ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መላ ቤተሰቦቼ ጴንጤ ናቸው ከኔ በስተቀር ይአርሶ ትምህርት በሰማሁ ቁጥር ልቤ ለእህቶቼ ያለቅሳል , ስሙ ቢባሉ ተማሩ ቢባሉ እሺ አይሉም😢😢😢 እድሜ ይስጦት አባቴ🙏🙏😊
እግዚአብሄር ወደ ትክክለኛ ሀይማኖት ይመልሳቸው!
አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው
@@YaredZewdu-vo1hj እግዛቤር ❌እግዚአብሔር ✅
አብዝተሽ ጸልይላቸው
እግዚአብሔር ይርዳቻው
የዘመናችን ከፈጣሪያችን የተሰጡን ስጦታ!!!!
❤❤❤❤በዚህ ዘመን እደናተ አባት ለሰጠን ክብርና ምሰጋና ለመድሀኒአለም አባታችን እድሜ ከጤና ያድልልን ቃለሂወት ያሰማል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤አባታችን ❤ እድሜ ❤ጤና❤ይስጥልን❤ፍፃሜያችንን ያሳምርልን❤
ኣሜን ቃል ህይወት ያስማለን ኣባታቺን፡ ዕድሜያቸው ይባርከላቹ ልኡል እግዚኣቢሔር
እግዚአብሔር ይመስገን ሳይሰልች የሚያስተምረን ቅዱስ ቃሉን የሚመግበን
አቤቱ ማረን ይቅር በለን አምላካችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ያባታችን መጋቢቃል በእኛላይ ይደርብን ቃለሕይዎት ያሠማልን አባታችን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን❤❤❤
አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛንም ሰምቶ ከመጥፋት ይጠብቀን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን❤️❤️❤️🥰🥰🥰🙏🙏🙏
አባታችን የአገልግሎት ዘመንሕን ለእኛ ሲል ፈጣሪ ያርዝምልሕ!!!
እንኮን ደና መጡ አባታችን ተጀምሮ የነበረው ጉባኤ ተዘክሮ ተከታታይ ትምህርት እዲቀጥል ብትነግሩልን እባካችሁ የ ቻናሉ አስተባባሪወች!!
🙏❤️ Blessings!!
Kilehiyiwot yisemaln abitichn memihirchn ❤❤❤
አባቴ እኔም በዚህ ዘመን እርሶን የመሰለ አባት ስለሰጠን ድንቅ ይለኛል አምላክ ክብሩ ይስፋ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
የኔ አባት ❤❤❤ በጨነቀኝ ሰዓት ደረሱልእ 😢😢
ቃለ ሕይወት ያሰማልን! #የኔታ
Kale hiwot yasemalen.
ቃል ሂወት ያሰማልኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እንኳንም ደህና መጡልን
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
እመብርሀን ዘመኖትን ሁሉ ትባርክሎት እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን ስለሰጠን
❤❤❤❤❤❤❤
❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤❤❤❤❤❤
አባ ታቸን.ፈጣሪ.ለኛ.ላላዋቂዋቸ.ሲል.ያቆዮት.ቃለህወት.ያሰማልን🎉🎉🎉ኢትዮጵያን.አንድ.ያሪግል.❤❤❤.
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ደና መጡ
ቃለህወትን ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
Kale hewet yasemalen ❤️
የዛሬውስ ይለያል በእውነት
Kale hiyiweti yasemalin abatachin egiziyabeher amilaki yitebikilin❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤😊
እንኳን በደና መጡልን አባታችንበእድሜ በጤና እማምላክ ትጠብቅልንአሜን አሜን አሜን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ ባለቤት# የድንግል #ማርያም ልጅ ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስን #የልዑል እናት ለኛ ለኃጥአን እናት ትሆነን የሰጠን ቸሩ #ፈጣሪ ምስጋና ይደረሰው በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አባታችን!!!
