✅የገጠር ሰርግ ውበቶች ❤ የሰርግ ሰሞን ድንቅ የምሽት ዘፈንና ጭፈራ Tossa tube |seifu on ebs |balageru media

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • የገጠር ሰርግ ሰሞን የሚከወን የምሽት ጭፈራ ባህል- Ethiopian traditional wedding song
    #Tossatube #seifuonebs #donkeytube
    --------
    Tossa tube-
    የሀገራችን ኢትዮጵያ የገጠር አካባቢ አኗኗር ባህልና ወግ የሚቀርብበት ቻናል ነው። ቱባ የሆነውና ያልተበረዘው የአርሶ አደሩ የህይወት ዘይቤ ይቃኝበታል። ሀገራቸው የናፈቃቸውና በስደት ላይ የሚገኙ ያገር ልጆች ሁሉ በሀገር ቤት ቻናል ናፍቆታቸውን ይወጣሉ።ትዝታቸውን ይቃኛሉ። አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
    Tossa tube is a new you tube channel which works on Ethiopian rural cultural values, farmers lifestyle and their beautiful personality. it presents traditional wedding, music, food and other amazing programs.
    ===
    / @tossatube.
    ===
    if you want to contact us=
    Facebook= www.facebook.c...
    Tiktok= tiktok.com/@embosa_tube
    Telegram= t.me/embosatube
    Instagram= / embosa-tube
    ===============================================================
    የእሼ ሰርግ -
    Our programs
    =
    የገጠር ልጆች
    የአርሶ አደሮች ጥያቄና መልስ
    የሙሃባ እፍታ
    የገጠር ሰርግ
    ጦሳና ቦርከና
    እንጫወት ዛሬ
    የከተሜ ወግ
    እግር ጥሎኝ
    የወሎ ዱኣና ምርዋን
    የወሎ ገበያ
    የገጠር ውሎ
    =======================================================================
    #maritulegesse
    #ማሪቱለገሰ
    #games
    #kids
    #show
    #family
    #country
    #ethiopia
    #dinklejoch
    #donkeytube
    #baby
    #ethiopiankids
    #amazing
    #amazingkids
    #wonderful
    #parents
    #friends
    #education
    #live
    #life
    #new
    #ድንቅልጆች
    #question
    #comedianeshetu
    #tossatube
    #የገጠርልጆችወግ
    #ኢቢኤስ #EBS #BESINTU_SITCOM #abrelohd #alexisalexii #alextube #ale #ksi #ብሩክታዊትሽመልስ #bruktawitshimelis #newyear #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022 #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #bereket #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #quatar #poland #worldcup #worldcup2022
    Werebabo,legehida,legambo,jama,wereilu,akesta,borena,mekaneselam,saynt,mekdela,masha,tenta,ajbar,majete,mekoy,kemise,shewarobit,mersa,wurgesa,weldiya,wuchale,haik,ambasel,marye,hara,logohayk,kalu,Dessie,kombolcha,harbu,gerba,degan,bati,tehuledere,kutaber,borumeda,alasha,ruga,delanta,wegdi,kelala,liguama,genete,tuluawliya,dessiezuriya,argoba,wello,geter,yegeterserg,yegeterlijoch
    seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019.

ความคิดเห็น • 455

  • @user-cc2bi4yt6h
    @user-cc2bi4yt6h ปีที่แล้ว +69

    ተውሂድ መማር በጣም የሚያስፈልገው ወጣት ሀቂቃ ይህ ባህል ሊቀረፍ ይገባል ሀራም ነው ወድና ሴት እየተሻሹ አሏህን ማስቆጣት ነው

    • @zerihunlulseged5126
      @zerihunlulseged5126 ปีที่แล้ว +1

      Pls don't talk about negative stuff.
      They aren't touched each other.
      I see them they preserved their original God gifted ethics.
      Arogit nesh!

    • @tube-of7xg
      @tube-of7xg ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @user-rb3fb7tk7y
      @user-rb3fb7tk7y 7 หลายเดือนก่อน

      Zerihun kemanenetih selegetemelih nw አምነት kebahil ይበልጣን ewek

    • @elhamtube
      @elhamtube 6 หลายเดือนก่อน +1

      ላይመችሽ

    • @Rahma-uu9pt
      @Rahma-uu9pt 6 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s ปีที่แล้ว +43

    ይህ ባህል ቢቀር ሀሪፍ ነው በተለይ በዚህ ዘመን ለዝሙት የሚበርታታ ነው

    • @Rahan-vi3mi
      @Rahan-vi3mi 4 หลายเดือนก่อน

      ወላሒበጣምነውሚስጠላው

    • @user-oz6ol2lu2x
      @user-oz6ol2lu2x 3 หลายเดือนก่อน +2

      ባህላችን ውብ ነውማስጠላት አያስጠላምና ልክ እሷ እንዳለችው ለዝሙት ያጋልጣል እማዋ😊😊😊 ​@@Rahan-vi3mi

    • @hawwahawwa1660
      @hawwahawwa1660 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክክክል እህት ባህሉ ደሥይልነበር ግን ያሁን ዘመን ወጣት ሳይሙቅ ፈላነዉ​@@user-oz6ol2lu2x

