ዮአዳን (ክፍል 56)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.8K

  • @mdmudser1943
    @mdmudser1943 10 วันที่ผ่านมา +384

    የኡማት ሙሀማድ ሰሉ አላ ራሱል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AkramAkram-xf5cz
      @AkramAkram-xf5cz 10 วันที่ผ่านมา +4

      ሰሉ አለ ነብይ
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤

    • @DhhdhDbhdb
      @DhhdhDbhdb 10 วันที่ผ่านมา +3

      ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤❤❤❤❤❤

    • @UssG-pz4yl
      @UssG-pz4yl 10 วันที่ผ่านมา +3

      💖❤️💖💖❤️💖❤️💖❤️💖❤️❤️💖❤️💖❤️❤️💖💗💗💗💞💗💞💗💞💗💞💗💞💗💞💗💗💗💞

    • @SaeSae-l4i
      @SaeSae-l4i 10 วันที่ผ่านมา +3

      ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤

    • @NureKedir-v6s
      @NureKedir-v6s 10 วันที่ผ่านมา +2

      🎉Saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw ❤❤❤❤❤

  • @IkramA-k5t
    @IkramA-k5t 10 วันที่ผ่านมา +251

    ሳሚንና ዮአዳንን የሚወድ 👍👍👍👍💞

    • @Ahedu-j7j
      @Ahedu-j7j 8 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውድ

    • @shohas9018
      @shohas9018 7 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @oiyghj
      @oiyghj 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 10 วันที่ผ่านมา +601

    ቶሎ ቶሎ ይልቀቁልን የምትሉ ላይክ 🙆

    • @TarekegnDegemu
      @TarekegnDegemu 10 วันที่ผ่านมา +7

      ምን ቶሎ ቶሎ ይለቃሉ እነዚ የተመልካች ክብር የላቸውም ደስ ሲላቸው ነው ሚለቁት 😮😮

    • @busyline3833
      @busyline3833 10 วันที่ผ่านมา +9

      ሂሩት ይገባሻል አችውሻ😅😅😅😅😅

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by 10 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂​@@busyline3833

    • @yewordanosshibrie1977
      @yewordanosshibrie1977 10 วันที่ผ่านมา +1

      Wushama tamagn New Merz nat

    • @yewordanosshibrie1977
      @yewordanosshibrie1977 10 วันที่ผ่านมา

      😂😂

  • @ዘማሪታዱውየሱስ
    @ዘማሪታዱውየሱስ 10 วันที่ผ่านมา +325

    ክርስቲያኖች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳንታች ልደት በሰላም አደረሳችሁ 😊😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉

    • @MimiDelele
      @MimiDelele 9 วันที่ผ่านมา +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን ሁላችሁም ኦርቶዶክሶ መልካም የገና በአል

    • @መለ
      @መለ 9 วันที่ผ่านมา

      አሜን

    • @Amerh-v1j
      @Amerh-v1j 9 วันที่ผ่านมา +1

      Amen amen amen

    • @Hsu-m2c
      @Hsu-m2c 9 วันที่ผ่านมา

      አሜንአሜንአሜንእንኳን አብሮ አደረሰን❤❤

    • @KindahaftiTesfay
      @KindahaftiTesfay 9 วันที่ผ่านมา

      እኔምለው ለመሆኑ እምነትሽ ምንድነው ክርስትያኖች በጸሎት ሙስሊሞች በዱአ የምትይው እኔ ክርስትያን ነኝ ፈጣሪ አንድ እግዚአብሔር ነው ሁለት ፈጣሪ የለም ስለዚ በአንዱ ይሁን ልብሽ

  • @sarahabashawi5115
    @sarahabashawi5115 10 วันที่ผ่านมา +442

    የሀገሬ ልጆች ሙስሊም ክርስቲያን በጣም ወዳችኋለሁ አላህ ይጠብቃችሁ

    • @عبدالكريممحمد-ن6ع
      @عبدالكريممحمد-ن6ع 10 วันที่ผ่านมา +3

      ደምርኝ እህት

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 10 วันที่ผ่านมา +7

      እኛም እንወድሻለን አላህ ይጠብቅሽ 🎉

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam 10 วันที่ผ่านมา

      ​@@Jemila-s4eደምርኝ ውዴ😊❤

    • @ehiteehitalem8805
      @ehiteehitalem8805 10 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን ተባረኪ

    • @WwSs-f8o
      @WwSs-f8o 10 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @EbrahimwerkeTades
    @EbrahimwerkeTades 10 วันที่ผ่านมา +207

    እደኔ ዩአዳንን የሚወድ ላይክ 👍👍👍👍

    • @ziyadjemal358
      @ziyadjemal358 10 วันที่ผ่านมา

      Film new simetawi athungi

    • @abdiykenya2286
      @abdiykenya2286 9 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

    • @Ahedu-j7j
      @Ahedu-j7j 8 วันที่ผ่านมา

      ደምረኝ ውድ

  • @YeberehawaErgb
    @YeberehawaErgb 10 วันที่ผ่านมา +1049

    ሁሉም የዘራውን ያጭዳል መልካምም መጥፎም ቢሆን ስለዚህ ሂሩት ይገባታል የምትሉ በ 👍 ምክንያቱም በዮአዳን ላይ የሰራችው ግፍ ነው የጇን ነው ያገኘችው 😢👍🙉

