⛔️ ማዘዝ ለምትፈልጉ ምርጥ ምርጥ የትራስ ልብስ እና መጋረጃዎች አሉን ይዘዙ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 92

  • @zumratube9828
    @zumratube9828 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሞለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህናመጣሸ ማሻአላህ ተባረክ አላህ ያምራል በጣም ቆጆወች ሶፋወችሶፋወች ናቸው ማሻአላህ ደስየሚል ቆይታ ነበር እናመሠግናለን ሰላም ፍቅር አንደነት ለሀገራች ይስፈንለን

  • @BarchiTube
    @BarchiTube ปีที่แล้ว +1

    አሰለማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ተባረከላህ እንደት ያምራል በአላህ ማሻ አላህ ብያለሁ እጆቻችሁ ይባረክ ሙያ ነፍ ነው ላካ ለአገራችን ሰላም አንድነት ይስጠን ያረብ

  • @tadelechtube
    @tadelechtube ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛልኝ እክዋን በሰላም መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በጣም አሪፍ አሪፍ ትራሶች ጨርቆች ናቸው ዋውውውውውውው ምርጥ ናቸው ሰላም ላገራችን ያብቃን

  • @mekedestube
    @mekedestube ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ የሆና የአልጋ ለብሰና መጋርጃ እንድሁም የሶፍ ልብሶች ድዛይን ያሣየሸን ሲያምር ለየት ያለ ነው በእውነት ቤት ከተሰራ ኢንደዚህ አድርጓ ድዛይን ማሰራት በጣም ያምራ ሰለነበርን ቆይታ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ ይሁን

  • @mesimekdi
    @mesimekdi ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ደስ የሚልና የሚያምር ነው በሉ አዘዝ አድርጉና ቤታችሁን አስውቡ ውዶቸ በጣም ያምራል እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @betitube7252
    @betitube7252 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ዋውው በጣም ያማምራሉ ስላሳየሽን እናመሠግናለን በርች በያለንበት እግዚያብሄር ይጠብቀን ለሀገራችን ሠላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ያድለን በፀሎት እንበርታ

  • @tube7771
    @tube7771 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የአላህ ሰላምና እዝነት እርህራሄ አይለያችሁ በያላችሁበት እንኳን ሰላም መጣሽ ማሻ አላህ በጣም የሚያምር ነው ያሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን በርችልኝ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን

  • @zainebyuotube8663
    @zainebyuotube8663 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ እንኳን ሰላም መጣሸ ሰላምሸ ይብዛ ባለሸበት መሻላህ በጣም ደሰ እሚል ቆይታ ነበርን በርችልን የሀገሬ ልጆች በሰደት ያላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ባላችሁበት

  • @hawasaid4765
    @hawasaid4765 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዋው በጣም ያምራል በርችልኝ አሪፍ ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ በሌላ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ሰላም ሁኝልኝ አገራችንንም ሰላም ፍቅር አንድነትን ምተሳሰብን ይስጠን

  • @luluabtube5437
    @luluabtube5437 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እህት እኳን ደሄናመጣሺ ዋውማሻአላህ ደሰእሚል አሰራርነው

  • @abebayoutube
    @abebayoutube ปีที่แล้ว

    ሠላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ አርፍ መረጃ ነው ሼር ያደረግሽልን የትራስ ልብስና ሠጋረጃ ያልጋ ልብሶች በተመጣጣኝ ዋጋ በሌላ አድስ ቭዲዮ እስክትመጭ መልካም ጊዜ።

  • @Halima-tube577
    @Halima-tube577 ปีที่แล้ว

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላም ለዚህ ቤት ሠላም ለሀገራችን እንኳን ደህና መጣሽ ማሻአላህ ያምራል

  • @የቅድስትድንግልማርያምማህ

    ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሺልን ለመጣሺ በጣም ደስ ብሎናል ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን። በጣም የሚያምር ነገር ነው ያሰየሺን ገና ብዚ ነገር እንጠብቃለን አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን

  • @-habsha-negn4848
    @-habsha-negn4848 ปีที่แล้ว

    አሰላም ወአለይኩም ወርህማቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሸ ማሻአላህ በጣም ያምራል ውብ የሆኑ ለአይን የሚመቹ መጃለሶች መጋረጀዎች እጅግ ውብናችው ።አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @sifaantube1230
    @sifaantube1230 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ደገለ ልጆችን ናቸው ነገር ግን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰላማችሁ ባላችሁበት ቦታ ምርጥ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ግን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር ያብዛልን በርቺ ዉዴ