አቤቱ አስተዋይ ልቦና ስጠን ይቅር በለን ፍፁም በድለናል 🤲🤲🤲🤲አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛለወት ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እንኳንም ለዚች ቀን ያደረሰን የአባቶቻችን አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሰው አሜን አሜን አሜን።
Amen Amen Amen 🙏 Egziabhier Lebona yestegn yenie Abat kal hiwet yasemalen
እንኳን ደህና መጣችሁ አባታችን 🙏🙏
እንኳን ደና መጡ አባታችን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ❤ ዘመናችን ሁሉ በክርስቶስ የተባረከ ይሁን!!! ለጥምቀቱ በሰላም ያድርሰን።❤❤❤
እንኮን ደህና መጡልን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
Egziabher yistln grum kalehywetn yasemaln abatachin
እንኳን ሰላም መጡልን አባታችን በረከትዎ ትድረሰን
Ameen ameen ameen kale hewot yasemalin ❤❤❤
እኔ በእይወቴ ሚደንቀኝ ናገር ሰው ያልተጣላውን ሰው መግደል መቻሉ
Thanks
እግዚአብሔር ይስጥልን ።
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ❤️🙏
❤❤❤❤❤በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን❤❤❤❤
God bless you Abatachin
አሜን (፫) ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ❤
Yene abat ❤ edmena tena ystachuh
አባትችን እድሜ ይስጥዎት ከጤና ጋር ወይ እውቀት እረ በስማም በሄወቴ እንደነዜህ አባት ያስገረመኝ ናስደነቀኝ ከአቅሜ በላይ የሆኑብኝ አባት ናቸው ምን አይነት ወተት አንደበት ነው ያላቸው እረ በስማም
Abetu Goita Fetariyachin Egaziabher Hoy yikir belen Abatachinin edime ke Tena gar sitilin egnanim semi joro ena yemiystewul Lib siten Amen Amen Amen
🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏
እግዚአብሔር እመቤታችንን ከርስዋ ይወለድ ዘንድ በተዓምሩ ሁሉን ስለሚችል ፈጥሮ አንፅቶ አዘጋጃት::እስዋ ባትኖር ኖሮ የሚባለው አባባል ሁሉን የሚችል ከሚለው ጋር አይጣጣምም::
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ጸጋውን ያብዛልን እውነት ነው የሚደነቅ የሚገባው ይሄንን ነው እንጂ ተአምር ስለ አደረጉት አይደንቅም
እጅግ ናፍቃን ነበር ቶሎቶሎ ኑልን እግዚአብሔር ያክብርልን
እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የኔ አባት🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም ፀሎታቸው ይደርብን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይዎትን ቃለ በረከትን ያሰማዎት እንቁ የሀዋርያቶች ልጅ ነዎት በረከተዎ ይዴርብን በጸሎተዎ ይማረን አባታችን በዕድሜ በጸጋ ያቆየዎት❤❤❤❤
ዋው ዋው እንኳን ደህና መጡ ❤
⛪️❤🤲😭
ለአባራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ጸጋውን ያብዛሎት እድሜ ጤና ይስጥልን
እሰይ አባቴ እንኳን ደህና መጡ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ክብረ ቅዱሳንን ያድልልን አሜን
አሜንአሜንአሜንቃለ ሕይወት ያሰማልን!!
አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ቃለ ሂዎት ያሰማልን አባታችን
ደግሞ ልናርፍ ነውእንኩአን ደህና መጡ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልንእንኮን ደህና መጡ ውድ አባታችን
እንኳን ደህና መጡ
እንኳን በሰላም መጡልኝ አባታችን ኑኑኑ እናት አባቶቼ እሕት ወንድሞቼ ኑ የሕይወት ቃልን ያስተምሩን መጥተውልናል አባታችን ኑ እንማር❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤አባታችን
እድሜይስጥልን
አባይየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ቃለሒወት ያሠማልን አባታችን
አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን፣ አምላከ ቅዱሳን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስቱን ያውርስልን፣ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን። ነፍስንም ስጋንም በሀሴት የሚሞላ እጅግ ጥዑም ትምህርት ነበር። ፀጋውን ያድልልን 🙏🙏🙏
የኔ አናት እድሜ ይስጠወ መድሀኒ አለምም❤❤❤❤
WEDO ABATACHENE ENKONE DEHENA METOLENE KALE HEYEWOT YASEMALENE AMÈNE AWOOO EMEBETACHENE DENKE NATE SEMOO YEBAREKE .ENATONE ENATACHENE BELENE ENDENETERATE YEFEREDALENE AMLAKE SEMOO YEBAREKE .
