ኢትዮጵያ እጆችዋን ለምን አታወርድም? ገጣሚ በሃይሉ ሙሉጌታ ከድሬደዋ - ጦቢያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 52

  • @zaid.0115
    @zaid.0115 2 ปีที่แล้ว +6

    ተባረክ ወንድሜ እውነቱ ይኸው ነው
    እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
    እግዚአብሔር አምላክ ሰላማችንን ይመልስልን

  • @tigistkassa5800
    @tigistkassa5800 2 ปีที่แล้ว +7

    እውነትና ድንቅ ግጥም ነው
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    💚💛♥️

  • @tafessegebeyehu9876
    @tafessegebeyehu9876 2 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ ተናጋሪና ስህተትን በቀጥታ የሚጠቁምና ቢታረም አብሮ በስላም መኖር ይቻልሀል።ማስጠንቀቂያ ደወል ጂሮ ያለው /ህ ስማ ነው።እጅግ ውብ ግጥም ተባረክ ገጣሚ

  • @ashenafieshete4440
    @ashenafieshete4440 9 วันที่ผ่านมา

    እጅግ ፍሬ ያለው ግጥም እና ጥሩ አቀራረብ ነው ለካ እንደዚህ ትችላለህ ብራዘር በርታ ሺ አመት ፃፍ ሺ አመት ግጠም ተባረክ

  • @fitsumgetachew1314
    @fitsumgetachew1314 2 ปีที่แล้ว +2

    እንደዚህ አይነት ጀግና ድሬደዋ ውስጥ አለ ብዬ አላምንም ቆሜ አጨበጨብኩልህ ትችላለህ

  • @meryjkin5703
    @meryjkin5703 2 ปีที่แล้ว +2

    በዚህ በጦቢያ ላይ የሚቀርቡት ድንቅ ጥበብ የጠራቸው ጠቢባኖች ይገርሙኛል የዚህኛው ደሞ ይብሳል ፤ እናመሰግናለን!!

  • @eliaskeiredin8599
    @eliaskeiredin8599 2 ปีที่แล้ว

    ሱብሃን አላህ!
    እጅግ ግሩም!...በለዛ፣ በስሜት፣ በእውቀትና መረዳት ልበ-ቤት የመታ፤ በ'ውነት ቅኔ ስንኝ ተማግሮ፥ የዘመን ውሽንፍር፣ ንፋስ አመጣሽ፣ የአሸዋ ድርድር ቅልስ በትኖ፤ ተው! ሲል መውጫ መግቢያ ገጥሞ፥ የአለት ጎጆ ያነፀ ግጥም!
    ወላሂ ድንቅ ነው!
    ገጣሚ በኃይሉ ሙሉጌታ፤
    ውዴታዬና አድናቆቴ ከታላቅ አክብሮት ጋር ይድረስህ!🙏

  • @fidel_tube1
    @fidel_tube1 2 ปีที่แล้ว +1

    💚💛♥️ ትችላለህ---ድንቅ ግጥም ነው 💚💛♥️

  • @ጤና-ኀ6ቨ
    @ጤና-ኀ6ቨ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ድቅ ግጥም💚💛❤

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you very much my lovely our wonderful brother jegnaye godbless 💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼🇲🇱🇲🇱🇲🇱😢😢😢💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️💪🏼💪🏼💪🏼🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱😭😭😭

  • @mekonnenabebe2133
    @mekonnenabebe2133 2 ปีที่แล้ว +4

    "አንዳንዴ ሳስበው ደጅ የሚጠኑትን የኢትዬጵያ እጆች እግዜር ችላ ያለው በአንድ ምክኒያት ነው። ምክኒያቱም ኢትዬጵያ ከሌላው አገር ጋር ፊቱ ተሰልፋ 'የዕለት እንጀራዬን ስጠኝ ዛሬ' ብላ እንደጨረሰች ሌሎቹ ሲሄዱ እሷ ኃላ ቀርታ እንዲህ ትለዋለች ፦ ወጥም? ወጥም? የኔ ጌታ"

