ታዋቂ ሆኛለሁ አልሃምዱሊላህ | ህጻን ጅላሉ በሳቅ ገደለን |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 609

  • @mubemedia
    @mubemedia  2 ปีที่แล้ว +23

    👇👇👇እናቴን ሳላጎርስ እኔ አልጎርስም | ክፍል - 2 | ከፖለቲካ ጋር አታነካካኝ
    th-cam.com/video/qMDmYaVNpyk/w-d-xo.html

    • @khalidahmed394
      @khalidahmed394 2 ปีที่แล้ว

      ❤️ሃሩን ቱቭ ቀዳሚ ነው የሚወዳደረው የለም ቀድሞ ለሙስሊሙ ደራሽ ድምፅ ነው

    • @khalidahmed394
      @khalidahmed394 2 ปีที่แล้ว

      ሙቤ ማሻአላህ በርታ

    • @hindalmarzooqi9721
      @hindalmarzooqi9721 11 หลายเดือนก่อน

      ማሻአላህ

    • @ሀብልተሻመ
      @ሀብልተሻመ 8 หลายเดือนก่อน

      👍🌹

  • @mahikonjo3682
    @mahikonjo3682 2 ปีที่แล้ว +24

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ለ ሀይማኖታችሀሁ ያላችሁ ክብር ደስ ይላል

    • @ራህማ8
      @ራህማ8 6 หลายเดือนก่อน

      አመሰግነለሁ

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 ปีที่แล้ว +69

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ኑኑ

  • @zeytunaasfaw2544
    @zeytunaasfaw2544 2 ปีที่แล้ว +1

    ሙቤ ጀዛኩሙላህ ኸይር እናትህን ጀነተል ፊርዶስ ኢወፍቅልህ

  • @Abdullah-rk2gm
    @Abdullah-rk2gm 2 ปีที่แล้ว +127

    በዚህ በዚህ ሀሩን ሚዲያ የሁሉ ቀዳሚ አልሃምዱሊላህ ሙቤ በረታ

    • @semiradesalegnyoutube1904
      @semiradesalegnyoutube1904 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስከራይብ አረኩሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ

    • @sebeleyameme8336
      @sebeleyameme8336 2 ปีที่แล้ว

      ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም መልካም ሰው ነህ የልብህን ይሙላልህ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

      ቢትየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @kuwaitcity7052
      @kuwaitcity7052 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍🇪🇹🇪🇹👍👍🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @kuwaitcity7052
      @kuwaitcity7052 2 ปีที่แล้ว +1

      👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍🇪🇹🇪🇹

  • @miri8656
    @miri8656 2 ปีที่แล้ว +36

    አውሮፓ የምትኖሩ ቤት ግዙለት ተረባርባችሁ🥰

  • @የፍቅርምግብYouTube10
    @የፍቅርምግብYouTube10 2 ปีที่แล้ว +15

    ወነደማችን እግዚአብሔር ይጠበቅህ ምርጥ የተረጋጋህ በጣምነው ሁሌ እምከታተልህ በረታ ሰለልጁ እውነት ለመናገር ቃላት የለኝም በውነት ለቁም ነገር ያብቃው የኔ የዋህ 🥰🥰💔

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 2 ปีที่แล้ว +36

    ማሻ አላህ እኔማ ትልቅ ስዉነዉ እኮየሚመልሰዉ በተለይ ኮስተር ሲል

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

      ፉፊ ደምሪኝ

  • @jamelayesuf4097
    @jamelayesuf4097 2 ปีที่แล้ว +26

    ሙቤ እናትህንም አላህ ጀነተል ፈርዳስ ይወፉቃቸው ያረብ

  • @karuppkarappan4389
    @karuppkarappan4389 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዛብሄር ያሳድግህ በጣም ነው የምወደው በማርያምን ትልቅ ነገር ይግጠመው

  • @weloyewatube
    @weloyewatube 2 ปีที่แล้ว +4

    ጥሩ ዛፍ ከተጠጋህ ጥሩ ጥላ ታገኛለህ ጥሩ ጓደኛ ከተጠጋህ መልካምነትን ትማራለህ

  • @asmaahusenethiopia9342
    @asmaahusenethiopia9342 2 ปีที่แล้ว +5

    ልጁ ቁራን እና ሐደስ በደብ በማር በታም ቱሩ ነው በያስ እክዋን ስል ትዉሀድ በቀደም ስል ላአእላህ .እላ አላህ ተጠይቆ .የመልሰው ስቴት ነው እና በማር ቱሩነው

