Ethiopia : 57,000 ህዝብ ይዛ ገደል የገባቸው ሳምሪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ต.ค. 2024
  • ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት በእናንተ የሚኖረው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንደ ሆነ አታውቁምን ?
    Eneho tube - memher tesfay abera
    #Ethiopianmovie #ኢቢኤስ #EBS
    Subscribe for MORE Inspiring Content
    ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═
    ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═
    ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═
    ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═
    #ኢቢኤስ#EBS #BESINTU_SITCOM#aberlohd#alexissalxii#alextube#ale#ksi#ብሩክታዊትሽመልስ#bruktawitshimelos#newyear#donkeytube#comdianeshetu#dinklejoch#dinklejoch#dinklejoch#father #google #tiktokers #Blogging#twitter#Ethiopiancomdey#ebstv#bbcnews#ethiopian#ethiopianmusic#paralyzed#motivationalspeech#amharicmovies2022#amharicmovies2023#amharicmovies2024#መድረክ#lovestory#lovestorymovies#abrelohd#Eregnaye#እረኛየ#bruktawit#newethiopianmusic#seifuonebs#ሰይፍፍንታሁን#seifufantahunshow#saron#saron_ayelign#john#johndanel#golddiggerprank#golddiggerprankethiopia#asertad#dallolentertainment#dishtagina#ዲሽታጊና#ፍልፍሉ#ethiopiantiktok#ethiopianGoldDiggerPrank#gold_digger_prank#addischewata#መምህርተስፍዬአበራ#ኤፍታህእስቱዲዮ#ዘመነንዋጁ#ቀሲስሄኖክወልደማርያም#ግርማወንድሙ#መምህርግርማወንድሙ#ቀሲስሀይለመለኮትግርማ#ገጠመኝ#ልዪገጠመኝ#ወርቅአፈራሁአሰፍ#ቀሲስሄኖክተፈራ #bruktait_shimelis #የልብ_ወግ#yeleb_weg#newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #moneymakingonline #bitcoin #Crypto #cryptocurreny #money #paypal #paypalethiopia #paypalmoney #making_money #makingmoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing#affiliatemarketing#affiliatemarket #affiliate_marketing#unitedstates #saudi_arabia#unites_arab_emirates #germany#netherlands #denmark #switzerland#sweden#kuwait#canada#truki#australia#norway#united_kingdom#finland#unitedstates#norway#unitedkingdom#UAE#poland #ethio360 #Ethiopianorthodoxmezmur #Ethiopianvlog #Ethiopiabreakingnews #oromo#amahra#tigra#gambila#gurage#hararethiopia#diredawaethiopia#ነፃውይይት#ManyazewalEshetu #EyohaMedia#
    Abero HD, Dink Lejoch, donkey tube, ebs tv, Ethiopia, Ethiopian movie, ethiopian music,saron_ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist, ክህሎት,ethiopian news, ethiopian TikTok videos, abero hd, habesha TikTok, abero hd new, የኢትዮጲያ ፈልም, Doneky tube comedian eshetu, Doneky tube Amharic, Ethiopian comedy film, Amharic movie, Yoni magna,ebs tv worldwide,ethio 360,Doneky tube Amharic, ድንቅ ልጆች,donkey tube dink lijochi,abel birhanu ,Ethiopian news today, Ethiopian full movie this week, Ethiopian full movie 2024 this week, Ethiopian orthodox mezmur, Ethiopian film,abrelo hd PayPal, abrelo hd setup, abrelo he new,abrelo hd, movie, vlog , Ethiopianvlog,Ethiopia, seifu on EBS, Seifu Fantahun,new Ethiopian music,New Ethiopian Protestant mezmur, Doneky tube, comedian eshatu, zehabesha,Ethiopian news,Ethiopia breaking news,teddy afro, minew shewa, Saron Ayeligh,ebs Saturday show today ,ኢቢኤስ ቅዳሜ ከሰአት, ebs Saturday last week today, ቅሌት,ale tube,የአርቲስት ቅሌት, Ethiopian, Ethiopian TikTok, adagnu,Adey derma,aletube,በስንቱ,በስንቱድራማ, feta Daily, ጉድ,Donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበርዜና,abrelo hd,Ethiopian music,ዜና በድብቅ የረቀረፀ,ዘሀበሻ,ዘኢትዮጲያ,አዝናኝ ቪዲዮ, ebs tv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd, ኢቢኤስ ቅዳሜ ከሰአት, ebs Saturday last week today, ቅሌት,ale tube,የአርቲስት ቅሌት, Ethiopian, Ethiopian TikTok, adagnu,Adey derma,aletube,በስንቱ,በስንቱድራማ, feta Daily, ጉድ,Donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበርዜና,abrelo hd,Ethiopian music,ዜና በድብቅ የረቀረፀ,ዘሀበሻ,ዘኢትዮጲያ,አዝናኝ ቪዲዮ, ebs tv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,