  • @_tafachtube4341
    @_tafachtube4341 ปีที่แล้ว

    ሠላም ረላም የኔ መልካም ቆይታ እዴት ነበር ከምር የሚገርም ነዉ በጣም አሬፍ አሬፍ ናቸዉኳሊቲ የጠበቁ ዋዉ ደሥ ይላል እናመሠግናለን እህት አትጥፌ ቀጥይበት

  • @Sakine-i6y
    @Sakine-i6y ปีที่แล้ว

    አሰለም አለኩም ወራማቱለሂ ወበራከቱ አህለን ወሰህለን እንከን በሰለም ማጠሽ ስለማጠሽ ደስ ብሎኘል ዋው ማሻ አለህ አርነው በጠም ያምያምር ነበር ዬት ነው አርፍ ቆይታ ነበር ለናበራው ቆይታ እንነሳግናለን በርች

  • @mazy-meida
    @mazy-meida ปีที่แล้ว

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡከን ዳህና ማጠሽ ውዴ መሸአለህ ደስ የሚል ቆንጆ ያትረስ ጨርቅ ናቻው ስለገረሽን እነመሰግነለን ቀጥይበት

  • @tube-yt5ur
    @tube-yt5ur ปีที่แล้ว +1

    Aselamalikum arahmetulah weberkathu selam aht selamshi ybza wdewa hodiye amuaaaaaaaa masha Allah betam arif sra new berchiln 👍👍👍 Ethiopia lezelalem tnur 👍🇪🇹💐

  • @Selest369
    @Selest369 ปีที่แล้ว

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እኮን ደና መጣሽ ማሻላህ በጣም ሚያማምር የጅ ሥራ ነው ማሻላህ ኢሻላህ እጠልባለን ሠላም ፍቅር መተሣሠብ አድነት ላገራችን

  • @emususu
    @emususu ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሽ ማማየ ዋውው በጣም ያምራሉ የመከዳወች በጣም ጠቃሚ መረጃነው ያሳወቅሽን ማማየ እናመሰግናል ከዚህም በላይ ቁምነገር አስተማሪ ቢደወች እደምለቂልን ተስፍ አለን እምየ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ሰላሞን ይመልስልን

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 ปีที่แล้ว

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም የሀገሬ ልጆች በስደት ያላቹህ ለሀገራቹህ ያብቃቹህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እህት እንኳን ደና መጣሽ አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን አረፍ መረጃ ነው

  • @romanethiopia
    @romanethiopia ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም በጣም ያማምራል ልክነሽ እንደጋገፍ ዛሬ እኮ መደጋገፍ የሚባል ነገር ቀርትዋል እማ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን እህቴ

  • @fasiga
    @fasiga ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ሠላም እግዚአብሔር ሀገር ኢትዮጵያን ሀገር በጣም ያምራል መሲዬ ሁሌም ምርጥ ነገርነዉ የምታሳይን በእዉነት እጀሸን ይርከዉ እግዚአብሔር በጣም ነዉ ሚያምረዉ በርቺ

  • @tube3966
    @tube3966 ปีที่แล้ว

    አሰለማሊኩም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ በጣም ያምራሩ ሠላም ለሞላው ለአገሪ ልጅች አልህ ይህ ሰላም የተፋበትን ግዜ አጥፍቶ ሰላሙን ያምጣል አገራችንም ሰላ እድመጣልተን ዱአ እናርግ አስከፊ ግዜ ነው ያለነው ሠላሙ መቶልን እኛም ስደተኛች አገራችን ገብተን ተረጋግተን እድንኖር አላህ ይገዘን

  • @EthiopiaOnlineBusiness
    @EthiopiaOnlineBusiness ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ሰላመ ፋፊዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻአላህ ዋዉ በጣም የሚያማምሩና ዉብ የፍራሽ ልብሶቺና የአልጋ ልብሶቺ ነዉ ይዘሽልን የቀረብሽዉ ሀሪፍ ቆይታነዉ አብረን ያሳለፍነዉ ስለነበረን ቆይታ እጅግ አርገን እናመሰግናለን በሮቺልኝ እህቴ🌹👍👍👍

