አዲሱን G+4 ቢሮዬን ላስጎብኛችሁ | office tour

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • On todays video as requested I'm going to be showing you what my G+4 office looks like, which include my teems working space, my studio where I film everything including my new podcast (Moh Anbessa), my personal Office, our meeting room and rooftop (teras)
    join our community ► t.me/mohanbessa
    My new channel ► / @mohanbessa
    Let's Connect:
    📸 IG: @yonasmoh bit.ly/3ZNs6BW
    Follow me on
    Tiktok : @yonasmoh
    instagram : @yonasmohh
    facebook : @yonas_moh
    🍿 WATCH NEXT:
    ► • አልበገሬ የሚያደርጋችሁ Mindset...
    ****************************
    All materials in these videos are used for educational purposes and fall within the guidelines of fair use. No copyright infringement is intended. If you are or represent the copyright owner of materials used in this video and have a problem with the use of said material, please contact me via my email in the "about" page on my channel.

ความคิดเห็น • 566

  • @abenezeraschalew476
    @abenezeraschalew476 25 วันที่ผ่านมา +186

    Bro is Building his own Legacy

    • @aregawitesfaye4560
      @aregawitesfaye4560 25 วันที่ผ่านมา +3

      😅 My question

    • @yalem1111
      @yalem1111 25 วันที่ผ่านมา +3

      ​@@aregawitesfaye4560 ሚስጥሩ መስራት ብቻ😮 አይመስለኝም ማን አበደረህ

    • @rihannanesredin7527
      @rihannanesredin7527 25 วันที่ผ่านมา +2

      I ain't gonna lie thats remarkable 🎉

    • @thewildkhalid4416
      @thewildkhalid4416 25 วันที่ผ่านมา

      That was exactly what I was going to say

    • @የክርስቶስ-ሠ2ኀ
      @የክርስቶስ-ሠ2ኀ 24 วันที่ผ่านมา

      Bidir ayasfelgim eko gebi kaleh​@@yalem1111

  • @DannyTil
    @DannyTil 25 วันที่ผ่านมา +73

    ከጠበኩት በላይ በላይ በላይ ታላቅ ለውጥ እግዚአብሔር ያበርታህ። የምር እንዲህማ ማን ጠበቀ?

  • @neba1034
    @neba1034 25 วันที่ผ่านมา +239

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Urjuni
      @Urjuni 25 วันที่ผ่านมา

      😁😁 ya like tmat ylal😂

    • @BedruFam
      @BedruFam 25 วันที่ผ่านมา +1

      Lamane setasetala sertahe geba

    • @neba1034
      @neba1034 25 วันที่ผ่านมา

      @@BedruFam gelmli

    • @etched7200
      @etched7200 25 วันที่ผ่านมา

      @@BedruFam abo ymechk, that was what iwas thinking

    • @KBSMARTTUBE1
      @KBSMARTTUBE1 24 วันที่ผ่านมา

      Yantte desta destaye new yemir bexam des bilonyal

  • @BedruFam
    @BedruFam 25 วันที่ผ่านมา +81

    ይሄን የምታዩ ወጣቶች በሙሉ ይሄ ልጅ ።ለናንተ roll modelathue ሊሆን ይገባል ምክንያቱም ህይወቱን በጣም አሪፍና ጥሩ አርግቶ ስለለወጠ ማለት

    • @JossyInsights
      @JossyInsights 25 วันที่ผ่านมา +2

      Greatly👏🏻👏🏻👏🏻

    • @cuteone772
      @cuteone772 23 วันที่ผ่านมา +1

      Yes he's my roll model ❤❤❤❤

    • @samikiamare3953
      @samikiamare3953 20 วันที่ผ่านมา

      Mejemeriya sekson neber bakh

    • @KezihKeziya
      @KezihKeziya 20 วันที่ผ่านมา

      please say አድርጎ not አርግቶ!LOL!

