ወንድም መስፍን ተክሉ ምስክርነት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ส.ค. 2024
  • ሕዝቤ ሆይ፥ ሕጌን አድምጡ፤ ጆሮአችሁንም ወደ አፌ ቃል አዘንብሉ። አፌን በምሳሌ እከፍታለሁ፤ ከቀድሞ ጀምሮ፥ ያለውንም ተምሳሊት እናገራለሁ። የሰማነውንና ያውቅነውን፥ አባቶቻችንም የነገሩንን፥ ለሚመጣ ትውልድ ከልጆቻቸው አልሰወሩም። የእግዚአብሔርን ምስጋናና ኃይሉን ያደረገውንም ተአምራት ተናገሩ። መዝሙረ ዳዊት 78፥1
    እነርሱም ከበጉ ደም የተነሣ ከምስክራቸውም ቃል የተነሣ ድል ነሡት፥ ነፍሳቸውንም እስከ ሞት ድረስ አልወደዱም።
    የዮሐንስ ራእይ 12፥11

ความคิดเห็น • 3

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይሔ ቪሲዲ ("ተባረረ" የተሰኘው 1999 ዓ.ም / 2006) እኔ / እኛ ጋር አለ።የዳዊት ሞላልኝ "አትሸበር" የሚለው 2000 ዓ.ም / 2008 ቪሲዲ እናንተ ጋር አለ

    • @Ethiopia_For_Christ
      @Ethiopia_For_Christ  5 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ ሙሉ ቭሲኢዲ አለኝ በዲጂታል መልኩ

    • @eyesusgetanewmezmurchannel
      @eyesusgetanewmezmurchannel 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@Ethiopia_For_Christ እሺ የበረከት መርዕድስ እናንተ ጋር አለ