    • @Elsa-x3r
      @Elsa-x3r 10 วันที่ผ่านมา +8

      𝗔𝘄𝘂 😢

    • @lovemy3550
      @lovemy3550 10 วันที่ผ่านมา +26

      እኔኮእድህምሆናአላምናት😂😂

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam 10 วันที่ผ่านมา +3

      ​@@Elsa-x3rደምርኝ ውዴ😊❤

    • @WubitTekeba
      @WubitTekeba 10 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል

    • @TamerK-l5v
      @TamerK-l5v 10 วันที่ผ่านมา

      ❤❤

  • @EmanJaabare
    @EmanJaabare 10 วันที่ผ่านมา +191

    ቤተስብ ሙስሊሙ በዱአ ክርስታኑ በፅሎት አግዙኚ አገረ ልገባ ሁለት ቀንቀረኚ😢❤❤❤❤❤

    • @TurnishTurnish
      @TurnishTurnish 10 วันที่ผ่านมา +3

      በሰላም ቤተሰቦችሽ ለመገናኘት ያብቃሽ

    • @genetmolaasheber8100
      @genetmolaasheber8100 10 วันที่ผ่านมา +1

      በሰላም ግቢ❤❤❤❤❤

    • @SofiaSofia-t9s
      @SofiaSofia-t9s 10 วันที่ผ่านมา +3

      አላህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቅሽ ያረብ ከበተሰበችሽምበሰላም ያገናኝሽ

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 10 วันที่ผ่านมา

      በሰላም ግቢ ዉደ

    • @afiatmohemmed2973
      @afiatmohemmed2973 10 วันที่ผ่านมา

      ሰላም ግቢ

  • @fafiemuzekryah749
    @fafiemuzekryah749 10 วันที่ผ่านมา +168

    ሐረግን ልቀቁልን ዩአዳንን እኮ ረሳነው😢😢😢😢😢

    • @MahaAl-b7w
      @MahaAl-b7w 10 วันที่ผ่านมา +3

      እውነትነው😅😅😅😅

    • @አድስህይወትዩቱብ
      @አድስህይወትዩቱብ 10 วันที่ผ่านมา +3

      ትክክል

    • @ልጅሰያያባቱ
      @ልጅሰያያባቱ 10 วันที่ผ่านมา +3

      ሀረግ ሲለቀቅ ዮአዳንን ልቀቁት ትያለሽ😏

    • @ZiyaMin-ts6md
      @ZiyaMin-ts6md 10 วันที่ผ่านมา +1

      እኮ😏😏

    • @fafiemuzekryah749
      @fafiemuzekryah749 10 วันที่ผ่านมา

      @@ልጅሰያያባቱ የምሬን ነው አልልም ይሄ ተዘላዝሏል😁😁😁😁😁

  • @assemAargk
    @assemAargk 10 วันที่ผ่านมา +70

    ትምርቷንም ትማራለች ሂጃቧንም ትለብሳለች❤❤❤❤❤

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 10 วันที่ผ่านมา +90

    John 3 አማ - ዮሐንስ
    36: በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።”

    • @حمدالمنصور-ص8ه
      @حمدالمنصور-ص8ه 10 วันที่ผ่านมา +1

      Amen

    • @sewalematalay6056
      @sewalematalay6056 10 วันที่ผ่านมา +5

      ዮሐ 6፥54-55
      "ስጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው።እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሳዋለሁ"
      "ስጋዬ እውነተኛ መብል ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነውና"🙏🙏🙏🙏

    • @MintasnotTasfaye4005
      @MintasnotTasfaye4005 10 วันที่ผ่านมา +5

      ሙስሊም ነኝ አሁን ግን እየሱስን እንደ ግል አደኝ አርጌ መቀበል ወስኛለሁ❤🎉 እየሱስ ያድናል......

    • @TsionGetachew-i7k
      @TsionGetachew-i7k 10 วันที่ผ่านมา

      አሜን

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 10 วันที่ผ่านมา +1

      @@MintasnotTasfaye4005 😁😁😁😁

  • @Hanitadis
    @Hanitadis 10 วันที่ผ่านมา +101

    እረመዳን እየደረሰነው ሸቃሊት አይዞን ሙስሊሞች ሠአቱ ደርሦ ከሚፅሞች ያርጋችሑ አሜን ለሑኝ እዳይደብራችሑ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ

    • @hcch-yy5le
      @hcch-yy5le 10 วันที่ผ่านมา +1

      አሚንንንንንንንን

    • @AminaAmina-f8t
      @AminaAmina-f8t 10 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን❤❤❤

    • @Rahma-k1q
      @Rahma-k1q 10 วันที่ผ่านมา +1

      አምንንን

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 10 วันที่ผ่านมา

      አሚንንንንን

    • @WysdHdgd
      @WysdHdgd 10 วันที่ผ่านมา +1

      አሚንን

  • @AaSs-nj2kr
    @AaSs-nj2kr 10 วันที่ผ่านมา +239

    ትምርቷንም ትማራለች ሂጃቧን ትለብሣለች፣❤❤

    • @AkramAkram-xf5cz
      @AkramAkram-xf5cz 10 วันที่ผ่านมา +1

      ፍትህ ለአክሱም ሙስሊም እህቶቻችን❤😢😢

    • @AaSs-nj2kr
      @AaSs-nj2kr 10 วันที่ผ่านมา

      ኢሻ አላህ ከተበዳዮች ጎንነው

    • @temrietemrie
      @temrietemrie 9 วันที่ผ่านมา

      ኒቃሟንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች❤❤

    • @meareg59
      @meareg59 9 วันที่ผ่านมา

      ምን ማለት ነው

    • @ZainatAlhe
      @ZainatAlhe 3 วันที่ผ่านมา

      ልብስ ምርት ሲግባችው እውልቁ ይላሉ

  • @SaraLebanon-u1i
    @SaraLebanon-u1i 9 วันที่ผ่านมา +25

    ክርስትያን ወገኖቸችን እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሠለም አደረሰችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉 መልከም ሥረ እንድንሰረ ጌታ ይርደን