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ እንደሰጠህ ለአንተም የላይኛው ጌታ ይስጥህ

  • @oneloveethiopia4576
    @oneloveethiopia4576 2 ปีที่แล้ว +1

    እድሜውን ባማከለ ይሁን 14 ነው ትምህርቱ ላይ ቢያተኩር መልካም ነው ሁሉም ይደርስበታል ...በስሜት ሚደረግ ነገር ሁሉ ሰውን ያጠፋል ::

  • @zahramansoor8674
    @zahramansoor8674 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሺ ማዘር እድሜሺን ያርዝምልሺ

  • @hdskdk1593
    @hdskdk1593 2 ปีที่แล้ว

    እናት ትሩር ለዘላለም። የኔንም እናት። አላህ ይርሃመት

  • @weynua-tube
    @weynua-tube 2 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ወንድም ሙቤ እናትህን አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቅልህ ጀዛክ አላህኽይር ወንድማችን

  • @امينهحلا
    @امينهحلا 2 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀናላህ የምገርመኝ ነገር
    እናቱን ያከበር አላህ ያከብርዋል

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዛብሔረ ይባረክህ ወንድም

  • @ኡሙሀሲነትስልጤዋ
    @ኡሙሀሲነትስልጤዋ 2 ปีที่แล้ว +17

    መሸአለህ ታበርከለህ ሙቤ አለህ ይጨምርልህ ለነትህም ጀነታል ፊርዶስ ይወፍቃት ለሉት እነቶቻችን እድሜያቻውን ያርዝምልን በርታልን ወድሜ ሙቤ በወጠህው እጥፍ ድርብ አርጎ ይስጥህ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

      እሙየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @hananauzare8412
      @hananauzare8412 2 ปีที่แล้ว

      በዚሁ ቀጥል እናትህንም አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃት

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

      @@hananauzare8412 ሀኒ ደምሪኝ ውደ

    • @ummabdllahtube1555
      @ummabdllahtube1555 2 ปีที่แล้ว

      @@Dryahyashow ደምሪኝ እና በካመንት የሆነ ነገር ፅፊ እኔም ልድምርሸ ነኢሙ

    • @ummabdllahtube1555
      @ummabdllahtube1555 2 ปีที่แล้ว

      ኡሙ ሀሰኒት ደምሪኝ.....

  • @Neimabintmuhammed1
    @Neimabintmuhammed1 2 ปีที่แล้ว

    አላህ እናትህን በጀና ያኑርልህ መልካም ስራ ለራስ ነው 👍👍👍

  • @ሀዶየየኮቻዋ
    @ሀዶየየኮቻዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሙቤ ማሻአሏህ ማሻአሏህ
    ይህን ልጂ ደግ አገኛህው
    በጣም ጎበዝ ልጂ ነው
    እንኳንም ጠየቃቸው
    አሏህ ጀዛህን ይክፈልህ ወንድሜ
    እናትህንም አሏህ በጀነት የጎናፅፋቸው ያረብ

  • @faxiimahasantube6213
    @faxiimahasantube6213 2 ปีที่แล้ว +1

    Masha allah jazakallahuu keyr

  • @fogjhhjjhjjgigjh3981
    @fogjhhjjhjjgigjh3981 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ የልጅ አዋቂ እግዚአብሄር ለቁም ነገር ያብቃዉ የራሱን ዩብ ቢከፍት ደስይለኛል።

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 ปีที่แล้ว

    ሙቤ ምሪጥ ስው አለህ ይጨምራልክ ለነትህም አለህ በእዝነቱ ጀነትል ፍራደውስ ይፍቀቸው

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 2 ปีที่แล้ว +1

    የእኔ ፍልቅልቅ ልጁ አላሕ ይጨምርልሕ አቦ ብላሊ እኔ አንደየ ስማር ጫማ አልቆብኝ ለእናቴ ጋር ጫማ ልገዛ ሒደን ቡና ቁርስ ሰጡን የእራሤን በልቼ ስጨርስ እማየ የእሧን ሰጠች ተቀብየ በላሁ አቦ እና ቢላሌ አድናቂሕ ነኝ

  • @طيبهعرب-ذ6ش
    @طيبهعرب-ذ6ش 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአ አላህ ተባረካላህ ታድሎ እናትኮ ጀነት እግራ ስር ናት አላህ የሞቱብንንም በጀነት ያኖራቸዉ