  • @mamushdishtube4530
    @mamushdishtube4530 2 ปีที่แล้ว +1

    በርታልን በሃይሉ

  • @bettybogale6720
    @bettybogale6720 2 ปีที่แล้ว +1

    May God bless you so much.
    ,'

  • @guenetgebre1584
    @guenetgebre1584 2 ปีที่แล้ว

    Amazing talent Wei amargna getamiw love you

  • @አምላኬተመስገን
    @አምላኬተመስገን 2 ปีที่แล้ว +3

    📢👉•••ህፃናት ሳለን ያኔ አኳኩሉ ብለህ የተደበኩበት ዞረ ስትፈልገኝ፣
    ካንተ በቀር እኮ እንደዛ በፍጥነት ማንም አያገኘኝ፣
    ዘንድሮ ግን ተዉከው ከፊትህ ብቆምም አንተም አትፈልገኝ••••
    እውነት ነው ወንድም አለም🙏🙏🙏💚💛♥

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ሰላም ይስጠን

  • @abz7127
    @abz7127 2 ปีที่แล้ว +3

    👌👌👌 👌👌👌
    በጎጥ ልምሻ አትብረክረክ
    ★★★★★★★★
    ስሰስት፣ ለህይወት አትሳሰም
    ነፍስ ሰጥተህ፣ ነፍስ አታድንም
    ድጋፍን እጅህን ሚሻ፣ ስታይ ያነሰው አቅም
    ዘርፈህ መክበርን እንጂ፣ ሰጥተህ አትታደግም
    ስታንስም፣ ልክ እንደዚያው ነው
    ለዛሬ ያንተ ዕልውና፣ ህይወት የገበሩ አበው
    ሀጉሩ የአንተ ነው ሲሉህ፣ ጎጥ ነው የምታልመው
    ስትቀጥፍም፣ ታስታውቃልህ
    ያልነበር፣ ትርክት ተርክህ
    ከቃለት፣ ቃላት ሰንጥቀህ
    ስንዴና እንክርዳድ፣ ታጭዳለህ
    መውደድህ፣ እንደ ወቅቱ አየር
    ሲደምን እየደመነ፣ ሲያባርቅ አብሮ ሚሸበር
    ከፈች እየተፋቱ፣ ካሳሪ ቀለብ ማሰፈር
    ሲፀኑ ከፋት ተሞልቶ፣ የአፍቃሪን ሞራል ለመስበር
    ሚሰብኩትን አለመሆን፣ በራስ አንደበት ማፈር
    ዕሌናን እራስ ጎሽሞ፣ ኮከብ ሲቆጥሩ ማደር
    ባህሪህ ግራ ሚያጋባ፣ ለአጥኝ ለሚመራመር
    አንዱ የበታችነት፣ ሌላው ሲለው የመክስር
    ከሃጉር ከሃገር ከፍታ፣ሲያወርድ በጎጥ በሰፈር
    አጃይብ! አበስ ከበርኩ! ምን ይሆን ለዚህ ፈዋሹ
    ለብሄር ድዌ ተጠቂ፣ ፍቅርን በፀብ መላሹ
    በብሄር ብሄረሰቡ ስም ቀልዋጭ፣ ለተኳሽ ለአስተኳሹ።
    እናም!!!
    ለአንተ የስልጣን እርከን፣ መጫሚያ መሆን ስለበቃኝ
    ለሴራ ፖለቲካህ፣ ዱላ ማንሳት ስላስጠላኝ
    ዕፁብ ዕራይ ሰንቅና፣ ፍርሃትህ ይጠፋ አይታይ
    እንደ ፃዲቁ ጴጥሮስ፣ ዘራይ አበዲሳ በላይ
    ነፃ እንዳዎጡህ ሰማዕታት፣ ተንጎራደድ በአደባባይ
