5ቱ ፍርዶች ክፍል 2 --- በወንድም ዳዊት ፋሲል (2014 EC) By Dawit Fassil

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @danal1548
    @danal1548 ปีที่แล้ว +10

    ይህንን ጥልቅና ሰፊ ሚስጥር የገለጠልህ የጌታችን የእየሱስ አምላክና አባት ይባረክ፡ባንተፀጋ ተጠቅማለሁኝ ተባርከህ ቅር።

  • @fevenasmamaw4694
    @fevenasmamaw4694 ปีที่แล้ว +4

    ቁጭ ብዬ እየፃፍኩ ሁሉንም ትምህርቶችን ተከታተልኩኝ ግን አንድም ቀን ኮመንት አድርጌ አላቅም ኮመንት ላረግ ሳስብ ይደክመኛል በቃ ቃል አጣለው ባንተ ላይ ስላለው ፀጋ ቋንቋ ያጥረኛል እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ የበዛህ ያርግህ በከተማዬ በቤተክርስታያንም ይህን እውነት ይዤ እወጣለው።

  • @thomastesfaye8442
    @thomastesfaye8442 2 ปีที่แล้ว +22

    መጽሀፍ ቅዱስን በአግባቡ በትክክል እንድንረዳና በልተን ለይተን አንብበን እንድናውቅ ጌታ አንተን ስለሚጠቀም ዴቭ ፀጋው ይብዛልህ::

  • @Eftah-Tube
    @Eftah-Tube ปีที่แล้ว +1

    ፀጋ ይብዛልህ ዴቭ❤❤❤

  • @MasiTube-ed8ml
    @MasiTube-ed8ml 5 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ♥️♥️♥️♥️

  • @abebalolamo3067
    @abebalolamo3067 2 ปีที่แล้ว +10

    ቃሉን በመግለፅ በወድማችን ውስጥ ሞልቶ ያፈሴሰልን ጌታ የተባረከ ይሁን 👏👏 እንወድሃለን 💕❤💕

  • @SaudiArabia-d6v
    @SaudiArabia-d6v 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እንደዚህ የሚባርክ ትምህርት እንዳስተማርከኝ ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ ❤

  • @kalebgossa6683
    @kalebgossa6683 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ክብሩን ይውሰድ ለእኛ ደግሞ ሰላሙና ፀጋው ይብዛሊን።

  • @selamahmedahmed1896
    @selamahmedahmed1896 2 ปีที่แล้ว +7

    በጌታ አሁን ኢየሱስ ክርስቶስ ተቀበልኩ በድጋሚ እኔም ይህንን ትምህርት ማስተማር ጀምረለሁ በቃ ብዙ ጥያቄ የነበረኝን ምላሽ አግኝቻለሁ ።

  • @yonasalemu7981
    @yonasalemu7981 2 ปีที่แล้ว +7

    ሞትህ ህይወት ሆነኝ
    ቁስልህም ፈወሰኝ
    ጌታ ትህትና ፍቅርን አስተማረኝ

  • @TihitinaBirhan
    @TihitinaBirhan 2 ปีที่แล้ว +5

    ተባረክ ፓስተርዬ ይህንን የእግዚአብሔርን ቃል ትምህርት ብንችል ለምናውቃቸው ሁሉ ሼር እያደረግን ቢማሩበት በማስተዋል በመረዳት ብንከታተል ተጠቃሚ እንሆናለን ።

  • @desalegnchewaka2224
    @desalegnchewaka2224 2 หลายเดือนก่อน

    That is really a Revelation. God Bless you Wendime.!!