    • @user-ud9fy1cm9g
      @user-ud9fy1cm9g 3 หลายเดือนก่อน +1

      አወ ቢቀር አረፍነው ሙዚቃው ለሌላ ይደርጋል ወድናሴትባድላይ መተሻሸቱ ከድናችን አፃር ይከለከላል

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 ปีที่แล้ว +22

    ይሄ ባህል ከደሴ ዙሪያ ጀምሮ እስከ መራቤቴ ደራ እስከ አባይ ዳር ድረስ አንድ አይነት ነው ይመሳሰላል በጣም ደስ ይላል በርታ ወንድማችን

    • @aishaaisha2657
      @aishaaisha2657 11 หลายเดือนก่อน +1

      የወሎናየሸዋ ባህል አንድ ነዉ

    • @MdEt-re1rn
      @MdEt-re1rn 7 หลายเดือนก่อน

      ግንገልሻበየትነወ በቦርናነውእድ

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y 6 หลายเดือนก่อน

      ደሴ ዙሪያ ነው​@@MdEt-re1rn

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y 4 หลายเดือนก่อน

      @@MdEt-re1rn ደሴ ዙሪያ

    • @hadraahmed8782
      @hadraahmed8782 3 หลายเดือนก่อน +1

      ደራ የለም ቀርቷል አልሃምዱሊላህ

  • @gghy7847
    @gghy7847 3 หลายเดือนก่อน +4

    እኔም ከወድሞቼ ጋር እሄድ ነበር ታዳ ሰፈር ሲሆን እንጂ እሩቅ ቦታ እንኳን እኔ ወንድሞቼም አይፈቀድላቼው አልሃምዱሊላህ ሰደት መምህሬ ከጅህልና አወጣኝ ኡስታዞቹም ከተማን አንቀው ቁጭ ገጠሩም በሽርክ አላሁል ሙስታአን

  • @djdhg6500
    @djdhg6500 11 หลายเดือนก่อน +3

    ሰርጌን አስታወሳችሁኝ ይሄ ሁሉ ወጣት እኔም ሳገባ ጨፍርው ዲርወኛል በጣም ነው ደስ የምትሉት የሀገሬ ልጁች

  • @user-jd1ug3jo2r
    @user-jd1ug3jo2r ปีที่แล้ว +42

    እኔ እኮ ጓረለጓሮ ብየ አምልጨ ነበር እምሄደው 😂ደሞ ሂጀም አልዘፍን አልጨፍር ተገትሬ አመሽ ነበር 😂😂😂ሚስኪን ነፈር አለ ባጋሊ🙄😂

    • @user-fo8vh4kw1l
      @user-fo8vh4kw1l ปีที่แล้ว +1

      እኔም ክክክክ

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እንዳችው ነኝ በረዳ ላይ ተንጠልጥየ ፎጣየን ለብሼ አይ ነበር

    • @zebibaabate4026
      @zebibaabate4026 ปีที่แล้ว

      እኔም ሂጀ አጨብጭቤ እና አይቸ እመለሳለሁ

    • @user-sc7lf2vm1s
      @user-sc7lf2vm1s ปีที่แล้ว

      እረ ኮመትሽ😜😜የኔ ቢጤ

    • @user-jd1ug3jo2r
      @user-jd1ug3jo2r ปีที่แล้ว

      @@user-sc7lf2vm1s ሚገርምሽ መገተሬ አይ😂😂

  • @fafyyoutubefafyyoutube8389
    @fafyyoutubefafyyoutube8389 ปีที่แล้ว +26

    እረ በዚህ አገር ጉብል ሞልቶል ወላሂ በኛ አካባቢ ስደት ጨረሶታል ሴቱንም ወንዱንም በወሎ መቅደላ እስኪ መቅደላወች ታላችሁ ላይክ አረጉኝ ትሞትላችሁ