እንኳን በደህና መጡልን የኛ ውድ አባት ቃለ ህይወት ያሰማል እግዚአብሔር ይመስገን እርስዎን ለኛ የሰጠን✝️
አባት ሆይ እርስዎን ወልዳ ያሳደገች ማህጸን ንዕድ ክብርት ናት ዛሬ በኛ ዘመን በደላችን በኖኅ ዘመን ከነበሩት ሰዎች በልጦ መአት በምድር እየዘነበ እርስዎን ለምስክርነት የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን።
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር የጤና ባለ ቤት በእድሜ ይጠብቅልን
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏እርስዎን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ይፍቱኝ ይባርኩኝ🙏✝️❤
እንኩዋን ደህና መጡልኝ አባታችን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን አባታችን 🤲🏻🙏❤❤❤
ላይክ እያደረጋቹ አዳምጡ እስኪ😢 አባታችን እንክዋን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለአምላካችን ለበዓለ ልደቱ መታሰብያ አደረሶ ተናፍቀዋል ቶሎ ቶሎ ትምሕርት ልቀቁልን በጸሎቶ ያስቡኝ እህተ ማርያም ከነቤተሰቤ እረጅም እድሜን ለእርሶ እመኛለው ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተሰፋማ መንግስቱን ያውርስልን
እንኳን ደና መጡሉን አባቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእውነቱ 😢 ለቃሉ ተገዢዎች ያረገን
ቃለህይዎት ያሰማልን!! በየቀኑ የእግዚአብሔርን ቃል ስሰማ ይህንም አደንቃለሁ
እንኳን ደና መጡ አባታችን
ቃለህይዉት ያስማልን አባታችን
የኔ አባት እንደት እንደምንውፈወ ድንት ነብስ እያተረፍ እንደሆን ቢያውቁ ቀን በቀን ታስተምሩነበር የሰውትምህርትት ድንቅ ነውው ❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳን አደረስዎ። በጣም ነፍቀወን ነበር አባታችን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ይሥማልን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን በረከታቹሁ ይድርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እባክህን ወንድም ሚስጥረ ተዋህዶን ያስተምሩን ዘንድ አሳውቅልን ከተዋህዶ በኃላ የክርስቶስ ስጋ ፍጡር ይባላል? ክርስቶስ በስጋው ፍጡር ይባላል? ክርስቶስ ፈጣሪም ፍጡርም ይባላል? ይህን ጥያቄ እንዲመልሱልን እንዲያስተምሩን ታሳውቅልን ዘንድ በትህትና እጠይቃለው አመሰግናለው 🙏🙏🙏
አይ ክርስቶስ አምላክ የነበረ የሚኖር እንጂ እመቤታችን ወለደችው እንጂ አልፈጠረችውም። በፈቃዱ ከሰማይ ወረደ በድንግል ማርያም ማህፀን ተፀነሰ ነው እንጂ አምላክ ፈጣሪያችንን ማን ይፈጥረዋል? 🥺🥺🥺🥺
@@meklitmelese3656እውነት ነው ፈጣሪያችን ገዢያችን ነው ጌታ
እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤
ከ እግዚአብሔር ዽንቅ ስራ በቀር ምንም አዲስ/ ድንቅ ነገር የለም።እግዚአብሔር ይመስገን ።
🥺🥺🙏
አሜን
መላ ቤተሰቦቼ ጴንጤ ናቸው ከኔ በስተቀር ይአርሶ ትምህርት በሰማሁ ቁጥር ልቤ ለእህቶቼ ያለቅሳል , ስሙ ቢባሉ ተማሩ ቢባሉ እሺ አይሉም😢😢😢 እድሜ ይስጦት አባቴ🙏🙏😊
እግዚአብሄር ወደ ትክክለኛ ሀይማኖት ይመልሳቸው!
አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው
@@YaredZewdu-vo1hj እግዛቤር ❌
እግዚአብሔር ✅
አብዝተሽ ጸልይላቸው
እግዚአብሔር ይርዳቻው
የዘመናችን ከፈጣሪያችን የተሰጡን ስጦታ!!!!
❤❤❤❤በዚህ ዘመን እደናተ አባት ለሰጠን ክብርና ምሰጋና ለመድሀኒአለም አባታችን እድሜ ከጤና ያድልልን ቃለሂወት ያሰማል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤አባታችን ❤ እድሜ ❤ጤና❤ይስጥልን❤ፍፃሜያችንን ያሳምርልን❤
ኣሜን ቃል ህይወት ያስማለን ኣባታቺን፡ ዕድሜያቸው ይባርከላቹ ልኡል እግዚኣቢሔር
እግዚአብሔር ይመስገን
ሳይሰልች የሚያስተምረን
ቅዱስ ቃሉን የሚመግበን
አቤቱ ማረን ይቅር በለን አምላካችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ያባታችን መጋቢቃል በእኛላይ ይደርብን ቃለሕይዎት ያሠማልን አባታችን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን❤❤❤
አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛንም ሰምቶ ከመጥፋት ይጠብቀን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን❤️❤️❤️🥰🥰🥰🙏🙏🙏
አባታችን የአገልግሎት ዘመንሕን ለእኛ ሲል ፈጣሪ ያርዝምልሕ!!!
እንኮን ደና መጡ አባታችን ተጀምሮ የነበረው ጉባኤ ተዘክሮ ተከታታይ ትምህርት እዲቀጥል ብትነግሩልን እባካችሁ የ ቻናሉ አስተባባሪወች!!
🙏❤️ Blessings!!
Kilehiyiwot yisemaln abitichn memihirchn ❤❤❤
አባቴ እኔም በዚህ ዘመን እርሶን የመሰለ አባት ስለሰጠን ድንቅ ይለኛል አምላክ ክብሩ ይስፋ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
የኔ አባት ❤❤❤ በጨነቀኝ ሰዓት ደረሱልእ 😢😢
ቃለ ሕይወት ያሰማልን! #የኔታ
Kale hiwot yasemalen.
ቃል ሂወት ያሰማልኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እንኳንም ደህና መጡልን
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
እመብርሀን ዘመኖትን ሁሉ ትባርክሎት እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን ስለሰጠን
❤❤❤❤❤❤❤
❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤❤❤❤❤❤
አባ ታቸን.ፈጣሪ.ለኛ.ላላዋቂዋቸ.ሲል.ያቆዮት.ቃለህወት.ያሰማልን🎉🎉🎉ኢትዮጵያን.አንድ.ያሪግል.❤❤❤.
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ደና መጡ
ቃለህወትን ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
Kale hewet yasemalen ❤️
የዛሬውስ ይለያል በእውነት
Kale hiyiweti yasemalin abatachin egiziyabeher amilaki yitebikilin❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤😊
እንኳን በደና መጡልን አባታችን
በእድሜ በጤና እማምላክ ትጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ ባለቤት# የድንግል #ማርያም ልጅ ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስን #የልዑል እናት ለኛ ለኃጥአን እናት ትሆነን የሰጠን ቸሩ #ፈጣሪ ምስጋና ይደረሰው በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አባታችን!!!