ความคิดเห็น • 100

  • @user-eneho-tube
    @user-eneho-tube  2 หลายเดือนก่อน +22

    ከላይ ያያችሁትን ከወደዳችሁት ይሄኛው ቪዲዮ እንዳያመልጣችሁ 👇🏾
    th-cam.com/video/pd7tRfejIE8/w-d-xo.htmlsi=PAb369_YFjIIL21c

    • @ilovemydad3492
      @ilovemydad3492 2 หลายเดือนก่อน

      Wow thank you brother good job God bless you.

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 2 หลายเดือนก่อน +27

    በርታ ወንድማችን
    እነሱ ገንዘብ ያግኙ እንጂ ለህዝብ አይጨነቁም

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 หลายเดือนก่อน +14

    የሳምሪ ታከታሆች እንደትጨጩ አደራቹ ነገሩውን ታራዱ ወንድማችን በርታ👍👍👍👍

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 2 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ እህቴ

  • @mahletabebe140
    @mahletabebe140 2 หลายเดือนก่อน +8

    ትክክል ትንሽ እውቀት ጥሩ አይደለም ጠለቅ ብለሽ ተመልከቺ ለጥቅም ብቻ መሄድ ጥሩ እይደለም

  • @haileselassiemartha
    @haileselassiemartha หลายเดือนก่อน +4

    በጣም እናመሰግናለን🙏🏿 እስዋን እየተከተላችሁ የምትሸወዱ ኢትዮጵያውያን በጣም ታሳፍራላችሁ:: እመኑኝ "ገንዘብ" እስካስገኘላት ድረስ ምንም ነገር ታደርጋለች:: ተጠንቀቁ😉

  • @tsionmekonen-ll5gd
    @tsionmekonen-ll5gd 2 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን መምህር

  • @EthiopiaDaily13
    @EthiopiaDaily13 2 หลายเดือนก่อน +7

    ይሄን የዋህ ህዝብ ቀለደችበት አይይ ልቦና ይስጥሽ ልጄ

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥህ ሳምሪ የዉ ለብር ነዉ ማስታወቂያ የሠራችዉ ግን በጣም አደገኛ ነገር ነዉ እናመሠግናለን ።

  • @EtuGe-bj1ic
    @EtuGe-bj1ic หลายเดือนก่อน +3

    የኔ በጣም ትልቅ ነው በ2 ልጅ ግን ፆም ሰፆም ይጠፋል ያላደረኩት ምርመራ የለም በወልድ የምመጣ ነው ተብያለው እባካችው ምንም ነገር አትጠቀሙ የምትበሉትን ካስተካከላችው ይጠፋል ባይጠፋስ ጤና ይበልጣል እሷ ያሳየቻችው ግነ የከፋ ነው

