እስኪ ሁላችንም ልብ ብለን እናዳምጠው ገና ጧሊበት ኢልም ሆነን ግን ምንም ሳናውቅ ሰዎችን አደባባይ ላይ የማይጠየቅ ጥያቄ እንጠይቃለን በተለይ ሴቶች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 40

  • @rabiaayalew4541
    @rabiaayalew4541 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህይጠብቅህኦስታዜ

  • @medinahussen7774
    @medinahussen7774 3 ปีที่แล้ว +1

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ መሰሎችህን ያብዛልን ጀዛከሏህ

  • @ጦይባመርሳየረሱልወዳጅ
    @ጦይባመርሳየረሱልወዳጅ 4 ปีที่แล้ว +5

    እስኪ ኡስታዜት ተውት አትናገሩት አሰቀድማችሁ ሙሀደራውን አድመጡት እሰከ ሠጨረሻው ወላሂ እኔ ከብዙ ነገር ተወግጀ አለሁ በኡስታዝ ሳዳት ከማል ከላህ የጠብቅህ ኡስታዜ ☝️አላህ ከአንተጋ የሁን ✅✅✅✅✅✅🤲🤲🤲ዱአ ብቻ በቄነው ወላሂ የሱተማሪ ነኝ ትምህሩቱን በየቀኑ ነው የምማረው በጣም ተለውጫለሁ አንተን የጠሉ አላህ ነጥላቸው ሀቅላይ ብቻ ያፅናህ ኡስታዜ የኛ ጀግና

  • @tamerali3218
    @tamerali3218 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህይጠብቅህኡሥታዝ

  • @aifyame3555
    @aifyame3555 3 ปีที่แล้ว +1

    ሸኩረን

  • @mmuummuu5547
    @mmuummuu5547 4 ปีที่แล้ว +6

    ሣህ

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ቈ2ዘ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ቈ2ዘ 3 ปีที่แล้ว +2

    الله يحفظك اخي جزاك الله خيراً

  • @MrRanyy
    @MrRanyy 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ሹክረን

  • @hhawa8775
    @hhawa8775 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝ ጀዛከላህ ከይር አለህ ይጨምርልክ ምርጥ ትምህርት ነው የምታስተምርን

  • @umuselman7074
    @umuselman7074 4 ปีที่แล้ว +5

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላሁ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ መሠሎችህን ያብዛልን

  • @zainabzainab4779
    @zainabzainab4779 4 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛኩምላህ ከይርኡሥታዙና አላህይጠብቅልን እኛሀቁሢነገረን ይመርናልዠዋጥናትእደሁግንትጠቅመናለች አልሀምዱሊላህ ካላህበታች ባተሙሀደራነውአይኔየተገለጠውብቻየሡናኡሥታዞቻችንንሁሉ አላህይጠብቅልንእኛንምበሠማነውተጠቃሚያዲርገንያረብ

  • @እዉቀትከንግግርከተግባርይ
    @እዉቀትከንግግርከተግባርይ 3 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ሰዉ ጥያቄ ነው ብቻ አላህይምራን አብሽር ኡስጣዜ ጀዛከላህ ኸይረን

  • @ፀይሟነኝየመርሳዋ
    @ፀይሟነኝየመርሳዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝ ጀዛክ ኸይር ሳህ ወላ አዉነቱ ሲነገርን መዋጥ ያቅተናል አሏህ ሙስተአና ያረብ ይቅር ይበለን ይማረን

  • @ኡሙሙባረክመሪም
    @ኡሙሙባረክመሪም 4 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛኩአላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ለዱዓህም አሚንንንንንንን

  • @እዉቀትከንግግርከተግባርይ
    @እዉቀትከንግግርከተግባርይ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኸይረን

  • @gog6630
    @gog6630 3 ปีที่แล้ว

    ውላሂትክክል፣ኡስታዝቻንአላህ፣እድሚህን፣ያርዝመው

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ጠ5ቈ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ጠ5ቈ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሳዳቴ ከማል አላህ ይጠብቅህ

  • @የአላህባሪያነኝየረሱ-ኈ3ዸ
    @የአላህባሪያነኝየረሱ-ኈ3ዸ 4 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @foziyakonjo9888
    @foziyakonjo9888 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኡስታዝ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @lailanure9836
    @lailanure9836 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አለህ ውድ ኡሲታዜ

  • @lailanure9836
    @lailanure9836 3 ปีที่แล้ว +2

    ዎለሂ. እዝ ቤት. የመጀመሪየ ነው. በሪክ አለህ ፊክ የረብ. ልበችን. ወደ አለህ ቀጥ አረገኝ. የረብ. በዱዋ. አትሪሱ.

