ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
*_ለሚዬ ይህን ማድረጌ ለኔ ግዴታዬን ነው! የመጣሺው ወሎ ነው ምን በወጣሺ የምትጨነቂው! አብሽረ በሰላም ሀገርሺ ገቢልን_*
ማሻ አላህ ደስ ይላልል
ተባረክልን ለወገን ያለህ ክብር ደስ ይላል
tabarek wandem
አተ የተባረክህ ሠው
ትክክል ነጃህ ሚዲያ
ለሚ በሰላም ግቢ ቆሎ አሪፍ ነው እንጀራ ስብይ ናፍቆቴ ባሰብኝ መች ይሁን አገሬ ገብቼ ምበለው
ጁማ ሙባረክ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ሰሉ አለነቢይናሙሀመድ ሰለላዐለይሂወሰለም
ለምለም በጣም ደስ ብሎኛልደሴን ስለጎበኘሽልኝእርዳታውንም እግዚአብሔርይስጥልን ውድድ❤️
ዛሬ ጁማአ ነው ማነው በውዱ ነብይ ላይ ሶለዋት የሚያወርድ👈🏻እናም እዳትረሱ ሁሉም እስላማዊ ጥያቄ መልስ አለ ተቀላቀሉ እዳያመልጣቹ ፍሎፍይሩን ተጭናቹ. ግቢ ሰሉ አለ ነብይንን
እሽ
እስኪ ቁርአን ግሩፕ ካለሽ አስገቢኝ
ሠለላህ ወአለይሂ ወሠለም ሀቢቢ የረሱለላህ❤️❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯💯💯💯
ሰሎላህአለይሂምወስለም
ደብረሲና አገሬ
እናመሰግንሃለን ጎንደርን እና ወሎን ስለወደሽ የታላችሁ ቤት አማራ❤
አህ ሆይ ሀገራቺን ሰላም ፈቅር አድነት አምጣልን የሰዉ ሀገር በቃ በለን ያረብ እሪዚቃችን በሀገራችን ወፍቀን ላገብት ፈቅረን አብዛላችዉ ላላገባነዉ ከእዉነተኚዉ አተ ወፈቀን የረብ
ወይ ደብረሲናየ ናፈቀኝ
ለሙየየየየየየየየየ በሰላም ግቢ የኔ ምርጥ ዋው ደብረሲና ቆሎቸው 👌👌👌👌👌👌
*የቀሚሱ ውበት የሌለ ቆንጆ አድርጎሻል ስንት አመቴ ይሄን መንገድ ካየሁት ሀገሬ ልዪ ነች ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️*
ደምሪኝ የኔውድ
ዋውውው ደስ ይላል በጣም ታምራለሽ ውብ ነሽ በርቺ እስኪ በቅንነት ስብ እመልሳለሁ
በሠላም ግቢ ሁቢ እንኳንም ሣቅሺልኝ
የደብረሥና ቆሎ እና ጦሥኝ አረሣውም ያረቢ እምዬ ሀገሬ
የኔ ዉድ አላህ በሠላም ያስገባሺ በክፉ ለሚያይሺና ለሚመኝልሺ አላህ አይኑን ጨለማ ጉልበቱን ቄጤማ ያርግልሺ ዉዴ
ለሙዬ ሀገሬን ስላየሁ ደስ አለኝ ከሁለት ሳምንት በኃላ እገባለሁ አሁን ዱባይ ነኝ
ደብርሲና ገባሽ ለሚ የተማርኩበት 💚❤💛✅
አለህ በሰለም ለሀገረሸ ገቢይ
ወይ ደብረሢና የቆሎ ትዝታየን ቀሠቀሽው
ሀገሬ
ደንበኝ ጉራጌ በሄደችበት ለማዳ ጎበዝ
ደብረሲና ሀገሬን ስላሳዬሽኝ አመሰግንሻለሁ ለሙዬ
የኔውድ ተሳካልሽ ደህና ደረሽ ገና እያየሁሽ ነው የኔ መልካም ሀገራችንን ስላየሽልን እንወድሻል ቀጣይ ሀገራችን ሰላም ሁና መርሳን ወልደያን እድታይ ያርግሽ
ለሙየ እንደት አደርሸ የኔ መልካም በሰላም ገቢ ውዴ