  • @herimelasime8621
    @herimelasime8621 หลายเดือนก่อน +5

    እውነት ነው ወንድሜ በሽታን የመከላከል አቅማቸው በጣም ዝቅተኛ ነው የሚሆነው እኔ ሀላፊዬ ከ 110ኪሎ በ1አመት ውስጥ 78 ኪሎ ገብቶ እንዳልከው ዲስክ ጉልበቱን ብቻ ሳንባ ተደራርቦ ህይወቱ አለፈ ነፍሱን ይምረው ። እና በርታ ወንድማችን በጥሩ እያነቃኸን ነው እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @محمدقيسي-ب6ص
    @محمدقيسي-ب6ص 2 หลายเดือนก่อน +2

    በርታልን ወንድማችን እውነት ነው እኔም አይቼው ነበር ግን ሳያው አስጣላኝ ስታስተዋውቀው

  • @EthiopiaDaily13
    @EthiopiaDaily13 2 หลายเดือนก่อน +9

    እስኪ ተረባርበን የጫነችውን ቪዲዮ በትህትና እናስጠፍት ይሄንም ቪዲዮ ለብዙ ነው እናዳርሰው እና ሳይባባስ ጫና እንፍጠርባት

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወድምአለም እናመሰግናለን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ እህቴ🎉

  • @ነኝባለማሕተቧየልጀናፋቂ
    @ነኝባለማሕተቧየልጀናፋቂ 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እግዚአብሔር አምላክን ሁሌም የምጠይቀው ሰው አድርገኝ መጨረሻየን አሳምረው ነው የምለው እድሜ ለመምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር አሳምሮ ፈጥሮኝ ወፈርኩ ከሳሁ ብየ አልጨነቅም

  • @tgstSolomon
    @tgstSolomon 2 หลายเดือนก่อน +5

    በርታ ወንድማችን❤

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
    @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ወንድማችን ፍቅረ ማርያም ጆሮ ያለዉ ይስማ

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 2 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ ወንድማችን በደንብ ገልፀኸዋል እኔ በበኩሌ ይችን ልጅ ያለ ዛሬ አላየኃትም ግን ኮሜንት ላይ ተከታዮችዋ እንዲጠነቀቁ መልክት አነበብኩ፡ እኛ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች የምንበላውን ብቻ ሳይሆን የምናየውን የምንከተለውን የምንሰማውንም ነገር መምረጥ ያስፈልጋል አንድ ሰው የሆነ ነገር አድርጎ ታዋቂ ስለሆነ ዝም ብለን ስር ስሩ ማለት የለብንም ዳቢሎስ በምን በኩል ሊያጠፋን እንደሚችል ከኛ የበለጠ መንገዱን ያውቀዋልና እንጠንቀን

  • @Tsehay27Tube
    @Tsehay27Tube 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለእግዚአብሔር አለመመቸት ቅብጠታችን እኮ እግዚኦ ማሕረነ ክርስቶስ አመፀኞች ትውልድ ነን 😢😢😢

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 2 หลายเดือนก่อน +5

    ምን ጥያቄ የለውም ይሄ መልስ እኔ በጣም ወፍራም ነበርኩ ከጓደኛ ጋር ፍክክር ይዘን መክሳት ጀመርኩ ከዛ አደገኛ የራስ ህመም ጀመረኝ ይሄ የሆነው ምንም ስለ መንፈሳዊ ህይወት ሳልጀምር ነበር ለካ ያ የሆነው ቁርስ የሚባል በምንም ያልተጠና አመጋገብ አበዛነበር

    • @HD202v
      @HD202v หลายเดือนก่อน +1

      Break fast የተባለው ለዚህም ነው።

  • @Tsedalekabede
    @Tsedalekabede หลายเดือนก่อน

    Era laman beye nawu edaze maderegawu geta besexagne nagere abelalen asetesaseben meqeyere awu mefalegawy wefereku beye tecaneqe alaqem ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterbasaznew2694
    @asterbasaznew2694 หลายเดือนก่อน +1