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ጠ5ቈ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ጠ5ቈ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሳዳቴ ከማል አላህ ይጠብቅህ አቡ ኑህ

  • @taibahussin4381
    @taibahussin4381 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኸይር ትክክል ኑርልን

  • @mekiyashikur6379
    @mekiyashikur6379 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍

  • @አልሀምዱሊላህአልሀም-ዀ8ኀ
    @አልሀምዱሊላህአልሀም-ዀ8ኀ 4 ปีที่แล้ว +3

    ባረከላሁፊክ

  • @abdraendres1760
    @abdraendres1760 3 ปีที่แล้ว +1

    Mashallh allh ycamralh

  • @ደቡብፍቅርዩቱብ
    @ደቡብፍቅርዩቱብ 3 ปีที่แล้ว

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته اهلاجزاك الله خيرا

  • @rjrhhdjrjrhhr3568
    @rjrhhdjrjrhhr3568 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛአኩም አሏሁ ኸይረን የኛጀግና አሏህ ይጠብቅህ አሏህ ላንተክፍ የሚያስቡትን ይሰውራቼው ካንተ ወድሜ ረጅም እድሜ ከጤናጋር

  • @fathihaabasha96
    @fathihaabasha96 4 ปีที่แล้ว +3

    እህት ደነዝ ነሽ ከሱጋ መታገል አቺዪም

  • @ስአዲነኝየድንተማሪ
    @ስአዲነኝየድንተማሪ 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛካላህ ከይር አቡ መርየም አላህ ይጠብቅህ ፈትሀዋ ልጠይቅ ፈልጌ ነበር እባካችሁ የኡስታዝ ቁጥር ያላችሁ ስጡኝ ወይም የምታቁ መልሱልኝ ጥያቄዬ ለመስጊድ ብዬ ተወስሌ ነበር ለሚስኪን ወይም ለየቲሞች መስጠት እችላለሁ አቃላሁ ውስላት የተወደደ አደለም ግን አድ ሰው ለመስጊድ ወይም ለየቲም በጥቅሉ አላህ ለሚወዳቸው ነገሮች አድ ሰው ከተወሰለ ከደረሰለት በራሱ ላይ ዋጅብ አድርጎል አሁን ነው ይሀንንም የተማርኩት አላህ ምንም አይፈልግም ከኛ ችሱን በብቸኝነት ማምለክ እና የነብዩ ሰለላህ አለይሂ ወሰለምን መገድ መከተል እና እራሳችንን ከወጀል እድናጠራ ነው የሚፈልገው

  • @shetaaalo1627
    @shetaaalo1627 3 ปีที่แล้ว +2

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @ሀላሌንናፍቂ
    @ሀላሌንናፍቂ 3 ปีที่แล้ว

    ያረብ እሙርክ ይጠውል

  • @zeintzeint6562
    @zeintzeint6562 4 ปีที่แล้ว +5

    አሠላሙአሊኩም ወራህመቱላሂወበረካቱ አህለን ጀዛከላሁም ኸይረን አሚንንንንንንን

  • @ሀላሌንናፍቂ
    @ሀላሌንናፍቂ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሂራን አሥታዋሼ

  • @1tube726
    @1tube726 2 ปีที่แล้ว

    💯💯💯💯💯💯👍👍👍👍👍👍

  • @ghhff543
    @ghhff543 3 ปีที่แล้ว

    ፦👍👍👍👍👍👍👍☝️

  • @zeinetbasier9677
    @zeinetbasier9677 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከአላህ ኡስታዝ ግን ሰው የለም ምነው ሌላ ቦታ ቤሆን ኮመንታተሮች አንደኛ ነበራችሁ

  • @zhrashekurnzhra3632
    @zhrashekurnzhra3632 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል አላህ ይጠብቅህ

  • @Sነኝያላህባሪያ
    @Sነኝያላህባሪያ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛአ ኩሞላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
    ለዱአው አሚንንን ያረብ