    • @RayouYoutube
      @RayouYoutube 9 วันที่ผ่านมา +1

      ውዴ ደምሪኝ

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 10 วันที่ผ่านมา +638

    ማሂ ስለተፈታች እንደ እኔ ደስ ያለው እስኪ 👍👍

    • @EmabeteHailu
      @EmabeteHailu 10 วันที่ผ่านมา +2

      እኔ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 10 วันที่ผ่านมา

      እኔ

    • @FairouseJafar
      @FairouseJafar 10 วันที่ผ่านมา +6

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @TamerK-l5v
      @TamerK-l5v 10 วันที่ผ่านมา +3

      እኔ

    • @SifanAlemayehu-s7z
      @SifanAlemayehu-s7z 10 วันที่ผ่านมา +2

      Ene

  • @Hiwet8
    @Hiwet8 10 วันที่ผ่านมา +271

    የሂሩት ማበድ ደስ ያለዉ👍

    • @MesiAdisu
      @MesiAdisu 10 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ ግን ከፍቶኛል

    • @AyshhAlharthy
      @AyshhAlharthy 10 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅

    • @مساساياي
      @مساساياي 10 วันที่ผ่านมา

      እውነት ከሖነ😢😂

    • @SelamTekle-gq1jc
      @SelamTekle-gq1jc 10 วันที่ผ่านมา +5

      ለምን ደስ ይለናል ሰውኮ በንሰሀ ይመለሣል

    • @GfFr-u2z
      @GfFr-u2z 10 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

  • @Fikirte-ry4mm
    @Fikirte-ry4mm 10 วันที่ผ่านมา +110

    በመከራ ተለቀቀ ግን ደስ አይልም ሒሩት መጋለጥ ነበረባት 😢😢😢

  • @kenziSaudia
    @kenziSaudia 10 วันที่ผ่านมา +40

    ማሂም ስለተፈታች ደስ ብሎኛለ ሂሩት የስራዋን አገኘች😂😂😂😂😂

  • @saadia.a23
    @saadia.a23 10 วันที่ผ่านมา +81

    ማሻአህ ዛሬ ሰሉ አለ ነብይ

    • @FatimahMohammad-ez7ji
      @FatimahMohammad-ez7ji 10 วันที่ผ่านมา

      s.a.w❤❤🎉🎉

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam 10 วันที่ผ่านมา

      ​@FatimahMohammad-ez7jiደምርኝ ውዴ😊❤

    • @Meme-l9e4o
      @Meme-l9e4o 10 วันที่ผ่านมา

      S 'A' w ❤❤

    • @Rahma-k1q
      @Rahma-k1q 10 วันที่ผ่านมา

      s,a,w❤❤❤

    • @MehdyaKemal
      @MehdyaKemal 10 วันที่ผ่านมา

      ለድራማው ነው ማሻአላህ😂😂😂😂

  • @MahaAl-b7w
    @MahaAl-b7w 10 วันที่ผ่านมา +39

    ማሂ ❤❤❤መብሮክ❤❤❤❤ ሀቢብቲ❤❤❤❤ስለተፈታችደስይለው❤❤❤🎉🎉ሁሎምየዘራውን ይጭዳል ጉሉ አሚን🎉🎉🎉

    • @NghGv-s1f
      @NghGv-s1f 9 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @DhdDgd-h5f
    @DhdDgd-h5f 10 วันที่ผ่านมา +308

    ሙስሊሞች ረመዳን ደርሷል አላህ ደርሠው ከሚፆሙት ያድርገን ጉሉ አሚን🤲🥰

    • @Amina-m4h5o
      @Amina-m4h5o 10 วันที่ผ่านมา +3

      አሚንንን

    • @hayatadem3747
      @hayatadem3747 10 วันที่ผ่านมา +2

      አሚንንንንን ያረበል አለሚንንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @ErahmetYmare
      @ErahmetYmare 10 วันที่ผ่านมา +1

      አሚንንንንንንንን ያረብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @MotiurRahman-gi8tf
      @MotiurRahman-gi8tf 10 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤ አሚንንንንንንን

    • @FoziaFOZia-h9b
      @FoziaFOZia-h9b 10 วันที่ผ่านมา +1

      አሜንንን

  • @GebreAshebir
    @GebreAshebir 10 วันที่ผ่านมา +36

    እያስጠላኝም ቢሆን የማየዉ ነገር

  • @helutube21
    @helutube21 10 วันที่ผ่านมา +65

    እናታችሁ ሽ አመት ትኑርላችሁ❤

    • @ራቢየደሴዋ-የ7ጐ
      @ራቢየደሴዋ-የ7ጐ 10 วันที่ผ่านมา +1

      አሚን

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev 10 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን ♥️♥️♥️

