የመኪና ማጠቢያ እና የዛፍ መቁረጫ ማሽን ዋጋ በኢትዮጵያ 2016 | Car wash and tree trimmer machine price in Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 21

  • @እያሙወዳጅ-ዘ2በ
    @እያሙወዳጅ-ዘ2በ ปีที่แล้ว +2

    ዋው ገበያ ሚዲያ ቃላት የለኝ በርቱ ጥሩ አቀራረብ በጉጉት ነው እመጥብቃችሁ

  • @hamelmalkahsay1535
    @hamelmalkahsay1535 ปีที่แล้ว +6

    በጣም አስደናቂ ማሽን አቅራቢ እና ምረጥ ጋዜጠኛ አየሁ በደንብ አደመጥኩ በርቱ ። አንድ ጥያቄ ግን አለኝ በብላሽ አገር ውስጥ መለዋወጫ አለ ?

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  ปีที่แล้ว +2

      ዋስትና አለን፣እናስጠግናለን ብለዋል

  • @Sebscraib
    @Sebscraib 6 หลายเดือนก่อน +1

    በመጀመሪያ ገበያ ሚዲያዎች አመሰግናለሁ
    በመቀጠል የላቢያጆ ቦታ ካገኘሁ ሙሉውን ዕቃ እገዛለሁ የግንድ ማሽኑም እገዛለሁ

  • @SmartTube-dp6mf
    @SmartTube-dp6mf 11 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏🙏🙏 Journalist proud on you

  • @dejen123
    @dejen123 ปีที่แล้ว

    ፅድ ወይም ኮሽም መከርከምያ አላችሁ ወይ

  • @testyab5774
    @testyab5774 ปีที่แล้ว

    👍 thanks Gebaya Media

  • @AtijaniAbdulahi
    @AtijaniAbdulahi 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስልክ ላኪልኝ

  • @destamilove8048
    @destamilove8048 ปีที่แล้ว

    መቶሩስ የወሃ እና የመብራት ስንትነው

  • @MuluAlem-qw7ee
    @MuluAlem-qw7ee 8 หลายเดือนก่อน

    በርቱ ኢኣሪፍ መርጃ ነው

  • @TamkiinSiraj
    @TamkiinSiraj 11 หลายเดือนก่อน +1

    ማሸአላሕ መተንእገዛለን የላቢይጆ ማሽን

  • @umhureyra8807
    @umhureyra8807 ปีที่แล้ว

    የብር እና የካርድ ማሽን ማምረቻም ካለ እስኪ ክክ ምን አልባት አይታወቅም ብዬ ነው
    የመዳም ቤት ቅመሞች ቀን ቢወጣልን ብዬ ነው የጠየኩላችሁ

  • @primoethiopia777
    @primoethiopia777 ปีที่แล้ว

    Electrical light Bet lemekfet Mn yakil capital yifeligal ebakachu Bitseeulin🙏

  • @AbrehamFekede-t9t
    @AbrehamFekede-t9t ปีที่แล้ว +1

    ስለ ስራው የተወሰነ በስልክ በቪዲዬ አይቻለዉ ስራውን እንድሰራ በጣም በጣም ተነሳስቻለው ስለዚህ ለማሽኖቹ የብድር አገልግሎ መረጃ የምናገኝበት ስልክ ቁጥር ብሰጡን

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  ปีที่แล้ว

      ቪዲዮ ላይ አለ

  • @MuluAlem-qw7ee
    @MuluAlem-qw7ee 8 หลายเดือนก่อน +1

    የቻይና እቃ ግን ለምን ያመጡታል ህዝባችንን ለድህነት የዳረገው የቻይና ማሽን ነው ቶሎ ቶሎ ነው የሚበላሸው የስራ ፍላጎትን ይዘጋል እባካችሁ የቻይና ማሽነሪዎችን ኣታምጡ ለሃገራችሁ ኣስቡ ቻይናኮ ሆን ብላ ነው የማይሰራ ማሽን በቀለም ኣሸብርቃ የምታመጣው እባካችሁ የቻይና ማሽን እያመጣችሁ ህልማችንን ኣትጨልሙብን የጣልያን የ ጃፓን የኣሜሪካ የጀርመን ማሽኖች ብታመጡ ለሃገራችሁ ባለዉለታ ናችሁ

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw846 ปีที่แล้ว

    በርቱ

  • @Melseche-qm1pk
    @Melseche-qm1pk 3 หลายเดือนก่อน

    የዛፍ መቁረጫው እፈልግአለሁ

  • @Niguse-l7o
    @Niguse-l7o 11 หลายเดือนก่อน

    Betam tiru

  • @juneydihasan5817
    @juneydihasan5817 ปีที่แล้ว

    DY ወፍጮ ስሩልን

    • @lubabaasfaw846
      @lubabaasfaw846 ปีที่แล้ว

      አወ ከዲሥካውንትጋ