  • @3m-mariimaraamedia394
    @3m-mariimaraamedia394 2 ปีที่แล้ว +3

    ይሄንን ትምህርት በተጨማሪ ለማግኘት ቤተ ክርስቲያኑ ዬት እንደ ሆነ ባውቅ ደስ ይለኛል። እስካሁን ግራ እየተጋባው ነበር። ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው

  • @enyewmulu344
    @enyewmulu344 ปีที่แล้ว

    አንተን ሳይህ የጌታን ፍቅር አያለው ተባረክ

  • @endaleteshome6980
    @endaleteshome6980 ปีที่แล้ว

    ለእኔ የጌታን ቃል እንዳውቅ አንተ እና መንፈስ ቅዱስ ስለረዳቹን ጌታ ይባረክ

  • @yorda106
    @yorda106 10 หลายเดือนก่อน

    ዕረፍት የሚሰጥ ምግብ
    ጸጋውን ያብዛልህ 🙌🏽

  • @saraaa9528
    @saraaa9528 8 หลายเดือนก่อน

    የሠራዊት ጌታ ፈጽሞ ይበሪክ ጸጋ ይብዘልክ ዴቭ ❤

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 2 ปีที่แล้ว +8

    በየቀኑ ስለ መዳናችን ልናመሰግነውና ልናመልከው ይገባል በ አመት አንዴ አይደለም።
    ካላመነው እኩል አመት በአልም የሚያከብር አማኝ ያሳዝናል ተመሳስሎ መኖር በእየሱስ ስም ይሰበር።

  • @tube1976
    @tube1976 2 ปีที่แล้ว +7

    ድንቅ ትምህርት እያሰተማርከን ነው ያለህው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka1997 ปีที่แล้ว +2

    The church of this age, please sit down and learn this true gospel from this man, and teach it to believers, and to people who do not believe in Jesus Christ. Please many people are dying without understanding this true Gospel. You are responsible for souls who do not believe the truth of the Gospel. My brother, thanks be to God forever that Jesus Christ raised up someone like you to make this true Gospel known to us. The grace of Jesus Christ be with you again❤️💯

  • @henoksisay1224
    @henoksisay1224 ปีที่แล้ว +1

    ወንድም ፋሲል ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @samsonabiot1635
    @samsonabiot1635 3 หลายเดือนก่อน

    Dave tebrkelgn❤❤

  • @lidyasisay5863
    @lidyasisay5863 6 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @kokobehelina9940
    @kokobehelina9940 2 ปีที่แล้ว +1

    የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ ዴቭ

  • @wubshetalayou8229
    @wubshetalayou8229 11 หลายเดือนก่อน

    የእውነትን ቃል በቅንነት የሚናገር የማያሳፍር የወንጌል አገልጋይ ሆነህ ስላየሁህ ከ❤ ከ❤ከ❤ በሆነ ደስታ አምላኬን አመሰገንሁ። በረከትህ ይብዛ ደቭ ወንድሜ እወድሃለሁ።

  • @yisehaktilahun
    @yisehaktilahun 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ግልጽ ትምህርት ነው ምታስተምረው በጥም ጥሩ ነው እስካሁን እንዳንተ ኣይነት ግልጽ ኣስተማሪ ኣላየውም ፨ ስለ ልሳን ያስተማርከው ትምህርት ግን ግልጽ ኣደለም ኣሁን ስላለው ልሳን ኣስተምራለው ብለህ ተፋህ . ልሳንን በደንብ ግልጽ ልታደርግልን ይገባል .

  • @Truth0o0
    @Truth0o0 2 ปีที่แล้ว +4

    ተመስገን እንጂ ምን ልበልህ🙏 ስምህ ይባረክ ኢየሱስዬ❤

  • @hirutyirdaw3414
    @hirutyirdaw3414 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ደስእያለኝ ነው የምማረው ስላተ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ::እድታብራው የምፈልገው ክፍል 2 ቆሮጦስ ቁጥር 10 ግራ ገባኝ

  • @miliyardtafese9147
    @miliyardtafese9147 ปีที่แล้ว

    ፀጋ ብዝት ይበልልህ

  • @Simonkind0
    @Simonkind0 ปีที่แล้ว

    Blessed school ❤

  • @edmondnhlanhla2679
    @edmondnhlanhla2679 หลายเดือนก่อน

    ❤Tbakilign Deve

  • @selamahmedahmed1896
    @selamahmedahmed1896 2 ปีที่แล้ว +5

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወይይይ ምን ልሁን ለዚህ ኢየሱስ ክርስቶስ

  • @minasetekle1991
    @minasetekle1991 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ...................

