ለእሙካ F እንዳመጣዉ ነገርኳት🙉🫨😬

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 240

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 9 วันที่ผ่านมา +41

    እረ ጋይስ 50 k እናስገባት❤❤❤❤❤❤❤

  • @hana-f2c
    @hana-f2c 9 วันที่ผ่านมา +30

    እሙካ እንወድሻለን የእናት ተምሳሌት ነሽ❤❤❤❤

  • @RoberaTamrat-nm3nq
    @RoberaTamrat-nm3nq 9 วันที่ผ่านมา +35

    የእውነት እንደዚህ ፋሚሊ የምወደው የለም በጣም ነው የምታዝናኑኝ ። በተለይ የእሙካ ቁንጥጫ ማዘሬን ነው የምታስታውሰኝ ☺🤣

  • @rutatube3635
    @rutatube3635 9 วันที่ผ่านมา +24

    ምን ይሻልሻል ግን አያልቅብሽም በቃ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ዱላ ቁርሱ 😮 አይ ሳባ እሙካ ተቃጠለች እኮ ደሞ እንዴት እንደምትወዳት እኮ እንዲ እያቃጠለቻት

  • @merrykebede384
    @merrykebede384 9 วันที่ผ่านมา +10

    እሙካዬ የኔ እናት ይዋህነትሽ ደስ ሲል እኮ አንቺ ግን ሳባ ቆይ ለፍጫቃ

  • @lijegirum
    @lijegirum 9 วันที่ผ่านมา +11

    ውይ እሙን ስለሞት እያነሳሽ አታሳቂያት ሳብዬ😢😢😢 ለእናት ሰቀቀን ነው:: በርቺ በጣም ነው የምወዳችሁ ሁሌ ሼር አደርጋለሁ ማስታወቂያ አልዘልም❤❤❤

  • @AlfiyaNuredin
    @AlfiyaNuredin 9 วันที่ผ่านมา +60

    አይ እናት እኔን ቀብረሽ ነው አንቺ ምትሞቺው😢😢

    • @Zainab-e7t
      @Zainab-e7t 6 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢

    • @Saraallu-y9s
      @Saraallu-y9s 3 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢

  • @kalkidankal1578
    @kalkidankal1578 8 วันที่ผ่านมา +9

    ልጆች ስኖሩኚ እንደሙካ አይነት እናትመሆን ነዉ ምፈልገዉ እስኪ እሙካን ሚወድ ❤❤

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 9 วันที่ผ่านมา +10

    እሙካ ስወዳት እኮ በርቱ እናትና ልጅ አይለያቹ

  • @ዩቱብያሰሬበጃጅ
    @ዩቱብያሰሬበጃጅ 9 วันที่ผ่านมา +7

    ስሎዳቹ እኔም ከልጄ ልልቃልድ ያብቃሽ በሉኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e 9 วันที่ผ่านมา +7

    😂😂😂😂 አይ ሳባዬ እንደው እናትሽን ምነው እንደዚህ የምታሰቃይያት 😂😂😂❤❤

  • @selamethiopia4056
    @selamethiopia4056 8 วันที่ผ่านมา +6

    አይ እሙካ "ሚስጥር ነው ስትላት ምናለበት ቀስ ብዬ ባነበው" አለች 🤣😅 የኔ ሚስኪን ስለ ሞት አታውሪባት ሳቢቲ እባክሽ የእናትነትን ስሜት ስትወልጂ ነው የምታውቂው 😢😢😢