    እ/ር ይባርክህ ❤ አወጣኝ እየተዘጋጀሁ ነበር ❤

  • @firekicks8249
    @firekicks8249 หลายเดือนก่อน

    thank you for your advice ❤❤❤

  • @እሙዘኢትዮጵያ
    @እሙዘኢትዮጵያ 2 หลายเดือนก่อน +13

    እውነት ለመናገር እኔ አንድም ቀን ወፈርኩ ቀነስኩ በሚ ልተጭንቄአላውቅም ምናልባት በሰወች እንደሁንጅ እኔ እንደዚህ ብሆን ብየ ሁልዚ እማስውእግዚአብሄርንምእምለምነው በፀባይ በኩልነው እና ህቶቼ እንደኔ ስለውፍረትእና ቅጥነት ሀሳብ ባይገባን ባይነኝ ማሽን እስከመጠከም ያደርሳን ብየም አላስብ ይሄን ያክልካስጨነቃችሁ አመጋገብ ማስተካከልይሻላል ለምንወፈርኩ ለምንቀጠንኩብለን በሱስራጣልቃከምንገባ ለነገሩ ወድንአይደለም ተይዘነው እምንቀበዘበዘውአይ እግዚአብሔር ይማረን በእውነቱ 😢😢😢

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይጉድ ይሄሁሉ የሚመጣዉ ብዙበመብላትነዉ እና ምንምክፍያየሌለዉ በመፆምና በመስገድ ሁሉነገርድራሹ ያጠፋል እነፈረንጅ አምላኪዋች በመጠን ብሉ በመጠን ኑሩ ቀና ብላችሁ የፈጠራችሁን አምላክ እዩት እስቲ በጣምበልታችሁ በጣም ገንዘብ አዉጥታችሁ ተጨማሪ በሽታ እራሳችሁ ላያአታምጡ ሳልበላነዉ በጣም የወፈርኩት ካላችሁ በመተት ቅርጿ ይበላሽ ልብስ አይመርባት ተብሎ የተላከመንፈስ ስለሚሆን በደንብ ተመራመሩ ወንድማችን ለመረጃህ እናመሰግናለን እንኳን ለደብረታቦር በአል በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @ነኝባለማሕተቧየልጀናፋቂ
    @ነኝባለማሕተቧየልጀናፋቂ 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ሆይ በቸርነትህ ብቻ ማረን እኛማ በምን ስራችን

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 2 หลายเดือนก่อน +5

    መምህር ትክክል ነህ እኔ የሆድ ውፍረት አለኝ ስራ ቦታዬ ላይ የማውቀው የፕላስቲክ ሰርጀሪ ፕሮፌሽናል ዶክተር አለ እናም እንደአርቲስቶቻችን ሆዴን ላሰራ ስለው በጣም ተቆጣኝ በጣም ትልቅ ትምህርታዊ የሆነ ምክር ሰጠኝ ሰውነታችንን ማስተካከል የምንችለው የተመጣጠነ ምግብ በመብላትና ስፖርት በመስራት ብቻ ነው ሌላው ከፍተኛ የሆነ ጉዳት ያመጣል

  • @mesertehv6ko7ul9k
    @mesertehv6ko7ul9k 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ወንድማችን ፈቅረ ገበረኢል ለምትሰጠን ድንቅ ለሆን መረጃ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መቅደላዊትወልደሚካኤል
    @መቅደላዊትወልደሚካኤል 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን መምህር

  • @رقيهابراهيم-ن2ك
    @رقيهابراهيم-ن2ك หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን❤❤😊

  • @meseretlema588
    @meseretlema588 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሜ ቅድስ ገብርኤል ይጠብህ🤲🤲🤲🤲💐💐💐💐💐💐

  • @eeee8580
    @eeee8580 หลายเดือนก่อน

    ትክክክል ወኝድም አለም❤❤❤

  • @Meazi-yemaryam
    @Meazi-yemaryam 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን መምህር💙

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 หลายเดือนก่อน

    ትክክል እናመሰግናለን

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 หลายเดือนก่อน

    Tebarek betam tikikil new degmo bezihe metu!sew alalik ale? Endatmokirut!