  • @hasemahseama5721
    @hasemahseama5721 2 ปีที่แล้ว +1

    አንቴ እናት አለህ ጄነተ ፍርዶስ ይወፍቀት አብሽር

  • @mehubayoutube3464
    @mehubayoutube3464 2 ปีที่แล้ว +2

    መሿአለህ አለህ አዱኒየም አሄረ እንዳ ሺቶ አለህ የሪግህ የረቢ ለነትህም አለህ ጀናት ይወፍቃቻው አብሽሪ ሁሉም ሞትን ቃመሽ ነው በየታረው አለህ አሙሞታችን የሳምሪልን የረቢ

  • @tube-vr3gs
    @tube-vr3gs 2 ปีที่แล้ว +40

    ሙቤ ዉዱ ወንድማችን ቻናል ክፈትለት

    • @Sariy177
      @Sariy177 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እህት እኔ ደመርኩሽ

    • @zedbabo9298
      @zedbabo9298 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ቤተሠብአደረኩሺ

    • @Sariy177
      @Sariy177 2 ปีที่แล้ว

      @@zedbabo9298 ደመርኩሽ እህት

    • @ራህመትይቱብ-ዠ7ቈ
      @ራህመትይቱብ-ዠ7ቈ 2 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ

  • @rahmahamdi5949
    @rahmahamdi5949 2 ปีที่แล้ว +6

    ማሻላህ ወንድሜ ሙባረክ አላህ ጀነተልአላአ ይሰጣቸው ምንያህል ለናት ቦታ አነዳለህ ታሰታውቃለህ ለንተም ረጅም እድሜ ከሙሉ አፍያ ይሰጥህ የዘውትረ ዱአዬ ነው

  • @ሉሉነኝከወደወሎ
    @ሉሉነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሙቤ እናትህን አላህ ጀነተል ፊርደወስ ይወፍቃቸው

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 ปีที่แล้ว

    mashallah .. mashallah .. great program also we thankyou jellou ...again jezakeallah mube media ..

  • @fatuma241
    @fatuma241 2 ปีที่แล้ว

    ሙቤ አላህ ይጨምርልህ የእናት ሀቅ ተወቶ ጀነት የተመሰከረለት ያድርግህ

  • @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
    @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ ሙቤ አሏህ ይጨመርልህ እናትህንም ጀነተል ፊርዳውስ ይወፈቅልህ

  • @Kነኝያአለህበርያ
    @Kነኝያአለህበርያ 2 ปีที่แล้ว +1

    መሸ አለህ ጀዘክ አለህኸይር ሙቤ ትልቅ ሰው ነክ አለህ ይጠቢቅህ ኢለትክን አለህ በጀነተል ፊርዶስ ያኑረቻው ወለሂ በጠም አደነኩሁ

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash 2 ปีที่แล้ว

    ጠጥሯል ልጁ አይ ኢትዮጵያ ልጅን እደ ልጅ ማሳደግ ቀረ አግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እናት ክብር ይገባታል ጥሩ አድርገህ

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰገንሀለሁ ይሄ ሚዲያ አድናቂህ ነኝ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 2 ปีที่แล้ว +2

    ሙቤ አላህ ይውደድህ

  • @zeynebibrahim9621
    @zeynebibrahim9621 2 ปีที่แล้ว

    MashAllah MashAllah nice one 😘😘😘👍🏻👍🏻👍🏻🤲🏾Alluma yhfezak m

  • @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
    @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወዲማችን ሙቤ ጀዛካላህ ከይር

  • @rozi-v4k
    @rozi-v4k 2 ปีที่แล้ว

    ሙቤ መልካም ሰዉ ጀዛ ካላህ ኽይርን የሞቱትን እናቶቻችንን ጀነት ይወፍቃችዉ. 💔

  • @MaryamMaryam-g9v
    @MaryamMaryam-g9v 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህሙቤአሏህይጨመርልህእናትህንም
    ጀነተልፈርዳውስይወፈቅልህ

  • @iubabasuleyman6969
    @iubabasuleyman6969 2 ปีที่แล้ว

    እናትህን አላህ ይርሀማቸው እራህመተል ዋሲአ
    ላደረክ ላቸው ኸይር ሥራ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ጀሊሉ አላህ ያሳድግህ እናትህን አላህ እረጂም እድሜ ይሥጣቸው

