ልዩ የፆም/ በ 5 ደቂቃ/ ግልግል ጊዜሽን ቆጥቢ ልዩ ጣዕም / ለምግብ ፍላጎት 😍በተለይ ካመመሽ 👌

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 46

  • @yemiten
    @yemiten  ปีที่แล้ว +9

    ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ👍😍 ላይክ 👍 ሼር ሰብስክራይብ ማድረግ ይበረታታል 😍💯 በጣም አመሰግናለሁ 😍

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ ปีที่แล้ว

      ሰላም ውዴ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ሳውዲ ነኝ እና እንጀራ አላገኝም ፊኖ ዱቄት እዴት ልጋግር በካሜራ ይቻላል?

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 8 หลายเดือนก่อน

    የፈጠራ ችሎታሽን አደርንቀዋለሁ
    በርቺ ተበራቺ !😍

  • @abdulbabuabdulbabu6275
    @abdulbabuabdulbabu6275 ปีที่แล้ว +2

    የሀማ የኔ ምግብ ናዉ በጣም ናዉ ምጣፈጦዉ የሜዳም ኪችና

    • @nura8932
      @nura8932 ปีที่แล้ว

      እጅሽ ይበረክ

  • @MercyQuests19
    @MercyQuests19 ปีที่แล้ว +1

    This is great reciepe and very delicious in easy to follow steps.

  • @ተዋበችበሱፍቃድ
    @ተዋበችበሱፍቃድ ปีที่แล้ว +3

    የሚዬ ይህማ ምርጥ አሰራር ነዉ በጣም እንደሚጣፍጥ መናገር ይቻላል እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ የኔ ጣፋጭ ::

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว +4

    እውነት ለመናገር ምግቦችሽን ሁሌም እሞክረዋለሁ በተለይ በፃም እንዲህ ፈጣን አድርገሽ የምትሰሪልን ።ምግብ ሳልሰራ ስራ ውየ ያለ ሀሳብ አየት አድርጌ እሰራለሁ እግዚአብሔር በሚያውቀው ሁሉንም ።እናም ምስጋናዬ ይድረስሽ ሁሌ ምስር ፣ክክ፣ በያይነት አይሞላም ጊዜ ስለሚወስድ እንዲህ ቀለል ያለ ይልመድብን ። እግዚአብሔር ይስጥልን እጅሽ ይባረክ ምጥንዬ ሰርቼ እነግርሻለሁ 👏👏👏
    በጣም የሚያምር ነው ።
    አመሰግናለሁ👏

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      ሐኒዬ በጣም ነዉ የሚጥመዉ ሞክሪዉ ትወጅዋለሽ ጊዜ በሌለኝ ሰዓት ሁሌም አይሞላም 😍 በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ !!!

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว +1

    ያልሰራችሁ ስሩት እባካችሁ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ የሚል👏👏💕💕

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 ปีที่แล้ว

    በርቺ አድናቂሽ ነኝ

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb ปีที่แล้ว

    በርቺ እህቴ

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ያምዬ ዉዴ እንዴት ነሽልኝ በጣም ቆንጆ አማራጭ ጊዜ ቆጣቢ ፈጣን የምግብ አሰራር ነዉ ያጋራሽን የሰሩ እጆች ይባረኩ በርቺልኝ እህቴ 👍👌😍❤🙏

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว +1

      አሜን ሰላም የመንዝዬ 😍በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ !!!

  • @zainaby.4716
    @zainaby.4716 ปีที่แล้ว +1

    የኔውብ መጥተሽልኛልዴ ዛሬ መጨርሻነኝ በጣምያምራል እጂሽይባርክ

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 ปีที่แล้ว +2

    ሥራሽን ሁሉ አንዲሁም አነጋገርሽን እወዳለሁ ። አመሰግናለሁ ❤😁

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ !!!

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @meseretwolde263
    @meseretwolde263 ปีที่แล้ว

    Tebarkey yet now yaleshu enkemswalew thanks

  • @selamawitgb1571
    @selamawitgb1571 ปีที่แล้ว

    Thank you it looks yummy ❤

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 ปีที่แล้ว

    I like your injera how do do?specialy it looks smooth can you tell me which kind flour are you using?

  • @lt963
    @lt963 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ግን የፈረጅ ቃሪያው እኮ በጣም መብሰል የለበትም ከቲማቲሙ በኋላ ቢሆን እላለሁ። ብዙ ከበሰለ ምንም ጥቅም የለውም ይህ የኔ አስተያየት ነው።

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ !!!

  • @astershifraw2574
    @astershifraw2574 ปีที่แล้ว +1

    Tankyou. Sister keeping up.

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      Thank you so much my dear 😍

  • @selamwitambaw5805
    @selamwitambaw5805 ปีที่แล้ว +1

    ዋወ ተባረኪ❤

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ 😍

  • @emabtimagistu1934
    @emabtimagistu1934 ปีที่แล้ว

    Wowa

  • @arefainegebrou1144
    @arefainegebrou1144 ปีที่แล้ว

    thanks you are great

  • @aziebhabte-selasie7329
    @aziebhabte-selasie7329 ปีที่แล้ว +1

    Des ylal ythaftal bemayet bcha.

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 ปีที่แล้ว

    Love it

  • @lemama8023
    @lemama8023 ปีที่แล้ว

    Fetan tenama aserar new enamesegnalen

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      enem betam amesegnalehu !!!

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 ปีที่แล้ว

    Waw👍👍👍

  • @yoisefabraham7336
    @yoisefabraham7336 ปีที่แล้ว

    Thanks for all

  • @fassica9853
    @fassica9853 ปีที่แล้ว +1

    How is this a 5 minutes Wot?

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 ปีที่แล้ว

    Gobez💚💛❤

  • @destamasallah9772
    @destamasallah9772 ปีที่แล้ว

    ❤❤🥰🥰🥰

  • @isayasgezai5748
    @isayasgezai5748 ปีที่แล้ว

    Gobez

  • @senaitwoldu5284
    @senaitwoldu5284 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 ปีที่แล้ว

    የሚ ምርጥ አሰራር ነው እናመሰግናለን 🙏💕 ድስቱን ከየት ነው የገዛሺው ከቻልሽ አሳውቂኝ ሊንክ ካለሽ ብታስቀምጪልን መልካም ነው ከሌሎች nonstick pan stainless steel pan የተሻለ ስለሆነ ነው አማዞን ላይ ሰርቼ አድርጌው አንዱ ፒስ ኦልሞስት ወደ ሁለት መቶ ብር ይጠጋል ምናልባት የሚቀንስ ስቶር ወይንም ዌብ ሳይድ ካለ ብዬ ነው የጠየኩሽ ማማዬ

    • @yemiten
      @yemiten  ปีที่แล้ว

      እሺ የኔ ዉድ 😍

  • @meseretyimer261
    @meseretyimer261 ปีที่แล้ว

    👍👍❤❤🙏🙏

  • @-Ele
    @-Ele ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለንእዉነት ቃል ፈላጊ ኑ 🌹የቁራኣን ተፍሲ የሚፈል ብቻ 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል አብረኝ እንማር 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