  • @fatmaTaSam-ux9tl
    @fatmaTaSam-ux9tl หลายเดือนก่อน

    ሰላም ወደም እውነትህን ነው ❤❤❤👍👍👍👍

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 หลายเดือนก่อน

    Ewnte Nowe Wendeme Habshe Meneme Aywekeme Bla Lbiznswa Bla Nowe Eswa Mène chgrate Blehe Nowe Ante Gene Wendeme Tebareke

  • @TigistieFessehaie
    @TigistieFessehaie หลายเดือนก่อน +2

    🙏🏿 wise ❤

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 2 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks so

  • @SaraMuhddin
    @SaraMuhddin หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @mahinuru
    @mahinuru หลายเดือนก่อน +1

    Amsginalwu salblash derskilgni

  • @user-gu3tx2tu7w
    @user-gu3tx2tu7w หลายเดือนก่อน

    የማያቁ ተዋቂዎች ቢጤአቸውን ሲያገኙ ይዘውገደል እየገቡለመሆኑ ብዙጉድ ታይቷል።

  • @Gigu-p5f
    @Gigu-p5f 2 หลายเดือนก่อน

    ወድማችን በርታለን እናመሰግናለን

  • @HanaDemsse
    @HanaDemsse 2 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwotni yasmaleni ❤

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube 2 หลายเดือนก่อน

    ደና ነበረችኮ ሰምሪ ደና ትምህርት ነው ምታሰተምር የነበረች

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ተባረክ

  • @amershamersha9135
    @amershamersha9135 หลายเดือนก่อน

    እግዚአ ምን ነካት

  • @ZainabZainab-te4qm
    @ZainabZainab-te4qm หลายเดือนก่อน

    ❤✔️✔️✔️💯

  • @ናታንነኝታናሸዋአገልጋይመ
    @ናታንነኝታናሸዋአገልጋይመ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelamTekleyess
    @SelamTekleyess หลายเดือนก่อน

    Ance true adlme yseswe

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn หลายเดือนก่อน

    ጎበዝምርጥመልሥ እኔምፈርቻለሁ ለሚጠቀሙት

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 2 หลายเดือนก่อน +3

    ይቅር ይበላትና ምን እማትሆነው ነገር አላትና ደሞኮ የመምህር ተስፋየ ተማሪ ነኝ. ብላ እብርቷን ዑዑ እዩኝ ተመልከቱኝ እምትለው ነገር ነው ያሳፈረችኝ

    • @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
      @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx หลายเดือนก่อน +1

      በፊት ጥሩ ነበረች ግን አሁን ግን ጥሩ አይደለችም እንደ እናቷ እየሆነች ነው

  • @michaelmiko5065
    @michaelmiko5065 2 หลายเดือนก่อน

    Grum dink miker new enameseginalen

  • @kidhgs717
    @kidhgs717 หลายเดือนก่อน +1

    Ginizabe endinagn siladergijen enamesginalen

  • @melkamsewtube9477
    @melkamsewtube9477 2 หลายเดือนก่อน +9

    በነገራችን ላይ ይህች ሊጅ ለገንዘብ ብላ የማታደርገው አይመስለኝም አንድ ሰሞን ላይ አለብስም አጉል መንፈሳዊት ሆኛለው ብላ ስትነፋ ነበር ሲጀመር መንፈሳዊነት በቤት ነው በተለይ በተዋህዶ ቤት የሱዋ ግን ከፋ ቀሚስ ለባሽ ነኝ ባለች ማግስት መራቆትዋን ብቅ አለች አሁን ደግሞ የማይረባ ማስታወቂያዎችን ምን ማለት ነው አቦ ይህንን የዋህ ህዝብ መጫወቻ አታድርጉት😢😢😢😢

