#سورتول

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ก.ย. 2024
  • #RABI YOU TUBE ይህቻናል ጠቃሚየሆኑ ትምህርቶችን ያቀርባል እየገባችሁ ማየት መማር ትችላላችሁ ከተመቻችሁ ላይክ ሸር ሰብስክራይብ ኮሜንት ማድረጋችሁንአትርሱ

ความคิดเห็น • 161

  • @shemistube
    @shemistube ปีที่แล้ว

    ማሽአላህ ተባረክ አላህ ዋውውውውውውውው በጣም ደስስስስስ የሚል ቁረአን አቀራር

  • @sususeltetube
    @sususeltetube ปีที่แล้ว

    ☝☝❤❤❤

  • @ibsashowG7
    @ibsashowG7 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jamelaa3525
    @jamelaa3525 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @ibsashowG7
    @ibsashowG7 ปีที่แล้ว

    መሻ አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Dronye-dr6to
    @Dronye-dr6to ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤

  • @EkramkutaberTube
    @EkramkutaberTube ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ👍👍

  • @ፍቅርነውምርጫዬ
    @ፍቅርነውምርጫዬ ปีที่แล้ว +1

    አህለን ራቢ ኢድ ሙባረክ እንኳን አደረሳችሁ ውድ ያገሬ ልጆች

  • @badgokusupport5636
    @badgokusupport5636 ปีที่แล้ว

    Wow very nice video ehetealem
    Thank you so much for sharing

  • @abcdefg1234
    @abcdefg1234 ปีที่แล้ว

    አሰላማሌይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ አላህ ይጨምሪልሽ በጣም ደስ የምል አቀራሪ ቁራአን የልብ ብሪሀን ነዉ አልሀምዱሊላሂ

  • @zumraendris2835
    @zumraendris2835 ปีที่แล้ว

    አሰላሞለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ማሻአላህ ተባረክ አላህ በጣም ደስየሚል አቀራርነው አላህ ይጭምርልሸ

  • @Alemz-tube
    @Alemz-tube ปีที่แล้ว

    ሰላም እህት ሰላምሺ ይብዛ አገራችን ሰላም ያድርግልን መልካም ነገር እምንሰራበት ያድርግልን መልካም ነገር እምንሰራበት ያድርግልን

  • @ekrW
    @ekrW ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ሰላም መጣሺ ዋው በጣም አሪፍ ቂርአት እንደት ደስይላልአላይ ይጨምርልሺ

  • @EthiosalemChannel
    @EthiosalemChannel ปีที่แล้ว

    Rabi indet nesh ❤❤❤❤ salem salem wude ye hagare lijochi❤❤❤❤ salamachu yibzalin

  • @ummfarahtube5487
    @ummfarahtube5487 ปีที่แล้ว

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በጣም ሀሪፍ አቀራረብ ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx ปีที่แล้ว

    እስላም ወአላኩም ወራህ መቱላ ወበር ካቱ አለሽ ይሙወዱሽ ማሸአላህ በጣም አራፍ ቃይት ነበር በራች ይሙውዱሽ በላይክ በራች

  • @tigabuAndmimiwa7
    @tigabuAndmimiwa7 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህት አለመ በርች ማንም በምያምነዉ እምነት መብርታት አለበትና ጎበዝ

  • @-amefafi7639
    @-amefafi7639 ปีที่แล้ว

    Wealykumselam werahmetullahi weberekathu ahlen wude enkuan selam metashi ማሻ አሏህ የኔ ውድ አሏህ ያግራልን

  • @ሲፈንአበበ
    @ሲፈንአበበ ปีที่แล้ว

    🌺🌺🌺👍

  • @ጀሚላዩቱብ-ፈ5ቈ
    @ጀሚላዩቱብ-ፈ5ቈ ปีที่แล้ว

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁሰላም ነሸየኔውድእህት ማሻ አሏህ ደሰሰይሚልአቀራርነውአሏህይጨምርልሸ

  • @አቢድ
    @አቢድ ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @lekiatube7407
    @lekiatube7407 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እራብየ
    ሰላም ለአገራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁንልን

  • @sabemaryoutube2367
    @sabemaryoutube2367 ปีที่แล้ว

    wwwww mashalhe beyalowe baercey

  • @Halima-tube577
    @Halima-tube577 ปีที่แล้ว

    አሠላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላም ውድ የሀገሬ ልጆች አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን በርች