    • @BedruFam
      @BedruFam 19 วันที่ผ่านมา +1

      @@KezihKeziya ስራፈት ደደብ መሆንህን ስለነገርከኝ አመሰግናለው

  • @Legendarybahar
    @Legendarybahar 25 วันที่ผ่านมา +54

    Yonile GOAT our CEO great maturity
    My model
    BIG LOVE AND RESPECT

    • @SamiDan-n5h
      @SamiDan-n5h 25 วันที่ผ่านมา +1

      ROBOT OR HARDWORKER MAN.🙌🙌👍👍

  • @user-kn6oc4pf9m
    @user-kn6oc4pf9m 25 วันที่ผ่านมา +20

    Wow Yoni የሚገርም ነው በዚ ልክ አልጠበኩም ነበር ብረታ , inspire ምታረገኝ እየበዛብኝ ነው

  • @tsedallove
    @tsedallove 23 วันที่ผ่านมา +10

    ድንግል ማርያም ስራክን ትባርክልህ ወንድሜ❤
    ስላድኗን አይቸ ደግሞ ውስጤ በሀሰት ሞላ!

  • @sofutameru6583
    @sofutameru6583 25 วันที่ผ่านมา +51

    ፍትሕ ለህፃን ሔቨን

  • @wdn93
    @wdn93 21 วันที่ผ่านมา +4

    ብዙዎቻች ሲያወራ ሰርቶ ሳይሆን ዝም ብሎ ንፋ መስሎ ይታየን ነበር። ግን አውርቶ ሳይሆን ሰርቶ አሳየን! Bravo

  • @27forlife
    @27forlife 25 วันที่ผ่านมา +25

    bro i have been following you since 8000 subscribers your growth is exceptional and uncommon . Wow keep up

  • @DebteraMedia
    @DebteraMedia 25 วันที่ผ่านมา +8

    ልፋ እኔ ረዳሃልሁ ይላል እግዚአብሔር ወንድሜ ልፍተሃል እግዚአብሔር ረድቶሃል ለኛም አርአያችን ነህ በርታልን እኔ ገና 10k ሳትሞላ ጀመሮ ነው መከታተል የጀመርኩ እያይሁ ነው በሂደት ያደከው ምንም ብትናገር ልንሰማህ ምንችለው እና መተግበር ምንፈልገው ነገር ነው ምክንያቱም ያየነውን ያደረከውን ነገርም ነው ምትነግረን በርታልን ዮኒ!

  • @tadessedagne6880
    @tadessedagne6880 25 วันที่ผ่านมา +15

    እግዚያብሔር ልፋትህን ይባርክልህ

  • @fitsumagrdew4577
    @fitsumagrdew4577 25 วันที่ผ่านมา +5

    From Zero to Pro, You deserve a golden respect bro

  • @roba17
    @roba17 25 วันที่ผ่านมา +18

    Early subscriber of u, You have made amazing progress. Well done brother🎉

    • @yonasmoh
      @yonasmoh  25 วันที่ผ่านมา +3

      Thank you bro 🙏

  • @jiffmajo
    @jiffmajo 25 วันที่ผ่านมา +9

    አርፍጄ ስላየሁክ /ስላወኩክ/ በጣም አዝናለሁ ካንተ ብዙ እንደምማር ተስፋ አደርጋለሁ፡፡

    • @habeshahd1
      @habeshahd1 25 วันที่ผ่านมา

      አወ betam bezu neger memar yechalale kezi young boy

  • @Addigirma-j7p
    @Addigirma-j7p 24 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ አላውቅክም ግን በአገር ውስጥ ስው በዚ ልክ ሲለወጥ ደስ ይላል ብዙ ክብር ፍቅር ጀግናናና ይጨምረልክ ለሌሎችም የምትተርፍ ያድርግ እግዚአብሔር ይርዳክ🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @habeshahd1
    @habeshahd1 25 วันที่ผ่านมา +2

    ዮኒ በጣም ጀግና ነህ በጣም ነው ማደንቅህ አወነት አንተ ለኢትዮጵያ ወጣቶች በጣም roll model neh ena ከዚህም በላይ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ጀግናው🙏🙏🙏

  • @dilnessadebasu1485
    @dilnessadebasu1485 23 วันที่ผ่านมา +2

    ማርያምን ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጨምርልህ

  • @user-qv9qz2bg3k
    @user-qv9qz2bg3k 20 วันที่ผ่านมา +2

    በርታልን የኔየም ልጅ እዳተ ፡ቢሆንልኝ የአረብ ሀገር ልፋቴን ቢቆጥርል ያረብ ልጀየ በጣም ጎበዝ ነው አሁን 2፡ኛ አመት ዩኒቨርስቲ ነው እማያጠናዉ ሶፍቴር እጅረኒግ ነው