    ከህዝብ መሃል ስትገባ፣ ሳላጅብህ ጎንህ ልታይ
    ከወላጅ እናት አባት፣ ከአብራክ ክፋይ፣ ከእህት ወንድም
    ከጎረቤት ከአብሮ አደግ፣ ከቅርብ ወዳጅ ከእሩቁም
    በጥላቻ አልተያይ፣ በብሄር ፖለቲካህ፣ እንደ ታመምክ አልታመም
    ከአይዞን ባይህ ጋር እያማሁህ፣ ስብዕናየ አይደረጅም
    ቃል ኪዳኔ ለሃገር እንጅ፣ ለጉግማንጉግ ርዮት ዓለም
    በጎጥ ስም ተመፅውተው፣ ከተፈናቃይ ለመንጠቀም
    ወገን ሄሎየው እንዲበዛ፣ እንዲማረር በኑሮውም
    አኬልዳማ በመተረክ፣ ጦርነት ማሳዎጅም
    ከቅየው አፈናቅሎ፣ አንተስ ማንገስ ከቶ አይደለም።
    እናም!!!
    ሃያላን፣ ወጉዝ ከማርዮስ ያሉትን
    ይኸን፣ የብሄር የጎጥ ሸቀጥህን
    በአዲስ መንፈስ፣ በአዲስ ስብህና
    ከእውቀት ለገታህው ተከታይህ፣ የስራ ድል ፍጠርና
    እስኪ በሃገሬው ልብ ንገስ፣ ፋና ወጊ ሁንና
    ለትውልዱ ምሳሌ ሁን፣ ቅንቅኑን ምከርና
    አንድነትን ለተጠማ፣ ልዩነትን አታንቆርቁር
    ችሎታህ፣ ከሴራ ፖለቲካ፣ ወደ ማሻገር እንዲሻገር
    የዕሌናን ድንቅ ስንኞች፣ ከስሜት ፀድተህ እስኪ በርብር
    ሂትለራዊ አስተምሮህ፣ ለፍቅር እንዲበረከክ
    የማዕተመ የማንዴላ፣ የእናት ትሬዛ፣ የሮዛ ፖርክ
    የአበበች፣ የዶክተር ኪንግ፣ የዊልብፎርስ፣ የአን ፍራንክ
    ገድሎቻቸውን ደጋግመህ ፈትሽ፣ በግሎባዜሽን ዘመን፣ በጎጥ ልምሻ
    አትበረክረክ፣ አትፍረክረክ።
    👌👌👌
    ሸፍጥ
    ★★★
    ለክህደት ጥግ፣ መስፈርት ባይኖርም
    አደራ ባለ፣ አይሸፈጥም
    አመኖ ከሰጠ፣ አይሰረቅም
    ነፍስ ለታደገ፣ ሞት አይመኙም
    ተስፋ ሲሟጠጥ፣ ቀኑ ሲጨለም
    መርኩዝ ሲመኙ፣ አቅም ሲደክም
    ጉልበት ለሆነ፣ ቂም አይያዝም
    ሴራና በቀል፣ አይዶለትም
    ማዕድ በተጋራ፣ አይዘመትም
    በሰጋጅ አማኝ፣ ፀሎት በሚያደርስ አይጨከንም
    ጤኔ ሲያላውስ፣ ተስፋ ሲቆርጡ፣ መንገዱ ሲጠም
    ማቅ ጨርቄን ሳይል፣ አይዞን እያለ በሚደርስ ወንድም
    አምኖ በተኛ፣ ቃታ አይሳብም።
    ★★
    ፍትህ በጥቂት ጉግማንጉጎች እኩይ ደባና ሴራ፣ በግፍ ለተሰዉ ዕንቁ የሐገር መከላከያ ሰራዊትና ሚኒሻ ሰማዕታት፣ ከቅያቸው ለሚፈናቀሉ ለሚሰደዱ፣ በእራህብና እርዛት በየመጠለያ ጣቢያው ያለ በቂ ህክምና ለሚሰቃዩ፣ በማንነታቸው በእምነታቸውና በአመለከካከታቸው ምክንያት፣ በጭካኔ ለሚጨፈጨፉ የሰው ልጆችና፣ ለምን? እንዴት? ስለምን? ስላሉ ብቻ ሰቆቃ ለሚፈፀምባቸው የዕሌና እስረኞች።
    ★★
    አንድ ኢትዮጵያ፣ አንድ ሕዝብ