    • @AkramAkram-xf5cz
      @AkramAkram-xf5cz 10 วันที่ผ่านมา

      አሚን አሚን አሚን❤❤

    • @Yeabsira-t2s
      @Yeabsira-t2s 10 วันที่ผ่านมา

      Amen amen 🙏🙏🙏🙏

    • @MarymS-p2r
      @MarymS-p2r 10 วันที่ผ่านมา

      አሚን

  • @HayatUae-hs3rx
    @HayatUae-hs3rx 10 วันที่ผ่านมา +23

    ሁሉም የእጁንነዉ የሚገኝዉ የሂሩት መጨረሻ እንደዚህነዉ

  • @Bezabeza45
    @Bezabeza45 10 วันที่ผ่านมา +95

    የክፉ ሰው መጨረሻ በዚህ 😢

    • @AsuFistum
      @AsuFistum 10 วันที่ผ่านมา

      inshalah balen indeswa biyargaw lik endsuwa kifu neger bene adrgobgnal😢😢😢

    • @TshayineshOche-sl9ci
      @TshayineshOche-sl9ci 10 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክል😢

  • @hussenabate8857
    @hussenabate8857 10 วันที่ผ่านมา +6

    ለኢላሀ እለላህ ሙሀመደን ረሱሉላህ

  • @Bezabeza45
    @Bezabeza45 10 วันที่ผ่านมา +35

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @konjokonjotakoji
    @konjokonjotakoji 10 วันที่ผ่านมา +36

    እንኩዋን ለገና ባል በሰላም አደርሳችሁ 🥰🥰🥰

  • @Rutaye
    @Rutaye 10 วันที่ผ่านมา +63

    ከተረሳ በኋላ😂😂 ነው እንዴ የምትለቁት

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 10 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂እኔም እረስቸዉ ነበር

  • @ዘተዋህ
    @ዘተዋህ 10 วันที่ผ่านมา +16

    እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ ልደቱ

  • @ቲጂራያ-ጘ9ጐ
    @ቲጂራያ-ጘ9ጐ 10 วันที่ผ่านมา +24

    መሀሌት በመፈታቷ በጣም ደሰ ብሎኛን😢🎉🎉🎉🎉

  • @DaniMan-h8w
    @DaniMan-h8w 10 วันที่ผ่านมา +48

    የምረ ትክክል ጊዜዉ ሳይሄድ ሁሉም የሰራዉን ቢያጭድ ደስ ይላል

    • @WanaLej
      @WanaLej 10 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው ጊዜው ሳይሄድ

    • @WossilaYassin
      @WossilaYassin 10 วันที่ผ่านมา +4

      በጣም😊እኔ ግን ሂሩት እያስመሰለች ነው ሚመስለኝ

    • @tigiestmekonnen
      @tigiestmekonnen 10 วันที่ผ่านมา

      ግን እኮ እውነታው ይህ አይደለም

    • @WossilaYassin
      @WossilaYassin 9 วันที่ผ่านมา +1

      @@tigiestmekonnen ደሞ ፊልም እውነታ አለው እንዴ?ሁሉ ነገራቸው ቅዠት ነው እንጂ.