  • @yise.z.Habesha
    @yise.z.Habesha 25 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም የሚደነቅ ስራ።
    ዮ 1ኛ ነህ❤❤❤❤

  • @orthodoxy2323
    @orthodoxy2323 25 วันที่ผ่านมา +12

    አምላከ እስራኤል ይርዳህ።ጌታ ምን ይሳነዋል😢እንኳን እዚህ ደረስክ።አደራ በሰማይ በምድር "አስራት" መክፈል እዳትረሳ!!!!!!!!እግዚአብሔር ታታሪ ሰው ይወዳል።በርታ

  • @tubewegetube5640
    @tubewegetube5640 23 วันที่ผ่านมา +2

    Great job bro. You are literarily living my dreams.

  • @solomonchernt1158
    @solomonchernt1158 17 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ ጀግና ወጣት ነክ ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን 💪

  • @THE100SFAMILYs
    @THE100SFAMILYs 25 วันที่ผ่านมา +2

    I must say, your transition is quite remarkable. 👏👏

  • @gymguy24
    @gymguy24 25 วันที่ผ่านมา +3

    make the 4th floor a gym it will keep you guys way more active

  • @user-fr8de2nu9y
    @user-fr8de2nu9y 7 วันที่ผ่านมา

    እጅግ በጣጣጣጣምምምምም ትልቅ ሰው ነህ መድሀኒአለም ያኑርህ.........እና join ማድረግ እፈልጋለሁ አንተጋ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fifileg3520
    @fifileg3520 25 วันที่ผ่านมา +11

    ወይኔ አንተ ልጅ በቃ አገራችንን አንተ ምራት👏🏼👏🏼👏🏼

  • @yetarik_mender
    @yetarik_mender 25 วันที่ผ่านมา +5

    ውድ ኮሜንት ፀሀፊዎች ገራሚ እና ደስ የሚሉ አጠር አጠር ያሉ ታሪኮች ቻናላችን ላይ አሉ። ገብታቹ ፈታ በሉ

  • @blutube6754
    @blutube6754 24 วันที่ผ่านมา +2

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ላይክ im so happy 4u bro

  • @Online-d1h
    @Online-d1h 25 วันที่ผ่านมา +3

    Keep going you are a real motivation to our young generation

  • @Aman-mt2kr
    @Aman-mt2kr 25 วันที่ผ่านมา +1

    "there is no shortcut to greatness" proud of you brother

  • @henokyayle110
    @henokyayle110 25 วันที่ผ่านมา +8

    #ብራዘር ትለያለህ በእውነት፤ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ!!
    #You're just the best role model, Yoni!!!

  • @meazahaile4588
    @meazahaile4588 20 วันที่ผ่านมา

    ሠላም እንዴት ነህ ለመጀመሪያ ግዜ ያየውህ በ ቲጂ ሾ ነው በጣም ነው ያደነኩህ በጣም ወጣት ነህ ብዙ መስራት የምትችል ልጅ ነህ ሀገራችን ተስፍ አላት እንደ አንተ ያሉ ብዙ ወጣቶች ማየት እየተቻለ ነው ግን አደራ የምልህ ያወከውን ነገር አሁን እንደምታደርገው ለሌሎችም ማሣወቅህን ቀጥልበት በርታ

  • @alexandertakele7528
    @alexandertakele7528 21 วันที่ผ่านมา +1

    so amazing, I watched your video, interview, and inspirational speech, you are a wonderful entrepreneur.
    I learned more from you!

  • @MebaTube7
    @MebaTube7 23 วันที่ผ่านมา +1

    እጂግ ትልቅ አቅም አለህ። በርታ።

  • @AbiMediaአቢሚዲያ
    @AbiMediaአቢሚዲያ 25 วันที่ผ่านมา +1

    50 ሺ ሰብስክራይብ እያለክ እከታተልሃለሁ ዛሬ ለዚህ መብቃትህ በጣም አስደስቶኛል የመንፈስ ቅናት ያዘኝ አንተ የደረስክበት ቦታ መድረስ ናፈቀኝ
    1 day እንገናኛለን ❤

  • @user-dr6qv9yc5k
    @user-dr6qv9yc5k 23 วันที่ผ่านมา

    Bro you built your self and i appreciate that you're teaching us to build our own legacy

  • @TheMrtesfa
    @TheMrtesfa 20 วันที่ผ่านมา

    🤣🤣🤣 እኔ በነገራችን ላይ በጣም አድናቂህ ነኝ ብዙ ነገር የገባህ አይምሮህ ፈጣን የሆነ ልጅ ነህ! በቃ ዘመኑ የሚፈለገው ይሄንን ነው። ሌላ ምንም ኮሜንት አልሰጥም!