  • @Z-n8e-j9g
    @Z-n8e-j9g 8 วันที่ผ่านมา +6

    ምናለበት ለእኔም ልደትዬ ሴት ልጅ ብትሰጠኝ እኔም ልጆቼም እንዴት እንደምንጓጓ ስታስቀኑኝ እኮ❤❤❤

  • @SemiraSemiramohamed
    @SemiraSemiramohamed 3 วันที่ผ่านมา

    ጉድ ደግሞ ባለቁልፍ ድያሪ መጣ?? ወይ ሳባ የማታመጭው የለሺ 😁😁😁😁የኔ የዋህ እናት እሙካዬ እፍፍፍፍፍ

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 9 วันที่ผ่านมา +6

    አያልቅብሽ😂😂 እያዳዱ ያረጉንን ነገር እየፃፍን ብንይዝ 2ት መፅሀፍ ይወጣውነበረ በተለይ እኛ ስደተኞች😢

  • @TegabuT-r1s
    @TegabuT-r1s 8 วันที่ผ่านมา +3

    ደሰስትሉ እኔም አንድች አያቴ ጋ በጣምነው እምቅላለድሁ እናቶች እረጀም እድሜ ይሰጤልን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @سارهمحمد-غ4ع1غ
    @سارهمحمد-غ4ع1غ 6 วันที่ผ่านมา

    Dasi siteluu ❤❤❤❤❤ yene enet rajem edeme yesatelen

  • @makkiamakkia3478
    @makkiamakkia3478 9 วันที่ผ่านมา +5

    አያልቅብሽ❤😂😂😂😂😂

  • @KalkidaKalikida
    @KalkidaKalikida 8 วันที่ผ่านมา +1

    አይ አንቺ ልጅ እንደው ምን ይሻልሽ ይሆን እሙካዬ ምርጥ እናት እናት ለዘላለም ትኑር አንቺ አቃጣይ አጀንዳ አታጪ❤❤❤❤❤

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 8 วันที่ผ่านมา +3

    አይ እሙካ የቤት ቁልፍ አንዱን ቁልፍ ሰጭኝ❤❤

  • @ZainaBhuyt
    @ZainaBhuyt 9 วันที่ผ่านมา +7

    አይ እሙካ F ጠጥቻለው ብለሽ ንገሪው አላለችም😅😅😅😅

  • @ethio5132
    @ethio5132 8 วันที่ผ่านมา

    Sabaye ደጋግሜ ነው የማይሽ my favourite

  • @TotoToto-zp8bz
    @TotoToto-zp8bz 3 วันที่ผ่านมา

    Emukanii ciqilatii naa rukutee😂😂😂😂😂😂

  • @ZollamuKas
    @ZollamuKas 9 วันที่ผ่านมา +2

    ጠፍተሽ ነይ!!!
    Ene anchi lij ketefash silken shetewalehu

  • @MisSaida-g3g
    @MisSaida-g3g 5 วันที่ผ่านมา +1

    ሡሥ አለብሺ እዉነት

  • @Yemariyam21md
    @Yemariyam21md 9 วันที่ผ่านมา +4

    እነኮ ባዶ ወረቀት ሚታነበው ነገር ነው ሚገርመኝ😂😂😂😂

  • @rutatube3635
    @rutatube3635 9 วันที่ผ่านมา +8

    ካልነካሽኝ አልነካሽም 😊

    • @yezufan
      @yezufan 9 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @lidiya-yemaryam
    @lidiya-yemaryam 9 วันที่ผ่านมา +3

    Emukaye nitsuh sewu andun kulf lene sichgn alalechm yene enat😢😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @MeryemYesuf
    @MeryemYesuf 9 วันที่ผ่านมา +7

