Spirit soul and body

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2015
  • Memorable moment

ความคิดเห็น • 50

  • @misganawfaye8067
    @misganawfaye8067 2 ปีที่แล้ว

    Selm wendem hailu, temehertu eyesemaw nebere gn ande bota lay seders qomku, Esum Muse Eliyase na Eyesus Sinegageru Muse le Eyesus Alew yalkew neger bemetsaf kidus lay yetu gar nw, lemaweq felge nw. sesemam tesaseche kohene aremegn. Tebarek!

  • @MetaWorldTech
    @MetaWorldTech 3 ปีที่แล้ว +3

    በህልመ አስተማርየ ሆነህ ደብተረን ስታርምልኝ አየሁህ! ትምህርቶችህ በሙሉ ትክክል ናቸው!

  • @tigistwagari9115
    @tigistwagari9115 ปีที่แล้ว

    Amen tebarek

  • @nenadejene2513
    @nenadejene2513 4 ปีที่แล้ว +4

    ሳልወድ በግዴ ልቀበለው ነው መሠለኝ ይሄን ትምህርት 🙆🙄 ዘ ግራ መጋባት

    • @jhonman1178
      @jhonman1178 4 ปีที่แล้ว

      Sis please don accept this teaching it will harm you....if you can call me bezi kuter..0932691449..yohannes ebalalwe

  • @shalom1008
    @shalom1008 7 ปีที่แล้ว +3

    " ጌታ ኢየሱስም ከእነርሱ ጋር ከተናገረ በኋላ ወደ ሰማይ ዐረገ በእግዚአብሔርም ቀኝ ተቀመጠ።"
    (የማርቆስ ወንጌል 16:19)

  • @sawsanaldoosry9756
    @sawsanaldoosry9756 5 ปีที่แล้ว +1

    ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም እልሐለሁ እግዚአብሔር ይመስገን!! አይልሻዬ ተባረክልኝ

  • @user-zi8yc4mv2v
    @user-zi8yc4mv2v 8 หลายเดือนก่อน

  • @mekonnenmengesha9677
    @mekonnenmengesha9677 4 หลายเดือนก่อน

    Hailesha you r so special

  • @diribahabte7545
    @diribahabte7545 8 ปีที่แล้ว +1

    Ooh God what an en-light. Bless you Hailu. Zemene yibarek. Yih tsega bente lay yabeb. Eebifami Nama Waaqayyoo

  • @berhantesfaye6877
    @berhantesfaye6877 5 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ሀይሉ በጣም ግሩም የሆነ ትምህርት ነው

  • @monatebaerkbetamdesyemilem2059
    @monatebaerkbetamdesyemilem2059 8 ปีที่แล้ว +2

    Geta Eysuse ybarekhn Wendimach Hailu ymigerme Maredat New

  • @zoealemayehu6855
    @zoealemayehu6855 4 ปีที่แล้ว

    You are so blessed thanks yes

  • @damenaabebe2127
    @damenaabebe2127 4 ปีที่แล้ว

    God bless you! Hailisha it is really nice.

  • @lalisatadesse3417
    @lalisatadesse3417 4 ปีที่แล้ว

    God bless you 🙏 🙏 🙏 🙏
    ❤😘

  • @tekleabgola9321
    @tekleabgola9321 7 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ተባረክ

  • @nebiyatderseh1179
    @nebiyatderseh1179 6 ปีที่แล้ว +1

    God bless you🙏🏻

  • @airksiyum2673
    @airksiyum2673 7 ปีที่แล้ว +1

    Wowuuuuuuuu yemigarim timirt

  • @SamiGechy
    @SamiGechy ปีที่แล้ว

    mekibeb lay ikkoo ye insisat "spirit" yilal injii soul ayilim,read k jv bible

  • @abenezeradmasu2280
    @abenezeradmasu2280 2 ปีที่แล้ว

    it is realy Good discription about the three parts of human beings but i just couldnt get about the bible scriptures that says human is the spirit.i just want you to give me the scriptures for this things.

  • @yetnayetanbesse278
    @yetnayetanbesse278 6 ปีที่แล้ว

    You are blessed bro hailsha!! We love you!!

  • @sirgutkassaye1781
    @sirgutkassaye1781 5 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ እውቀት !!!