Lamuya yamjamreya leja ekuya nahe sewdehe gene wergsa yayatoha agre nawe enasu badahenwe geza motawale eza yalutene sawhe bamredatehe batame jagena nahe selkehene lekahelye daweya bamsagnehe dase yelayale 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ለሙየ በሰላም ግቢ ውደ እንኳን በሰላም ደብረ ሲና ደረሽ ጁነይዲ ጀዛክ አላህ ኸይር
ለሙ በሰላም ጊቢልኝ የኔ የዋህ
ለሙዬ በሠላም ግቢ የኔ ምርጥ
ለሙዬ እያስብኩሽ. ነበር ወላህ. ምን. ላይ. ደረስች. እያልኩበስላም. ከቤተስቦችሽ. ይጨምርሽ. ክፉ አይንካሽ. ጁነይድ በጣም. ጥሩ. ልጅ. ነው. ሀቂቃ. ከነ ባለቤቱም. አላህ. ይጠብቃችው
በሰላም ግቢልን ለሙየ አለህከቤተሰቦችሽ ሰላምያገናኚሽ ጀነይድ እናሰግናለን
ለሙየ ሰላም ግቢ ጅነይድየ በረካ ሁን አላህ ያክብርህ
ደብረሲና የቆሎ አገር ነች ዋው
ጁኔደ አላህ ያክብርህ እዳከ በርካት ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
አኻን ተሥካልሽ አላህ በሠላም ከቤሠቦቻችሽ ይጨምርሽ
የኔ ቆንጆ እንኳን ቀናሽ በሰላም ግቢ ሁሌ ሳቂልኝ
በሰላም ግቢ ለሙየ ከነ እቃሺ እህት ጁነይድ ደግሞ አላህ ኸይር ጀዛህን እርቢል አለሚን ይክፈልህ ወድምየ ወላሂ ለናተ ያለኝ ውደታ እየጨመር ነው የሄደው ልክ እደቤተሰቦቸ አላህ ለመገናኘት ያብቃን ስደት በቃ ይበለንና
ለሙዬ መልካም ጉዞ በሰላም ግቢልን ጁኔይድ ማሻ አሏህ አለክ 👍👍👍
ለሙዬ የውኔ የሁቴሉ መዝሙር ደስ ሲል
እድህ አሉ ዳማረብሽ በቤትሽ ጊቢልንና ከሀሳብ እንውጣ ለሙ ቆንጆ ወሎ ወበቱን ደፋብሽ😍😁 ማንም አይመሰገን ግደታቸው ነው
በሠላም ግቢ ማማየወንድም ጅነይድ ማሽ አላህ
ለሙዬ የምወድሸ በሰላም ግቢልን መልካም መንገድ ወሎ ፍቅራችው አይልቅም ❤❤❤❤❤
መልካም ጉዞ ለምን በሰላም ግቢ እህት
@@zenabyasen9046 ዜድየ ደምሪኝ
ማሻ አላህ አስተዋይ ክፉ አይንካህ ወንድሜ
እኔምቁርስእየበላሁነውለምየጁናይድንአመስግኒአልሀምዱሊላ
ጁኔድእኮ እስተባለቤቱ ጀሚላየ ይለያሉ የምለሁበምክንያትነዉ ሺአመትኑሩልኚ
ወይኔ ትዝታደ የኔቆጆ በሰላም ግቢ
Wow leleme gobez Good job
ደብረሲና ናፍቆኛል ወይኔ እዛ ቆሎ የሚሸጡት ሰወች ዘና ያረጋሉ እኮ😀😀😀 አዷ ኮነች ቅመሺ ብላ በጇሙሉ አልሰጠችኚም ይሄን እማ ብይ እጂ ቅመሺ አይደለምእያልኻት ለሚ ቆሎ ላኪልኚ
😂😂😂
ሰላም ግቢ ለሙ አላህ ይጠብቅሽ ጁነይድ ምርጥ ሰው ህይርጀዛህን አላህ ይክፈልህ
ደምሪኝ የኔ
ለሙየ ምርጥ ከቃል በላይ ነሽ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ
የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን
አሜንንንንን
Bet sab in hun mamaye yen konjoo
@@mulehabeshamedia9345 ደምረኝ በቅንነት እመልሳለሁ
@@jamilasharafa3895 ደምሪኝ የኔውድ
ደብረ ሲና አገሬ ነዉ የተንቢዬእናመሰግናለን
የኔ ማርር❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹
የደርበሲና ቆሎ ናፈቀኝ
ለምለምየ ስመጣ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ኣብረን እንሄዳለን ደሴ እሽ
በሰላም ጊቢ እህትየ
በሠላም ግቢ ለምየ ማታ አስጨነቅሽኝ ጁነይድ ጀዛከላህ ከይር
እግዚአብሔር ካንች፣ጋር፣ይሁን፣እህት❤️
አገሬ ደብረሲና ስላሳየሽኝ አመሠግናለሁ ለሙ ማታ አሳዝነሽኝ ነበር እንኳን ተሳካልሽ
ጁኔዲ ምረጥ ሰው ማሸአላህ ፈጥኖደራሺ
በደብረሲናነዉደ መገዱ ዉራጌ ሀገር እሚሄደዉ በሠላም ግቢ ወሎን ሥላየሺልን ተፈናቃዮችን ስላየሺ ሹኩራን አላህ ጀዛሺን ይክፋልሺ
በሰላም ግቢልን ለሙየ የኛ ጀግና❤😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለሙየ አልቅሳለች ደብሮታል ተላምዶ መለየት ይከፋል አብሽሪ
በሰላም ግቢ ለሙ እግዚአብሔር ይከተልሽ!!
ቆንጅት በቅንነት ደምሪኝ😍
ስወድሽ።የእኔ።ፍልቅልቅ።በሰላም።ከቤተሠቦችሽ።በሰላምያገናኝሽ።🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ለሚዬ ሠላም ግቢ የኔ ፍቅር
ይመችሽ. እነቱ በስም ግቢ. የረስነውን ነገር. አሳየሽን.
በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ የኔውድ
ማልካም ጉዞ የኔ ውድድድድድድድድድድድድድድድ ቆንጆ
ለሚ ሄድሽ በቃ በሠላም ግቢ እምወድሽ አገራችንን ሠላሟ ይመለሥልን ያረብ ትመጫለሽ እናዝናናሻል ወሎ ገራገሩ😘😘😘😘
ውድ የሀሬ ልጆች በያለችሁበት ሰላማችሁብይብዛ በፍቅር ስፕ እስከራይፕ አረጉኝ 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እናት ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስለን🇪🇹ሀገሬ የጠላሽ ይጠላ ጠላቶችሽ ክእግርሽ ስር ይወድቃል ሁለትሺ አሰራራት የሰላም የፍቅር የበለጽግና ይሁነለን ሀገሬ ሰላምሽ ናፍቀኝ ዛሬስ 🇪🇹🇪🇹😭
ሲላ አልቅሰሻል ለምለም አብሽሪ አላህ. በሰላም ያስገባሽ ውዴ. የደብረሲና ቆሎ ይጣፍጣል ግዥ ለቤተሰቦችሽ
ውድ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ቤተሰብ ሁኑ በቅንነት
ሰላም ግቢ!ውድ የነብያችን ሶለላሂ አለይሂ ወሰለም ኡመቶች ከንግግሮች ሁሉ በላጩ የአላህ ቃል ቁርአን ነው አንድ ሀርፍ ካነበበን አስር ሀሰና እናገኛለን ኑ !ከአልቃኢዳቱ ኑራንያ ጀምረን ቁርአንን በተጅዊድ አስተካክለን እንቅራ ???? ፕሮፋይላችንን ጫን ብለው ይቀላቀሉ