    እኔን ቀብረሽ አለች ውይ እናት እድሜቺሁ ይርዘም

  • @SndnnJdjjd
    @SndnnJdjjd 9 วันที่ผ่านมา +10

    ዶሮ ብታልም ጥሬዋን አለች አያቴ አንችም ብታስቢ መመታትሽን😁

  • @linaLina-mh5ul
    @linaLina-mh5ul 9 วันที่ผ่านมา +9

    Emukan mtweduat eski

  • @MiniAmen
    @MiniAmen 6 วันที่ผ่านมา +1

    ቆይ ሌላ እህት ወንድም የለሽም🤔
    እንደው አንቺን የሚያስታግስላት የለም🥺

  • @Tiyyahundadadesu
    @Tiyyahundadadesu 3 วันที่ผ่านมา

    Falfaala 😂😂😂 alaleechi imuk❤😂😂

  • @AfomiyaAbate-rh5cw
    @AfomiyaAbate-rh5cw 9 วันที่ผ่านมา +6

    እሙካ የኔውድ 😂😂

  • @nahiyanahiyan1482
    @nahiyanahiyan1482 9 วันที่ผ่านมา +4

    የኔ እናት ሰወዳት

  • @MesNima-fk8vy
    @MesNima-fk8vy 9 วันที่ผ่านมา +1

    እደዉ እሙካ ደርግነዎት ወይፍክች ስጦታዉንእኳን ያስታዉሱእጂ ልጂቷንእኮ መዝልገዉ ገደሉአት😂

  • @JsAh-c7p
    @JsAh-c7p 9 วันที่ผ่านมา +3

    F ጠጥቻለሁ በይ አይ ማማዬ😊😊😅😅😅

  • @OBSIIULEEHAYUTII2323
    @OBSIIULEEHAYUTII2323 8 วันที่ผ่านมา +1

    Koolfaan nu fixaan dhugaa ❤❤❤❤❤❤

  • @aynitube2460
    @aynitube2460 9 วันที่ผ่านมา +2

    ካልተመታች እኮ ደስ አላትም😅😅

  • @bati2858
    @bati2858 วันที่ผ่านมา

    አይ እሙካ ስታስቀኑ❤❤❤

  • @ኤፍነኝየማየናፋቂ
    @ኤፍነኝየማየናፋቂ 9 วันที่ผ่านมา +5

    እደኔ እሚወዳቸዉ አለ ግን በላይክ አሳዩኝ👍👍👍❤❤🎉🎉🎉

  • @IdvNxb
    @IdvNxb 7 วันที่ผ่านมา

    ሱስ እማ አለብሺ😂😂😂😂

  • @דודדנקו-ח3ש
    @דודדנקו-ח3ש 8 วันที่ผ่านมา

    ኧር በጣም ወደደደደደ ነወ እመርጋቹሆ በተለየ ሳባ

  • @Kiyu-z1c
    @Kiyu-z1c 9 วันที่ผ่านมา +4

    F ጠጥቻለው በይው ተመችቶኛል🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Nahil-p2k
    @Nahil-p2k 9 วันที่ผ่านมา +3

    Are tey gen😅😅😅😅😅😅

  • @YabsraWondimu
    @YabsraWondimu 9 วันที่ผ่านมา +1

    Dess metlu enat ena lej weyyy setasknu yhe dula megrf sus honobshal mesl😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @mekdesHegos-ox2mg
    @mekdesHegos-ox2mg 9 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ አንች እንዴት ነው ምትፈጣጥረው የተመታች

  • @sphonetastic3796
    @sphonetastic3796 8 วันที่ผ่านมา

    አያልቅብሽ ሰበ😂❤❤❤ፍትህ ለእሙካ ❤❤😂😂😂

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 9 วันที่ผ่านมา +2

    kkkkkkወይ ሳባ ትመቺኛለሽ

  • @TgistAddis
    @TgistAddis 8 วันที่ผ่านมา

    Mnm altefeterem alu ( f) alametahum alu ❤❤❤❤❤

  • @hanunnuu
    @hanunnuu 9 วันที่ผ่านมา +3

    'አንዳንድ ቀን የፃፍሽውን ከፈት አርጌ አነባለው' 😂😅 የኔ የዋህ እናት

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 8 วันที่ผ่านมา +2

    ለምን ድነው መጨረሻላይ እሪያክሽን የማታሳይን ሁሌ ፕራንክ ስሰሪ አሳጥሪው እና ፕራንክ እደሆነ እሪያክሽን አሳይን

    • @momethio3664
      @momethio3664 6 วันที่ผ่านมา

      የማያሳጥሩትማ ለyoutube 💰💵💴💸$ ተብሎ ነዋ😅

  • @Zsoso2022
    @Zsoso2022 9 วันที่ผ่านมา +1

    እዳው ዱላ ትወዳለች 😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @Jemila266
    @Jemila266 9 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂አይ ሳባ

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 9 วันที่ผ่านมา +2

    አይ እናት 😢😢😢ስለ ሞት አታውሪ አለች😢😢😢❤❤❤

  • @DgfGdgg-g8f
    @DgfGdgg-g8f 9 วันที่ผ่านมา +2

    ወላሂ ልክ እንደ አኔ እናቴን እንደዝህ ነበረ የማናዱዳት😂❤

  • @hana_699ሃና
    @hana_699ሃና 8 วันที่ผ่านมา +1

    ሀይ እና እኔን ከቀበርሽ ቦሃላ አላለችም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 8 วันที่ผ่านมา +1

    እሙካ ስወድሽ ሳባ አረ እባክሽ እሙካንአታነጂያት ቁንጥጫ አትጠግቢም?

  • @Tayechalew
    @Tayechalew 9 วันที่ผ่านมา +1

    ካልነካሽኝ አልነካሽም 😮😮😅

  • @hiwot7838
    @hiwot7838 9 วันที่ผ่านมา +4

    ባመቱኝ ባትገፈትሩኝ ይሻላል😂😂😂

  • @AhmadKhslil
    @AhmadKhslil 9 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ. ጣፋጮቸ. ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MimiAbiti
    @MimiAbiti 8 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይ እናት

  • @Messi21Yerayawa
    @Messi21Yerayawa 9 วันที่ผ่านมา +2

    ስወዳቸው😍😍😍

  • @kasimahmed-l1b
    @kasimahmed-l1b 9 วันที่ผ่านมา +3

    እሙካ ለምን ለኔ ዳር አድርገሽ አትላቀቂያትም እሙካ ጨጓራዎትን ከምልጥዎት😂😂

  • @KuWait-vc4qj
    @KuWait-vc4qj 9 วันที่ผ่านมา +3

    ጥሩተመኝ ማሚ 😂😂😂

  • @zlnashzlnash5456
    @zlnashzlnash5456 8 วันที่ผ่านมา

    ስዎዳችሁ እሙካዬ💋💋❤️❤️የኔ እናቴ😘💋😘💋💋💋💋

  • @EmebetMelese-f1y
    @EmebetMelese-f1y 9 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ እኔ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannu7898
    @hannu7898 9 วันที่ผ่านมา +2

    Tekekelegnawun TH-cam channel tenageri ena banchi sem yetekefetuten report enadereg.
    You deserve more views, likes and subscribers.

  • @Haeet-i8i
    @Haeet-i8i 8 วันที่ผ่านมา

    እዝቤት ሳቅ ቡቻ😂😂😂❤❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 9 วันที่ผ่านมา +1

    ሳባ እግርሽ የት ነው ያለው???።?😂😂
    እሙካዬላይ አይ እንደልቤ❤❤❤

    • @yordanosaram7605
      @yordanosaram7605 8 วันที่ผ่านมา

      የኔ ልጆ እንደዚ ቁጭ የሚሉት

  • @disoosyabi9365
    @disoosyabi9365 8 วันที่ผ่านมา

    Wayoo garaa koo 😂😂

  • @sebleminda6745
    @sebleminda6745 8 วันที่ผ่านมา

    Yane enat😂😂

  • @teklegebremedhn1229
    @teklegebremedhn1229 8 วันที่ผ่านมา

    ኤፉን አንደጠጣሽ አለች!

