2 Types of Bula Firfir | Perfect Ethiopian Breakfast

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 66

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ በርቺ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ ወይንየ አንችም በርችልኝ ስራወችሽ ሁሉ በጣም መሚወደዱ ናቸው !!!

  • @tegegnebekele9214
    @tegegnebekele9214 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው እጅሽን ይባርከው ብለናል

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 ปีที่แล้ว

    Looks delicious 😋 thank you for sharing keep it up 🤩 👍

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ አንችም በርችልኝ !!!

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 ปีที่แล้ว

    ዮርዲ የኔ ባለሙያ እጅሽን ይባርካልን በጣም ቆንጆ ነው

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching ❤️👍

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ ወይንዬ !!!!

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 ปีที่แล้ว

    ዮርዲዬ በጣም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ🙏🙏🥰🥰

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ሉላየ አንችንም እግዚአብሔር ይባርክሽ ስለምታበረታችኝ በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ !!!♥️♥️♥️

  • @hagerefisha1080
    @hagerefisha1080 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል የኔ ቆንጆ በርችልን እጅሽ ይባረክ.

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ስለምታበረታቱኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ !!!

  • @sumayatube8284
    @sumayatube8284 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ልዩ የሆነ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ😋

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ አንችም በርችልኝ !!!!

  • @user-sy3vn2pu6g
    @user-sy3vn2pu6g 3 ปีที่แล้ว

    Wawu yemitaft mgeb ejishi ybarek

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 ปีที่แล้ว

    Watching 👀

  • @praisegodamen8914
    @praisegodamen8914 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ አሰራር ዋዉ በርቺ ጎበዝ 💕

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ አበረታታች ቤታችሁ በበረከት ይሙላ ተበረኩልኝ !!!

  • @genitube.g9425
    @genitube.g9425 2 ปีที่แล้ว

    😋😋😋ዮርድዬ እጅሽ ይባረክ

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ አሰራር በርቺልኝ ውዴ🙏🏻🙏🏻❤️❤️😘😘

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን !!!

  • @esetemekonnen3794
    @esetemekonnen3794 3 ปีที่แล้ว

    ይሄን አሰራር አሁን ከአንቺ ማየቴ ነው መልካም ነው አመሰግናለሁ

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ ሞክሪውና ከወደድሽው ንገሪኝ እንደምትወጅው እርግጠኛ ነኝ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን !!!

  • @HassetViews
    @HassetViews 3 ปีที่แล้ว

    Betam arif nw thankyou for sharing👌👍👍

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ !!!

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነ የሰራሽው እጅሽ ይባረክ በርቺ ዮርዲ😍👍

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ ቀለምየ ወደ ቤቴ በመምጣትስ ደስ ብሎኛል እኔ ቤተሰብሽ ከሆንኩ ቆይቻለሁ በርችልኝ ውዴ ሁሌም በምትሰሪያቸው ምግቦች አድናቂሽ ነኝ !!!

  • @foodloverethio
    @foodloverethio 3 ปีที่แล้ว +1

    yummy ❤️

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  3 ปีที่แล้ว +1

      Thanks 🙏 my friend, let’s keep in touch !!!

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing looks very yummy 👍🥰❤️ቆንጆ ነው እኔም ቤተሰብ ሆኛለሁ በርቺ

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ ቤተሰብ በመሆናችን በጣም ዱስ ብሎኛል አንችም በርችልኝ !!!

  • @bethelinfo1966
    @bethelinfo1966 3 ปีที่แล้ว +1

    ዯርድዬ ለየት ያለ አሰራር ነው ያሳየሽን 👍ተባረኪልኝ ውዴ....ቤተሰብ ሁኛለው ሙሉውን በማየት አንችም ጏራ በይ🙏

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ እህቴ አሁኑኑ በደስታ ወደ ቤትሽ እመጣለሁ !!!

