ሰዎች በናንተ እንዲሳቡ የሚያደርጉ 11 ነገሮች|Make people addicted to you|Kalianah|Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • #Kalianah #Motivation #Ethiopia
    ሰዎች በናንተ እንዲሳቡ የሚያደርጉ 11 ነገሮች/Make people addicted to you/Kalianah/Ethiopia
    አስባችሁ ታውቁ ይሆን? ሰዎች በጣም ከሚይያፈቅሩት ሰው ጋር በፍቅር ግንኙነት ውስጥ በሚሆኑበት ጊዜ የፍቅር አጋራቸው ሱስ ይሆንባቸዋል። ቢሆንም ግን ከእናንተ ጋር የቅርብ ግንኙነት የሌለውን ሰው እንኳን የእናንተ ሱሰኛ ማድረግ እንደምትችሉ ታውቃላቸሁ? በርግጥ ሰዎች ሳያውቁት የእናንተ ሱሰኛ እንዲሆኑ ማድረግ የምትችሉባቸው ብዙ አይነት መንገዶች አሉ።
    Subscribe my channel = / @kalianah
    Contacts
    / kalianahbubu
    / kalianah_bubu
    Tiktok = Kalianah1

ความคิดเห็น • 44

  • @Kalianah
    @Kalianah  2 ปีที่แล้ว +14

    ጥያቄዎቻሁን ለመመለስ ያህል በሚል በሳምንት አንድ ጊዜ በኢንስታግራም ላይቭ ለመግባት ስላሰብኩኝ ጥያቄ ያላችሁ ብቻ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ኢንስታግራም ላይ ይከታተሉ፡፡
    instagram.com/kalianah_bubu

  • @mamushhawaz6291
    @mamushhawaz6291 2 ปีที่แล้ว +5

    ሀሪፍ ነው።ምክሮቹን ለማደረግ ሲሞክሩ ከማስመሰል ይቆጠቡ

  • @mg.ataf.....8223
    @mg.ataf.....8223 2 ปีที่แล้ว +13

    እነዚህን ነገሮች ከተገበርናቸው ኮ እንኳን የሰውን ልጅ ሌሎች እንስሳትን ራሱ ሱስ ማስያዝ ይቻላል ኮ 😀

  • @abebu-xr4nu
    @abebu-xr4nu หลายเดือนก่อน

    እናመስግናለን❤❤❤❤እህታችን❤❤ብርችልን❤❤🎉🎉🎉

  • @selamina1221
    @selamina1221 2 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ 🙏

  • @user-xd1dj5dk1u
    @user-xd1dj5dk1u 2 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ በርቺ እናመሰግናለን

  • @temesgenfetari1535
    @temesgenfetari1535 2 ปีที่แล้ว

    Thanks 👍

  • @mamichomela8138
    @mamichomela8138 2 ปีที่แล้ว

    Gebezawen tekebelenal

  • @missessamira6640
    @missessamira6640 2 ปีที่แล้ว

    ውዴ

  • @tgggjhhh832
    @tgggjhhh832 2 ปีที่แล้ว +3

    ግን አማረኛሽ እና በጣም ፍጥነት አለሽ ስለ አንድ ነገር ጠለቅ ብለሽ እያብራራሽ ብትሄጂ እላለው

  • @Hanan-po4xf
    @Hanan-po4xf 2 ปีที่แล้ว

    ሀሳቡን እደግፋለው ግን ሰው ሙሉ አይደለም የጎደለ ነገር አለ ይህን ሁሉ የምጨነቀው ለምኔ ምንም አድርጊለት ወንድ ጅራት ነው ያየውን ሁሉ መውደድ መጨነቅ አያስፈልግም እንደአመሉ መቀበል ነው

  • @መገንወሎቲዩብ
    @መገንወሎቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

    እረወዳ ማግባቱ ቀሩቶ በታጨሁ አሉ

  • @hanateferi549
    @hanateferi549 2 ปีที่แล้ว +6

    የወደደንን ሰው ሳይኮሎጂው ሳይነካና በዚህ ሰዐት የፋቅር ግንኙነትመጀመር አለመፈለጋችንን ለማሳየት ምን አናድርግ

    • @habibamohammed2882
      @habibamohammed2882 2 ปีที่แล้ว +1

      ባንዴ መራቅ ሳይሆን ቀስ እያሉ ከዛ ሰው መራቅ

    • @kalidman4639
      @kalidman4639 ปีที่แล้ว

      ​@@habibamohammed2882 😆

  • @AliOmar-wm7hj
    @AliOmar-wm7hj 2 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ነሽ ገን ያሌለን ማንነት አስመስለን የምናደርግ ከሆነ ከጊዜ በዋል መለያየቱ አይቀሬ ነው
    ያለቀለዚይ ለሌላው እያሉ የራስን ማንነት ማጣት በጣም ከባድና ሌላው ለመምሰል እየጦዙ እስከመቼ