አቤቱ አስተዋይ ልቦና ስጠን ይቅር በለን ፍፁም በድለናል 🤲🤲🤲🤲
አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛለወት ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እንኳንም ለዚች ቀን ያደረሰን የአባቶቻችን አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሰው አሜን አሜን አሜን።
Amen Amen Amen 🙏 Egziabhier Lebona yestegn yenie Abat kal hiwet yasemalen
እንኳን ደህና መጣችሁ አባታችን 🙏🙏
እንኳን ደና መጡ አባታችን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ❤ ዘመናችን ሁሉ በክርስቶስ የተባረከ ይሁን!!! ለጥምቀቱ በሰላም ያድርሰን።❤❤❤
እንኮን ደህና መጡልን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
Egziabher yistln grum kalehywetn yasemaln abatachin
እንኳን ሰላም መጡልን አባታችን በረከትዎ ትድረሰን
Ameen ameen ameen kale hewot yasemalin ❤❤❤
እኔ በእይወቴ ሚደንቀኝ ናገር ሰው ያልተጣላውን ሰው መግደል መቻሉ
Thanks
እግዚአብሔር ይስጥልን ።
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ❤️🙏
❤❤❤❤❤በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን❤❤❤❤
God bless you Abatachin
አሜን (፫) ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ❤
Yene abat ❤ edmena tena ystachuh
አባትችን እድሜ ይስጥዎት ከጤና ጋር ወይ እውቀት እረ በስማም በሄወቴ እንደነዜህ አባት ያስገረመኝ ናስደነቀኝ ከአቅሜ በላይ የሆኑብኝ አባት ናቸው ምን አይነት ወተት አንደበት ነው ያላቸው እረ በስማም
Abetu Goita Fetariyachin Egaziabher Hoy yikir belen Abatachinin edime ke Tena gar sitilin egnanim semi joro ena yemiystewul Lib siten Amen Amen Amen
🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏
እግዚአብሔር እመቤታችንን ከርስዋ ይወለድ ዘንድ በተዓምሩ ሁሉን ስለሚችል ፈጥሮ አንፅቶ አዘጋጃት::እስዋ ባትኖር ኖሮ የሚባለው አባባል ሁሉን የሚችል ከሚለው ጋር አይጣጣምም::
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ጸጋውን ያብዛልን እውነት ነው የሚደነቅ የሚገባው ይሄንን ነው እንጂ ተአምር ስለ አደረጉት አይደንቅም
እጅግ ናፍቃን ነበር ቶሎቶሎ ኑልን እግዚአብሔር ያክብርልን
እግዚአብሔር አምላክ
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የኔ አባት
🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም ፀሎታቸው ይደርብን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይዎትን ቃለ በረከትን ያሰማዎት እንቁ የሀዋርያቶች ልጅ ነዎት በረከተዎ ይዴርብን በጸሎተዎ ይማረን አባታችን በዕድሜ በጸጋ ያቆየዎት❤❤❤❤
ዋው ዋው እንኳን ደህና መጡ ❤
⛪️❤🤲😭
ለአባራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ጸጋውን ያብዛሎት እድሜ ጤና ይስጥልን
እሰይ አባቴ እንኳን ደህና መጡ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ክብረ ቅዱሳንን ያድልልን አሜን
አሜን
አሜን
አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!
አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ቃለ ሂዎት ያሰማልን አባታችን
ደግሞ ልናርፍ ነው
እንኩአን ደህና መጡ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንኮን ደህና መጡ ውድ አባታችን
እንኳን ደህና መጡ
እንኳን በሰላም መጡልኝ አባታችን ኑኑኑ እናት አባቶቼ እሕት ወንድሞቼ ኑ የሕይወት ቃልን ያስተምሩን መጥተውልናል አባታችን ኑ እንማር
❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤አባታችን
እድሜይስጥልን
አባይየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ቃለሒወት ያሠማልን አባታችን
አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን፣ አምላከ ቅዱሳን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስቱን ያውርስልን፣ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን። ነፍስንም ስጋንም በሀሴት የሚሞላ እጅግ ጥዑም ትምህርት ነበር። ፀጋውን ያድልልን 🙏🙏🙏
የኔ አናት እድሜ ይስጠወ መድሀኒ አለምም❤❤❤❤
WEDO ABATACHENE ENKONE DEHENA METOLENE KALE HEYEWOT YASEMALENE AMÈNE AWOOO EMEBETACHENE DENKE NATE SEMOO YEBAREKE .ENATONE ENATACHENE BELENE ENDENETERATE YEFEREDALENE AMLAKE SEMOO YEBAREKE .