    • @user-dm3ji5rd9h
      @user-dm3ji5rd9h ปีที่แล้ว +1

      ሳህ አለሁ እኔ አጂባር

    • @user-pv8ws9je1z
      @user-pv8ws9je1z ปีที่แล้ว

      አወ አረ በኛም ባየሽ እናቴ ወጣቱ የአላህ ዴግሞ ሲያምሩ

    • @user-gx7nk4yu3q
      @user-gx7nk4yu3q 10 หลายเดือนก่อน

      አለን መቅደላ አሁን ግን ወጣቱ በስደት አለቀ

    • @user-jq2ip9me2w
      @user-jq2ip9me2w 3 หลายเดือนก่อน

      የአጂባር ልጂ ያገሬ ልጂ​@@user-dm3ji5rd9h

    • @mnegnyewlolijmeryem3797
      @mnegnyewlolijmeryem3797 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-gx7nk4yu3qመቅድላወቹም ተስድዊል እንዴ ከዛ ቤዙም የሚመጣ አይመስሉኝም ነበር

  • @fatfatfat52
    @fatfatfat52 7 หลายเดือนก่อน +3

    አልሀምዱሊላህ አሁን ብዙ መማር የምንችልበት ዘመን ላይ ነን አላህ ይምራን ይምራችሁ አላህ ይዘንልን

  • @YimerEndris-95
    @YimerEndris-95 4 หลายเดือนก่อน +1

    ለባህሉ ማስተዋወቅ ብቻ ሳይሆን ለባለ ሰርጉ በጣም ጥሩ ማስታወሻ ነው ትዝታየን ነው የቀሰቀሳችሁብኝ

  • @user-je7ee3ww8g
    @user-je7ee3ww8g ปีที่แล้ว +8

    ወላሂ እንደዚህ አይነት ፕሮግራም እወዳለሁ ጀሙ በርታ

  • @user-rq7cp7ey1y
    @user-rq7cp7ey1y 3 หลายเดือนก่อน +4

    ያረብ እኛን ድን እንዳሳወከን ሀገራችንንምም በድነል ኢስላም አጥለቅልቅልን

  • @user-vr3oc9yt2c
    @user-vr3oc9yt2c 5 หลายเดือนก่อน +3

    አገራችን ሰላም ያርገው እና ይህን ጭፈራ ተዉ ሂድ የምንሠማበትን ቀን ያምጣል ወላሂ ያሳዝናልበጣም

  • @abegazmohammedseid7819
    @abegazmohammedseid7819 ปีที่แล้ว +3

    ለፍጀሌ( እለፍ ጀሌ) የቆዬ ባህል ነው በወሎ። ወጣቶቹ ባህላቸውን እስካሁን መጠበቃቸው ይገርማል። የሰላምናብየፍቅር አገር ወሎ አገሬ ናፈቀኝ!!!

  • @fatumamengesha2417
    @fatumamengesha2417 ปีที่แล้ว +7

    ግን እዳው በሸሪያው ሴትና ወዱ ባትደባለቁ በጣም ጥሩነው በተረፈ መልካም ትዳር ያርግላችሁ ውለዱ ክበዱ ያደምና የሀዋ ጋብቻ ያርግላችሁ ወድማችንም በርታ ሀሪፍ ስራ ነው የምታሳየን💞👑🌂

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x ปีที่แล้ว +4

    ኢሻአላህ በሰላም ልመለስና እኔም አባቴ ቀየለይ ነው ደግሸ የማገባው በገጠር ሰርግ ❤❤❤💃💃💃💃 ትዝታ ወፍጀሌ እሄድነበር ከወንድሜ እየተደበኩ 😂🥰🥰🥰

  • @zikratube1892
    @zikratube1892 ปีที่แล้ว +7

    የአሏህ ትዝታ ሰርጉንም እንጠብቃለለን ገጠሬዎች የት ናችሁ ቤተሰብ አድርጉኝ

  • @saedihussen3852
    @saedihussen3852 ปีที่แล้ว +2

    ዊይ ትዝታ በትዝታ ብዙ የማውቃቸው የሀገሬ ልጆች አሉ ደስስስ ስትሉ በሀገራችሁ ፈታ ትላላችሁ

  • @user-ck4fx3kg3k
    @user-ck4fx3kg3k 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የታየኝ ያንተ ትህትና የሰዎቹ የዋህነት ጀሙየ አንተኮ ማለት ልዩ ሰዉ ነኮ አላህ ይጨምርልህ ህዝባችንም አላህ ያዋደዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ለሙሽሮቹም መብሩክ ብለናል ያማረ የሰመረ ያድርግላቸዉ

  • @gdhdgssgs2772
    @gdhdgssgs2772 ปีที่แล้ว +3

    ገጠራኮ ደስ ይላል ድሮ እና ስርግህጀ በድላ ብሉኝ አልወጣም ነበር ስወድ አይ ልጂነት

  • @user-fi5hs5lr8s
    @user-fi5hs5lr8s ปีที่แล้ว +2

    ወይኔትዝታ ኡፍፍፍፍ😥 ተሰዝታብቻ ኧረአሁንስ ሀገሬ ጥሪኝ😥

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 ปีที่แล้ว +3

    አሠለማለይኩም ወራህመቱሏሂ ወባረካትሁ የመዳም ቅመሞች ገባ ገባ በሉና ትዝታዎችን እያስታወስን ዘና እንበል የዛሬን አያርገዉና ሁለት ሳምንት ነበር ስንጨፍር የምናድረዉ አይ ጫወታ የገጠር ሰርግ ዉስጤ ነው የከተማ ሠርግ አልወድም