አሥገቢኝ
Lemi amen malet lemeji sew semirikesh demo amesegenalehu malet lemeji eshi be selam gebi selush amen bey
በሠላም ግቢ
ለሙየ ሰላም ግቢ ምርጥ ሰው👌😍😍😍
ለሙዬ በሰላም ግብልን አላህ ይጠብቅሽ ውዴ
የተንቢ በጣም ነዉ የምወድሽ መልካም ሴት ለመጥፎ ሴትች አርያ ነሽ የኔ ፍልቅልቅ በሰላም ግቢ አምላክ ይጠብቅሽ
ውይ አንች እሄን ሁላቀን ደስተኛ ሁነሽ ማታ ባይሳካልሽ እንዴት ስትበሳጪ ነበር መረጋጋት አለብሽ
Basalme gebahe lamuyee
አስጨነቅሽን ከሁሉም ጋር አታውሪ ማለቴ እንዳይጎድሽ ሁሉም ጥሩ ነው ለማለት ይከብደኛል ከደረሠብኝ አንጻር መጠንቀቅ አይከፋም
anch ewr khadi after biye
ደብረሲና ሀገሬ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞 ለሙዬ በሰላም ግቢልኝ
Hi ❤️thank you good morning
ለሙዬመልካም ጉዞበስላም ግቤ ውዴ
አብ ገብረ መንፈስ ቅዱስናቸዉ ለሙ 💕💕💕
ለሙዬ መልካም ሠዉ ሠላምሺ ይብዛ
እንኳን ተሳካልሺልሺ ማታ በጣም ስትጨነቂ
አገሬ አስተናጋጁን አቀዋለሁ
Dabera sena nawe yamebalwe weda gene agrane selgobyahe edema yesetehe
በስላም ወደብትዬ ይመልሥሽ
አይ ለሚ እኔ ጎጃሜ ነኚ። እናም ሥመጣ ጎጃምን አሳይሻለሁ በጣም የምከራከርልሽ የምወድሽ ጎደኛየ ነሽ እናም ሥለጎጃም ያለሽ አመለካከት መቀየር አለበት እውነት
Beselami gibi lemuye Egizabher hachi gayihun ❤🇪🇹🚒🚒
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰
መአሸለህ🌹🌹🌹
ቆይ እኔ እምለው በባሰ ነው እዴ የሄድሸው ባየረ መስሎኝ ነበረ አይይ
ለምለምቦረሳሸንበደንብያዝ
አገሬ ሰላምሺ ብዝት ይበልልኚ
ወላሂ እንዳማረብሽ ውድድድ ለምየየየየየ ሠላም ግቢልን ወሎ እንግዳ ይወዳል ያከብራል ግን መከራ መጣብን አላህ ሠላሙን ይመልሥልን
የአለህ እኮን ተሰከልሽ ጁነይድ ጀዘክ አለህ ከይረን
ለሙዬ መልካም ጉዞ በሰላም ከቤተሰቦችሽ አላህ ይጨምርሽ ያረብ♥♥
*_ለሚዬ ይህን ማድረጌ ለኔ ግዴታዬን ነው! የመጣሺው ወሎ ነው ምን በወጣሺ የምትጨነቂው! አብሽረ በሰላም ሀገርሺ ገቢልን_*
ማሻ አላህ ደስ ይላልል
ተባረክልን ለወገን ያለህ ክብር ደስ ይላል
tabarek wandem
አተ የተባረክህ ሠው
ትክክል ነጃህ ሚዲያ
ለሚ በሰላም ግቢ ቆሎ አሪፍ ነው እንጀራ ስብይ ናፍቆቴ ባሰብኝ መች ይሁን አገሬ ገብቼ ምበለው
ጁማ ሙባረክ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ሰሉ አለነቢይናሙሀመድ ሰለላዐለይሂወሰለም