  • @TegestWorku
    @TegestWorku 10 วันที่ผ่านมา +82

    ይሄ ድራማ እንደ እኔ ያስጠላዉ 😂😂😂😂😂

    • @AaA-d5t
      @AaA-d5t 10 วันที่ผ่านมา

      እጭ እኔም😂😂😏

    • @AbdiShukure
      @AbdiShukure 10 วันที่ผ่านมา

      Endhy

    • @enatakalu-ep7ov
      @enatakalu-ep7ov 10 วันที่ผ่านมา

      አዎ አስጠሉ 😢

    • @محبوبهمحبوبه-ك4ش
      @محبوبهمحبوبه-ك4ش 10 วันที่ผ่านมา

      ለኔ ሁሌ ኝኝኝ ስየስጠሉ😂

    • @WeyMdg
      @WeyMdg 9 วันที่ผ่านมา

      እኔም ምንማስጠላትብቻ አቅለሸለሸኝ😏😏😁😁😁

  • @gfgu5881
    @gfgu5881 10 วันที่ผ่านมา +116

    ሂሩት እያስመሰለች ነው የሚል ላይክ አዲርጉ

    • @Saraa-b7o
      @Saraa-b7o 9 วันที่ผ่านมา

      😢
      😢😢

    • @ayenalm2320
      @ayenalm2320 9 วันที่ผ่านมา +3

      አይደለም የገባችለትን ኪዳን ስላልፈፀመች ጦንቃዩ አሳብዶአታል ከኢየሱስ ውጭ የሰይጣን መጨረሻው ይሄ ነው

  • @Sula_man_676
    @Sula_man_676 10 วันที่ผ่านมา +140

    በሳምንት ሁለት ይለቀቅ የምትሉ 🙌🙌

    • @fstudio4962
      @fstudio4962 10 วันที่ผ่านมา +5

      3

    • @Etegen-xc7fz
      @Etegen-xc7fz 10 วันที่ผ่านมา +1

      አንዴም አለቀቁም😅😅😅😅😅😅

    • @Efuye
      @Efuye 10 วันที่ผ่านมา

      Ara tinkri bilo yikr min tiqim alw ist nigergn

    • @hiwetyejimawa
      @hiwetyejimawa 10 วันที่ผ่านมา +1

      በሳምንት አንዴም አቅትዋቸዋል😅

    • @fremeb3115
      @fremeb3115 10 วันที่ผ่านมา

      ሁለት ቀርቶ አንድ ጊዜ እነኳን አይለቁም

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 10 วันที่ผ่านมา +11

    በተቻለ መጠን ለሰው ልጅ መልካም እንሁን ♥️🙏

  • @SeadaOmuEmran
    @SeadaOmuEmran 10 วันที่ผ่านมา +18

    ምናለ ልክ እንደፊልሙ የተንኮለኞችን መጨረሻ ብታፋጥንልን

    • @AsuFistum
      @AsuFistum 10 วันที่ผ่านมา +2

      biye temegnawu 😊😊😊

  • @Munaye1991
    @Munaye1991 4 วันที่ผ่านมา

    ኢየሱስን ላመነ የዘላለም ሕይወት አለው

  • @user-pw4bx2ek4hbirte
    @user-pw4bx2ek4hbirte 9 วันที่ผ่านมา +7

    አምላኬ ሆይ እንደ ዮአዳን አይነት ንፁህ ልብ ስጠኝ ያ ሁሉ በደል ተበድላ ግን አሁንም ያነን እረስታ በፍቅር እየተከባከበቻችው ነው

  • @emufahadtube
    @emufahadtube 10 วันที่ผ่านมา +85

    አላሁመ ሡለ ወሠሊም አላ ነብይና ሙሀመድ🎉🎉🎉🎉

    • @DhhdhDbhdb
      @DhhdhDbhdb 10 วันที่ผ่านมา

      ሥለላሁ አለይሂ ለለም❤❤❤❤❤

    • @አልሃምዱሊላህአላኒዕመተል
      @አልሃምዱሊላህአላኒዕመተል 10 วันที่ผ่านมา

      ሰለሏሁ አለይህወሰለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @zed11336
      @zed11336 10 วันที่ผ่านมา

      صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤جزاك الله خير

    • @Rahma-k1q
      @Rahma-k1q 10 วันที่ผ่านมา

      s,a,w

    • @KhadijaKhaadija-ol8de
      @KhadijaKhaadija-ol8de 10 วันที่ผ่านมา

      ሂሩትየስራዋንስላገኘችደስያለው😂😂😂😂😂😂😂

  • @rumanh1553
    @rumanh1553 10 วันที่ผ่านมา +20

    ጭምልቅልቅ ያለ ዲራማ ሂሩት እያሥመሠለች ነው እቤት መመለሻ የዘየደችው ነው😮

  • @fatihaali389
    @fatihaali389 10 วันที่ผ่านมา +12

    የክፉ ሰው ምጨረሻ አላህ የጠቅብን 😢😢😢😢

  • @ራቢነኝSeid
    @ራቢነኝSeid 10 วันที่ผ่านมา +117

    ደሥ እሚለዉ ነገር የዚህ ቤት እብዱች በራሣቸዉ ጊዜ እቤታቸዉ ይመጣሉነብሥ አወቅ ናቸዉ😂😂😂

    • @zebibamiftah9869
      @zebibamiftah9869 10 วันที่ผ่านมา +2

      😂😂😅

    • @Alya-xj2ju
      @Alya-xj2ju 10 วันที่ผ่านมา +1

      😅😅😅

    • @ktube8920
      @ktube8920 10 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂

    • @TigistTadesse-y7q
      @TigistTadesse-y7q 10 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @ahmadjamil-bn7kt
      @ahmadjamil-bn7kt 10 วันที่ผ่านมา +4

      ኤ ወላ😂😂😂ደግሞ ልጆ አዎቀች መኡል

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 10 วันที่ผ่านมา +36

    አረ ሂሩት በሳቅ ገደለቺኝ አንቺም ጠጥተሽ ነበር እንዴ ብትላት እኔ ግን ሂሩት አሁንም እያስመሰለች ነው የሚመስለኝ አላምናትም😂😂😂😂😂😂

    • @HayuHasen
      @HayuHasen 10 วันที่ผ่านมา +2

      እኔም አላምናት እሥሥት ናት😂😂😂😂

    • @NardosAlqahtani-s8m
      @NardosAlqahtani-s8m 10 วันที่ผ่านมา +2

      Mechem alaminatim

    • @ዘቦግደለሿ
      @ዘቦግደለሿ 10 วันที่ผ่านมา +2

      እና የወነትመሠለሽ😂😂

  • @YarebiAmana-c5u
    @YarebiAmana-c5u 10 วันที่ผ่านมา +15

    የዘሩትን ነው ሚያጭዱት ነበረው ይሄ ፊልም ላይ ነው ያየነው ይገርማል እንዳይ ፊልም ቢሆንም እውነተኛ ታሪክ የያዘ ፊልም 😢😢😢

  • @myiphone7674
    @myiphone7674 9 วันที่ผ่านมา +2

    እሰይይይይይይይ ምንም ድራማ ቢሆንም ሂሩት እና ሊዲያ የጃቸውን ስላገኙ ደስ ብሎኛል🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😏😏😏😏😏😏እንደኔ ደስ ያለው ብቻ👍👍👍👍

  • @MaruAwoke-q1z
    @MaruAwoke-q1z 10 วันที่ผ่านมา +69

    ግሩሜ ያን ሁሉ ግፍ ሳያይ በመሞቱ ድራማው ደበረኝ።
    አሁንማ የልጆች ጨዋታ ነው የሆነ በፊትኮ በጣም አረፍ ነበር።

    • @burtukankeya3758
      @burtukankeya3758 10 วันที่ผ่านมา

      በጣም

    • @Semire-wp2fz
      @Semire-wp2fz 10 วันที่ผ่านมา +2

      ዩአዳን ደስ ብሎኝ ነበር እማየው አሁንግን አስጠላ አጠር አርጋችሁ ጨርሱት ቅድስ ያቤል ቤተሰቦች ተጠፉ ወድህ የድራማው ሙዱ ተከነተ ጩጨወቹ እየተጫወታችሁ ማለቴ እየተወናችሁ😂