  • @ariesprogramming8444
    @ariesprogramming8444 2 ปีที่แล้ว +1

    Ye tmhrt bet fkrn betemelekete bzu videowochn bitseriln arif nw b/c ahun bzuwoch endezi aynet video miyayut wetatoch or teenage nachew yalagebu fkr yemejemer hasab yalachew malet nw so esti be tmhrt bet mn endemimesl asayin.......

  • @bedilgetahun6095
    @bedilgetahun6095 2 ปีที่แล้ว +1

    yetemehert bet fkrn betemelekete ebacsh teru new

  • @መገንወሎቲዩብ
    @መገንወሎቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +2

    እረወዳ ማግባቱ ቀሩቶ በታጨሁ አሉ

  • @danos_17
    @danos_17 2 ปีที่แล้ว

    Berchilen kal arif idea nw

  • @Ethel608
    @Ethel608 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ

  • @fawzeiamohmed5723
    @fawzeiamohmed5723 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ትክክል እናመሠግናለን

  • @ሀዩየደሴዋ
    @ሀዩየደሴዋ 2 ปีที่แล้ว

    ማንንም ሰምቸ ሳይሆን እራስየን ሁኘ ነዉ ሰዉን የምቀርበዉ እንየነት ካልተወቸዉ መሄዲ መብቱ ነዉ

  • @hshhdhshhdhdhdhdh7207
    @hshhdhshhdhdhdhdh7207 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ነው ምክሩን ሠምቻለሁ ምርጥ ምክር ነው በስልክ ቀጥታ መጠየቅ ፈልጌ ነበር እባካችሁ

  • @ethiolove2574
    @ethiolove2574 2 ปีที่แล้ว

    ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅመመመመመመመመመመምምምምምምምምምምምነነነነነነነነነነነነሽሽሽሽሽሽሽሽ

  • @birukgetachew6262
    @birukgetachew6262 2 ปีที่แล้ว

    ከማቅረብሽ በፊት አቃቸዋለው በርቺ ጎበዝ ትለያለሽ

  • @senamekonnen2
    @senamekonnen2 ปีที่แล้ว

    yene wdddddddddddddddddddddd😍😍😍

  • @መገንወሎቲዩብ
    @መገንወሎቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

    እረወዳ ማግባቱ ቀሩቶ በታጨሁ አሉ

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 ปีที่แล้ว

      Ene Ezih mist atiche Anchi Chirash Endesu alish?

    • @ኢዮአታም
      @ኢዮአታም 2 ปีที่แล้ว

      @@sweetman5249 ፈጣሪ ይስጣችሁ ሞልቷል ግን ሁሉም በግዜው ይሆናል በተስፋ እንጠብቃለን

    • @Mነኝየአባቴልዕልት
      @Mነኝየአባቴልዕልት 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @mrY-y1i
    @mrY-y1i 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው። በርቺልን

  • @habtamuzekariyas9362
    @habtamuzekariyas9362 2 ปีที่แล้ว

    how can i get you Kalianah ?

  • @newph4794
    @newph4794 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና በርቺልን

  • @zeynebshemsu7520
    @zeynebshemsu7520 2 ปีที่แล้ว

    tank you🙏🇪🇹👈

  • @hafizaibrahim900
    @hafizaibrahim900 2 ปีที่แล้ว

    Wowow👌👌👌

  • @birukart4803
    @birukart4803 2 ปีที่แล้ว

    Wow amazing!....

  • @abimatus2651
    @abimatus2651 ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @blensolomon1388
    @blensolomon1388 2 ปีที่แล้ว

    Betam esmamalew enamesgnalen

  • @tsehayenegash8394
    @tsehayenegash8394 2 ปีที่แล้ว

    I adore you

  • @samsonassefa3399
    @samsonassefa3399 2 ปีที่แล้ว

    Nice

  • @selamina1221
    @selamina1221 2 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️

  • @lidialidia441
    @lidialidia441 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