    ዔልፋዖስ ኒቐሥ

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yonatanBaby19
    @yonatanBaby19 2 ปีที่แล้ว +1

    ከልብ ከልብ ጀግና ነህ አንተ በእወነት

  • @nebiyumengistu7774
    @nebiyumengistu7774 2 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ብቃት ነው 🙏🙏🙏

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 2 ปีที่แล้ว

    amazing 👏🏾

  • @hi8228-hi
    @hi8228-hi 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤👍🇪🇹

  • @abz7127
    @abz7127 2 ปีที่แล้ว +2

    👌🐊ማህበረሰብና፣ መልካም አስተዳደር
    ★★★★★★★★★★★★
    ሕዝብ ስለሱ መኖር ብዙ ሳይጨነቅ ሲቀር፣ የመልካም መሪ ክዕሎት ይታያል።
    ጥላውንና ጥላቸውን እየፈሩ፣ በስሙም እየማሉ መኖር ከጀመሩ፣ መልካም አይደለም።
    ከሚገባው በላይ ከተጠራጠሩትም፣ መጥፎነቱ ይጎላል።
    ሕዝብን ማክበር ከተቆጠበ፣ በተራቸው ክብር ይነፍጉታል።
    ነገር ግን እፁብ ድንቅ መሪ፣ ከንግግሩ ተቆጥቦ፣ ስራውን ባጠናቀቀና አላማውን ባሳካ ጊዜ፣ ማህበረሰቡ በአንድ ድምፅ፣ ሁላችንም አደረግነው ይላል።
    👌👌👌
    ኢትዮጵያዊው ፖውል ካጋሜ የታለ???
    ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★
    ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የየጎጡ ሹመኞችና ጠቅላዩ አሜሪካና ሌሎች ሐያላን ሐገሮች ኢትዮጵያ እንዳትበለጵግና እንድትከፋፈል ከትህነግ ጋር ወግነዋል ይሉናል።
    ብዙዎቻችንም እውነት ነው። ከሰላሳ ዓመት በፊት፣ በኸርማን ኮኸን መሰሪ ሴራ፣ በእናት ጡት ነካሾች፣ የእከከኝ ልከክልህ፣ የጎጥና የጎሳ ፖለቲካ ምክንያትና፣ ህጋዊ ባልሆነው ህገ መንግስታቸው ነው፣ መርጠን ሳንወለድ ተመርጠን የምንታገተው የምንፈናቀለው በግፍ የምንጨፈጨፈው እያልን!!!
    ግን ጥያቄ እንጠይቃለን ???
    ታዲያ የመንግስትዎ አቋም፣ የሚያዎግዟቸው ሐያላን ፍላጉትና ምኞት እንዳይሳካ። በመንግስተዎ ላይም፣ እያሳደሩብኝ ነው የሚሉት ጫና እንዲረግብ፣ ኢትዮጵያም እንድትበለጵግና እንዳትከፋፈል ከሆነ ዕልምና ውጥነዎ!!!
