Dear Pastor Yared, I just want to say thank you for taking your time to explain the Word of God so clearly and in such detail. It is truly amazing to learn the intricate Word of God in such a way. You are giving us foundational truth through your teaching. God continue to bless you.
👍👍👍 ante kegzaber bezmenachn bereketachn nek Geta abzto ybarkh beagolgulotk betam tetekime alew. Ahu beandebete lgelxow yemaychl bezemenachn endante yalut agelgeltu yeseten Geta ybarek.
Js14.7, ps18,1Cor 7, 2Cor, Gal1, Mt_king,& Mk servant,slave, Lk son of man,& Jn son of God, hawarya teflyu,testewie for others , bary krstos,Gl1.15, Jr1.5, kab Mahtsen ade, Jeremiah, Abraham, for Nations. Glory be to God in Jesus name amen
Dear Evangelist Yared Tilahun, How can we get the full teaching of romans in one, I am missing a coupe of chapters in the video list. May God bless you more and more!
Tikikil. Call him that in private. The message he is to deliver is huge. It deserves utmost respect and formality. Calling him Yaredisha may not cause harm or the person is trying to show his love but in my opinion it is not appropriate.
ዛሬ ጀምሪያለሁ መግቢያ ድንቅ ነበር ወንጌካዊ ያሬድ አንተ ስታስተምር የእግዚአብሔር ቃል የተጠማ ሰው ቀዝቃዛ ውኃን ጭልጥ አድርጎ ተጥቶ እንደምረካ ያረካኛል እስከመጨረሻ እንድማር ፀጋው ይርዳኝ ብረከታችን ነህ ዘመንይ ይለምልም❤
ወንጌላዊ ያሬድ ይህን የእ/ር ወንጌል ይበልጥ የምትገልጥበትን ፀጋ ያብዛልህ!!! ይህን የሮሜ ትምህርት በትንሹ ለሶስተኛ ግዜ ደግሜ እየተማርኩ ነው በትንሹ ያልኩት አንዳንዱን ክፍል ወይንም አረፍተ ነገር ጆሮዬ ብቻ ሳይሆን ነፍሴ እስክትሰማ ድረስ ደጋግሜ ስለምሰማው ነው። ሁሌም የሚገርመኝ ግን ሁሌም ለነብሴ እንደ አዲስ የህይወት ውሃ እጠጣበታለሁ። ምንም እንኳን ጌታ ካገኘኝ ብዙ አመታት ቢያልፋም ይህ የእ/ር ወንጌል በደንብ የተገለጠልኝ የዛሬ 5 አመት በዚህ የሮሜ ትምህርት ነው። በተለይ በተለይ ስለ ህይወት ህግ አስተምረ አዲስ ህይወት ያገኘ ሰው በእሱ መገለጥ ስለሚገባው ህይወት አሳይተ ይህ ህይወት የአዲሱ ሰው የህይወት ህግ ነው ብለህ ያስተማርከን የክርስትና ህይወት ምንኛ ግሩም እና ጣፋጭ እንደሆነ ደግሞም የምንጠብቀው አንድ የክብር ተስፋ እንደሆነ ብቻ 45ቱም ክፍል የእ/ርን ወንጌል በጣም በሚገባ አስተምሮ ስላስተማርከን ሳላመሰግን ማለፍ ስላልቻልኩ ነው ይህን የፃፍኩት። እ/ር ቢፈቅድ ብንኖር ልጆቼ ይህን ለመማር ሲደርሱ ክርስትና ወይንም ደንነት በደንብ እንዲገባቸው የሚያደርግ ትምህርት ስለሆነ የቤታችን ተከታታይ ትምህርት ይሆናል። የሚገርመዉ ብዙም አማርኛ አይችሉም ግን አማርኛ ለሁሉም ነገር ቢሆን ማወቅ እንዳለባቸው ባውቅም ይልቁንም ግን ይህ የእ/ር ወንጌል እንዲ በሚገባ መልኩ ስታስተምር ስሰማ አድገው ይህን ትምህርት ገብቶኣቸው ቢማሩ የሚል ቅንአት ይጨምርብኛል። ጌታ ቀሪ ዘመንህን ይባርክ!!!