ለምለም በጣም ደስ ብሎኛል
ደሴን ስለጎበኘሽልኝ
እርዳታውንም እግዚአብሔር
ይስጥልን ውድድ❤️
ዛሬ ጁማአ ነው ማነው በውዱ ነብይ ላይ ሶለዋት የሚያወርድ👈🏻እናም እዳትረሱ ሁሉም እስላማዊ ጥያቄ መልስ አለ ተቀላቀሉ እዳያመልጣቹ ፍሎፍይሩን ተጭናቹ. ግቢ ሰሉ አለ ነብይንን
እሽ
እስኪ ቁርአን ግሩፕ ካለሽ አስገቢኝ
ሠለላህ ወአለይሂ ወሠለም ሀቢቢ የረሱለላህ❤️❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯💯💯💯
ሰሎላህአለይሂምወስለም
ደብረሲና አገሬ
እናመሰግንሃለን ጎንደርን እና ወሎን ስለወደሽ የታላችሁ ቤት አማራ❤
አህ ሆይ ሀገራቺን ሰላም ፈቅር አድነት አምጣልን የሰዉ ሀገር በቃ በለን ያረብ እሪዚቃችን በሀገራችን ወፍቀን ላገብት ፈቅረን አብዛላችዉ ላላገባነዉ ከእዉነተኚዉ አተ ወፈቀን የረብ
ወይ ደብረሲናየ ናፈቀኝ
ለሙየየየየየየየየየ በሰላም ግቢ የኔ ምርጥ ዋው ደብረሲና ቆሎቸው 👌👌👌👌👌👌
*የቀሚሱ ውበት የሌለ ቆንጆ አድርጎሻል ስንት አመቴ ይሄን መንገድ ካየሁት ሀገሬ ልዪ ነች ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️*
ደምሪኝ የኔውድ
ዋውውው ደስ ይላል በጣም ታምራለሽ ውብ ነሽ በርቺ
እስኪ በቅንነት ስብ እመልሳለሁ
በሠላም ግቢ ሁቢ እንኳንም ሣቅሺልኝ
የደብረሥና ቆሎ እና ጦሥኝ አረሣውም ያረቢ እምዬ ሀገሬ
የኔ ዉድ አላህ በሠላም ያስገባሺ በክፉ ለሚያይሺና ለሚመኝልሺ አላህ አይኑን ጨለማ ጉልበቱን ቄጤማ ያርግልሺ ዉዴ
ለሙዬ ሀገሬን ስላየሁ ደስ አለኝ ከሁለት ሳምንት በኃላ እገባለሁ አሁን ዱባይ ነኝ
ደብርሲና ገባሽ ለሚ የተማርኩበት 💚❤💛✅
አለህ በሰለም ለሀገረሸ ገቢይ
ወይ ደብረሢና የቆሎ ትዝታየን ቀሠቀሽው
ሀገሬ
ደንበኝ ጉራጌ በሄደችበት ለማዳ ጎበዝ
ደብረሲና ሀገሬን ስላሳዬሽኝ አመሰግንሻለሁ ለሙዬ
የኔውድ ተሳካልሽ ደህና ደረሽ ገና እያየሁሽ ነው የኔ መልካም ሀገራችንን ስላየሽልን እንወድሻል ቀጣይ ሀገራችን ሰላም ሁና መርሳን ወልደያን እድታይ ያርግሽ
ለሙየ እንደት አደርሸ የኔ መልካም በሰላም ገቢ ውዴ
Lamuya yamjamreya leja ekuya nahe sewdehe gene wergsa yayatoha agre nawe enasu badahenwe geza motawale eza yalutene sawhe bamredatehe batame jagena nahe selkehene lekahelye daweya bamsagnehe dase yelayale 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ለሙየ በሰላም ግቢ ውደ እንኳን በሰላም ደብረ ሲና ደረሽ ጁነይዲ ጀዛክ አላህ ኸይር
ለሙ በሰላም ጊቢልኝ የኔ የዋህ
ለሙዬ በሠላም ግቢ የኔ ምርጥ
ለሙዬ እያስብኩሽ. ነበር ወላህ.