    ለምን? ከሐያል እስከ ከእጅ ወደ አፍ የኑሮ ደረጃ ላይ የሆኑና የነበሩ ሐገራት ሞክረውት በሚሊዎን የሚጠጉ ንፁህ ዜጎቻቸውን ክቡር ሕይወት በመቅጠፉ እድገታቸውን በመግታቱ ከስህተታቸው ተምረው እርም ብለው ምለውና ተገዝተው የተውትን በአድሎና ጥላቻ ላይ የረቀቁ ያልነፁ ነፃ አውጭ ነን ባይ የልዕቅና ድኩማን እኩይና እረቂቅ ደባ በመንደፍ የተካኑ የባህዳን የሚስጥር ኪሶች የአብራኮቿ ክፋይ የነደፉትን አግላይና ከፋፋይ የጎሳ ፖለቲካ በቤተ ሙከራነት የምታስተናገድ የአለማችን ብቸኛዋ ሐገር ትንግርታዊ ምድር ለጎብኝዎች ለጉምቱ የጎጥ ሹመኞችና በጥቅም ለተሳሰሩ ደንገጡሮቻቸው ምድራዊ ገነት በኑሮ ውድነት በርሃብና በሽታ በስራና በፍትህ እጦት ለሚኳትኑት ጥሮ ጋሪ ዜጎቿ ሲኦል ለሆነባቸው ድምፅ አልባ ኢትዮጵያዊያን የተሻለ የመፍትሔ አቅጣጫ ማስቀመጥ ሲገባዎ ትህነግን ተጠይፍው ገዳይና አፈናቃይ እርዮቱንና ህጋዊ ያልሆነ ህገ አራዊት ህገ መንግስቷን የሙጥኝ አሉ።
    ደግመው ደጋግመው፣ አሁን ላለንበት የማያበራ ችግርና ፈተና መንስዔው ከሰላሳ ዓመት በፊት የኢትዮጵያን ህዝብ አንቱታንና ፍቃድ ያልጠየቀ በጥቂት በእኛው የአብራክ ክፋይ እናውቅላችሗለን ባዮች የስልጣን ዘመንና የግል ኪስን ለማደለብ የተጠነሰሰ እኩይ ጎሳ ተኮር ፖለቲካ ነው ይሉናል።
    እንዳሉትም ውጤቱን በጋራ አይተነዋል። መፈናቀል፣ ማፈናቀል፣ መፈነቃቀል፣ የንፁህ ዜጎችን ህይወት መቀጠፍ፣ ስደት፣ የቤተሰብ መበተን ወዘተረፈ---እያልን ለምናውቀው ህመምና ችግር ደግሞ የምንሰጠው የፈውስ መድሃኒት ህመማችንን ወይም ችግራችንን የማይፈውስ ከሆነ የሚያዊግዟቸውን የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጥቅምና ፍላጎት የሚያስጠብቅ ከሆነ፣ ለምን ችግሩን እንደ ችግር ማንሳት፣ መንስዔውንም መውቀስ፣ አስፈለገ?
    በእኔ እይታ! የኢትዮጵያ መንግስትና፣ ተፎካካሪ ፓርቲዎች የርዋንዳ ህዝብና መንግሰት በ91 ቀናተ ውስጥ ካስተናገዱት መጥፎ የታሪክ ጠበሳ ጰጰት ወርሰው፣ ከስህተታቸውም ተምረው፣ አሁን ለደረሱበት የስልጣኔ ማማና የሰላም መናገሻነት አድናቆቱንና ትኩረቱን አድረጎ፣ ከእነሱም እጅግ እጱብ ድንቅ ሰላማዊና ትውልድ አሻጋሪ ሐገራዊና ዜግነት ተኮር አስተዳደራዊ መዋቅራቸው ትልቅ ልምድና ትምህርት ሊወስዱ ይገባል። የጎጥና የጎሳ ፖለቲካውን ከማራገብ ተቆጥበው።
    እያነታረከንና እያፈናቀለን ያለውን የክልልና የብሄር ፖለቲካ ወጉዝ ከማሪዎስ በማለት ትህነግ በንብ ሰንኮፍ የነደፈችውን ቀለምና ወረቀት የጨረሰ፣ ህጋዊ አቃፊና ወንዝ አሻጋሪ ያልሆነ፣ ትውልድ አምካኝ፣ ህገ አራዊት ★ ህገ መንግስቷንና የጎጥና የጎሳ መዋቅሯን፣ እንደ ርዋንድያዊያን ሐገራዊና ዜግነት ተኮር ፍኖተ ካርታ በመንደፍ እንደ ጥንቱ በአንድ የዜግነት ጃንጥላ ስር በአራቱም አፍላጋት የኢትዮጵያ መዳረሻዎች የጎሳ መታወቂያ ሳንጠየቅ፣ የክልል ታርጋ ባለጠፉ ተሽከርካሪዎች አንደ ልባችን መሻት ተንቀሳቅሰን፣ እንደ አቅማችንና እንደ ችሎታችን፣ ጥረን ግረን የምንኖርባትን የተረጋጋች ሃገር በአዲስ ምዕራፍ በአዲስ መንፈስ እንገንባ ዘንድ ግድ ይለናል።