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt ปีที่แล้ว

    አሰለም አሌይኩም ዋራህማቱላሂ ወበረከትሁ ውድ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውውውውውው እንኳን ደና መጣሽ በጣም የሚያምር አልባሳት ነው በርቺ በቀጣይ በሌላ በአድስ ቪድዮ እንጠብቃለን 🥰

  • @Fatuma
    @Fatuma ปีที่แล้ว

    ዋሌኩምሰላም ወራህምቱላሂ ወበርካቱሁ አህለነ እንኳነ በሰላም መጣሸ እህታችን ወድና የትክብራቹ ወድ የሀገሬ ልጆች ባላቹበት አላህ ይጥበቃቹሁ አገራችን ቤትሰቦቻችን አላህ ይጥበቅልን ማሻአላህ በጣም ሀሪፊ ቆይታ ነበር ቅጥይበት በጣም ያምራሉ

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 ปีที่แล้ว

    አሰላም አሌኩም ወራመቱላይ ወበረካቱ ማሻአላህ የመዳም ቅመሞች በጣም ነው የምያምረው ለረመዳን ለቤተሰቦቹሁ ኢዙ ያረብ በልቅና ረመዳን ያረብ አለምን ያረብ ረመዳንን ደረሶ ከምፆሙት አድርገን ያኢላዮ

  • @afrantube
    @afrantube ปีที่แล้ว

    አሰላም ወለይኩም ወራህመቱለሂ ወበረካትሁ አህለን እህተችን እንኳን ደህነ መጠሽ ሰላም ፍቅር አንድነት መተሰሰብ ለሀገረችን ይሁን በጣም ነዉ ሚያምሩት መሻ አላህ ዋዉዉ እነማሰግነለን

  • @seadihabeshawitkasayoutub4441
    @seadihabeshawitkasayoutub4441 ปีที่แล้ว

    Ma sha Allah betam yamralu yet nachew fafy

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አሊይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ሰላም መጣሽ ማማየ በርችልኝ ማሻ አላህ ያማምራሉ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ

  • @Astertube23
    @Astertube23 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለዚህ ቤት ሠላም ብለናል ውዶች ሁላችንም ከላይ እስከታች ሰላም ለኢትዮጵያ ሠላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ አሜን በጣም አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን ያወቁ ትን ማሳወቅ መል ከም ነት ነው

  • @Rahemitube
    @Rahemitube ปีที่แล้ว

    ሰላአዋለይኩህም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻላህ የኔ ዉድ በጣም ሚያማምሩ ከነቦች ሶፋዎች ናቸዉ እሻላህ አገር ስገባአ እጠልባለሁ እሻላህ በአገራችን ሰላአም ያብዛልን እህት ወድሞቼ በያላቹበት አላህ ይጠብቃቹ

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 ปีที่แล้ว

    _wow እንዴት ያማምራሉ መጋረጃዎቹ ልዮ ናቸው ግን ወደ አገራችንን እንዴት እናስገባለን ቀረጡ አሁን ላይ በጣም ውድ ነው እናመሰግናለን ውድ እህታችን_
    _እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን_

  • @roziEthiotube
    @roziEthiotube ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ተባረከላህ በጣም የሚያማምሩና ደስ ደስ የሚሉ የት ራስ ልብሶችና መጋረጃወች ናቸው ከምር በጣም ያምራል ማሻ አላህ የለም የኛ ልጆች አልተቻሉም እኮ ዋው እጃችሁ ይባረክ በይልኝ የኛወቹ ከናንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን ፋፊየ አይዟችሁ እያልሽ አበረታታቻቸው

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 ปีที่แล้ว

    አስለም አለይከም ወረመቱለሂ ወበረከቱሁ አህልን እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ እህቴ በረች ማሻ አላህ በጣም የምያምሪ ነችው ገቦዝ አላህ ይጨምሪልሽ ስለምሺ ብዝት ብዘዝት ይበል

  • @gaadisajaalalaa1117
    @gaadisajaalalaa1117 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ሰላምሽ ብዛ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅር ያብዛልን ሰላማቸው ልጆችህ ባላችሁበት ቦታ እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ምርጥ ቆየታ ነበረ ወደ እናመሰግናለን🌺🌹