ምን. ላይ. ደረስች. እያልኩ
በስላም. ከቤተስቦችሽ. ይጨምርሽ.
ክፉ አይንካሽ.
ጁነይድ በጣም. ጥሩ. ልጅ. ነው. ሀቂቃ. ከነ ባለቤቱም. አላህ. ይጠብቃችው
በሰላም ግቢልን ለሙየ አለህከቤተሰቦችሽ ሰላምያገናኚሽ ጀነይድ እናሰግናለን
ለሙየ ሰላም ግቢ ጅነይድየ በረካ ሁን አላህ ያክብርህ
ደብረሲና የቆሎ አገር ነች ዋው
ጁኔደ አላህ ያክብርህ እዳከ በርካት ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
አኻን ተሥካልሽ አላህ በሠላም ከቤሠቦቻችሽ ይጨምርሽ
የኔ ቆንጆ እንኳን ቀናሽ በሰላም ግቢ ሁሌ ሳቂልኝ
በሰላም ግቢ ለሙየ ከነ እቃሺ እህት
ጁነይድ ደግሞ አላህ ኸይር ጀዛህን እርቢል አለሚን ይክፈልህ ወድምየ ወላሂ ለናተ ያለኝ ውደታ እየጨመር ነው የሄደው ልክ እደቤተሰቦቸ አላህ ለመገናኘት ያብቃን ስደት በቃ ይበለንና
ለሙዬ መልካም ጉዞ በሰላም ግቢልን ጁኔይድ ማሻ አሏህ አለክ 👍👍👍
ለሙዬ የውኔ የሁቴሉ መዝሙር ደስ ሲል
እድህ አሉ ዳማረብሽ በቤትሽ ጊቢልንና ከሀሳብ እንውጣ ለሙ ቆንጆ ወሎ ወበቱን ደፋብሽ😍😁 ማንም አይመሰገን ግደታቸው ነው
በሠላም ግቢ ማማየ
ወንድም ጅነይድ ማሽ አላህ
ለሙዬ የምወድሸ በሰላም ግቢልን መልካም መንገድ ወሎ ፍቅራችው አይልቅም ❤❤❤❤❤
መልካም ጉዞ ለምን በሰላም ግቢ እህት
@@zenabyasen9046 ዜድየ ደምሪኝ
ማሻ አላህ አስተዋይ ክፉ አይንካህ ወንድሜ
እኔምቁርስእየበላሁነውለምየጁናይድንአመስግኒአልሀምዱሊላ
ጁኔድእኮ እስተባለቤቱ ጀሚላየ ይለያሉ የምለሁበምክንያትነዉ ሺአመትኑሩልኚ
ወይኔ ትዝታደ የኔቆጆ በሰላም ግቢ
Wow leleme gobez Good job
ደብረሲና ናፍቆኛል ወይኔ እዛ ቆሎ የሚሸጡት ሰወች ዘና ያረጋሉ እኮ😀😀😀 አዷ ኮነች ቅመሺ ብላ በጇሙሉ አልሰጠችኚም ይሄን እማ ብይ እጂ ቅመሺ አይደለምእያልኻት ለሚ ቆሎ ላኪልኚ
😂😂😂
ሰላም ግቢ ለሙ አላህ ይጠብቅሽ ጁነይድ ምርጥ ሰው ህይርጀዛህን አላህ ይክፈልህ
ደምሪኝ የኔ
ለሙየ ምርጥ ከቃል በላይ ነሽ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ
የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን
አሜንንንንን
Bet sab in hun mamaye yen konjoo
@@mulehabeshamedia9345 ደምረኝ በቅንነት እመልሳለሁ
@@jamilasharafa3895 ደምሪኝ የኔውድ
ደብረ ሲና አገሬ ነዉ የተንቢዬ
እናመሰግናለን
የኔ ማርር❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹
የደርበሲና ቆሎ ናፈቀኝ
ለምለምየ ስመጣ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ኣብረን እንሄዳለን ደሴ እሽ
በሰላም ጊቢ እህትየ
በሠላም ግቢ ለምየ ማታ አስጨነቅሽኝ ጁነይድ ጀዛከላህ ከይር
እግዚአብሔር ካንች፣ጋር፣ይሁን፣እህት❤️
አገሬ ደብረሲና ስላሳየሽኝ አመሠግናለሁ ለሙ ማታ አሳዝነሽኝ ነበር እንኳን ተሳካልሽ
ጁኔዲ ምረጥ ሰው ማሸአላህ ፈጥኖደራሺ
በደብረሲናነዉደ መገዱ ዉራጌ ሀገር እሚሄደዉ በሠላም ግቢ ወሎን ሥላየሺልን ተፈናቃዮችን ስላየሺ ሹኩራን አላህ ጀዛሺን ይክፋልሺ
በሰላም ግቢልን ለሙየ የኛ ጀግና❤😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለሙየ አልቅሳለች ደብሮታል ተላምዶ መለየት ይከፋል አብሽሪ
በሰላም ግቢ ለሙ እግዚአብሔር ይከተልሽ!!
ቆንጅት በቅንነት ደምሪኝ😍
ስወድሽ።የእኔ።ፍልቅልቅ።በሰላም።ከቤተሠቦችሽ።በሰላምያገናኝሽ።🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ለሚዬ ሠላም ግቢ የኔ ፍቅር
ይመችሽ. እነቱ በስም ግቢ. የረስነውን ነገር. አሳየሽን.
በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ የኔውድ
ማልካም ጉዞ የኔ ውድድድድድድድድድድድድድድድ ቆንጆ
ለሚ ሄድሽ በቃ በሠላም ግቢ እምወድሽ አገራችንን ሠላሟ ይመለሥልን ያረብ ትመጫለሽ እናዝናናሻል ወሎ ገራገሩ😘😘😘😘
ውድ የሀሬ ልጆች በያለችሁበት ሰላማችሁብይብዛ በፍቅር ስፕ እስከራይፕ አረጉኝ 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እናት ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስለን🇪🇹ሀገሬ የጠላሽ ይጠላ ጠላቶችሽ ክእግርሽ ስር ይወድቃል ሁለትሺ አሰራራት የሰላም የፍቅር የበለጽግና ይሁነለን ሀገሬ ሰላምሽ ናፍቀኝ ዛሬስ 🇪🇹🇪🇹😭
ሲላ አልቅሰሻል ለምለም አብሽሪ አላህ. በሰላም ያስገባሽ ውዴ. የደብረሲና ቆሎ ይጣፍጣል ግዥ ለቤተሰቦችሽ
ውድ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ቤተሰብ ሁኑ በቅንነት
ሰላም ግቢ!
ውድ የነብያችን ሶለላሂ አለይሂ ወሰለም ኡመቶች ከንግግሮች ሁሉ በላጩ የአላህ ቃል ቁርአን ነው አንድ ሀርፍ ካነበበን አስር ሀሰና እናገኛለን ኑ !
ከአልቃኢዳቱ ኑራንያ ጀምረን ቁርአንን በተጅዊድ አስተካክለን እንቅራ ???? ፕሮፋይላችንን ጫን ብለው ይቀላቀሉ