  • @shirojoumaa8580
    @shirojoumaa8580 5 หลายเดือนก่อน

    God bless you tebarek

  • @yenemezenagna8440
    @yenemezenagna8440 2 ปีที่แล้ว

    Dawit fassil and kim gene the best bible teacher you will ever found in youtube.

  • @zenebechhunde4447
    @zenebechhunde4447 ปีที่แล้ว

    የቃሉን ፈቺ ያበራልህ ጌታ ይባረክ

  • @meriyyoutube6153
    @meriyyoutube6153 2 ปีที่แล้ว +5

    ፀጋዉ ይባዛልህ ❤❤🙏🙏

  • @richa1186
    @richa1186 ปีที่แล้ว

    ያንተን ትምህርት መስማት ከጀመርኩ ቅርብ ጊዜ ሆኖኛል በጣም ተጠቅሜአለሁ ከእዉቀት ማጣት ነፃ እየወጣሁ እና እየገባኝ ነው
    ተባርከሃል በጣም አመሰግናለሁ።

  • @yirgalemcell5423
    @yirgalemcell5423 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ ይባረክ

  • @aboveearth4412
    @aboveearth4412 2 ปีที่แล้ว +1

    ነፍስን የሚያሳርፍ ቃል ተባረክ !!!

  • @nanabana3043
    @nanabana3043 2 ปีที่แล้ว +1

    ጴንጤ የፈራውን የደፈረ አስተማሪ

  • @yosephgeremew5959
    @yosephgeremew5959 2 ปีที่แล้ว +2

    ጸጋ ይብዛልህ ወንድም ዳዊት ፋሲል

  • @soritikidane1309
    @soritikidane1309 2 ปีที่แล้ว

    ውድድድድድ ዴቭዬ

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉ ዴቬ እንዴት ድንቅ ትምህርት ነው ወደኋላ ታመልሼ እየሰማሁት ነው የለሁት ምናለበት እሄንን ትምህርት ድሮ በዎቅ በእውነት ቅርብ ጊዜ ነው የገኘሁት ዴቬ በእውነት ተበረኪልኝ
    የሴትቱ ዘረንም ለመጭረስ ትንሽነው የቀረኝ ሱሲ ሆኖብኛል በእውነት እሄንን የመሰለውን ትምህርት መማሬ በጣም እድለኛ ነኝ እወዳለሁ ❤❤❤😘😘😘😘

  • @ቤዛዬነህኢየሱስ
    @ቤዛዬነህኢየሱስ 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
    ፀጋው ይብዛልህ ወንድም ዳዊት
    ተባረክልኝ😘❤❤❤❤❤❤

  • @BekiGetachew-gq8lx
    @BekiGetachew-gq8lx 8 หลายเดือนก่อน

    ደቪዬ በትምህርትህ በጣም እያተጠከምኩ ነዉ ጌታ ይባሪክህ ነገር ግን #ያዐቆ 2:24 እንግዲ ሰዉ የሚፀድቀዉ በ እምነት ብቻ ሳይሆን በ ሥራም ጭምር እንደሆነ ተገንዝባችሁ . ያዕቆብ 2:26 በእርግጥ አካል ያለ መንፈስ የሞተ እንደሆነ ሁሉ እምነት ያለ ሥራ የሞተ ነዉ.