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 ปีที่แล้ว

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ አሪፍ ቆይታ ነበር ሰላም ላገራችን ለኢቶጲያ በርቺ ማሻአላህ
    እርሱ ያ የፈጠራችሁ ነው፡፡ ከእናንተም ከሓዲ አልለ፡፡ ከእናንተም አማኝ አልለ፡፡ አላህም በምትሠሩት ሁሉ ተመልካች ነው፡፡

  • @fozi4569
    @fozi4569 ปีที่แล้ว

    አሰላም ከለይኡም ወረህመቱላህ ወበረከቱሁ እኳነሸ ደህና መጠሺ ማማየ ሀሪፍ ቁ ይታ ነበር በሮቺ በጣም ደስይላል ሀገረችንን ሸላም ፍቅር አድነትን ይስጥልን ማማየ ማሻአላህ በጠም የምረል

  • @Skettube4451
    @Skettube4451 ปีที่แล้ว

    Asselamu alekum werahmetullah weberekatuhu wudna yetekeberachihu yezih channel beteseboch beyalachihubet Allah yitebkachihu masha Allah tebarekellah arif newu

  • @kunfeyekuntube1021
    @kunfeyekuntube1021 ปีที่แล้ว

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ፋፊየ እንኳን ሰላም መጣሽልልኝ እህት አለሜ ዋዉ በጣም ያምራል ክበሪልን እጂ ለእጂ ተያይዘን ወደፊት

  • @tamuyoutube3110
    @tamuyoutube3110 ปีที่แล้ว

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበበረካቱሁ አህለን ወሰህለን እንኮንደህና መጣሺ እህቴ ማሻአለህ እንደት እንደሚያማምር አሪፍእና ቆንጆ ቪዶወነዉ ማማየ እምታስተላለሰፊዉ ከልብእናመሰግን አለን ማማየ ማሻአለህ ተባረክ አለህ ከበሪልን የኔዉድ እህት ቀጥይበት ማር

  • @senijemalyoutube6274
    @senijemalyoutube6274 ปีที่แล้ว

    Aselam walakum werahmtulahi webrkatebenkan dehna metash mama mashallah tebark allah siyamru hagrachen etihopia selam yareglen

  • @እረሂማአሊ
    @እረሂማአሊ ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ያምራል

  • @ethopyoutube4417
    @ethopyoutube4417 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እን ሰላምሽ ብዛ ባለሽበት ቦታ መጠኗ ደስ የሚል ነገር ነው መቼም የመጣችሁ ውሃዋን ያምራል ይሁን ነው በጣም ነው የሚያምረው የት ነው በቀጣይ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን

  • @samiratube2353
    @samiratube2353 ปีที่แล้ว

    Aselamualykum warahematullah waberakatehu wed eheta mashallh beyalahu banabern koyta kelb enamesegenalan barechyy enam efalegalahu aderasha asekamechyy🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sofi-Tube
    @sofi-Tube ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላምናችሁልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መተዛዘን መረዳዳት ወዋደድን ይስጥልን አንድነትን ሁሊየም ያድልልን አብሽሩ

  • @omaishayoutube
    @omaishayoutube ปีที่แล้ว

    Aselmlkum wrhimtulhe wbrkatu enkan danmetash weda ehita wowww batam ymeymru eqwech nechw menala Dubai bthun

  • @tshayekefelatube8371
    @tshayekefelatube8371 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ፈድዬ ሰላምሽ ይበዛ በጣም አሪፍ የአልጋ ልበስ ነዉ ከየት ከጅዳ ነዉ

  • @-amefafi7639
    @-amefafi7639 ปีที่แล้ว

    Wealykumselam werahmetullahi weberekathu ahlen wude enkuan selam metashi ayizon hulum yalfal awo ERS bersachin medegagef alebn

  • @maditube6856Egzabhe
    @maditube6856Egzabhe ปีที่แล้ว

    Nagenyi rabii mana kannaf ha ta uu akkam jirtuu bayee baredaa dhugaa mashalla meshaa manaaf ta iii

  • @saaduushowtube8528
    @saaduushowtube8528 ปีที่แล้ว

    As wr wb jiraa jirtaa Baga nagayan dhuftee welcome mata dureen Kee Bareedaa namati tolaa wooowwwww mashaalaa jabadhuu itti fufii jabadhuu yadaa bareedaa namati tolaa wooowwwww mashaalaa jabadhuu itti fufii jabadhuu