    የጎሳ ፖለቲካው ዘዋሪዎችና ጉዳይ አስፈፃሚዎች መልካምና በጎ ፍቃደኝነት ታክሎበት። ምክንያቱም ይህ ሚስኪን ደግና ርህሩህ ህዝብ እንደ ጥንቱ እንደ ድርና ማግ አስተሳስራችሁ በአንድ ኢትዮጵያ የዜግነት ፍኖተ ካርታ በፍቅርና በሰላም አስተዳድሩን እንጅ፣ አንጃና ጎራ እየለያችሁ አስጨፍጭፉን አጨፋጭፉን ሲል አልሰማነውምና።
    ★★★★
    እግረ መንገዴን ርዋንድያዊያን ከደረሰባቸው ዘግናኝና አሳፋሪ የታሪክ ጥቁር ጠባሳ እንማር ዘንድ ለኢትዮጵያዊያን የቋጠሩልንን የማንቂያ ድውል ሰንኝ እንዲህ ተርጉሜዋለሁ።
    ★★★★
    እንገነጣጠል፣ እነ ክልል ብርቁ
    በተዛባ ትርክት፣ የሚበሻሸቁ
    በምናባዊ ተስፋ፣ ዕቡ የሚያደንቁ
    ወንዝ የማያሻግር፣ ዕራይ የሚያደምቁ
    ከእራብ ከቸነፈር፣ ሚሞሸላለቁ
    የእኛን አረማመድ፣ እርምጃ እንዳልናቁ
    በመንጋ እያሰቡ፣ በጋራ እያለቁ
    በጎሳ ተቧጭቀው፣ በሃይማኖት ዘለቁ
    እንዳያያዛቸው፣ ለብልት ጓጉቻ (መጓጓት)
    ሚያቆሙም አይመስሉም፣ በ12ብቻ
    ለእነ ጎሳ እናፅዳ፣ ለእነ ዛር ሽኩቻ
    ለእነ ፀብ በዳቦ፣ ለእነ እልቂት ስልቻ
    ለክልል አምልኮ፣ ለእርስ በእርስ ዘመቻ
    ለእነተኔ ተንኮል፣ ለእነተኔ ዛቻ
    ዎዶ ዘማች ሆነው፣ ሴራ መዶለቻ
    ሰላም ለማደፍረስ፣ ትዳር ለመበተን፣ ለማፍረስ ጉልቻ
    ምኞት ለማቀጨጭ፣ ለትውልድ ዕልም መግቻ
    ችግርን በማይቀርፍ፣ የትርክት ጥላቻ
    በአለም የዜና አውታር፣ ለመሆን መዛበቻ
    በክልል ከበሮ፣ በብሄር ጥሩንባ፣ ፉከራቸው ሁሉ፣ ቆይ ብቻ ቆይ ብቻ።
    👌👌👌
    ሸፍጥ
    ★★★
    ለክህደት ጥግ፣ መስፈርት ባይኖርም
    አደራ ባለ፣ አይሸፈጥም
    አመኖ ከሰጠ፣ አይሰረቅም
    ነፍስ ለታደገ፣ ሞት አይመኙም
    ተስፋ ሲሟጠጥ፣ ቀኑ ሲጨለም
    መርኩዝ ሲመኙ፣ አቅም ሲደክም
    ጉልበት ለሆነ፣ ቂም አይያዝም
    ሴራና በቀል፣ አይዶለትም
    ማዕድ በተጋራ፣ አይዘመትም
    በሰጋጅ አማኝ፣ ፀሎት በሚያደርስ አይጨከንም
    ጤኔ ሲያላውስ፣ ተስፋ ሲቆርጡ፣ መንገዱ ሲጠም
    ማቅ ጨርቄን ሳይል፣ አይዞን እያለ በሚደርስ ወንድም
    አምኖ በተኛ፣ ቃታ አይሳብም።
    ★★
    ፍትህ በጥቂት ጉግማንጉጎች እኩይ ደባና ሴራ፣ በግፍ ለተሰዉ ዕንቁ የሐገር መከላከያ ሰራዊትና ሚኒሻ ሰማዕታት፣ ከቅያቸው ለሚፈናቀሉ ለሚሰደዱ፣ በእራህብና እርዛት በየመጠለያ ጣቢያው ያለ በቂ ህክምና ለሚሰቃዩ፣ በማንነታቸው በእምነታቸውና በአመለከካከታቸው ምክንያት፣ በጭካኔ ለሚጨፈጨፉ የሰው ልጆችና፣ ለምን? እንዴት? ስለምን? ስላሉ ብቻ ሰቆቃ ለሚፈፀምባቸው የዕሌና እስረኞች።
    ★★
    አንድ ኢትዮጵያ፣ አንድ ሕዝብ