  • @degagagetachew3352
    @degagagetachew3352 7 ปีที่แล้ว

    betam iwodihalew HAILU , ENZIABHER STEGAWUN YABZALIH.

  • @tewodrosdesta8857
    @tewodrosdesta8857 7 ปีที่แล้ว

    preach it brother Hailu

  • @raheelricho6302
    @raheelricho6302 6 ปีที่แล้ว

    you are so bless

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 ปีที่แล้ว +1

    አልገባኝም፡ይህ ነገር

  • @tsegshyfentaye6811
    @tsegshyfentaye6811 8 ปีที่แล้ว +1

    oh denke megelt bless you

  • @zematube8985
    @zematube8985 2 หลายเดือนก่อน

    ግን ሀይልሻ እግዚአብሔር እና መላዕክት ያሉበት ዙፋኑ ያለበት ቦታ የለም?

  • @addisumekiso5653
    @addisumekiso5653 5 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ሥዉ ነህ !!

  • @kasundegech9002
    @kasundegech9002 2 ปีที่แล้ว

    please brother Hailu i love your teaching but i think you made some thing wrong if i my self is not wrong.you say on Matthew 8,about Abraham ,Jacob and Isaac they are in spiritual heaven but,the verse does not refer to the millennial reign of christ which is kingdom of heaven physically in the future?

  • @wuddinesheysuaegetanaw8371
    @wuddinesheysuaegetanaw8371 5 ปีที่แล้ว

    geta yebarkik zemneki yebarki ysaga yebazlki

  • @tsigemengstu4193
    @tsigemengstu4193 7 ปีที่แล้ว +2

    ብሩክ ሁን ወንድሜ ሀይሉ

    • @berhanegidey1894
      @berhanegidey1894 7 ปีที่แล้ว

      እውነት ህይወት መንገድ እየሱስ ክርስቶስ ነው q

  • @SamiGechy
    @SamiGechy ปีที่แล้ว

    it says the spirit of the beast goes to under earth

  • @user-gv7bw5mb8o
    @user-gv7bw5mb8o 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ሀይልሽ በጣም ገብቶኛል ያብዛልህ

  • @lewisoncohen6842
    @lewisoncohen6842 7 ปีที่แล้ว

    Almighty God bless you. brother always I was asking who am I? many Christians afraid of it. this kind question.

  • @kasundegech9002
    @kasundegech9002 2 ปีที่แล้ว

    alright,can spirit give birth spirit ?

  • @kumesori2057
    @kumesori2057 6 ปีที่แล้ว

    ketensahe buhala ezew meder lay enenoralen ende? ?

  • @SamiGechy
    @SamiGechy ปีที่แล้ว

    identify b/n kingdom of God vs kingdom of Heaven

  • @ashemanall
    @ashemanall 4 ปีที่แล้ว

    ምንፍቅናን እንደመገለጥ የሚሰብክ ብቸኛ መናፍቅ!!!

  • @samsamd4085
    @samsamd4085 4 ปีที่แล้ว

    ሰው መንፈስ አይደለም :: እግዚአብሔር መንፈስ ነው :: እግዚአብሔር መንፈስ ነው የሚለው ከባህሪው አንዱን ነው ለምሳሌ እግዚአብሔር ንጉስ ነው ልኡል ነው ኤልሻድይ ነው ይህ ሁሉ የእግዚአብሔር ባህሪይ መጠሪዪው ነው :: ሰው ግን መንፈስ አይደለም ::

  • @jhonman1178
    @jhonman1178 4 ปีที่แล้ว

    This teaching is not scriptural brother....

  • @SamiGechy
    @SamiGechy ปีที่แล้ว

    Jesus was eternally son of God ,not father rethink over it

  • @samsamd4085
    @samsamd4085 4 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ እኮ ከሞት ሲነሳ መንፈስ ስጋ የለውም ነው ያለው እንዴት ነው ነገሩ 🤔🤔🤔

    • @ftsummehari3429
      @ftsummehari3429 4 ปีที่แล้ว

      So what ?