የሮሜ ትምህርት ን በግሌ ሳጠናው እምብዛም ፊደል ይሆንብኛል አንተ የምታስተምረውን መፅሐፉን ሕይወት ትዘራበታለህ ይህን ዕውቀት የሰጠህ እ/ሔር ይባረክ :: አሁንም ደግሜ እፀልያለሁ እ/ሔር እንዲያበዛልህ ይህን የማደርገው ለጥቅሜ ስለህነ ነው::
ጌታ እየሱስ ይባርክክ ውንጌላዊ ያሬድ በእውነት ትምህርቶች ከምግብም በላይ ናቸው በጣም ነው የምውዳቸው እውነት የሆነ ትርጉም ነው የምታስተምረው ፀጋውን ያብዛልክ
‹‹ ወንጌል ኢየሱስ ነው፣ ስለኢየሱስ ነው፤ ወንጌል ፈውስ ብልጥግናም አይደለም፡፡››
ዋው ነፍስን የሚያረካ ህያው የሆነ ከህያው ምንጭ የተቀዳ፤ ለዚህ ነው ሁሌም ይህ የህይወት ቃል ባለማቋረጥ አመታት አልፎ እስከ አሁን በአንተ እየተገለጠ ያለው፡፡ ለዚህ ነዋ አንተ የእውነተኛ ወንጌል ሰባኪ ......ተባርከሀል አሁንም ጌታ ይባርክህ ፡፡
ዘለአለም ከአዲስ አበባ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ትምህርትህ ጥልቅ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።
አሜን ሌላ፥ የእግዚአብሔር ቃል እውነት ከቤተ-እምነት (ዲኖሚኔሽን) በላይ ነው።
Evangelist Yared Tilahun አንተ ከምታውቃቸው በፕሮቴስታንት አምነት(አብነት) ቤተሰብ ያደኩ ቢሆንም, መጽሐፍ ቅዱስ ካነበብኩ በኃላ ግን ኦርቶዶክስ ላይ አረፈኩኝ።ግን ያንተን የፓስተር ተስፋሁንና የዮኒን ትምህርት ከልብ ነው የምታስተምሩት በእውነት በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ጥልቅ ትምህርት እንዲው በቀላሉ ማግኘት ቀላል አይደለም።ለዚያ ነው በየትኛውም አጋጣሚ ስለ ክርሰቶስ የሚሰብክ ወንጌል ሳገኝ እከታተላለሁ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ።
የሮሜን ትምህርት ለብዙ ጊዜ ስታስተምር ሰምቻለሁ እሁንም በህዳር 9, 22 ስማር አስደናቂ ነገር ነው ጌታ የሚያስተምረኝ ያሬድ ከልቤ ነው ተባረክልኝ: ጌታ ስለአንተ ባርኩት
ወንጌላዊ ያሬድ ተባረክ
ወንድም ያሬድ የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛልህ::
ለዘምኑ ያስነሳህና የለየህ የጸጋ ሁሉ አምላክ ይባረክ:: ስላንተ ጌታን በጣም አመሰግናለሁ: እዳውም መላው የኢትዮጵያና የኤርትሪያ ሕዝብም በአንድነት ስላንተና እዳንተ ላሉ አገልጋዮች ማመስገንንና መጸልይ በሚያስፈልጋችሁም ነገር መርዳት አለብን ብዬ አሳስባለሁ::
ምክንያቱም የወንጌልን ምንነት ሳይረዱ እዳው በተልምዶ ባህል ብቻ ክርስቲያን ነን በማለት ገና በጨለማና በሞት ፍርድ ስር ያሉትን ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ጥርት ያለ የደህንነት ወንጌል መልዕክት ምን መሆኑን ሰምተው በማመን ነፍሳቸውን ያድኑ ዘንድ: ለሚወዱ ለነዚህ ሁለት አገሮች ሕዝብ ለይቶ ያስነሳቸው ብዬ መንፈሴም ሕሊናዬም ከሚቀበላቸው በጣም ጢቂቶቹ አንዱ ነህ ብዬ አምናለሁና:: ይህ ብቻ ሳይሆን ገና አይኖቹ ተክፍተውለት ለዘላለም ሕይወትና ዘለቄታ ላለው ሰላም የሚበጅ የእውነተኛውን ወንጌል መቀበል የጀመረ ሕዝብ ምንም እንኳን የጽሁፍ ቃሉ ደጋግሞ በብዙ ቦታ በግልጽ ቢያስጠነቅቅም ይሆን ዘንድ ግድ ነው ተብሎ እንደተጻፈው በዘመኑ በተከሰቱ ብዙ የተለያዩ የጸጋ ስጦታዎች ተብለው በሚታሰቡ አስመሳይ የአጋንንት አሰራሮችና የስህተት ትምህርቶች ተታለው እዳይወሰዱ ለተቀብልከው የወንጌል አደራና ለምትመግበውም መንጋ ተቆርቋሪ በጸጋውም ለጠራህ ጌታ እንደታማኝና እንደመልካምም እረኛ ሆነህ ከማየቴም በላይ ስራህ እንደሚመሰክርልህ ለተጠራህበትና ለተቀበልከው አላፊነት ብቃት ያለህ የማታሳፍርም ነህ::