እንኳን በደህና መጡልን የኛ ውድ አባት ቃለ ህይወት ያሰማል እግዚአብሔር ይመስገን እርስዎን ለኛ የሰጠን✝️
አባት ሆይ እርስዎን ወልዳ ያሳደገች ማህጸን ንዕድ ክብርት ናት ዛሬ በኛ ዘመን በደላችን በኖኅ ዘመን ከነበሩት ሰዎች በልጦ መአት በምድር እየዘነበ እርስዎን ለምስክርነት የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን።
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር የጤና ባለ ቤት በእድሜ ይጠብቅልን
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏እርስዎን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ይፍቱኝ ይባርኩኝ🙏✝️❤
እንኩዋን ደህና መጡልኝ አባታችን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን አባታችን 🤲🏻🙏❤❤❤
ላይክ እያደረጋቹ አዳምጡ እስኪ😢 አባታችን እንክዋን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለአምላካችን ለበዓለ ልደቱ መታሰብያ አደረሶ ተናፍቀዋል ቶሎ ቶሎ ትምሕርት ልቀቁልን በጸሎቶ ያስቡኝ እህተ ማርያም ከነቤተሰቤ እረጅም እድሜን ለእርሶ እመኛለው ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተሰፋማ መንግስቱን ያውርስልን
እንኳን ደና መጡሉን አባ
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእውነቱ 😢 ለቃሉ ተገዢዎች ያረገን
ቃለህይዎት ያሰማልን!!
በየቀኑ የእግዚአብሔርን ቃል ስሰማ ይህንም አደንቃለሁ
እንኳን ደና መጡ አባታችን
ቃለህይዉት ያስማልን አባታችን
የኔ አባት እንደት እንደምንውፈወ ድንት ነብስ እያተረፍ እንደሆን ቢያውቁ ቀን በቀን ታስተምሩነበር የሰውትምህርትት ድንቅ ነውው ❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳን አደረስዎ። በጣም ነፍቀወን ነበር አባታችን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ይሥማልን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን በረከታቹሁ ይድርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እባክህን ወንድም ሚስጥረ ተዋህዶን ያስተምሩን ዘንድ አሳውቅልን ከተዋህዶ በኃላ የክርስቶስ ስጋ ፍጡር ይባላል? ክርስቶስ በስጋው ፍጡር ይባላል? ክርስቶስ ፈጣሪም ፍጡርም ይባላል? ይህን ጥያቄ እንዲመልሱልን እንዲያስተምሩን ታሳውቅልን ዘንድ በትህትና እጠይቃለው አመሰግናለው 🙏🙏🙏
አይ ክርስቶስ አምላክ የነበረ የሚኖር እንጂ እመቤታችን ወለደችው እንጂ አልፈጠረችውም። በፈቃዱ ከሰማይ ወረደ በድንግል ማርያም ማህፀን ተፀነሰ ነው እንጂ አምላክ ፈጣሪያችንን ማን ይፈጥረዋል? 🥺🥺🥺🥺
@@meklitmelese3656እውነት ነው ፈጣሪያችን ገዢያችን ነው ጌታ
እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤
ከ እግዚአብሔር ዽንቅ ስራ በቀር ምንም አዲስ/ ድንቅ ነገር የለም።
እግዚአብሔር ይመስገን ።
🥺🥺🙏
አሜን