  • @yisaksatenaofficialtube6188
    @yisaksatenaofficialtube6188 ปีที่แล้ว

    ድንቅ

  • @amubetru6805
    @amubetru6805 2 ปีที่แล้ว +1

    በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልሕ፡፡

  • @nebrettadesse7845
    @nebrettadesse7845 9 หลายเดือนก่อน

    Blessed brother

  • @NagaShobiso-t7x
    @NagaShobiso-t7x 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😊😊

  • @gelilatsegaye9550
    @gelilatsegaye9550 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @amubetru6805
    @amubetru6805 2 ปีที่แล้ว +2

    አሁንማ የትም church መሔድ አልፈልግም፡
    እቤቴ ቁጭ ብዬ ይሕንን ት/ት ብቻ ነዉ የምቀመቅመዉ፡፡

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ክብር ለክርስቶስ ኢየሱስ ይሁን ብሩክ ነህ ጸጋው ይብዛልህ ወንድሜ ❤🥰🥰🥰

  • @KumsaDirissa
    @KumsaDirissa 2 หลายเดือนก่อน

    የምታስተምረው ትምህርት ትክክለኛ የህይወት ቃል ነው መከታተል የጀመርኩት አሁን 3 ወር ሞልቶኛል ሁሉም ቸርች እንዳተ ዓይነት አስተማሪ ያስፈልጋል ጌታ ጸጋ ያብዛልህ ግን በዚህ ስብከት ላይ በ34ኛው ደቂቃ ላይ በማሪያም ብለህ ማልክ እኮ የቀልድህን ነው ወይ?

  • @ኢየሡሥጌታነው
    @ኢየሡሥጌታነው 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋውን ይጨምርልህ፡ ተባረክ

  • @minasetekle1991
    @minasetekle1991 ปีที่แล้ว +2

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ .. ውስጤ ሲቃጠል ይሰማኛል ትምህርቶቻችን መስተካከል አለባቸው የማይጠቅም ነገር ላይ ጊዜያችንን እያጠፋን እንዳለን ግልፅ ነው... እግዚያአብሔር ይባርክህ

  • @halakedanbi8186
    @halakedanbi8186 6 หลายเดือนก่อน

    Yes

  • @Rurama-bv7rx
    @Rurama-bv7rx 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል አስተምህሮ

  • @doxamezmur-12
    @doxamezmur-12 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ አስተማሪ ደብይ እግዚአብሔር ስላንተ እናመሰግናለን

  • @zion6514
    @zion6514 2 ปีที่แล้ว

    በጣም በሚገርም ሁኔታ የጌታዬን ቃል ነረድቻለሁ አብዝቶ ይበርክህ አሁንም በሜበልጥ አዉቀትይጨመርልህ

  • @eshetufeyssa8541
    @eshetufeyssa8541 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድም ዳዊት እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ!ተባርከሃል!ትንሽ የትምህርቶችህን ምንጭ ማለቴ ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጪ የተጠቀምከውን መፅሐፍትና የመፅሐፎች ፀሐፌ የእግዚአብሔር ሰዎችን ለምሳሌ the five types of judgements

  • @biremusic
    @biremusic 2 ปีที่แล้ว +1

    Welcome Dave again much grace into you & thank you so much ቅን ሰው ነህ እወድሀለሁ

  • @petrosteferi9215
    @petrosteferi9215 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ።

  • @sarakabada3995
    @sarakabada3995 2 ปีที่แล้ว

    እየሱስ ክርስቶስ ለእኛ ኃጢያት ሆኖልናል ታማስገን ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን ዴቭ ዛማንክ ይላምልም 😘😘😘

  • @selamahmedahmed1896
    @selamahmedahmed1896 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንንን የኔ ኢየሱስ ለኔ ጽድቅ አሜንንንን

  • @selamasgodam3153
    @selamasgodam3153 2 ปีที่แล้ว

    Tebarek wendeme tekekel ❤️

  • @LiontubeTB
    @LiontubeTB 2 ปีที่แล้ว

    Asey.Tsega yibzalik wandime!

  • @meselechaklilu6612
    @meselechaklilu6612 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ፀጋው ይበልጥ ይብዛልህ

  • @helengeberyesus4804
    @helengeberyesus4804 2 ปีที่แล้ว +1

    You are blessed!!!!