    • @LubabaEbrahim-w2s
      @LubabaEbrahim-w2s 10 วันที่ผ่านมา +1

      Almotem😊

    • @HhKkk-po5qy
      @HhKkk-po5qy 9 วันที่ผ่านมา +1

      አልሞተምኮ አለ

    • @LewamKebede
      @LewamKebede 9 วันที่ผ่านมา

      ሓረግ ነው ደስ የሚለው ኣሁን

  • @digodiriba6013
    @digodiriba6013 10 วันที่ผ่านมา +5

    Enatina lij ye sirachun ye agignachu new👍👍

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 10 วันที่ผ่านมา +29

    አልሐምዱሊላህ ዓላ ኒዕመተል እስለም ።

  • @ZinetYimer-mo3lj
    @ZinetYimer-mo3lj 10 วันที่ผ่านมา +12

    ይቀመጣል እንዳደራ አለ ዘፋኙ አይ ሂሩት ላስተዋለ ሰው ግን በጣም ያስተምራል🎉🎉

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 10 วันที่ผ่านมา +5

    ዋው ሁሉም የዘራውን ማጨዱ አይቀርም ምንም አመታት ቢቆጠሩ 😂😂😂❤❤❤❤

  • @Martisin
    @Martisin 9 วันที่ผ่านมา +2

    እንኩዋን ለጌታቺን ለማዳንታች ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 10 วันที่ผ่านมา +55

    ዮአዳን እና ሰሚን ማሂ የሚውድ ብቻ ለይክ 👍😌😏😂😂

  • @Sofiya154
    @Sofiya154 10 วันที่ผ่านมา +28

    አትልቀቁ እረተነዋልኮ🙄🙄ሙስሊሞችዬ😊ስሉ አላ ረሱሊላህ💙💙💙

    • @MotiurRahman-gi8tf
      @MotiurRahman-gi8tf 10 วันที่ผ่านมา

      ሡላህ አለሂ ወሰለም

    • @Rahma-k1q
      @Rahma-k1q 10 วันที่ผ่านมา

      s,a,w

    • @مساساياي
      @مساساياي 10 วันที่ผ่านมา

      s.a.w

    • @SaeSae-l4i
      @SaeSae-l4i 10 วันที่ผ่านมา

      ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @SdsssFddf
      @SdsssFddf 9 วันที่ผ่านมา

      S.a.w ❤

  • @crstinlord3710
    @crstinlord3710 10 วันที่ผ่านมา +12

    እንኳን አደረሰችሁ ለገና❤

  • @cjkl-c5m
    @cjkl-c5m 8 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ለአምላካችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል እንኳን አደረሳቹሁ።

  • @MadoAlemu
    @MadoAlemu 10 วันที่ผ่านมา +15

    ቶሎ ቶሎ ይላቃቂ የምትሉ በልይክ 😊

  • @abdulrahmanhabshi2124
    @abdulrahmanhabshi2124 9 วันที่ผ่านมา +1

    እረሊዲያተወነችዉ እዋሁን እንዴት ከአፍዋእንደ ያዘች ጎብዝ 👏👏👏

  • @AlemEndale-o5i
    @AlemEndale-o5i 10 วันที่ผ่านมา +20

    በጣም ተንዛዛ ይለቅ

    • @KhadijaKhaadija-ol8de
      @KhadijaKhaadija-ol8de 10 วันที่ผ่านมา

      ሳሚእነሱንበመሸከምእዳህንአየህ😅😅😅😅😅

  • @hayuuwallaga
    @hayuuwallaga 10 วันที่ผ่านมา +29

    As jalaa ijolen oromoo hin jirtanimoo cometi oromo barbadeen dadhabee mal jechudhaa 😢 mee like godhamee

    • @Zahra-is5zx
      @Zahra-is5zx 10 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂mafi nu barabade jiraa Azoshii hin sodate

    • @MakiyaMudin
      @MakiyaMudin 10 วันที่ผ่านมา

      Kkkk anuu jiraa abshir

    • @Badhatu-p7y
      @Badhatu-p7y 10 วันที่ผ่านมา +2

      Duukaanee uraan Lalaa jiraaa 😂😂😂😂oromoon yoo kometii Baresaan Namaa Arabsaa kesaan Beyeetaanii kaanamaa jalaa yataaan Namaan jaanii Kanafii Dukaaduu lalii Giftii😂😂😂😂

    • @ZubeyadaKalil
      @ZubeyadaKalil 10 วันที่ผ่านมา

      Jiraa bareduu koo amashir ❤😅

    • @SaifulRamaa
      @SaifulRamaa 10 วันที่ผ่านมา

      😂

  • @HaymanotA-c6d
    @HaymanotA-c6d 10 วันที่ผ่านมา +13

    ህሩት አዉቃ ነዉእሚል😮😮😢

    • @Sofia-l8l6l
      @Sofia-l8l6l 10 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂ድሮስ እውነት ነበር እንዴ አቆአበድ ናት እንጅ 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @kalidhadiya6766
      @kalidhadiya6766 10 วันที่ผ่านมา