  • @abishaahmed6209
    @abishaahmed6209 7 วันที่ผ่านมา

    አረ 50k እናስገባት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraEthiopia-b1t
    @SaraEthiopia-b1t 9 วันที่ผ่านมา +1

    እሙካ እድሜ ይሰጥቨ❤

  • @yigermalmelikamu
    @yigermalmelikamu 8 วันที่ผ่านมา

    የመጨረሻ ልጅ ሑና ነዉ መሰለኝ እንደዚሕ የምትቀብጠዉ

  • @sweetlove6350
    @sweetlove6350 9 วันที่ผ่านมา +1

    ሀሜት ነው😂😂

  • @KukiSulyman
    @KukiSulyman 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤siwedachihu

  • @KalkidanVip
    @KalkidanVip 8 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂 emuka

  • @sfoosfoo2550
    @sfoosfoo2550 8 วันที่ผ่านมา

    Mom 😢😢❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @MariamMariam-ro4xu
    @MariamMariam-ro4xu 9 วันที่ผ่านมา

    Fetari ke wededachi motachihun ke enatachihu behola ke lejajihu befit yargelachihu AMEN(3)❤❤❤

  • @ሰላም-ዐ1ሐ
    @ሰላም-ዐ1ሐ 7 วันที่ผ่านมา

    እሙካ ከእንግዳ ዘር ዝምድና ካላት ትንገረን

  • @HALIMASEID-r5k
    @HALIMASEID-r5k 8 วันที่ผ่านมา

    እሙካ ምነው አስረው በርበሬ ቢያጥኗት😂😂😂

  • @Dimer-j1v
    @Dimer-j1v 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AlmeAlme-c7t
    @AlmeAlme-c7t 9 วันที่ผ่านมา

    Welcome ❤❤

  • @Tayechalew
    @Tayechalew 9 วันที่ผ่านมา +1

    እንደ ክፉ ባል 🤣😀🤣

  • @DawitDave-sn7zj
    @DawitDave-sn7zj 7 วันที่ผ่านมา

    Ende ewnetshn new ende anchi

  • @marysnite2894
    @marysnite2894 8 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂 metachign metachign

  • @RabiyaMacunan
    @RabiyaMacunan 9 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂እማዬ❤❤❤❤

  • @Hiwot-h4c
    @Hiwot-h4c 9 วันที่ผ่านมา

    የት ከተማ ነው ያላችሁት?

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 9 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂እንደ ጉንዳ በቁንጥጫ ማለቅ ኣማረሽ ተይ

  • @KuWait-vc4qj
    @KuWait-vc4qj 9 วันที่ผ่านมา +1

    እኔም ጥፋለሁ ተነኩኝ እደምሄድ😂😂

  • @gracebayeso8562
    @gracebayeso8562 8 วันที่ผ่านมา

    Andun kulif sichegn andand ken kefiche anbewalehuuu 😂😂

  • @SamiYoni-qk2kq
    @SamiYoni-qk2kq 9 วันที่ผ่านมา

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣hamete ymilwu parte🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @tigistwube-sk3bk
    @tigistwube-sk3bk 8 วันที่ผ่านมา

    እረ ተይ ከአጠገቤ ዞር በይ!!!

  • @Jeyejeya
    @Jeyejeya 9 วันที่ผ่านมา +2

    ለሚስትህ አትንገር ነው ሚባለው😅 ስሚ ሳባ ከእሙካ

  • @marysnite2894
    @marysnite2894 8 วันที่ผ่านมา

    Le abatish setota sechiw yebalfaw yansewal

  • @martitefe-kr9jb
    @martitefe-kr9jb 8 วันที่ผ่านมา

    Love u

  • @Tayechalew
    @Tayechalew 9 วันที่ผ่านมา +1

    ቀንድ ላውጣ 😂 ምን ቀረሽ

  • @AlainNaima-ss7em
    @AlainNaima-ss7em 9 วันที่ผ่านมา

    አይ እሙኮ😂😂❤❤