    • @makeiawerkenh9671
      @makeiawerkenh9671 ปีที่แล้ว

      ዎሊኩምሰላምወራህመቱላወበረከቱ ዜዶዬ አችስ ጨፍረሻል እኔ ግን ቤተሰቦቸ አይፈቅድልኝም ነበር ሳለቅስ ውየ በቱታ ወይም በሻርብ ያታልሉልኛል ሰርጉም ያልቃል ቀን እሄዳለው ምሳ እበላለሁ በዛከተባለ ከእናቴ ወይም አባቴ ጋር ሙሽራ እስኪወጣ አይቸ ዳይ ወደቤት ነው የምባለው ባይገርምሽ ለረፍት ሂጀ እንኮ እደድሮ ባይሆንም ምን ይሰራልሻል መጃጃል እያሉ ያስቀሩኛል ወድሜም እህቴምሲያገቡ ህዝቤ ሲጨፍር ያድራል እኔ ግን አባቴ ጋር ነው የማድረው😍😍😍😍 ፣ግን አልከፋኝም በጊዜው ቢከፋኝም😂😂😂😂😂😂

  • @hiamhuot843
    @hiamhuot843 3 หลายเดือนก่อน

    የብሀልጭፈራ ደስይላል እይትዝታፈጣሪ ሀገራችነን ሰላም ያርግልን

  • @zyanahahmed734
    @zyanahahmed734 ปีที่แล้ว +2

    ወይ:ወይ:ትዝታ:ተደብቀን:ነበር:እምንሂደው:ስቀር:ይከፍኝ:ነበር
    አሁንስ:ቀርቶልመሰል
    በርታአ:በርታአ:ያገሪየ:ልጅ:በሀላችን:ደስ:ይላል

    • @namamobark8577
      @namamobark8577 ปีที่แล้ว

      ጀብ ያስደነገጠኚን አረሳም

  • @adfasd1944
    @adfasd1944 ปีที่แล้ว +4

    እረ የገልሻ ልጆች የት ናችሁ ብቅ በሉ ቤቱ ክፍትነወ ክክክክክክ

    • @zainabaetop6398
      @zainabaetop6398 ปีที่แล้ว

      አለን፣😂🥰

    • @Kemaila-yz7gz
      @Kemaila-yz7gz ปีที่แล้ว

      አለን ዛሬ እያየሁት ነዉ ዉደቺ እደት ናቺሁ ሙሺራዋን አላወካትም ገልሻ ሁኛ

    • @sahadasahada3318
      @sahadasahada3318 7 หลายเดือนก่อน

      አለን

    • @user-nt8qy2so5i
      @user-nt8qy2so5i 4 หลายเดือนก่อน

      alne❤

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 ปีที่แล้ว +7

    ዋው በቃ በጣም የሚገርም ፕሮግራም ጀመርክ ጀም በርታ ከዚህም በላይ የመስራት አቅም አለህ ጀም 👌👌👌👌

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp ปีที่แล้ว

      Yenewa mar 🥰🥰🥰🥰❤️

    • @zahara122w8
      @zahara122w8 ปีที่แล้ว

      @@rahma-pc1fp የኔውድ አለሽልኝ 😘😘😘

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp ปีที่แล้ว

      @@zahara122w8 Alehulshi mar 🥰🥰🥰

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp ปีที่แล้ว

      @@zahara122w8 yanchiserg mechenewu

    • @zahara122w8
      @zahara122w8 ปีที่แล้ว

      @@rahma-pc1fp ብቻ ባሉን አምጭ እንጅ እኔ ነገም ቢሆን አገባልሻለሁ 😂😂😂😂

  • @user-kw1yx5xo6v
    @user-kw1yx5xo6v 3 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ደስ የሚል ባህል ነው

  • @fatumayimer1113
    @fatumayimer1113 ปีที่แล้ว +3

    አይ ትዝታ የኛን አገር ባህል ይመሰላል ለምሳሌ ኩታበሩች❤❤❤❤❤❤የት አገርነው ግን

    • @jameelajameela8867
      @jameelajameela8867 ปีที่แล้ว

      አው ልክ እደኩታበር ነው ፋፊ ያገሬ ልጂ🌺🌺

    • @fatumayimer1113
      @fatumayimer1113 ปีที่แล้ว

      @@jameelajameela8867 በጣም እህቴዋ አለሸልኝ😘

    • @Kemaila-yz7gz
      @Kemaila-yz7gz ปีที่แล้ว

      ገልሻ ይባላል ተጠባሺት በታቺ

  • @madinah4387
    @madinah4387 ปีที่แล้ว +1

    ጋሸ ቀዩ ልጂ የኔ ነው ማንም እንዳይነካው ማን ብቅ አርግ አለህ😁😁😁😁😁😁

  • @user-fi9fo3tz4s
    @user-fi9fo3tz4s 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጀምዬ እንደት ነህ የሰፈራችንን ልጅ ባህላችንን ትዝታወችን ስለምታሳየን ከልብ አመሠግናሁ ኑርልን ❤❤❤❤❤🌹