    • @n-cj3db
      @n-cj3db หลายเดือนก่อน +1

      Eswa ena balwea sra ylchewm yutub turetega nachw

    • @helenalamin9762
      @helenalamin9762 หลายเดือนก่อน

      ቅናታም ሁሉ

    • @meskeremsaunier4216
      @meskeremsaunier4216 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@helenalamin9762ashkabach shermuta Denkoro leba sekaram ‼️🤨👎👎👎

    • @n-cj3db
      @n-cj3db หลายเดือนก่อน

      @@helenalamin9762 lmn ekenalw btam ysaznugal bzh edmyachw sertw kmblat ykr you tube turetga mhncaw ugermgal

    • @n-cj3db
      @n-cj3db หลายเดือนก่อน

      @@helenalamin9762 lmn ekanalw alkenabachwm ysazungal bzeh edmyachw byt you tube genzeb mtedaderchw enji

  • @YoditHaile-m8i
    @YoditHaile-m8i 2 หลายเดือนก่อน +1

    Samri leba yantu beta leba gobcenter

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናልወድማችን #ወደቤት ብዶመኙኝ ደስይለኛል

  • @SamrawitSamrawit-ru1ln
    @SamrawitSamrawit-ru1ln 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meroneshetu3703
    @meroneshetu3703 2 หลายเดือนก่อน

    wow nice

  • @MekedesZebene-cd4lu
    @MekedesZebene-cd4lu 2 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍❤

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ እማ🎉

  • @semimoha5984
    @semimoha5984 หลายเดือนก่อน +2

    የኔየ ሚስኬን ስላላወቀች ኑው እጂይ አታስተዋዉቅም ነበር ብታቅማ ጉዳቱን ለራሶ አትሰራም ነበር ዝም ብላ እያሳየች ማስተዋወቅ ትችል ነበር ለብር ብቻ ቤሆን ግን ስላላወቀች ነው የሚሆነው ለሰጠህን ምክር በጣም እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 หลายเดือนก่อน

    ሳምሪ የእናቶን ዋሽታና ተሳድባ ህዝብ ለህዝብ ያባላችህ ለገንዘብ ብላ ነው ሳምሪ ለገንዘብ የሞተች ሰው ናት የማታቀውን ሰው ልትጨርስህ

  • @helentekle3600
    @helentekle3600 หลายเดือนก่อน

    Yebde enawa meker new .....eswas tzelzela aydel yalchew enatwa malte new "Faniye egzabher yetebekehe"

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🕊😘

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍✅✅✅

  • @Wish-iq4md
    @Wish-iq4md 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሴቶች በተለይ hormonal imbalance ካለ ውፍረት በቀላሉ አይለቅም

    • @user-eneho-tube
      @user-eneho-tube  2 หลายเดือนก่อน +1

      የወሊድ መቆጣጠሪያ pill , implant , needle 💉 ወዘተ.. ይሄ ካለ ሁሌም Hormonal imbalance አለ

    • @HD202v
      @HD202v หลายเดือนก่อน

      ​@@user-eneho-tubeበትክክል ፔሬድ የሚያዛባው ማህፀን ላይ የቀመጠው መንፈስ ግብሩ ይሄ ሁሉ የዘረዘርካቸው ናቸው። በተለይ የወሊድ መቆጣጠሪ መድሃኒት ለአምስት አመት ከተወሰደ ከሰውነታችን ጠቅልሎ ሊወጣ ሌላ አምስት አስር አመት ያስፈልገዋል። ሰው ባንድም በሌላም አጋንንትን ይገብራል ስለዚህ መፍትሔው ቅዱስ ቁርባንና ስግደት ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን።