  • @beruktawitmetsakal660
    @beruktawitmetsakal660 3 ปีที่แล้ว

    ይህንን አይነት ብላ አሰራር አይችልም አላውቅም ነበር ። በጣም አመስግናለሁ ።በርቺልን

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ እህቴ እስቲ ሞክሪውና አስተየየት ስጭኝ እርግጠኛ ነኝ ትወጅዋለሽ

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ በርቺ

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ 🙏🙏🙏❤️💕♥️

  • @berhanukassa1501
    @berhanukassa1501 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጣፋጭ ነው

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ዳዲየ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ስለምታበርታታኝ !!!

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @tena319
    @tena319 3 ปีที่แล้ว

    selam yordy yene balmuyaa brbrew klatu syamer ejesh ybark

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  3 ปีที่แล้ว

      አሜን ጤንየ እግዚአብሔር ይባርክሽ አንችም በርችልኝ !!!

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ቆንጆ የቡላ ፍርፍር ነው 👍💖💖💖🙏

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ከብየ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አንችም በርችልኝ !!!

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆና ልዩ ነው እናመሰግናለን በርቺልን የኔ ውድ

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ በጣም ስለምታበረታቱኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እስቲ ሞክሪውን ቅመሽው ተባረኪልኝ !!!

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 3 ปีที่แล้ว

    ክላሲካሉ ወደ ኋላ በትዝታ መልሽኝ በርቺ ማሬ

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  3 ปีที่แล้ว

      ረከቦትየ የኔ ውድ አመሰግናለሁ ግን የት ጠፋሽብኝ ቂቤና ዘይት ትጨምሪልኛለሽ እያልኩ ስጠብቅ አንች ጠፋሽብኝ ሲሆን ቤተሰብ ይዘሽልኝ ነይ ካልሆነም አንች አትጥፊብኝ 😄 እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ውድድድድ🙏🙏🙏❤️💕♥️♥️💕❤️😇😇😇🌺🌸🌺

  • @chefdawit
    @chefdawit 3 ปีที่แล้ว

    Looks delicious 👍🏽 ቤተሰብ ሆኛለሁ

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ ሸፍ ዳዊት ተደጋግፈን እንጏዛለን አንተም ወንድማችን በጣም ጥሩ ስራ ነው የምታቀርበው በርታልን !!!

  • @mekedesazene2890
    @mekedesazene2890 3 ปีที่แล้ว

    የዛሬው ደግሞ የተለየ ነው እኛም በስበብ ሙያ እየተማርን ነው እናመስግናለን እጅሽን ይባርከው🙏

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ው ድ ስለምታበረታችኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ተባረኪልኝ !!!

  • @thinker3146
    @thinker3146 3 ปีที่แล้ว

    በርችልን በጣም አሪፍ ነው ደምሬሻለሁ ደምሪኝ እንዛመድ

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል እኔም እመጣለሁ በርችልኝ !!!

  • @wubalem22tube66
    @wubalem22tube66 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ነው እህቴ ፍቃደኛ ከሆሽ ቤተሠብ እንሁን ተባረኪ ውዴ

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽልኝ አሁኑኑ እመጣለሁ ምግቡን ሰርተሽ ከወደድሽው ንገሪኝ ተባረኪልኝ !!!🙏🙏🙏

  • @Tsedicorner
    @Tsedicorner 3 ปีที่แล้ว

    👍👍ክሽን ያለ አዲስ ቤተሠብ ነኝ ቪድዮ በማየት በለይክ መጥቻለዉ እኔ ጋርም ጎራ በይ🙏

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽልኝ እኔም ቤተሰብሽ እሆናለሁ ሰብስክራይብ በመደራረግ እንበረታታ በርችልኝ !!!

  • @wubalem22tube66
    @wubalem22tube66 3 ปีที่แล้ว

    ሰብ እና ላይክ አደረጉት ተባረኪ ውዴ

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አንችም ተባረኪልኝ በርችልኝ የኔ ውድ !!!

  • @hlinatube5665
    @hlinatube5665 3 ปีที่แล้ว

    Beteseb negn anchim bik bey amesegnalehu

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ ወደ ቤቴ እኔም አሁን እመጣለሁ እንደጋገፍ !!!

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 ปีที่แล้ว

    Watching

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  3 ปีที่แล้ว

      Thanks 🙏 my friend , let’s keep in touch !!!