  • @seadetube5367
    @seadetube5367 ปีที่แล้ว +2

    እኔ እምለው በዚህ አካባቢ የባህር መንገድና የአረብ ሀገር አላያቸውም ወጣቶች ማሻ አላህ እድህ እዳማረባችሁ ኑሩልን ሁሉም በሀገር ያምራልና። እና እስኪ የመዳም ቅመሚች ለኔም ዱአ አድርጉልኝ በአረብ ሀገር ትዳር ፈጣሪ ጠብቆኝ እድህ በእናት በአባት እጅ መዳር ደስታው ወደር የለወም በሀገራችን ለመዳር እዳበቃኝ ሰምታችሆ። ጦሳ ቲዮብ እናመሰግናከን ለኛም ሰርግ ታጠቅ ብለህ ጠብቀን 😜 በተረፈ ሰላምና ፍቅር ለእማ ሀገሬ ♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @user-pv8ws9je1z
      @user-pv8ws9je1z ปีที่แล้ว

      ወላሂ በኛጋ ብዙም የለም በባህር የሚሄድ ትንሽ ሴቶቹ ነን የምንሰደደው

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 ปีที่แล้ว +2

    የኔ።አደኞች አቤት ትዝታ ጀም እደት ነህ

  • @HassenAhemad
    @HassenAhemad 3 หลายเดือนก่อน

    በርታልን ወድማችን ማሻአላህ አላህ ያግዝህ

  • @reemahmad7536
    @reemahmad7536 ปีที่แล้ว +1

    አይ ጀምዋ ትዝታ ቀሠቀስክ መቸ ነዉ ግን በሐገሬ ባህል የማገባዉ የት ነህ የኔ ዉ አይይይይይ

  • @user-fi5hs5lr8s
    @user-fi5hs5lr8s ปีที่แล้ว +1

    እኳንሰላም መጣህ ጀምየ እውነት ሁሌ እከታተልክአለሁ እግዚአብሔር የልጂነት ትዝታወቸን ሁሉ ስለምታሳየኝ እጂግ አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰

  • @saadasaada440
    @saadasaada440 ปีที่แล้ว

    አይ ይህግዜ ናፍቀኝ ሰደት ብቸኝነት እደኔ ምርር ያላችሁ አላህ የርፍት እጀራ ይወፍቀን😢

  • @Samira-mw1fn
    @Samira-mw1fn 3 หลายเดือนก่อน

    ደስይላል❤🎉ማሻአላህአገራቺንንአስተዎወክልን

  • @banchutesfaw1488
    @banchutesfaw1488 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል ወንድሜ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ሲያምር እኛም አካባቢ እድህነው ሰርጉ 15.ቀን ሲቀረው ጫሞየ ሀሌም ማታማታ ይዘፈናት

  • @user-yc9hg7yz6v
    @user-yc9hg7yz6v ปีที่แล้ว +1

    ተኝታችሁ እቅልፋችሁን ብታወጡ አይሻልም ይህን ሁሉ መንገድ በማታ ከመሄድ አይይ የዋሁ ያገሬ ሰው

  • @zainabaetop6398
    @zainabaetop6398 ปีที่แล้ว

    ጦይብየ የኔዉድ እህተሰ እንኳን ደስ አለሽ ሰርግሽን ባለመብላቴ ባዝንም ደስታሽ ደስታየነዉ የኔዉብ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-vq7uv9nb4u
    @user-vq7uv9nb4u ปีที่แล้ว +3

    ጀማል እንይህእጂ ተደለቅክክክክክ

  • @fatoumahassan3835
    @fatoumahassan3835 3 หลายเดือนก่อน

    እር ማሻአላህ ደስሲሉ እዚህስ አገር ስዴት አላያቼውም ደስሲሉ እኛአገር እደዚህ ወጣት የለም በሰዴት አልቀዋል ከአይን ያውጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahemademulate
    @ahemademulate ปีที่แล้ว +1