  • @yeMary_sister1973
    @yeMary_sister1973 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @gracemaker4824
    @gracemaker4824 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen davye

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 2 ปีที่แล้ว

    wowowwww ebifamii wandim dawit getaa iyesus yibarki dinqi timirt now🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว

    Thanks so much ✅ 🤝🏽

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ትምህርት ነው
    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ

  • @abiysolomon3056
    @abiysolomon3056 2 ปีที่แล้ว

    Spectacular edification

  • @chalakotola5955
    @chalakotola5955 2 ปีที่แล้ว

    Egziyabher yebarkeh wendeme

  • @HaNa-ln3ym
    @HaNa-ln3ym 2 ปีที่แล้ว

    Blessed 😇😇🙏🙏 Davayee

  • @jesusislord2421
    @jesusislord2421 2 ปีที่แล้ว

    Geta eyesus yibarkih wendim alem ☝🌸🌸🌸🌸

  • @akulanyy
    @akulanyy 2 ปีที่แล้ว

    U r blessed

  • @meskremok3413
    @meskremok3413 2 ปีที่แล้ว

    💖💖💖🙏🙏

  • @Bara577
    @Bara577 2 ปีที่แล้ว

    እንዲህ የሚያስቸምሩ ይብዙልን።

  • @fikertewoldesenbet3631
    @fikertewoldesenbet3631 2 ปีที่แล้ว

    Tebarek

  • @abrihammulu4151
    @abrihammulu4151 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @diribebeyene1562
    @diribebeyene1562 2 ปีที่แล้ว +1

    Be blessed brother! Amazing revelations.may God bless you more

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 2 ปีที่แล้ว

    getaaa yibarek iyesus fiqir now😭❤🙏🏻🙏🏻

  • @alemababo6981
    @alemababo6981 2 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ ጌታ ነው ምን ልበል ስለቃሉው አንተ እኮ ብሩክ ነክ እስካይክ እጎጓለሁ

  • @mahderyared4
    @mahderyared4 2 ปีที่แล้ว

    Mastewalen tebebe yebezaleh kezh bebelet chekenh yewtah agelegaye nh tsga yebezaleh 🙏

  • @jesusking6288
    @jesusking6288 2 ปีที่แล้ว

    awo dave betam tiru new sele lesane ena sele temket video betesralen arif new

  • @abelo6917
    @abelo6917 2 ปีที่แล้ว

    God bless you brother
    Great preaching!!!

  • @tensayetesfaye9881
    @tensayetesfaye9881 2 ปีที่แล้ว

    sewedehe

  • @shemelesteshome3894
    @shemelesteshome3894 2 ปีที่แล้ว

    ልክ ነው ግን እንደ የስራ ይፈረድብናል

  • @sunemethiopia4009
    @sunemethiopia4009 2 ปีที่แล้ว

    እሽ።

  • @endalenakie9468
    @endalenakie9468 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳዊት ጥያቄ አለኝ ሰለፍርድ ስንማር የተፈረደዉ በኢየሱስ ላይ እኛ በምንሰራው ሀጢያት ላይ ነው ወይስ በአዳም አለመታዘዝ የመጣውን የሴጣን ዘር ነው ከፍጥረታችሁ የቁጣ ልጆች ነበራችሁ ይላልና

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 2 ปีที่แล้ว

    with due respect brother David, your statment saying " the judgment of believers sin" is confusing, cause the sin of all humanity was judged on the flesh of Jesus!
    stay blessed

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 2 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ ወንድሜ።
    ግን ሰው አንዴ ከዳነ
    ቢዘሙት ፣ ቢገድል፣ ቢያመነዝር፣ ግፍን በሰዎች ላይ እየፈፀመ ቢኖር፣ ዘፋኝ ሆኖ ለአለም ክብር ቢዘፍን ንስሀ ባይገባም ድነቱን አያጣም እያልክ ነው ?????
    እድል አለን ሁሌም በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ ደም መታጠብና ሀጥያታችንን ተናዘን መተው ይኖርብናል
    እሄ ትምህርት ግን የድፍረት ሀጥያት እንዱያደርግ አማኙን ያበራታታል የተቀበልነውን ድህነትን ፀጋ እንድናቃልለው ያደርጋል።
    በስራችን አልዳንም ግን ከዳንን ቦሀላ ልንኖረውና የፅድቅን ስራና በጎነት፣ ቸርነት፣ ይቅር ባይነት በህይወታችን ልናፈራ ይጠብቅብናል።
    በየቀኑ እንበድላለ ግን በስሙ ኃጥያታችንን እንናዘዛለን።
    አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ
    እንደ ፈለግን በኃጥያት የኑሮ ዘይቤ እንኑርን ?????????