ባንተ ያለው ጸጋ ልሚሰማውና ቆርጦ ይከተለው ዘንድ ለሚወስን ለአሁኑ ትውልድ ማናቸውንም የስህተት አሰራርና ትምህርትም አሳልፎ ወደተስፋይቱ ምድር የሚያስገባ ለመጪው ትውልድም ያለፈውንና በዘመናቸው የሚነሳውን አነጻጽረው በማየት የወንገልን እውነት ፈር ወይም ቀጥተኛ ጎዳና ይዘው እዲያመሩ የሚረዳ ነው::
በኤፌሶን 4 ክቁትር 7 እስከ ቁጥር 11 ተመስርቶ ስለተነሳው ጥያቄ
ደጋግመህ አድማጮችህን ስትመከር እደሰማሁህ ቃሉን ሰዎች እንደሚሉትና መስሏቸው እደሚይደርጉት ሳይሆን ለቃሉ ጊዜ ሰጥተን ስናዳምጠው ብዙዎች መስሏቸው እደሚጠቅሱት አይደለም መልዕክቱ:: ቃሉ የሚለው ልክ አንተ እዳልከው የሐዋርያነት ስጦታ በአዲስ ኪዳን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሞት ከተነሳ በኋላ በሾማቸው ሐዋርያት የተዘጋ ክማያዳግሙት ስጦታዎች አንዱ እንደሆነ ነው የሚመሰክርልን::
ቃሉን አብረን እናንብበው (ለመረዳት እንዲመች ብዬ እንደሚከተለው አስቀምጬዋለሁ)
ነገር ግን እንደ ክርስቶስ ስጦታ መጠን ለእያንዳንዳችን ጸጋ ተሰጠን። ስለዚህ፦ ወደ ላይ በወጣ ጊዜ ምርኮን ማረከ ለሰዎችም ስጦታን ሰጠ:: ወደ ምድር ታችኛ ክፍል ደግሞ ወረደ ማለት ካልሆነ፥ ይህ ወጣ ማለትስ ምን ማለት ነው? ይህ የወረደው ሁሉን ይሞላ ዘንድ ከሰማያት ሁሉ በላይ የወጣው ደግሞ ያው ነው። እርሱም አንዳንዶቹ ሐዋርያት፥ ሌሎቹም ነቢያት፥ ሌሎቹም ወንጌልን ሰባኪዎች፥ ሌሎቹም እረኞችና አስተማሪዎች እንዲሆኑ ሰጠ:: ሁላችን የእግዚአብሔርን ልጅ በማመንና በማወቅ ወደሚገኝ አንድነት፥ ሙሉ ሰውም ወደ መሆን፥ የክርስቶስም ሙላቱ ወደሚሆን ወደ ሙላቱ ልክ እስክንደርስ ድረስ፥ ቅዱሳን አገልግሎትን ለመሥራትና ለክርስቶስ አካል ሕንጻ ፍጹማን ይሆኑ ዘንድ።
ሚስጥሩ በቁጥር 11 በተጻፈው አረፍተ ነገር ውስጥ "እርሱም" በሚለው የተውላጠ ስም (pronoun)ስር ተሰውሮ ያለው ሚስጥር ሲሆን አንተ ስለሐዋርያት ማንነትና ሐዋርያት ለመሆን የሚጠይቀውን ብቃት (prerequisite) ስትገልጽ በተረዳሁት መሠረት ጌታ መንፈስ ቅዱስ ስለለዚህ ክፍል የሰጠኝ መረዳት የሚከተለው ነው::
በመጀመሪያ ከቁጥር 7- 11 ያለውን በሙሉ እዳለ ካነበብኩ በኋላ ደግሜ ሁለተኛ ጊዜ ቁጥር 11ን ሳነብ "እርሱም" የሚለው ላይ ስደርስ ቆምኩና በአሳቤ እርሱ ማነው? እነዚህንስ ስጦታዎች የሰጠው መቼ ነው? ብዬ ጠየቅሁ:: ለጥያቄዬ መልስ ሆኖ ያገኘሁት ከቁጥር 7 ጀምሮ እዲያውም ከምዕራፍ 1 ጀምሮ እያወራ ያለው ሞቶ ስለተነሳው ስለጌታ ኢየሱስ ምሆኑን ወደመረዳት መጣሁ:: በተጨማሪም በማቴዎስ 28:16-20ና በማርቆስ 16:1-18 አንብበን እንደምንረዳው ምንም እንኳን የተጠሩትና ከርሱ ጋር የነበሩት ከ3 ዓመት በፊት ቢሆንም እንኳን የሐዋርያነትን ሹመት ሰጥቶ ወደመላው ዓለም ሄደው የምስራቹን ቃል እዲያስተምሩ ያሰማራቸው ከሞት ከተነሳ በኋላ መሆኑን እንረዳለን::
ስለዚህ እዳልከው የሐዋርያነት ሹመት 1.በመጀመሪያ ደረጃ ሞቶ ለመነሳቱ የዓይን ምስክር የሆነና በዚያን ክፍለ ዘመን ብቻ የተሰጠ ሹመት መሆኑን ያረጋግጥልናል::
2. ምንም እንኳን ሞቶ ለመነሳቱ ብዙ ምስክሮች ቢኖሩም ከዚያም በተጨማሪ ያ የዓይን ምስክርነት በመጠራትና በመለየት ላይ የተመሠረተ መሆን እዳለበት እንረዳለን::