  • @amangeletu3022
    @amangeletu3022 2 ปีที่แล้ว

    Mashaallah. Tabaraakallah. JZK

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያክበርህ ሙቤ ጀዛኩሙላህ ከይረን

  • @zeharazd7576
    @zeharazd7576 2 ปีที่แล้ว

    Mashall ena deseymilgn confidence alwe

  • @እማማሀገሬ-ቐ9ነ
    @እማማሀገሬ-ቐ9ነ 2 ปีที่แล้ว

    Masha allah mube allah yesteh le enatehem allah janaten yewafekachaw

  • @jgch4593
    @jgch4593 2 ปีที่แล้ว

    ቅመም ፈጣሪ በጥብ ያሳድግሕ ይጨምርልሕ ስጦታ ያመጣሕላቸውም ወድማችን ፈጣሪ በማያልቀው በረከት ይባርክሕ

  • @zeyba8935
    @zeyba8935 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ኢሻአላህ ትልቅ ደራጃ ይደርሳል የልጂ አዋቂነው

  • @سعادةسعادة-ل6ي
    @سعادةسعادة-ل6ي 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ ጅላል ወንድማችን አላህ ያስደስትክ

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 2 ปีที่แล้ว

    ሙቤ አላህ ከፍ ያደረገህ የእናትና የመሳሰሉት ዱዓ ነው ማሻ አላህ

  • @نبتبقنلس
    @نبتبقنلس 2 ปีที่แล้ว

    MASH,ALLH.JEZAK.ALLH.KAYER.,WODAMECHIN.,

  • @አላህወኪልአላህበቂየ-ኈ2ጸ
    @አላህወኪልአላህበቂየ-ኈ2ጸ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ፍጣን የሆነ ልጂ

  • @fogjhhjjhjjgigjh3981
    @fogjhhjjhjjgigjh3981 2 ปีที่แล้ว

    ሙቤ አንተንም እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @thufeekbirhanu305
    @thufeekbirhanu305 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ሙቤ አላህ ያስደስትህ ወላህ ትልቅ ስራ ሰራህ እናትህን አላህ በህዝነቱ በጀነት ያኑርልህ

  • @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
    @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 2 ปีที่แล้ว +1

    وعاليكم أسلام وارحمت الله
    اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ

  • @dlidli-s6y
    @dlidli-s6y 10 หลายเดือนก่อน

    ሙቤ አብሽር አላህ ፍርዶስ ይወፍቃት😢ለነትህ የላህ ፍቅር 😢😢😢😢እሷ ምትቃበውን ቅበት😢

  • @zakiyazakiya5727
    @zakiyazakiya5727 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ሙቤ በጣም መልካም ስራ ነው የሰራኸው በርታ

  • @abdelwasiseid2825
    @abdelwasiseid2825 2 ปีที่แล้ว +1

    mashalla

  • @alhamdulillh3999
    @alhamdulillh3999 2 ปีที่แล้ว +1

    ماشاء الله جزاك ✅✅

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኸይረን ወንድም ሙቤ

  • @fatmashifaraw5523
    @fatmashifaraw5523 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላሕ አላሕ ለትልቅ ደረጃ ያድርሰው ሙቤ ጀዛከአላሕ ኸይርን

  • @አዩአዩ-ሠ6ጘ
    @አዩአዩ-ሠ6ጘ 2 ปีที่แล้ว +2

    ለመጀመሪያ ጌዜ ነው ሰብስክራይብያዴረኩህ በተለይ ለእናቱ ያዴረከው ነገረሰ መሻአላህ እናትህን እዴምትወድ ያሳያል እናትህን አላህ ከዴጋጎቹ ጉን ያኑርልህ ያረብ ያሰብከው ሁሉ ያሳካልህ

  • @ነኝየሙስሊምልጅ
    @ነኝየሙስሊምልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሚን እናተችን

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 2 ปีที่แล้ว +3

    አጅርህን አላህ ያብዛልህ ሙቤ

  • @Official-lu8ws
    @Official-lu8ws 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashalah gelalu le allah beya ewdkalaw

  • @habibaahmed7400
    @habibaahmed7400 2 ปีที่แล้ว

    አላህለጀነት ይበላቸው ሙቤ።እናትህን ውነትም እናትህ መርቀውሀል

  • @zaynebshamil4907
    @zaynebshamil4907 2 ปีที่แล้ว

    መቤዬ እንዲህም አላህ በጀነተል አእላ ያኑርልህ ለሰራኽው ከይር ነገር አላህ ከይር ጀዛህን ይስጥህህህህህህህህህ እኔም እናቴን እንድካድም ዱአ አድርጉልኝ

  • @youtoutube7668
    @youtoutube7668 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጀላሉ ጎበዝአላህለኸይርነው አዳደ ሰውቢረሳ አላህባሪያውንአይረሳም

  • @ethiopia7652
    @ethiopia7652 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ለህይር ነገር ሥለምትሣተፋ አላህ ይጨምርልህ