    • @jobisaiah8901
      @jobisaiah8901 2 ปีที่แล้ว +1

      Yedanebet tsega hateyatenena alemawi mgnoten yemiasked nw. Teyakesh tekekel aydelem.

    • @terefezewde4533
      @terefezewde4533 2 ปีที่แล้ว +3

      ወንድሜ የዳንበት ጸጋ ኃጢአተኝነትን አስክዶ በጽድቅ እንድንኖር አቅም ሊሆነን እንጂ፥ኃጢአትን እንደ ልማድ እያደረግን እንድንኖር አያደርገንም። የእግዚአብሔር ጸጋ ኃጢአተኝነትን የሚያስክድ ነው። ኢየሱስ ሲገባን የህይወታችን ጥራት ይጨምራል። ኢየሱስ ክርስቶስ የሰራልን ሥራ ሲገባን ኢየሱስ ሲገባን ጌታችን መሆኑ ሲገባን እኛ በስጋችን ላይ ስልጣን እንደሌለን ይገባናል ። ወንድሜ በንጹህ ኅሊና ሆነህ ሌሎች ትምህርቶቹን ተከታተል መንፈስ ቅዱስ ይ

    • @hiwotayele5028
      @hiwotayele5028 2 ปีที่แล้ว +2

      ሰላም ዲቦራ ። ስጋትሽ ይገባኛል ግን እነዚህን ነጥቦች ማንሳት እና መረዳት ያስፈልገናል ።
      1. የምናምነው እና የምንከተለውን ማወቅ እና ቃሉ እንደሚለን መቀበል ያስፈልጋል ።1ኛ ዬሐ 5 ሙሉውን ተመልከችው ።
      2. የሰው ማንነትን በአድርግና አታድርግ ግን ልንመራው ከፈለግን የሮሜ መፅሐፍ 7 ሙሉውን ተመልከችው ። ሰው የራሱን ማንነት ሲያውቅ ለምን አንዴ በሰራልን ስራ ለዘለአለም እንዳፀደቀን እናውቃለን ።
      3. ያመነ ሰው ሀጢያትን መኖሪያው ሊያደርግ አይችልም ። ሮሜ 6 መመልከት እንችላለን ። ስለድካም ግን ጠበቃ አለን ።
      4. ሁሌ በደሙ መታጠብ የሚለው እንደእኔ መረዳት ልማዳዊ ንግግር ይመስለኛል እንጂ የኢየሱስ ደም በአብ ፊት የፈሰሰ የሀጢያት ማስተሰረያ ሆኖ የቀረበ ነው ። ስናምን አንዴ ተቀድሰናል ዕብ 10 መመልከት ይቻላል ። ንሰሀ ማለት ልክ እንዳልሆነ ተረድቶ ልክ ወደሆነው መመለስ ነው ። ይህ በቂ ነው ። ሰው በክርስቶስ ካመነ በኋላ በሀጢያት ተግባር የሚደሰት እና የሚኖር ከሆነ ዳግም ኢየሱስን መቀበል ይኖርበታል ብዬ አምናለሁ ።ምክንያቱም ዘሩ ትንሽም ቢሆን መብቀል አለበት ። በስጋ ፅድቅን ለመፈፀም እንደ ህግ ካየን ግን ከክርስቶስ ተለይተን ከፀጋው ስለምንወድቅ ፀንተን መቆም ያስፈልጋል ።ገላ 5 በደንብ ያስጠነቅቀናል ። ፀጋ ይብዛልሽ ።