3. ከጽሑፍ ቃሉ እንደምንረዳው ስለዚህ ነው ምንም እንኳን ብዙ ለሎች ሞትና ትንሳኤውን ያዩ ስለዚህም ሊመሰክሩ የሚችሉ ቢኖሩም መጠራትና መለየት ስላልነበራቸው ለሐዋርያነት ከተጠሩትና ተለይተውም ከተሾሙት ሐዋርያት ጋር እንደመደቡላቸው የሥራ ክፍል አብረው ያገለግሉ ከነበሩት በቀር ሌሎች በሐዋርያ ስም የተጠሩ እንደነበር የማናነበው ::
4. ምንም እንኳን እንደዚህ በግልጽ ያልተጻፈ ቢሆንም ይህን የሚያረጋግጥልን ሌላው እውነት ከ12 ሔዋርያት ሌላ አንድም እንኳን በሐዋርያነት የተጠራ አገልጋይ አለመኖሩ ነው::
ክብርና ምስጋና ለጸጋ ሁሉ አምላክ አሁንና ለዘላልምም በጌታ በኢየሱስ ስም ይሁን::
አሜን ተባረክ
እግዚአብሄር ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ ይመስገን አሜን።
I have learned a lot from your teaching. More blessing.🙏🙏🙏❤️
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ በጣም የምንጠቀምበት ትምህርት
Evangelist yared already blessed
ዉድ ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ ፣እንኳን ለ2015 ዓ ም አደረሰህ። ዘመኑ/ዓመቱ የሰላም፣ የደስታና የስኬት አመት ያድርግልህ። እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።🙏🙏🙏
ወንጌላዊ ያሬድ ተባረክ ብዙ በአንተ ትምህርት ተጠቅሚያለው
Dear Pastor Yared, I just want to say thank you for taking your time to explain the Word of God so clearly and in such detail. It is truly amazing to learn the intricate Word of God in such a way. You are giving us foundational truth through your teaching. God continue to bless you.
👍👍👍 ante kegzaber bezmenachn bereketachn nek Geta abzto ybarkh beagolgulotk betam tetekime alew. Ahu beandebete lgelxow yemaychl bezemenachn endante yalut agelgeltu yeseten Geta ybarek.
Wengelawi yaeied tebarek tmhrtu betam teqmognal
My bro wengelawi Yaredo u r a mixing gift zemenih yibarek n Ur 👪 family, am proud,
GOD'S word is amazing👏 God bless you wengelawi Yared 🙏🏾
የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
ወ/ዊ ያሬድ ተባረክ ጌታ ያላሰብከውን ነገር ያድርግልክ
memri Yared geta zemnhin ybarkewu
Ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen tabarek ye igeziabehere sew
Js14.7, ps18,1Cor 7, 2Cor, Gal1, Mt_king,& Mk servant,slave, Lk son of man,& Jn son of God, hawarya teflyu,testewie for others , bary krstos,Gl1.15, Jr1.5, kab Mahtsen ade, Jeremiah, Abraham, for Nations. Glory be to God in Jesus name amen
God bless you dear brother.