    በርታ ወዲሜ ብዙ ያልታዩ ባሎቺ አሉ እየተከታተልክ አሳየን

  • @user-iv7kf6iu8u
    @user-iv7kf6iu8u 2 หลายเดือนก่อน

    ጀምየ ይመችህ አንተን ሥከታተል በትዝታ እሰምጣለሁ

  • @fatumaimam1451
    @fatumaimam1451 ปีที่แล้ว +1

    ባረከላህ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀማአ በይነኩማ ፊከይር

  • @najetgashaw7568
    @najetgashaw7568 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውው በጣም ደስ ይላል ትዝታ አለብኝ እናመሠግናለን ጀም

  • @shokuraragaw6598
    @shokuraragaw6598 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ሲል አሁን ደሞ የመህርም ውቅት ነው የገጠርን ባህሎች አሳይልን ጀም እህልም ሲወቃ ሰርጉንም አረ ብዙ ነገር አለ!!!

  • @zemzemmohammed8862
    @zemzemmohammed8862 8 หลายเดือนก่อน

    እደት አይነት ጭፈራ ነው በስመ ደሴ በጣም የወጣ ነው የኛ ሰሜን ወሎ ጭፈራው ይለያል

  • @almazyemer4435
    @almazyemer4435 ปีที่แล้ว

    20 አመት ወደሖላ ትዝታ. ዉጥ እናመሰግናለን ወንድም በርታ

  • @Rahmathabdi
    @Rahmathabdi 2 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️😊የወለጋ አማራ ነኝ የኔ ውዶች 😢😢

  • @user-eb6qn4kt9q
    @user-eb6qn4kt9q ปีที่แล้ว

    ወድም አህለን አየ ትዝታ ድሮ ቀረ ይሄማ ለማዉም ደስይላል በርታ የትዝታችን ሚጭ

  • @user-sj4yi2qi2h
    @user-sj4yi2qi2h 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተፈችሳ ነውደ እኛቤት እንከለከል ነበር አያቴ አይሄዱም የዛሬ ልጂ ፍላጎታቸው ሌላ ነው የዱሮ ደሞ ከፈር ብቻ ትል ነበር አሁን ግን ሁሉም ቢቀር ይሻላል ወቅቱ ያስፈራል😢😢😢

  • @HabasiMohno-li1be
    @HabasiMohno-li1be 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም ደስ የሚል ባህል ነው ጀምየ አላህ ይጠብቅህ የጀም ታዳሚወች እኔንም ደምሩኝ አድስ ነኝ በቅንነት❤

  • @ahlamahlam2054
    @ahlamahlam2054 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስርጉ ሊደርስ 15 ቀን ሲቀርዉ የዛኔ ለበተስቦቻችን የማንሆነዉ የለም ስጠሩን አቤት ሲልኩን ወደየት አቤት ያለቅንነት እደልኩን ያችን ቀን የማንሆነዉ የለመ በተለይ ለናቶቻችን አባቶችማ አይፍቅዱም ወይ የኔማ አባት አይጎርምሳ ከዝች ቤት ወልፍት ትይና ገድየሺ እጀኔ ለመግስት እስጣለሁ ይለኛል የኔዉድ አባት ያኔ እጠላህ ነበር ዛሬግን ለምን ደሁ የገባኝ ዛሬነዉ😢 ነፍ አመት ኑርልኝ የኔዉድ❤❤ አባት

  • @alemendres
    @alemendres 4 หลายเดือนก่อน

    ይህ ባህል እየቀረ ነዉኮ ሥወደዉ ኡፍፍፍፍፍፍፍ❤❤❤❤❤❤❤

  • @madeenakder3227
    @madeenakder3227 ปีที่แล้ว +2

    ትዝታ አትቀስቅሰብን ክክክክክክ

  • @samerasamera606
    @samerasamera606 ปีที่แล้ว +1

    አተም ትንሽ አጨፍርም ነበር ክክክክ ደስ ይላል ሰርጉ ገና ይቀጥላል

  • @user-wm8cz5km8m
    @user-wm8cz5km8m 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያምራል .❤❤❤❤

  • @zdabtube8379
    @zdabtube8379 3 หลายเดือนก่อน +1

    በኛየለም በቦረናገነቴ ከቀረምን ዘመን

  • @MakkahAlaryani
    @MakkahAlaryani 3 หลายเดือนก่อน

    አፍፍፍፍ❤❤😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉ወሎዬ

  • @dergebogale5537
    @dergebogale5537 ปีที่แล้ว +1

    የጦሣው እኳን ደህና መጣህ 💗💗💗 ለቀቅ ለቀቅ አድርግልን እንወድሀለን

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e ปีที่แล้ว +3

    አሁን እኮ የሠርግ ሠአት ነዉ ደሲላል

  • @user-xx4mg3if2u
    @user-xx4mg3if2u ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ትዝታ እኛም እንዘፍን ነበር ደቡብ ወሎ ኮ ቻ