      😂😅​@@Sofia-l8l6l

  • @Gdjj-v2e
    @Gdjj-v2e 10 วันที่ผ่านมา +8

    ሂሩት የዋዳላይ ያደረሰችባት ሁሉ ደረሰባት ወይኔ አይ ሰዉ 😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @FarhaHabshi
    @FarhaHabshi 10 วันที่ผ่านมา +24

    እህትወድሞቸ በስደትያላችሁ ፈጣሪይጠብቃችሁ አሜንበሉ

    • @MilonBd-m2d
      @MilonBd-m2d 10 วันที่ผ่านมา +2

      አሚን😢😢

    • @ClqaniClrashiid
      @ClqaniClrashiid 10 วันที่ผ่านมา +1

      🤲🤲🤲🤲👍👍👍

  • @BascalBas
    @BascalBas 10 วันที่ผ่านมา +12

    ሀረግ ይለቀቅልን የሚል 👍❤

  • @Salam-lo1lf
    @Salam-lo1lf 10 วันที่ผ่านมา +4

    ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል በቆፈረው ጉድጓድ ራሱ ይገባል ሰወ መልካምም ሰራ ክፉ ያጭዳልና ሁላችንም በቻለን መጠን መልካም እንስራ እናስብ😊

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب 10 วันที่ผ่านมา +4

    የክፉ ሰው መጨረሻ የሄ ነው ይገባሻል😂😂😂 ዮኣዳን❤ማሂ❤ ሳሚ❤ የምትወዱ❤❤❤❤

  • @Fnoፍኖሚዲያ
    @Fnoፍኖሚዲያ 10 วันที่ผ่านมา +26

    አደኛ ውድ የተዋህዶ ልጆች መልካም የገና በዓል ተመኘሁላችሁ እንኳን አደረሳችሁ

  • @WeleteMaryem
    @WeleteMaryem 9 วันที่ผ่านมา +4

    እረ ማርያምን 😌😍 እኔ ራሱ ዕረሳኋቸውኮ ሲያናዱ ደግሞ የሐረጎች መሽኮርመምስ እያስጠለኝ ሄዱ

  • @MastewalTemesgen-y3h
    @MastewalTemesgen-y3h 10 วันที่ผ่านมา +9

    ihen comment yemitanabu hulachum zanidiro yasabachu hulu yisakalachu ameeeen🎉

  • @Be8tys
    @Be8tys 10 วันที่ผ่านมา +8

    ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን የምትሉ 🙏

  • @LidiyaLidu-sd8xx
    @LidiyaLidu-sd8xx 10 วันที่ผ่านมา +11

    በጆሮዋ እማትሰማው በአይኗ እምትሰማው😂😂😂

  • @Meron-m4w
    @Meron-m4w 9 วันที่ผ่านมา +3

    መልካምነት ለራስ ነው ሂሩትና ልድያ በዮአዳን ላይ ላደረጉት ለክፋታቸው ዋጋ እያገኙ ነው ደስ ያለው 👍👍👍ግጩት 😊😊😊

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 10 วันที่ผ่านมา +21

    Wellcom❤❤❤ ዮአዳን ሂሩትን መጠንቀቅ አለብሽ ብታብድም መሰሪነቷ መቸም አይለቃትም እስከነልጅዋ ዳግም አይንህን በጨው አጥበህ ከዮአዳን ጎን ማሰብህ አለማፈርህ

    • @FhhvVgg-r9q
      @FhhvVgg-r9q 10 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂😂😂እያስጠነቀቅሻት መሆኑነው😂😂😂😂😂😂

    • @MahletGiday
      @MahletGiday 10 วันที่ผ่านมา +1

      @FhhvVgg-r9q ላንቺም ጭምር ይመለከትሻል

  • @GooklGookl-u9t
    @GooklGookl-u9t 9 วันที่ผ่านมา +1

    የሄሩት ማበድ አኔ በጣም ደስ ብሎኛል የተረገመች ሰይጣን😮😅

  • @rahmetWalte
    @rahmetWalte 10 วันที่ผ่านมา +16

    ሀረግም ልክ እንደዚህ ነው የሚዘጋን ቶሎ ቶሎ ታልተለቀቀ

  • @fethyah
    @fethyah 9 วันที่ผ่านมา +2

    ምንም ቢቆይ ሰው የዘራውን ያጭዳል የሂሩት አይነቱቹን ፈጣሪ ያዋርዳቸው

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ 10 วันที่ผ่านมา +12

    ግሩሜ ከሞተ አንስቶ ድራማዉ ይደብራል😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @BirtukanBelayhun-wl3th
    @BirtukanBelayhun-wl3th 9 วันที่ผ่านมา +2

    በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም🎉🎉🎉🎉

  • @PpP-c1e
    @PpP-c1e 10 วันที่ผ่านมา +15

    ሳሚ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤

  • @haHaimanot
    @haHaimanot 8 วันที่ผ่านมา

    ሁሉም የዘራውን ያጭዳል ማሂ ስለተፈታሽ ደስ ብሎኛል 🎉🎉🎉

  • @NefisaAbebe
    @NefisaAbebe 10 วันที่ผ่านมา +11

    የክፉ ሰው መጨረሻው

  • @wendosenGemeda
    @wendosenGemeda 10 วันที่ผ่านมา +2

    Esey tewlede ye alem medhanit Enkwan lebirhane lidetu beselam adresachu❤❤

  • @አቢቲስደቷንወዳጂ
    @አቢቲስደቷንወዳጂ 10 วันที่ผ่านมา +20

    የተዘላዘለ የሚደብር ፊልም ማለት ይሄ ነው እቃቃ ጨዋታ ራሱ በምን ጣዕሙ ኤጭ ዝብላችሁ ሀረግን ልቀቁልን በፈጠራችሁ

  • @Glorysoundministry
    @Glorysoundministry 10 วันที่ผ่านมา +17

    “ኢየሱስ ጌታ ነው” ብለህ በአፍህ ብትመሰክር፣ እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን፣ ትድናለህ።”
    - ሮሜ 10፥9