  • @metefeleke9600
    @metefeleke9600 ปีที่แล้ว

    Egizeabher yimsgne ehtachin selamshi yibzalgne endet yemiyamamiru ekawochi nachew betam mert nachew silakafelshen enamsegnalen berchilen be lelam astemari azenagne video entbkishalen

  • @EkramkutaberTube
    @EkramkutaberTube ปีที่แล้ว

    ወአለይኩመሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ማሻ አላህ

  • @Azeb1
    @Azeb1 ปีที่แล้ว

    selam enekan dena mexash bexam
    des ymel eka new enamsegenalen melekam ysera zemen ywenelesh

  • @apostleyaredofficial8790
    @apostleyaredofficial8790 ปีที่แล้ว

    Silk asqemchi betam konjo newu enfeligalen

  • @Ekram475
    @Ekram475 ปีที่แล้ว

    اللَّهُمَّ لَا طَيْرَ إِلَّا طَيْرُكَ، وَلَا خَيْرَ إِلَّا خَيْرُكَ، وَلَا إِلَهَ غَيْرُكَ
    አላህ ሆይ አንተ ከወሰንከው ውጭ ገድ የለም፡፡ አንተ መልካም ካልከው ውጭ መልካም የለም፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡
    አልሏሁምመ ላጦይረ ኢልላ ጠይሩክ፣ ወላ ኸይረ ኢልላ ኸይሩክ፣ ወላ ኢላሃ ገይሩክ

  • @smer354
    @smer354 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ በጣም ውብ የሆነ የምይማምሩ የመገራጃና አረብይን ትራስች አልባሳቶች ምን ዋጋ አለው ስውድ ላይ በቻ ነዉ የምታከፋፊሉት ዱባይ ካለ ንገሩን

  • @OmarFafi-d8k
    @OmarFafi-d8k 7 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ የት አገር ነሺ

  • @fikirtube2942
    @fikirtube2942 ปีที่แล้ว

    Selame selameshe yebzalen ehtacen baleshebet arefe yalga lebeswce selasemreteshen shekwrane selnbern kwyeta betame merte neber

  • @AlewyaNuri-yt5th
    @AlewyaNuri-yt5th ปีที่แล้ว

    አድራሻችሁ የትነው ስልካችሁን

  • @kokebwegene
    @kokebwegene 11 หลายเดือนก่อน

    እፈልጋለው አዳማ

  • @abatemida9022
    @abatemida9022 ปีที่แล้ว

    selam selam enkan selam metashe ehete berchilegi turu sera new des yemilu serwochi nachew

  • @hananlafto9421
    @hananlafto9421 ปีที่แล้ว

    Aslmalekumi woramatulahye wobarkatu salmi lazy Beti enukani danan matashi silamtashi silayehushi batami dasi yalagai MASH allha bearish allha bearish allha bearish allha bearish allha hagerashinin salmim yargilinin

  • @HhHh-qj9qs
    @HhHh-qj9qs ปีที่แล้ว

    السلام عليكم ورحمت الله وبركاته
    ስንት ስንት ናቸው

  • @ሂራዩቱብ
    @ሂራዩቱብ ปีที่แล้ว

    አስላምአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁስላምአንድነትመተሳስብመከባበር መፍቃቀለሀገራችንከሊለምንምየለም እናሀገራችንለዘላለምትኑር አላህተከፍይጠብቅልንያረብ እህት እንዛመድ

  • @ferdose
    @ferdose ปีที่แล้ว

    መሻአላህ የትነዉ ቦታዉ ያምራሉ አራፍነበር ግን የት እደሆነ ዋጋዉን ብትነግርን አሪፍነዉ መሻአላህ ያለሁ በጣም ደሰ ይላሉ

  • @alimaalima-bc4tz
    @alimaalima-bc4tz 9 หลายเดือนก่อน

    የት ነው

  • @Gjvhbjcvghhj
    @Gjvhbjcvghhj ปีที่แล้ว

    ሠላምሸ ይብዛ እህት እንኳን ደና መጣሽልን wowow በጣም ያምራሉ ምርጥ ምርጥ ናቸው ያምራል ቆጆ ናቸው ዋጋው ስንት ነዉ የት አግረ ? ወድ የአግሬ ልጆች በያለንበት ፈጣሪ ከሁላችንም ጋር ይሆን አግራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹።

