አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 011 - 3:7-13 የፊላደልፊያ ቤ/ክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 32

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 5 หลายเดือนก่อน

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን የእግዚአብሔር ቃል የህይወታችን መሰረትና ብርሃናችን ነው የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን አሜን ፓስተርዬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ አገልግሎትህ የተባረከ ይሁን በረከታችን ነህ እንወድሃለን

  • @WiFi-sr7qk
    @WiFi-sr7qk 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአበሔር አምላከ ፀጋ ይጨምራል እዲሜ ና እነ ይጨምራል በኢየሱስ ስም🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @BelaynehBolka
    @BelaynehBolka 5 หลายเดือนก่อน

    ጌታን ስለ አንተ እጅግ አድርገ እባርካለሁ ተባርክልን

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ አባ❤❤❤❤እድሜና ጤና ከአይልና ከፀጋው ጋር ይስጥክ❤

  • @meronmengeste3449
    @meronmengeste3449 5 หลายเดือนก่อน

    ሁልግዜም እንወድሃለን ፓስተር እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልህ እየሰራህ ያለው የእግዚአብሔርን ስራ ይህ ትምህርት በትውልድ ላይ ተተክሎ ከዚህ አለም ጥፋት ያስመልጣል ጸጋው በዝቶልህ ይኸው ዛሬ ደርሰሀል ብሩክ ነህ

  • @Comman-i7z
    @Comman-i7z 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ። የጸሎት አደራ ለ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች ጸሎት እንድታደርክላቸው አሳስባለሁ ተባረክ ።

  • @Kiru-z7q
    @Kiru-z7q 5 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር አስፋው በቀለ ጌታ ይባርክህ ተባረክ❤

  • @woinshetwoini2485
    @woinshetwoini2485 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር

  • @solot.z4056
    @solot.z4056 5 หลายเดือนก่อน

    God Bless your family pastor 😇😇😇

  • @Hagritu
    @Hagritu 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ጨምሮ እውቀቱን ይግለጥልህ

  • @PexirosgabureGatebo
    @PexirosgabureGatebo 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ምህረት ይብዘለክ ፓስተር ❤📖🤲

  • @senaityilma2638
    @senaityilma2638 5 หลายเดือนก่อน

    Pastor thanks God bless u Geta be etef berket yebarkeh

  • @Yenegusu
    @Yenegusu 5 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር

  • @tinaabebe9276
    @tinaabebe9276 5 หลายเดือนก่อน +1

    የጌታ ሰላም እና ፀጋ ይብዛልህ ፓስተር አስፍው ። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ባንተላይ ስላስቀመጠው ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏። የእግዚአብሔርን ቃል በዓውዱ እንድንረዳው ስለምታስተምረን ጌታ ይባርክህ ያብዛልህ 👋

  • @geresubalcha4199
    @geresubalcha4199 5 หลายเดือนก่อน

    God bless you pastor

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel 5 หลายเดือนก่อน

    Egziabiher yibarikih paster Asfaw xegawin yabizalik.

  • @abirhamisilka8200
    @abirhamisilka8200 2 หลายเดือนก่อน

    ፀጋ ይብዘሏት ❤

  • @gochedinbasha3845
    @gochedinbasha3845 5 หลายเดือนก่อน

    P/Asfaw Geta abzto zemenen yibarkeh!!!!!!!God bless you: Thanks allot!!!!!!!!

  • @ghmajk23
    @ghmajk23 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ፓስተር

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 5 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክህ

  • @TsehayGehana
    @TsehayGehana 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን,አሜን,ተበረክ,ፓሰተር,ረጅም,ዘመን,ይሁንልህ,ጌታ,ከፍ,ከፍ,ይበል

  • @ayniaaynia9036
    @ayniaaynia9036 5 หลายเดือนก่อน

    ፖስተር ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው

  • @TigestTig-d3s
    @TigestTig-d3s 3 หลายเดือนก่อน

    Tebare bebzu pastor 🙏🙌

  • @amsaleworktefera5270
    @amsaleworktefera5270 5 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር ጌታ ይባርክህ በዘላለማዊው መልእክት እያነቃቃኸን ስለሆነ ጌተ የተባረከ ይሁን ሰለ አንተ 🙏

  • @AbcdAbd-iv4ky
    @AbcdAbd-iv4ky 5 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👑👑👑

  • @fikirte8564
    @fikirte8564 5 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉

  • @adnewabicho298
    @adnewabicho298 หลายเดือนก่อน

    ዝዋይ ሳይሆን ደቡብ ኢትዮጵያ ሙስሊሞች በብዛት ባሉበት ሀላባ ከተማ ውስጥ ነው።

  • @mershaworku6622
    @mershaworku6622 4 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር ጌታ ይባርክህ ። በትምህርትህ በጣም ተጠቅሜአለሁ ።ራዕይ ምዕራፍ አራት ግን የት ሄዶ ነው ጠፋብኝ

  • @proudsemayawi9052
    @proudsemayawi9052 5 หลายเดือนก่อน

    Please don't change the old video title, it's very important to keep it as is. We took a not and saved the title according to the lesson. When we need to go back to refer some information, it'd easier if you keep it the way it is. I like the way you always give your title in an organized way.

  • @Wusisu
    @Wusisu 5 หลายเดือนก่อน

    Hi I’d like to contribute to the services Pastor is providing for our country’s church. I’m not sure how to find the correct link. Would it be possible to forward it to me please? Thank you. God bless you all

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  5 หลายเดือนก่อน

      አስቀድመን እግዚአብሔር ይባርክልን እንላለን።
      በፔይፓል ቀጥታ ለመላክ leasfaw@gmail.com. or ​​
      ሚሽን3:16 ኢንተርናሽናል ሚኒስትሪ
      የሂሳብ ቁጥር 2600360026204 ብርሀን ባንክ
      1000597337958 ንግድ ባንክ