    ዔልፋዖስ ኒቐሥ

  • @zuhack2946
    @zuhack2946 2 ปีที่แล้ว

    አንተ ገጣሚ እንኳን የዚች የጀግኖች ማሕደር ከሖነች ሐገሬ ከኢትዮጵያ ተወለድክ ኩራ

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 2 ปีที่แล้ว

    wow

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 2 ปีที่แล้ว

    ስነ ግጥሙ መልካም ነበር ማሲንቆው ግን በጣም ዲስትራክት ያደርጋል በተመስጦ ግጥሙን ለመከታተል በጣም ይረብሻል የጦብያ አዘጋጅ ችግር ነው

  • @woubshetakafawork8965
    @woubshetakafawork8965 2 ปีที่แล้ว

    "ቢገል እንደ አሉላ
    ቢሞት እንደ ኡርጄ!"

  • @amansew
    @amansew 2 ปีที่แล้ว

    ወጥም😂😂😂👏👏👏

  • @ዕንቆጳዝዮን
    @ዕንቆጳዝዮን 2 ปีที่แล้ว

    በሀይሉ

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว

    🤔😥😖😖😖😪

  • @woubshetakafawork8965
    @woubshetakafawork8965 2 ปีที่แล้ว +1

    እሳት ለውለታ ለኳሹን አይምርም !

  • @Makuye
    @Makuye 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭 wey hsgeree. Yemotelish kerto yegedelesh bela

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ግጥም ይድረስ ለከት ላጣው አብይ አህመድ እና ሽመልስ አብዲሳ

  • @tamratbekele9611
    @tamratbekele9611 2 ปีที่แล้ว +4

    አስገራሚ ብቃት ፣ የታሪክ እውቀት፣ጊዜውን የጠበቀ ግጥም። እስከዛሬ የት ተደብቀህ ነው?

  • @beletenegusse5171
    @beletenegusse5171 2 ปีที่แล้ว +4

    *** የማሲንቆው ድምፅ ግጥሙ እንዳይሰማ እየተሻማ ይረብሻልና ድምፁን ዝቅ ብታደርጉት ለማለት ነው :: ይሄ ነገር ብዙ ጊዜ ይታያልና ::

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว

    ለዛዉም ባፈር እቤት 😖

  • @XalaalSomalis
    @XalaalSomalis 2 ปีที่แล้ว

    Hararge people suffered for fear too long!

