኔ ሐጢያት አንተ በመስል ተሰቀልክ

  • @zenebechsiome6444
    @zenebechsiome6444 4 ปีที่แล้ว +6

    ኪራራይሶን
    ኪራራይሶን
    ኪራራይሶን አቤቱ ማረን ይቅር በለን
    ዝማሬ መላይክት ያስምስልን ላባታችን

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv 10 หลายเดือนก่อน +2

    መሃረነ ክርስቶስ ሆይ እደኛ በደል ሳይሆን እንደ ቸር ነትህ

  • @EyasuGesesse
    @EyasuGesesse 8 หลายเดือนก่อน +5

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    ኪሪያላይሶን(ጌታ ሆይ ማረን)

  • @mish-5
    @mish-5 7 หลายเดือนก่อน +1

    ገታ ሆይ አይሁድ አማፅያን ሰቀሉህ ወይ !!!

  • @SerkeTegie-cb5be
    @SerkeTegie-cb5be 9 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜ እና ጤና ይስጠጥ አባቴ❤❤❤

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 3 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💒💒💒💒

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አንተ ይቅር በለን መዳኒአለም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ሠብለማሪያምእማእወድሻለሁ
    @ሠብለማሪያምእማእወድሻለሁ 5 ปีที่แล้ว +6

    ኪራላይሶን ኪራላይሶን
    ኪራላይሶን ኪራላይሶን
    ኪራላይሶን ኪራላይሶን 😭😭😭

  • @nigistiwoldegbrelms1433
    @nigistiwoldegbrelms1433 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አባታችን።

  • @fasikasisay4690
    @fasikasisay4690 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @natiasefa4863
    @natiasefa4863 4 ปีที่แล้ว +10

    ስለ ዝማሬው የዝማሬው ባለቤት ጌታ መድሃኔዓለም ይመስገን።

  • @yonasbana9429
    @yonasbana9429 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን

  • @tolinachali8306
    @tolinachali8306 ปีที่แล้ว +1

    uuffff yene Abat Zimare Melayikt Yasamalin😭

  • @Raheel-no7rs
    @Raheel-no7rs 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሪ መላእክትን ያሰማል

  • @hermelamesfin3999
    @hermelamesfin3999 ปีที่แล้ว

    ዝማሬመላክት ያሰማልን

  • @genetgggg9258
    @genetgggg9258 5 ปีที่แล้ว +4

    Amen amen amen

  • @Waganeshk
    @Waganeshk ปีที่แล้ว

    amen zimare melaekt yasemalin

  • @orthodoxbookinaudio___3298
    @orthodoxbookinaudio___3298 ปีที่แล้ว +1

    ኪራላይሶን

  • @fikrfikr3792
    @fikrfikr3792 5 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @khatijamohammed7847
    @khatijamohammed7847 7 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @johnmobile3708
    @johnmobile3708 ปีที่แล้ว

    god mezmur

  • @Geesad
    @Geesad 8 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢💔

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt 8 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢

  • @khatijamohammed7847
    @khatijamohammed7847 11 หลายเดือนก่อน

    😢❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @birukkefelegn3975
    @birukkefelegn3975 11 หลายเดือนก่อน

    😢

  • @selamyenafekihu1221
    @selamyenafekihu1221 ปีที่แล้ว

    😢😢😢

  • @roziyemariyamlij358
    @roziyemariyamlij358 5 ปีที่แล้ว +4

    amen amen amen

  • @fikireskedil8849
    @fikireskedil8849 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-በ4ጀ
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-በ4ጀ 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen

    • @meseretmesii7057
      @meseretmesii7057 ปีที่แล้ว

      ዝማሬ መላዕክት ያሳማልን