    • @samsamd4085
      @samsamd4085 4 ปีที่แล้ว +2

      የምን ሶ ዋት ነው ግልፅ አልሆነልክም/ሽም??? ኢየሱስ መንፈስ ስጋና ደም የለውም ብሎሏል:: መንፈስ ነኝ ብለክ ምታምን ከሆነ ስጋና ደም እንዴት ይኖርካል/ሻል??? አሁንም ልብ ብለክ/ሽ ተመልከት/ቺ ኢየሱስ ይህንን ያለው ከሞት ከተነሳ ( ከትንሳኤ ) በኃላ ነው !!!!! ኢየሱስ ፍፁም ሰው ፍፁምም አምላክ ሆኖ አሁን በአባቱ ቀኝ እንዳለ ምታምን/ኚ ከሆነ ኢየሱስ ስጋና ደም የለውም አትለኝም/ይኝም:: መፅሐፍ ቅዱስ ይህ የሚበሰብሰው የማይበሰብሰውን ይለብሳል ይለናል ምን ማለት ነው ??? መንፈስ ከሆንክ/ሽ ደግሞ መንፈስ ሆነህ/ሽ ነው እንጂ ምትቀጥለው/ይው እንጂ የማይበሰብሰውን አካል አትለብስም/ሺም ማለት ነው ምክንያቱም መንፈስ አካል ስለማይኖረው ስለሌለውም:: እግዚአብሔር መንፈስ ነው ማለት የእግዚአብሔር መገለጫ ከሆነው አንደኛው ባህሪው አንዱ እንጂ እግዚአብሔር መንፈስ ስለሆነ እኛም መንፈስ ነን መንፈስ እንሆናለን ማለት አይደለም:: እንደዛ ከሆነማ እግዚአብሔር ልዑል ነው ኤልሻዳይ ነው ብለን እኛም ኤልሻዳዮች ልንሆን ነው ማለት ነው 😳 !!!!!! ሰው መንፈስ ነው ብሎ መፅሐፍ ቅዱስ የሚናገር ግል ክፍል የለም:: እንደው ቃሉን እያጠጋጉ ስለሚለውሱት ነው እንጂ ...

    • @ftsummehari3429
      @ftsummehari3429 4 ปีที่แล้ว

      @@samsamd4085 ወንድሜ ስጋና የተፈለገበት ከቁሳዊው ምድር ጋር ለመነካካት ነው። በሞትን ጊዜ ነብስና መንፈስ ከስጋ ይለያሉ። በትንሳኤ ሙታን ጊዜም የዳግማይ የተወለዱት ስጋ መንፈስና ነብስ እንደገና አንድ ላይ ሆነው በአዲስ ምድርና በአዲስ ሰማይ ለዘላለም በዘላለም ሕይወት ይኖራሉ ።
      ሶስት የአባቶቻችን አባባል ሰው መንፈስ እንደሆነ ይጠቁማሉ ። እነርሱም:
      1. "ሰው የሚናገረውን ይመስላል" ማለትም ሰው እውቀትን ተጠቅሞ ሲናገር አስተሳሰቡ ይታወቃል ....እዉቀት ደግሞ አንዱ የነብስ ክፍል ነው።... ነብስም መንፈስን reflect ታደርጋለች። መንፈስም ሰውን ይመስላል።ሰውም መንፈስ ነው።
      2. "ማን መሆንህን እንድነግርክ ከማን ጋር እንደምትሄድ ንገረኝ" ይባላል ። በእንግሊዘኛ Birds of the same feather flock together. እንደ ማለት ሊሆን ይችላል ። ማለትም አንድ አይነት አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች አንድ ላይ ይሆናሉ።ስለዚህ አባባሉ ሰዎች በስጋቸው ሳይሆን በአስተሳሰባቸው define እንደሚደረጉ ያመላክታል።አስተሳሰብ የእውቀት ስራ ነው ።እውቀትም አንዱ የነብስ ክፍል ነው ።ነብስም መንፈስን reflect ያደርጋል። መንፈስም ሰውን ይመስላል።ሰውም መንፈስ ነው ።
      3."አፍ ሲከፈት አእምሮ ይታያል" ማለትም አእምሮ የማሰብን ስራ ይሰራል። በማሰብም እውቀት አለ።እውቀትም አንዱ የነብስ ክፍል ነው ።ነብስም መንፈስን reflect ታደርጋለች ። መንፈስም ሰውን ይመስላል።ሰውም መንፈስ ነው።
      If you donot believe on the concept of Trinity we shall not agree.
      I believe that JESUS CHRIST is LORD OUR GOD .Amen .