  • @ማርታኢትዮጵያ
    @ማርታኢትዮጵያ ปีที่แล้ว

    ስላም ለሀገርች ስላም ካለ ምን ማደራግ ያችላል አምላክ ሀገርች አተ ጠብቃት አሜን

  • @konjonesh
    @konjonesh ปีที่แล้ว

    ስላም ስላም እንኳን ደና መጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ስላም።ፍቅር አንድነትን ያምጣልን ለሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @sadayoutube7544
    @sadayoutube7544 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳንደህናመጣሽ እህት

  • @bene56vlogs32
    @bene56vlogs32 ปีที่แล้ว

    Full support

  • @hayutube-ud1to
    @hayutube-ud1to ปีที่แล้ว

    asslamualyikum werhematulahi webrakathu ahelan ehtayi masha allah tabarak allah ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tube760
    @tube760 ปีที่แล้ว +1

    አሠለማሊኩም ሠላምእንደትናችሁ ውድኢትዩጲውያን በያለንበት የአላህእዝነትአይለየን ሀገራችንንም ሠላምያድርግልን ቤተሠቦቻችንንም ሠላምጤና ያድርግልን

  • @riyanayoutube_2545
    @riyanayoutube_2545 ปีที่แล้ว

    Asalamaleykum woramatulahi wobarakatu selam lezibet yihun selam fiqiir adinetin lageraacin yabzalin maash allah mash allah alla yicemiriliish wudee baleshbet selamish yibza

  • @natanimnatanim5497
    @natanimnatanim5497 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን ሃገራችን ሰላም ያድርግልን የነበርን ቆይታ ደስስስስስስ ይላል

  • @ete162
    @ete162 ปีที่แล้ว

    Selam Tena ystlgn wdna yetekeberachihi ethio selamnachihu ybzalgni wow harif koyta neberen enamesegnalen 🙏❤❤❤

  • @Ambassador-38
    @Ambassador-38 ปีที่แล้ว

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጅ በርች በዚሁ ቀጥየ ሀገራኅን ሠላም ያድርግልን

  • @rabi_wollotube
    @rabi_wollotube ปีที่แล้ว

    አስላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    እንኮን በስላም መጣሽልን ቡዚሁ ቀጥይበት የኔውዴበርች

  • @ጀሚላወሎዩቱብ
    @ጀሚላወሎዩቱብ ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ማሻአላህበጣምደስየሚልቆይታነበር እራቢ የኔውድእህት በርቺልኝማሬ

  • @ሲፈንአበበ
    @ሲፈንአበበ ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍

  • @ftube564
    @ftube564 ปีที่แล้ว

    Aslam aleyek wrahmetulahi woberekatu ahlen yenawudi msha allah allah yechemrlshi allah yagraln

  • @sususeltetube
    @sususeltetube ปีที่แล้ว

    አሰለም አሌኩም ወረመቱለህ ወበረከቱለሁ አህለን ረቢያዬ ሰለምሽ ይብዘ
    ሰለመን ፍቅር አንድነት ለሀገረችን ኢትዮ
    መሸአለህ መአሸለህ ስራትል በቃረ ሰምቼ ሰምቼ አልጠግበትም ቁረአን ያልብ መደህንትነዉ ያረብ አግረልን ኢለህ ሀፍዘል ቁረአን አረገን ያአለህ☝☝

  • @UMUYEHIYATUBE
    @UMUYEHIYATUBE ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አብሽሪ መሻአላ ውድ የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበረን ቀጣይ ብዙ እንጠብቃለን አብሽሩ ውዶቸ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላ ሁላችንንም ሀፊዘል ቁርአን ያድርገን ያረብ

  • @lubetuber
    @lubetuber ปีที่แล้ว

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ እነኳን ደህና መጣሺ ማሻአላ በጣም ደስ ይላል ቀጥይበት ወዴ

  • @nefisatube2Y
    @nefisatube2Y ปีที่แล้ว

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበርካቱሁ አላህቁራአንንያግራልን

  • @hiwottubeamen6143
    @hiwottubeamen6143 ปีที่แล้ว

    selam.ekan.dena.metashi.weda.ulam ኡላም egzabar.ye.bezalishi.🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @kuraz7873
    @kuraz7873 ปีที่แล้ว

    ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ሠላም ፍቅር ያደለን መልካም ቆይታነበረ

  • @ረሺድሰይድይቱብ
    @ረሺድሰይድይቱብ ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በርቺ🎉🎉🎉

  • @ኤልሳቤትYouTube
    @ኤልሳቤትYouTube ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዛት ትርፍ ይበል እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎያልል ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገናችን እግዚአብሔር አምላክ ይላክልን የእድሮዋ አገራችን እንድትመለስ ባለንበት ሁነን መፀለይ አለብን እግዚአብሔር ሆይ የአባቶችን የእናቶችን ፀሎት ሰምትህ በቃችሁ በለን እግዚአብሔር አምላክ

  • @fedluousman1923
    @fedluousman1923 ปีที่แล้ว

    አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ይጨምርልሽ በርቺልኝ

  • @ፋጢማሁለገብTube
    @ፋጢማሁለገብTube ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልሽ ቀልባችንን አላህ ያርጥብልን ያረብ

  • @rehmetTub6318
    @rehmetTub6318 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ራቢ እንኳን ደህና አጣሽ ማሻአላህ አላህ ይጨመርልሽ 👌👌👌👌👌👋👋👋👋👋👌

  • @beetyube
    @beetyube ปีที่แล้ว

    ስላም ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ይምውድሽ እግዚአብሔር ይመስገን አረፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ 🙏🙏😘

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን እኳንም ሰላም መጣሽልን ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን በውነት አገራችን ይጠብቅልን በውነት👍👍

  • @fedluousman1923
    @fedluousman1923 ปีที่แล้ว

    አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ በርቺ አላህ ይጨምርልሽ

  • @mebrat_media
    @mebrat_media ปีที่แล้ว

    እስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አሪፍ ቆይታ ነበር በያለንበት አላህ ይጠብቀን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ያኡምሪ ማሻአላህ ፍቅር አንድነት ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጥልን ቆንጆ ሴት

  • @yimamandsaeda
    @yimamandsaeda ปีที่แล้ว

    እህቴ በረች

  • @wardatube3623
    @wardatube3623 ปีที่แล้ว

    ሠላም ውዲ የዚህ ቤተሠብ ተከታታይወች አላህ ሠላምን ፍቅር ጤናን ይወፍቃችሁ ባላችሁበት ለሀገራችሁ በሠላም ያብቃችሁ

  • @temrefentaweethiopia301
    @temrefentaweethiopia301 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአለም ዳረቻ አላህ ይጠብቃችሁ።መሻአላህራቢየ በርቺ።❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @srdinbe3315
    @srdinbe3315 ปีที่แล้ว

    ሰላም ራቢያ ውዴ ሰላምሽ ይብዛ በርቺ ጎበዝ ነሽ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-hk6px9uj4l
    @user-hk6px9uj4l ปีที่แล้ว

    አሰላሟ አሊኩእራህመቱሏሂ ወበረካቴሁ ሰለም ብያለሁ ሰላምሺ ብዝትይበልልኝ ኤንኳን በሰላም መጫሺ አሪፍቆይታነበር እናመሰግን አለን አላህ በሰማንው ተጠቃሚወቺ ያድርገን ያረብ💞💞🍓🍓

  • @nejatyewereeluwa552
    @nejatyewereeluwa552 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ራቢዬ መሸአላህ መሸአላህ የኔ ጀግና አላህ ይጨምርልሽ ያረብ በርች ሁቢ👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹

  • @KEDIChannel
    @KEDIChannel ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ሰላም እንኴን ደህና መጣሽልኝ የኔ መልካም እህት ማሻ አላህ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ ያረብ ቁርአን የልብ መድኃኒት ነው አላህ ያግራልን ለሁልችንም. ያረብ ጀዛከላ ኸይር ስላቀረብሽን

  • @aminatabdu8616
    @aminatabdu8616 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአላ በጣም አሪፌ ቆይታ ነበረ በረቺ