God bless you Yared
Egezabhar yebarkhe wngalawi yared
ጌታ ይባርክህ
Tebarek bebez💕💕💕💕
Immeasurably immense
THANKYOU PASTOR
wow just Amezing
ተባረክ!!
Geta zemenihin yibarkew.
በጣም አስደናቂ ተስፋ እና ሕይወት ሰጪ ትምህርት ነው። ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። ይሄንን የመሰለ ትምህርት "dislike" ወይም አለመውደዳችሁን የገለፃችሁ በእግዚአብሔር እንድትመረጡ እና አይኖቻችሁ እንዲበሩላችሁ ፀሎቴ ነው።
ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ
Thanks yared bless u
Uuhszsao
Amazing❤
ወንጌላዊ ወንድሜ ኣስፍተህ ነው ያስተማርከን, ኣዲስ መገለጥ'ና ጥበብ መንፈስቑዱስ ይስጥህ, ሃለሉያ.
long live dear!!!! ተጠቅሚያለው!!!
Tebarke
God bless you
GODBLESS you
EGIZABHERM Birhan Yihun Ale Birhanem Hone ::
God pieasse you
Amen!
Amen🙏🙏
@ 1:12:54 "የሐዋርያት ሥራ መሠረት መጣል ነው! መሠረቱ ደግሞ ተጥሎ አልቋል"
🤍
Amen 🙏👏👏👏
AMEN!!!
🙏🙏🙏🙏🙏
ቆንጆ ትምህርት ነበር ግን በማስታወቂያዉ ብዛት ግን መከታተል ያቅታ እባክህ ወንጌላዊ ያሬድ ማስታወቂያው እንዲቀንስ አድርግ ተባረክ
I am very much blessed with your teaching. how can i listen your speech when there is no internet access? wishing to you many blessings.
ወንድም ያሬዶ መዝሙሩን እባክህን ላክልኝ 🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ።
Dear Evangelist Yared Tilahun, How can we get the full teaching of romans in one, I am missing a coupe of chapters in the video list. May God bless you more and more!
ጤና ይስጥልኝ።
ጥያቄዬ በዚህ በሃያ ኣንደኛው ዘመን ሃዋርያ የሚባል የለም ነው ያልከን። በቅርብ የምናውቃቸውም ቢሆኑ ሃዋርያት ኣይደሉም ነው ?ያልከን
you heard the man. Any sound evidence can you find in the scripture to refute this?
beametat Yetelel yehiwot qa
እባካቹህ መጀመያ ላይ ይለውን መዝሙር ስምና ዘማሪ ንገሩኝ? አመሰግናለው::
ጸልት ሥዩም ትመስለኛለች።
Evangelist Yared Tilahun እሺ በጣም አአመሰግናለሁ:: ብዙ እየተማርኩኝ ነው:: ጌታ ይባርኮት: ፅጋውንም ያብዛሎት::
በፀሎት ሰዩም
ጥሪአችንን እንዴት ማወቅ እንችላለን?
🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔💡💡💡💡💡💡💡
በጣም ግራ የሚገባኝ ነገር "አሕዛብ" ብለን ሌላውን ስንጠራ ነው። እብራውያን ያልሆኑ ሁሉ "አሕዛብ" ይባላሉ። እንዴት ነው እኛ እብራውያን ያልሆንን ሌላውን "አሕዛብ" እያልን የምንጠራው?
በብሉይ ኪዳን እግዚአብሄር ለእርሱ የተለዩ ህዝብ እንዲሆኑለት በሰጣቸው በስጋ የመገረዝ ስርዐት በስጋ ያልተገረዘ ለእነርሱ አህዛብ ነው። በአዲስ ኪዳን ደግሞ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የመንፈስ መገረዝን ያላገኝ እንደዚያው! ለዕውቀት እንጂ ለመጥሪያ መጠቀሙ ግን አስፈላጊ አይመስለኝም
Pastor Worku Please don't call him yaredisha call him Wengelawi yared or simply Yared thanks
What?
Tikikil. Call him that in private. The message he is to deliver is huge. It deserves utmost respect and formality. Calling him Yaredisha may not cause harm or the person is trying to show his love but in my opinion it is not appropriate.
አሁን ሐዋርያ ነን የሚሉትስ?
ሃዋርያ ባርያ...ንጉስ ባርያ...እህ...
GODBLESS you
God bless you
🤍