    • @MasaratBakala
      @MasaratBakala 9 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @kedestzegeye992
      @kedestzegeye992 9 วันที่ผ่านมา +1

      Eyesus feture new geta aydelem

    • @Hrhg-l8p
      @Hrhg-l8p 9 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Netsinetsi-6m
    @Netsinetsi-6m 10 วันที่ผ่านมา +10

    ሲጠብቀዉ ነበር 🥰🥰🥰

  • @HayatHassen-c7z
    @HayatHassen-c7z 9 วันที่ผ่านมา +2

    አብዳም ሜካፕ የማይቅርባት ሴትዩ ይችን ሴት አየሁ 😂😂😂😂😂😂

  • @ኤርትራንሻዕብያነጋውስባሕ
    @ኤርትራንሻዕብያነጋውስባሕ 10 วันที่ผ่านมา +28

    በጥፊት በሉኛ ኣንዴ ፈልጌው ነው ላይኩ😂😂❤በተረፈ ፍቅር ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ❤😊

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 10 วันที่ผ่านมา +1

      👋😆 አድርሰናል

    • @Hawaii-mi2co
      @Hawaii-mi2co 10 วันที่ผ่านมา +2

      ተጊዳር አጋጨሁሽ እኔ የለሁበትም

    • @ZvcxTre
      @ZvcxTre 10 วันที่ผ่านมา

      በጥፊ ሳይሆን በኩርኩም😅😅😅

    • @የአጸየ
      @የአጸየ 10 วันที่ผ่านมา

      👋ደረሰሽ😂

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 10 วันที่ผ่านมา

      ደረሰሺ አረኩሺ

  • @OumerSeid-m6q
    @OumerSeid-m6q 9 วันที่ผ่านมา

    Beselam gebi yene wude mist

  • @AaAa-vk5lp
    @AaAa-vk5lp 10 วันที่ผ่านมา +6

    እዉነት ሁሉም የጁን እዪጣም ሂሩትን ዪየ የእዉነት 🫣🫣🫣🫣🫣🫣🫣

  • @ZinashEmiru
    @ZinashEmiru 9 วันที่ผ่านมา

    Sew yezerawun yachidal
    Egziabher tebekay new yeluhal yehe new
    Gen degmo yaschenkal
    Mahe tefetachi yeyyyyy

  • @RahmetMohammed-r2l
    @RahmetMohammed-r2l วันที่ผ่านมา

    ሂሪት የእጇን ነዎ ያገኘችው ዮአዳንን በጣም በድላታለች አረመኔ ናት ለሊዲያ እንኳን አላዝንላትም እሷም የናቷ ልጅ ናት ክፉ❤❤❤

  • @ZedKadija
    @ZedKadija 10 วันที่ผ่านมา +8

    Andegna nagn wow like adergun🎉🎉

  • @MeklitYonas-g9h
    @MeklitYonas-g9h 9 วันที่ผ่านมา

    Yoadan tenkara nat yemel 👍👍

  • @zymTob
    @zymTob 10 วันที่ผ่านมา +28

    በማርያም በፀሎታችሁ አስቡኝ ጨንቆኛል ተስፋ ቆርጫለው😱

    • @እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ
      @እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ 9 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ያስ ብሽ

    • @RayouYoutube
      @RayouYoutube 9 วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ ውዴ እንደማመር

    • @VhCv-t9j
      @VhCv-t9j 9 วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ እህታለም እመ አምላክ ታስብልን

    • @Jhehjkjhf
      @Jhehjkjhf 9 วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ ዉዴ የማያልፍ ነገር የለም ተስፈ አትቁረጪ

    • @Eta-y9k
      @Eta-y9k 9 วันที่ผ่านมา

      በእግዚአብሔር ተስፋ አደረግሁ😢😢አይዞሽ😢

  • @Madinaebrahim-q9k
    @Madinaebrahim-q9k วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @amen-t5z
    @amen-t5z 10 วันที่ผ่านมา +5

    ቶሎ ቶሎ ኑልን አትጥፉ❤❤

  • @ZemzemAbdi-f7z
    @ZemzemAbdi-f7z 9 วันที่ผ่านมา +1

    ሊድያ የናፈቃያችሁ ላይክ 👍

  • @fatimayasin2081
    @fatimayasin2081 10 วันที่ผ่านมา +8

    Ahun astalitual hareg balaxachu iko😊

  • @መዉደድንጉሴ
    @መዉደድንጉሴ 9 วันที่ผ่านมา +2

    አይ ሄሩት መጨረሻሽ ይከ ሆነ ሰው የዘራውን ያጪዳል ይባላል ማሂ በመፈታቶ ደስ ብሎኛል😊😊

  • @ktube8920
    @ktube8920 10 วันที่ผ่านมา +16

    ሀረግን ሲጠባበቅ የነበረ እንደኔ