  • @netsitube
    @netsitube ปีที่แล้ว

    ራቢዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ሰላም ለሀገራችን

  • @zubeydatube2623
    @zubeydatube2623 ปีที่แล้ว

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ አህለን እህት እንኳን ሰላም መጣሽ 🌺🌺🌺🌺

  • @Fafe-You-Tube
    @Fafe-You-Tube ปีที่แล้ว

    Aselimalayikum werahimatulah wberakatuhu enkan dahina mitashi selm fikir andinati lahagerachin arif koyeta nibar

  • @fikrtgermewe
    @fikrtgermewe ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም በርቺ

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 ปีที่แล้ว

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም የሀገሬ ልጆች ሰላማቹህ ይብዛ በስዴት ያላቹህ ለሀገራቹህ ያብቃቹህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እህት በርች እትልቅ ደረጃ ትደርሻለሸ 🌹🌹

  • @Tube-if5xr
    @Tube-if5xr ปีที่แล้ว

    አስላማልኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እራቢየእንደትነሺ ውደ እንኮን ደህናመጣሺ በርችልኝ አሪፍቆይታነበረን ስላምላገራችን ለወገናችን

  • @lubabah2024
    @lubabah2024 ปีที่แล้ว

    አሰላምአሊኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ ውድ እንኳንደህናመጣሺ ማሻአላህ

  • @Emu-tube
    @Emu-tube ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማሻ አላህ

  • @አንድለእናቷዩቲዩብ2
    @አንድለእናቷዩቲዩብ2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂወበረካቱ
    እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ቀጥይበት ብዙ እንጠብቃለን ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያለንበት ሰላም ፍቅር ይብዛልን ያረብ ያአላህ

  • @onetohermother
    @onetohermother ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂወበረካቱ
    እንኳን ሰላም መጣሽ እህት ማሿ አላህ ተባረክ
    አላህ አላህ ይጨምርልሽ ቀጥይበት ብዙ እንጠብቃለን🎉🎉🎉🎉🎉📿🌟📿🌟📿🌟📿🌟

  • @tatektube7965
    @tatektube7965 ปีที่แล้ว

    Selam ekan dena metashi weda❤️💕🙏

  • @Welloተንታuser-bn6my1ju3g
    @Welloተንታuser-bn6my1ju3g ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወራህመአቱላሂ ወበረካትሁ ሠላምሽ ብዝት ይበል ባለሸበት በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ማሻአላህ ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥይበት አላህ ቁረአንን ያግራልን🌹🌸 አገራችንንም ሠላም ያድርግልን።

  • @abaymolatube
    @abaymolatube ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በአለሽበት ይብዛ እህቴ

  • @Seada.Alitube
    @Seada.Alitube ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበርካቱህ አለን ወሳህለን ሠላምሠላም ጤና ይስጥልኝ ወድ እና የተከበራችሁ በአለም ዳር ያላችሁ የሀገሬልጆች ሰላም አንድነት ለሀገራችን እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንም ሰላምያርግልኝ በርቱ አብረን ወደ ስኬት ማሻአላህ

  • @umuarebuu
    @umuarebuu ปีที่แล้ว

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሺ ዘህሪ ማሻአላህ ደስ ይላል በርቺልኚ ሰላም ያዲርገን ባለንበት ሁሉ ያረብ 🌺🇪🇹🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹

  • @hayatebrim
    @hayatebrim ปีที่แล้ว

    አስላሙ አለኩም ውራህመቱላህሂ ውብርካቱሁ ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ላሀግራቺን ውዴ አንኳን ሰላም ምጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር

  • @Meremamuhamed
    @Meremamuhamed ปีที่แล้ว

    አስላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እደትናቺሁ ውድየሀገሬልጆቺ ስላማቺሁይብዛ በያላቺሁበት አላህይጠብቃቺሁ ስላም ፍቅር ለሀገራችን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህይጨምርልሺእህቴ

  • @አባቷንናፋቂዪቱብ
    @አባቷንናፋቂዪቱብ ปีที่แล้ว

    አሰላም ዋአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት አህለን ወሳህለን እንኳን በሰላም መጣሽ ዉዴ በርች ጥሩ ቆይታ ነበር ሰላም እና ፍቅር ለሀገራችን

  • @Meremamuhamed
    @Meremamuhamed ปีที่แล้ว

    አስላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እደትናቺሁ ውድየሀገሬልጆቺ ስላማቺሁይብዛ በያላቺሁበት አላህይጠብቃቺሁ ስላም ፍቅር ለሀገራችን ማሻአላህ ማሻአላህ አላማሻአላህ አላህይጨምርልሺእህት