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i 11 หลายเดือนก่อน

    ምንያኛ ተበድያለሁ ጎበዝ ይሄን ሁሉ ባህል ሳላቅ ማደጌ እንዴት ያበሰሠጫል 😡በጣም እናመሰግናለን ጦሳ ከዚህ በላይ በህላችን አሳየን💚💚💚

  • @omsalihaden615
    @omsalihaden615 ปีที่แล้ว +1

    አወይትዝታየ 😢😢😢😢😢😢 ጀማል በርታ

  • @ameenahuzefa8412
    @ameenahuzefa8412 ปีที่แล้ว

    እደት ያምራል አይ የገጠር ትዝታ ማታ አጎቴን ተከትየ እሔዳለሑ እያልኩ የምረብሸዉ ነገር ❤❤❤❤❤ አይ ግዜ እጮኛየጋ እጓደኛዉ ነፍጀሌ ደብቆ ይዞኝ ሔዶ። ምሺቱን አዲምቀነዉ ተወደን የተመለሠነዉ ነገር❤❤❤❤❤

  • @zeynbeahussain2560
    @zeynbeahussain2560 ปีที่แล้ว

    ውይ አባቴ ያገሬሰው ትዝታዎችን ዘረዘርካቸው ቁስል ጣልክብን

  • @zainasied615
    @zainasied615 3 หลายเดือนก่อน

    አይትዝታ 😢😢❤❤

  • @saadasaada440
    @saadasaada440 ปีที่แล้ว +1

    ከሰደት መልስ እድህ ማግባት የዘወትር ህልሜነው አላህ ከፍቀደ ያርብ ሀሳቤን ሙላልኝ

  • @user-zx5ug1rq9c
    @user-zx5ug1rq9c ปีที่แล้ว

    አይይይ የፀጉራቸው ነገር ከኔ ወንዲም ጀምሮ 😅 ኢሻአላህ እኔም አገረ ልግባጅ በሀገሬ ባህል ነው እማገባው😅😅

  • @user-pf6kq3ph9z
    @user-pf6kq3ph9z ปีที่แล้ว +2

    አይይይይ የአገሬ ልጅች ናቸዉ😥😥😥😥💔💔💔

  • @Tossatube.
    @Tossatube.  ปีที่แล้ว +9

    ሰላም ያገሬ ልጆች ! መምህርና ጋዜጠኛ ጀማል ሰይድ እባላለሁ። በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ለ6 አመታት ሰርቻለሁ። የአርሶ አደር ወግ የቴሌቪዢን ፕሮግራምን ለ1 አመት ያህል አቅራቢ ነበርኩ። የመንትዮቹ ሰርግ የተሰኘ የዶክመንተሪ መሰናዶም አዘጋጅቻለሁ። ጋዜጠኛ ከመሆኔ በፊት ግን መምህር ነበርኩ (ያውም ሸጋ የገጠር መምህር )። አሁን በራሴ ሚዲያ መጥቻለሁ። የገጠሩን ማህበረሰብ ባህልና አኗኗር በስፋት ለማስተዋወቅ እሰራለሁ።
    ✅Tossa tube ን ለሌሎችም በማስተዋወቅ ከጎኔ እንድትሆኑ በአክብሮት እጠይቃለሁ ❤
    ስልክ - 0914 35 16 09

    • @taibat220
      @taibat220 ปีที่แล้ว

      እሽ

    • @Seidman696
      @Seidman696 ปีที่แล้ว

      አብሺርውድም

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j ปีที่แล้ว +1

    ያገሬ ትዝታ በርታ ወድማችን ጀማል ቆቁ
    በኔ ሀገረ ሰርግ 3ቀን ነበር ቅዳሜ እጨት ለቀማ እሁድ ልብ አጠባ ሰኞ ሙሽራይቱን ይወስዳሉ አሁን ግን ያሁሉ ቀርቷል

  • @endalkachewwondosen7550
    @endalkachewwondosen7550 ปีที่แล้ว

    ግን እሰርጉ የሚጠራም የማይጠራም ነዉ ነዉደ የሚሄደዉ
    ግን ወደ ድሮዉ መለስስስ አርገህ ነዉ የወሰድከኝ ባህላችንኮ❤❤❤❤❤

  • @mesi6505
    @mesi6505 3 หลายเดือนก่อน

    አይ ትዝታ ዘፈን እያደርኩ ትምርትቤት ሳቀላፋ የምውለው ትዝ አለኝ ❤❤❤❤

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 ปีที่แล้ว

    ባረከላሁለኩማ ወባረክአለይኩማ ወጀማአበይነኩማ ፊልኸይር ያማረየሠመረትዳርያድርግላችሁ🌻🌹🌹🌹🌹🌻🌻♥️♥️🥀🥀🥀🥀🥀❣️❣️❣️🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌾🌾🌾🌾🌻🌹🌹🌹🌹