  • @hnanagaro8207
    @hnanagaro8207 2 ปีที่แล้ว +1

    Masha alla 🥰 ♥

  • @temri4431
    @temri4431 2 ปีที่แล้ว

    ሙቤ ደስስትል አላህ ይጨምርልህ ማሻ አላህ

  • @umuayuush9700
    @umuayuush9700 2 ปีที่แล้ว

    Masha Allah masha allah masha Allah

  • @yallahuu8484
    @yallahuu8484 2 ปีที่แล้ว

    ሙቤ መሻአላህ ተባረከላህ አንተ በጣም ጥሩ ሰው ነህ

  • @አርነኝየክሺናሹፌር
    @አርነኝየክሺናሹፌር 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወእምራመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 2 ปีที่แล้ว

    ሙቤ በጣም የምዴቅህ ወንድሜ አላህ ያክብርህ

  • @zoolzoolabdurehman2661
    @zoolzoolabdurehman2661 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ወንድሜ ለሌሎች ሁሉ ትልቅ አስተማሪና አነሳሽ ሥራ ነው allah በዱኒያም በዓሄራም truwun ያርግልህ

  • @mekiyatube5716
    @mekiyatube5716 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሰው አላህ ጀዛክ ይክፈልህ

  • @Rijaltube
    @Rijaltube 2 ปีที่แล้ว

    አለህ የራህማ ኢናትክ ኢንሻአለህ

  • @jamelayesuf4097
    @jamelayesuf4097 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ምርጥ ምርቃን ኢማን ልበስ ምርጥ ምርቃን

  • @muheebaamoo3157
    @muheebaamoo3157 2 ปีที่แล้ว

    Mashaa allahu tabaaraka allahu rabbin umri sihaa dheeressuu

  • @roqianesre4022
    @roqianesre4022 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ ረጅም እድሜ እናቶቻች ሙቤ አላህ ጄዛክ ይክፈልህ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @ekram819
    @ekram819 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ሙቤ አላህ በኸይር ይቀበልህ

  • @alhamdulilah8206
    @alhamdulilah8206 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow amazing masheallah

  • @Asmaasma-qz1ne
    @Asmaasma-qz1ne 2 ปีที่แล้ว

    Raabii sii haa gudisuu uuufff yaa misikinaa tiyaa 💞💞💝💝

  • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
    @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክአላህ ከይረንጀዛ ✔✔✔

  • @ziyada6109
    @ziyada6109 2 ปีที่แล้ว

    Masha allha berta wendemachen

  • @hadiamuhammed4394
    @hadiamuhammed4394 2 ปีที่แล้ว

    ሙቤ አላህአጂርህንከፍያርግልህ ያረብ ከምር አስለቀስከኝ እናቴ ስትል

  • @addiskean8531
    @addiskean8531 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአ አሏህ ሙቤ ደስ የሚል ስጦታ ነው አሏህ ይቀበልህ ።

  • @mahadiyakonjo1155
    @mahadiyakonjo1155 2 ปีที่แล้ว

    ልጁ ገን ማሻአላህ ወዳወድነወ ቆፈጣናነዉ ሳላደቅለት አላልፈም

  • @ሚናተራራyouTube
    @ሚናተራራyouTube 2 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ ወንድማችን ሙቤ አላህ ይጨምርልህ

  • @habeshawit9957
    @habeshawit9957 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ጥሩ ሀሳብ ነው የራሱ ፔጅ ካለው ሁላችንም ሰብ እናደርገዋለን ኢንሻ አላህ

  • @kadejajamial9620
    @kadejajamial9620 2 ปีที่แล้ว +1

    ሙቤ አላህ ላለም የምበቃ ያርግህ

  • @አልሀምዱሊላህ-ጰ8ቈ
    @አልሀምዱሊላህ-ጰ8ቈ 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአሏህ ሙቤ እድለኛ ነህ

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ 2 ปีที่แล้ว

    አላህየ ምንም አልፈልግም የናቴን ሀያት ረጅም አርግልኝ ደስታዋን እጅ ክፉዋን እዳታሰማኝ ያረብ 🤲🤲🤲

  • @ወለላደረሰየቬሮኒካእናት
    @ወለላደረሰየቬሮኒካእናት 2 ปีที่แล้ว +4

    ስወደው የኔ ውድ እድግ በል ❤️❤️❤️

  • @shihabakkshihabakk1844
    @shihabakkshihabakk1844 2 ปีที่แล้ว

    Maashaa allha alhamdulilah Yaa allha ❣️❣️❣️

  • @77hh89
    @77hh89 2 ปีที่แล้ว

    Mashallah Allah yasdeseth behayatek Allah yerham umek