  • @usuf_tube
    @usuf_tube ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም እንደምን አላችሁ ሀበሻዊያኖች ማሻ አላህ ተባረከላህ እንኳን ደና መጣሽልን አህታችን አላህ ይዘንልን አላህ ይውደደን

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚሂ ቤት ይሁን እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልሽ💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐❤❤❤❤❤️❤️👍👍👍👍

  • @nageb21
    @nageb21 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ ❤❤❤❤❤❤💙💙💙💙👍👍👍👍👍👍👍

  • @Tube-sc2yw
    @Tube-sc2yw ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ውድና የተከበራቺሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ብያለሁ እህት እንኳን ሰላም መጣሽ አብሽሪ

  • @kelem_Tube
    @kelem_Tube ปีที่แล้ว

    ሰላም እንዴት ነሽ እህት ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ለሀገራችን ይሁን

  • @halimatube99
    @halimatube99 ปีที่แล้ว

    ራቢያ ማሻአላህ የኔ ቆንጆማሻአላህ አየሁሺ ገበዝ

  • @ሃይማኖትHymanot
    @ሃይማኖትHymanot ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ሰላምሸ ይብዛ ዉድና የትክበራቹህ ያግሬ ልጆች በአግረ ዉሰጥም በአግረ ውጭም ያላቹህ ሰላሙን ፈቅሩን ይድልን አግራችን ኢትጵያ ሰላም ያረግልነሰ ሰላማን ያሰማን የኔ ዉድ በረች ማረ🌹🌹

  • @emuyenatalignegn
    @emuyenatalignegn ปีที่แล้ว

    RABI እንኳን ደና መጣሽ የኔ እህት
    ሰላም ይብዛልኝ በርች ቀጥይበት

  • @tube2883
    @tube2883 ปีที่แล้ว

    አስላምአለይኩምወራህመቱላሂ ወበርካቱ፣ስላምፍቅርለሀገራችን አላህይሁነን፣ቤተስብእንሁን

  • @ARITi01
    @ARITi01 ปีที่แล้ว

    አላህ ቁረአን የልባቸረን በርሀን አላህ ያግራልን ያረቢ በርችልኝ ራቢ ከቤተ ጠፍተሻል ገልቤ

  • @NEIMAhaik
    @NEIMAhaik ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካተሁ ።ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ላገራችንንንሰላም ለህዝባችንንን
    ሰላም ላንች ይሁንንን
    እህቴ

  • @Hawaሀዋዩቱብ1-x3c
    @Hawaሀዋዩቱብ1-x3c ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እንኳን ድህና መጣሽ ዉደ የኢትዮጵያ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት የአላህ እዝነት እራህመት አይለያችሁ አላህ ሀገራችንንም ሰላሟን ይመልስልን ዱአ እናርግ ሀላችንም

  • @hawatube7169
    @hawatube7169 ปีที่แล้ว

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አህለን እንኮን ሰላም መጣሽ ውደ አላህ አገራችንን ሰላሞን ይመልስልን ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ❤❤❤

  • @ibsashowG7
    @ibsashowG7 ปีที่แล้ว

    ሰላም ስላም

  • @faiza5
    @faiza5 ปีที่แล้ว

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱሊ ወበረከቱ ኡንኳን በሰለም መጠሺ ረብ መሸ አለህ መሸ አለህ በሪቺ አለህ የጊዘሺ

  • @ZedoDoro
    @ZedoDoro ปีที่แล้ว

    አስላምአለይኩምወርህመቱላሊወበርካቱሉ አህለን ራቢሻ እንኳን ጀስ አለሽ ማማዬ ማሻኣላህ❤❤❤

  • @emumubarekk
    @emumubarekk ปีที่แล้ว

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንዴት ነሽ ማሻ አላህ ለኛም አላህ ያገራልን ያረብ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን አላህ ይጨምርልሸ

  • @Foziyasfamily
    @Foziyasfamily ปีที่แล้ว

    አሰለመአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱሁ ሰላምሺ ይብዛ ባለሺበት ዉዴ ማሻአላህ ተባረከላህ። ❤

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለንች ይሁን ውድ🌷🌷❤❤❤❤