  • @mesisedeteyawatube7524
    @mesisedeteyawatube7524 ปีที่แล้ว

    selam ehite enkane beselam mexashe merexe merex eqa neber yasayeshen yasegobeyeshenb erecheleye wedas elenberen qiyeta enamesegenalen yawequten masaweq sawe endexeqem masayete begonate qeneate new qexeyebate👍👌🙏❤

  • @mesitube2315
    @mesitube2315 ปีที่แล้ว

    Selam selam wuda ina yetkaberachu wuda yagare lijochi beyalchubeta alem daricha selamchuwani yabizalchu wude berichalinya arifi qoyita naberan inmesaginalen berichalinya kachi bizu nw mixebiqewu Ethiopia agerachina lezalalem tinura

  • @FaezaAwehab-o4d
    @FaezaAwehab-o4d ปีที่แล้ว

    Selikshe lakelig

  • @kenaajaalala
    @kenaajaalala ปีที่แล้ว

    Bagaa nagaa dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa hojii bayyee baredaa jabbadhu nyaata bayyee nama tola hoji bayyee bareda nyaata bayyee nama tola gobazi hoji keti bayyee nama tola hoji kabajaa jaalala ofii keessa qaba kanfi jabbadha hojii bayyee bareduu jabbadhu bayyee nama tola jabbadhu 🥰 ♥

  • @rukyatube1222
    @rukyatube1222 ปีที่แล้ว

    አሰላምወሊኩምወርህመቱላሂወበርካትሁማሻአላህበጣምደስየሚልያማርየሶፍአይነትነውይዘሽልንየመጣሽውከምንበላይእናመስግናለንከምንምበላይይጠቅማልይወዱታልያሉትንነውይዝሽልንየመጣሽ

  • @difi3801
    @difi3801 5 หลายเดือนก่อน

    እኽቴ አዲሣባውሥጥ ይሠራል ወይ

    • @fafiwollotube
      @fafiwollotube  2 หลายเดือนก่อน

      አወ እንሰራለን

  • @Meetiiqueen
    @Meetiiqueen ปีที่แล้ว

    Nageenyii fi hararii waaqayyoo mana kanaf haa ya'u baga nagan dhufte noorii qalii tiyya baga nagan dhufte Wowow Bakka teessumma baay'ee baay'ee bareedu dha biyyaa Kam jira naannoo kami jira jabaadhui itti fufii

  • @elhamzainab2076
    @elhamzainab2076 ปีที่แล้ว

    ቁጥርሽ የታል

  • @balyuwollotueb
    @balyuwollotueb ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም እንዴት ናችሁ ውድ እና የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሠላም ያድርልን እኛንም እግዚአብሔር ለሀገርራችን ያብቃን ስደት በቃይበለን በሠላም በፍቅር ለመኖር ያብቃን አሜን🙏

  • @balyuwollotueb
    @balyuwollotueb ปีที่แล้ว

    የትነው ያለሸው አለን

    • @fafiwollotube
      @fafiwollotube  ปีที่แล้ว

      እኔ ደማም ነኝ ሳኡድ

  • @Buzetube320
    @Buzetube320 ปีที่แล้ว

    Egizehaberbyemisegina lazechi kena yaderesen Selmishyebizelish inkun baelma maxash arfi koyet naber inamasegina sil naber koyet Egizehaberbyemisegina xuru naw

  • @SeneiHusel
    @SeneiHusel 3 หลายเดือนก่อน

    ስልክ ቁጥር ላኪሊኝ ዉዴ

  • @Dbora1
    @Dbora1 ปีที่แล้ว

    Salam danaxilgn wedina yatkabarchu yagar lijoch ekon basalam maxash faxar agatchn salam fikir adinat yabizaln barch gana arf Nagar exabikaln tabark I ulum Nagar baxam arf nabar barch gana arf

  • @Fatima-gw6yg
    @Fatima-gw6yg 5 หลายเดือนก่อน

    ቀጥርሽወይትነዉ

  • @mesisedeteyawatube7524
    @mesisedeteyawatube7524 ปีที่แล้ว

    selam ehite enkane beselam mexashe merexe merex eqa neber yasayeshen yasegobeyeshenb erecheleye wedas elenberen qiyeta enamesegenalen yawequten masaweq sawe endexeqem masayete begonate qeneate new qexeyebate👍👌🙏❤