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว

    ተዉ! ተዉ! ተዉ!
    ሴት ልጆቼም ቢሆን፣
    መነን ነዉ ልብሳቸዉ!
    የጣይቱን መቀነት፣ የታጠቁ ናቸዉ!
    በእዉቅ የተጠለፈ ሀር ነዉ ካባቸዉ!
    ተዉ! ተዉ! አትፈታተነኝ
    ተዉ! እኔ ብየሀለሁ
    እኮ ተዉ አንተ ተዉ!

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 2 ปีที่แล้ว

    የምወደውን ሚዲያ አታበክቱት በቆሻሻ ቅኔ እልም ያለ የጁንታ ልጅ ነው።።።።

    • @tizibt6026
      @tizibt6026 2 ปีที่แล้ว

      ጁንታ ያለው እንኳን ጁንታ ማለት ትቷል አዲስ ጁንታ ኬት መጣ ይሄ የሞኝ ለቅሶ መልሶ መልሶ ነው

  • @gebremariambeyene6969
    @gebremariambeyene6969 2 ปีที่แล้ว

    ማሲንቆው እየተደነቀረ ስሥራውን ብልሽትልሹን አወጣው :; ፕሮባ ኤዲትንግ የለም? ወይ ነዶ

  • @kingaklilu9665
    @kingaklilu9665 2 ปีที่แล้ว

    ጦቢያ እንዲህ እንዲህ አይነት ገጣሚ እያለ የማንንም ባላገር እያመጣሽ አታደናቁሪን

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 2 ปีที่แล้ว

    ግጥሙም ማሲንቆውም ድስ ይል ነበር ነገር ግን ግጥሙ በሚነበብበት ጊዜ የማሲንቆው ድምጽ በጣም ዝቅ ቢል ይሻል ነበር:: የአንባቢውን ድምጽ ተፈታተነው:: ትንሽ ይረብሻል::

  • @romanewerkdemissie4273
    @romanewerkdemissie4273 2 ปีที่แล้ว

    የማሲንቆው ድምጽ ይረብሻል

  • @fitsumgetachew1314
    @fitsumgetachew1314 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ አከበርኩክ ትችላለህ

  • @dildilaethiopia5759
    @dildilaethiopia5759 ปีที่แล้ว

    ግጥም በጃዝ የሙዚቃው ድምፁ አይሎበመውጣቱ ይህንየመሰለ ወኔ ቀስቃሽና ቁጭት ያለበት😮ጠቃሚ ግጥም ሙሉውን አጣጥሜ ለመስማት አልቻልኩም ምናልባት የሚቻል ከሆነ ለወደፊቱ ይህን መሳይ ግጥም ሲቀርብ የሙዚቃውን ድምፅ ቀንሶ የአንባቢው ድምፅ ጎላ ቢል ሁሉም ሰው በደንብ ሰዳምጦ መልእክቱን ሊረዳ ይችላል

  • @solomongselassie5435
    @solomongselassie5435 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘንድሮም ይህ የትምክህት ቅርሻታቹ ማዝረብረቡን አልተዋችሁም አደል? መጥፎ ልክፍት ነው። በማር የተለወሰ መርዛም ግጥም። ባልቀሰፈ ታቦት ድሮም ይቀለዳል፤ አላለም? ቀልድን ለማስቀረት ነዋ ያሁሉ የፈፀማችሁት መቅሰፍት? አትመፃደቅ

  • @zuhack2946
    @zuhack2946 2 ปีที่แล้ว

    የምከ

  • @hasetworku5592
    @hasetworku5592 2 ปีที่แล้ว

    ኤጭ አጎል ገጣሚ ነኝ እያልክ አትዘባበት በተቀደስ ቃል ከአንተ ደሞ የሚገለፍጡት ትውልድ ከምትመክር መጀመራያ እራስክን አርም ጫታ እየቃምክ የፃፍከው ነው አዝላብድ ከሃይማኖታዊ ነገሮች ላይ ወርድ

    • @abenezersamuel140
      @abenezersamuel140 2 ปีที่แล้ว

      Please reject the musical instrument sound or too much down ward .