  • @sentatessma6690
    @sentatessma6690 หลายเดือนก่อน +1

    Shoe don’t care about people she worry about money how to be rich

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 หลายเดือนก่อน +1

    ይቺ መሐይም

  • @saaa-tl6fn
    @saaa-tl6fn หลายเดือนก่อน +1

    የኔምመዳም አሰርታበሽተኛ ሆናለች

  • @bosena-vg5vh
    @bosena-vg5vh หลายเดือนก่อน +1

    She is young tewat kes bila timar adame arijitachihu mitirebishut akumu esou gena eyetemarechi new endawim betam kuminegeregna nat

    • @EthiopiaDaily13
      @EthiopiaDaily13 หลายเดือนก่อน +2

      ታዲያ ሰው የሚያድገው በምክር ና በተግሳፅ ነው ልጁ ምን አረገ በጨዋ ደንብ አስዋይ ሁኝ ነው ያላት አነጋገርሽን አስተካክይ እሽ

  • @YoditHaile-m8i
    @YoditHaile-m8i 2 หลายเดือนก่อน +1

    Sb ansu

  • @oursyegna7329
    @oursyegna7329 2 หลายเดือนก่อน

    ወቸጉድ

  • @User-lu8gn
    @User-lu8gn หลายเดือนก่อน

    ምናገባህ ምቀኛ

  • @BetaBeta-g7s
    @BetaBeta-g7s หลายเดือนก่อน

    ይቺ የግም የአራጂ የጭራቅ ልጂ የምትከተሉ ጭራቆች ናችሁ ይበላችሁ።

  • @liyulyu-nn4td
    @liyulyu-nn4td หลายเดือนก่อน

    Surgery removal sedrgem chererm dangerous new letena even Cancer yemyaz chansu high new surgery lemyadrge sew. Betechrmarim infertile yemhone edlu kefm yale new.

  • @user-of1uu8pb9fire
    @user-of1uu8pb9fire 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ሁሉም ngr ፋርሁ የ አንተ vido ምክታታል ክጃምርኩ ቡሃል. ማርያምን 🥹😢
    ወንድሜ እኔ dgmo ፊት ላይ ቡጉር እና በጠመ ቱቁር ngr ሲላ አለኝ laser treatment ሲ ሳራ ነው እሱም ቺግር ነው መልስ ኢትብቃለው
    አምርኝ ምፃፍ አለ ቺልም ቡዙ ይቅርታ
    Akka naf debistu abdi qaba Obbolessa kiyyaa Galatomi 🎉🎉🎉🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @EthiopiaDaily13
      @EthiopiaDaily13 2 หลายเดือนก่อน +2

      ላብሽ ጠብ እስኪል ስገጂ ሁሉም ይቆማል እመኝኝ Lazer yala mene yala

    • @user-eneho-tube
      @user-eneho-tube  2 หลายเดือนก่อน +1

      መፍራት የለም መበርታት ብቻ

  • @mulye8211
    @mulye8211 2 หลายเดือนก่อน

    ውይ ሴቶቻችን ግን 🙄🙄 ይህ ሁሉ ለስጋ ውበት እግዚኦ

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 2 หลายเดือนก่อน +2

    የይቱብ ገበያ ስላጡ በዚህ ህዝቡን ልትጨርስ ነው የመጣችው ከድሮም አልወዳትም አጉል ነጭ ነኝ የአማርኛ ቋንቋ ጠፋብኝ ምትል የዩቱብ ሆዳም በሀይማኖት ስር ተደብቃ የሴጣን ስራ ምታካሒድ ደደብ ናቶ

    • @kidhgs717
      @kidhgs717 หลายเดือนก่อน

      Ende ere ayibalim sew sisera yisasatal tesasiteshal erimat weyim masitekakeya yisetal enji ye tilacha nigigir ayasifeligim.

  • @Sunshine-3uk
    @Sunshine-3uk หลายเดือนก่อน

    ጅሎች ናችሁ