  • @aminamametub694
    @aminamametub694 ปีที่แล้ว +1

    ወኔእኔእራሱ እዲዚህጨፈሬአውቃለሁ 😅😅😅😅💖

  • @lubabaebre3501
    @lubabaebre3501 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ወንድሜ

  • @jubairajubaira9920
    @jubairajubaira9920 ปีที่แล้ว +2

    99 ላይ ቀውጠነው ነበር አይ ግዜ የት አላችሁ የጥጋጃ ልጆች አላችሁ

  • @user-fi5hs5lr8s
    @user-fi5hs5lr8s ปีที่แล้ว +1

    በጣምነው ኧረ ደስያለን ውደ መልካም ትዳር ይሁንልሸ በፍሬ እግዚአብሔር ይባርክሸ🥰🥰🥰🥰

  • @user-eb3bp3dc9m
    @user-eb3bp3dc9m ปีที่แล้ว +1

    ጫሞየ ነው አደል መገን ትዝታ🙈🙈♥♥

  • @user-vs4vz5up5l
    @user-vs4vz5up5l ปีที่แล้ว +1

    ኸረ የጥላችሁ እዳይወልቅ ወይኔ

  • @sdhsddh8427
    @sdhsddh8427 ปีที่แล้ว +1

    ምነዉ እደኒ የገጠር ልጂ ጨወታ እሚወዲ አዪ ስደት ዪብለኚልህ

  • @hayatbintseid8004
    @hayatbintseid8004 6 หลายเดือนก่อน

    ደስ ብሎናል ደስ ይበልሽ የተባረከ ትዳር ውዷ

  • @rabiyayousef9562
    @rabiyayousef9562 6 หลายเดือนก่อน

    Wuyi yekethrun ስታሳይን ደስ sili

  • @user-hd5rr5wi3f
    @user-hd5rr5wi3f ปีที่แล้ว

    አይይ በአገዳ ሰባራ ግዜ ልጅ እያለሁ የምሰራቼውን ተንኮሎች አስታወሰኝ 😂😂😂

  • @rabimhammed119
    @rabimhammed119 ปีที่แล้ว

    ባሁን ሰዓት ወጣት አለ እንዴ ገጠር ወይኔ ትዝታታታታ

  • @user-ko4tn4nz8o
    @user-ko4tn4nz8o ปีที่แล้ว +1

    አይይይ የገጠር ትዝታ

  • @RukyaRukya-cd8bj
    @RukyaRukya-cd8bj 3 หลายเดือนก่อน

    በዚህ ወጣትነት እድሜ ቁረአን ቢሀፍዙ

  • @user-lb3fz8ep6y
    @user-lb3fz8ep6y ปีที่แล้ว

    እኛጋ እኳን እየተዉት ነዉ አሁላይ ቀርቶል ግን በጣም ነዉ የምወደዉ

  • @myuteb5305
    @myuteb5305 ปีที่แล้ว +3

    ጦሳ ቦረና ለጋቦ ሂድ ከአቅስታ እስ ከከላላ ቁላማው ወግዲ መካነሰላም ሳይንት የነዚህ ወረዳወች ባህል ማለቴ ጫወታው በእርጋታ ነው ለዛሬው ያምራ እናንተም ታምራላችሁ ግን አታፍጥኑ እረጋ ያለ አርጉት

  • @user-ln7oo4ng6i
    @user-ln7oo4ng6i ปีที่แล้ว +1

    ውላሂ አባቴ ለመደገስ እይጠበኩ ነው ይላል ወይ ስደት 🇪🇹

  • @madeenakder3227
    @madeenakder3227 ปีที่แล้ว +1

    አህሌን የገሬልጅ

  • @mekiya917
    @mekiya917 ปีที่แล้ว +2

    አይትዝታ😥😥😥

  • @wesilibrahem3880
    @wesilibrahem3880 4 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ አላህ ይጨምርልህ እውነተኛ ስራነው የምትስራው

  • @alemendres
    @alemendres 4 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ አልብኮ ነኝ ጦሳ ቅርብ ነንደ ጀምዬ ❤❤❤❤

  • @user-jl5sl6hf9r
    @user-jl5sl6hf9r 5 หลายเดือนก่อน

    ቆጆናቸው መሻአላህ❤❤

  • @user-cx4pr1hm8e
    @user-cx4pr1hm8e ปีที่แล้ว +1

    በርታ ወዳጄ ትችላለህ

  • @nejataragaw699
    @nejataragaw699 ปีที่แล้ว

    አይ ገልሻ ሀገሬ ትዝታየን ቀሰቀሰብኝ

  • @Madenah-ud3cg
    @Madenah-ud3cg 3 หลายเดือนก่อน +1