    • @betelhemgirma9736
      @betelhemgirma9736 2 ปีที่แล้ว +3

      Debora dawite አንድ ሰው በጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ሲያምን የሚተውው የሚጠላው ነገር ቢኖር አንቺ የዘረዘርሻቸውን ሀጥያቶች ነው በስህተት ሀጥያት ሊሰራ ይችላል ግን የሁልጊዜ የሕይወት ልምምድ አያደርገውም ጸጋው ደሞ ይረዳናል 🙏

    • @deboradawite4527
      @deboradawite4527 2 ปีที่แล้ว

      @@jobisaiah8901 ወንድሜ job ጥያቄዬ ትክክል ነው እሄንን ትምህርት የሰሙ ያልጠነከሩም ሆነ የጠነከሩትን አማኞች ወዴት ይመራል ????????
      እና አማኝ በቅድስና ፣ በፅድቅ እግዚአብሄርን በመፍራት ፣ በመውደድ፣ በመታዘዝ፣ መኖር አያስፈልገውም እያልክ ነው ወይ ???????
      ጌታ እየሱስ እኮ ወንድሙን የሚጠላ ነፍሰ ገዳይ ነው ነፍሰ ገዳ ደግሞ የእግዙአብሔርን መንግስት አይውርስም ።ብሎናል
      ማቴ :- 5:22
      አንብብ እሄን ስል እግዚአብሄር መሀሪ አይደለም እያልኩ አይደለም የድፍረት ሀጥያት ህልከኝነት ያለመመለስ አማኝ በዛ ህይወት ይነር እያልክ ነው??
      ወይስ በነ ጳውሎስም ጊዜ እንደነበሩ አንዳንድ አስተማሪዎች መንፈስህ ድኖአል ስጋህ እዚሁ በስብሶ ስለሚቀር በስጋህ የፈለግከውን አድርግ የሚለው ትምህርት ተገቢ ነው ትላለህ ?????
      እግዚአብሄር እኮ ሀጥያትን እንቢ የምንልበት ፀጋ ሰጥቶናል ጌታ እኮ ሁሌ ይረዳል ።

  • @tinaabebe9276
    @tinaabebe9276 2 ปีที่แล้ว +3

    ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ። ጥያቄ አለኝ አንዴ በክርስቶስ ኢየሱስ ካመንን በዃላ ኩነኔ የለብንም ። ብለን ካልን ስለአስርቱ ቆነጃጅት ምን ትለናለህ ??? ማቲዮስ 25፤1-13 አሁን በዚህ ዘመን ላይ ያለን ክርስቲያኖች እንኳን እንደዚ አይነት ትምህርት ተምረን ይቅርና ንቁ ተብለን እንዲሁ አልተቻልም ማለቴ ብዙ ሀጥያት ነው እሚሰማው።

  • @beimnetyohannes7092
    @beimnetyohannes7092 2 ปีที่แล้ว +1

    tsegawn yabzalh dave ................what do you think about calvinsim ?

    • @martamarta5206
      @martamarta5206 2 ปีที่แล้ว

      Watch one of Robert Breaker's vidieo about Calvinism.

  • @amubetru6805
    @amubetru6805 2 ปีที่แล้ว

    ወተት ከመጋት ወደ አጥንት መቆርጠም አመጣኸን

  • @ayalewbelete1450
    @ayalewbelete1450 2 ปีที่แล้ว

    ክፍል አንድ ይለቀቅ አሁንኑኑኑ

  • @ayalewbelete1450
    @ayalewbelete1450 2 ปีที่แล้ว

    ኃጢአት ኃጢአት ነው:: ወጋም ያስከፍላል:: ባለማስተዋልም ሆነ, በጨለማም የተሰራ ሁሉ!!
    1,ቆሮ,6,18) ምሳሌ,28,13) ራአይ 17,1,8) ራእይ 18,1,11) ትንቢተ ኤርምያስ,17,10) 2 ቆሮ 5,10) ገላ 6,7,9)