  • @Tsinatzeryehun
    @Tsinatzeryehun 25 วันที่ผ่านมา +5

    Congratulations Yoni.🔥🔥🔥🔥🔥

  • @MekidesDiress
    @MekidesDiress 25 วันที่ผ่านมา +8

    Waww amazing 🎉🎉 Good career

  • @YabetsAyele
    @YabetsAyele 17 วันที่ผ่านมา

    የሆነልንን ሁሉ እግዚአብሔር አደረገው ማለትን እንልመድ! ወዳችዋለው የሀገሬ ልጆች❤

  • @Tewahedo16
    @Tewahedo16 16 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ለዚህ በቃህ። ወጣት ጎበዝ ሲሆን ደስ ይላል።......ግን ወንድሜ እኛ የተፈጠርነው ለሌላ ትልቅ አላማ ነው። ይኸውም አምላካችንን እንድንመስል ነው። ይሄን ሁሉ ሰዓት የምትሰራ ከሆነ ፈጣሪህን ለማሰብ ግዜ እንድታጣ ወንድሜ። በአላፊው ጠፊው ስኬታችን ተይዘን ዘላለማዊውን እንዳናጣ ፈጣሪ ይርዳን። ሞት ቢመጣ ከበጎ ምግባራችን ውጭ ይዘን የምሄደው የለምና ሁሉን በመጠኑ እናድርግ። አንዳንዴ ሰይጣን ምድራዊ ስኬትን እየሰጠ ከዘላለማዊ ህይወት ሊለየን ይሞክራልና እናስተውል።

  • @henrytsegaye11d11
    @henrytsegaye11d11 18 วันที่ผ่านมา

    Hats off i remeber back in a day when u were giving advice evryone underestimated u but u proved everyone wrong i am impressed salute my man

  • @RealEstateMarketAnalysis
    @RealEstateMarketAnalysis 23 วันที่ผ่านมา

    Dear Yonas Moh young, vibrant, creative, and iconic man. Your are transforming conventional ways of life of many youth Ethiopians into pragmatic, skill-driven, idealistic, and disciplined manner. To say aforementioned point of views #Khilx is an indispensable proof!!!

  • @user-jl1cw5ex9t
    @user-jl1cw5ex9t 24 วันที่ผ่านมา +2

    Bro You really motivated me

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 20 วันที่ผ่านมา

    እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል የወደ ፊት የእነ ብሮም እንደዚህ የምያሚር ይሆናል thanks!!

  • @YordanosBirhane-vs1dx
    @YordanosBirhane-vs1dx 22 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን ወንድሜ

  • @kidusx10xyosef
    @kidusx10xyosef 25 วันที่ผ่านมา

    i rlly admire how you take things searousily and dedicate yourself to be a productive

  • @tigistgurmu6999
    @tigistgurmu6999 25 วันที่ผ่านมา

    wow መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ለኘም በረከት ነው የሆንከን ተባረክ

  • @demack5701
    @demack5701 8 วันที่ผ่านมา

    woooow u should be proud of your self bro! damn that"s a lot of work u put on their

  • @Yonas-Reactions
    @Yonas-Reactions 23 วันที่ผ่านมา

    Congratulations, I did not expect this much. You are more than I expected. You have shown me a better tomorrow. Thank you🙏

  • @engidabirhanu8660
    @engidabirhanu8660 22 วันที่ผ่านมา

    You are really amazing and motivational for the young generation

  • @Araya...
    @Araya... 25 วันที่ผ่านมา +3

    Way to go! Love this one ❤️

  • @HermiAcademytube-xj4gh
    @HermiAcademytube-xj4gh 21 วันที่ผ่านมา

    Yonas, you have no idea how I am proud of you, Dear. You’re not just brilliant-you’re a true role model for our youth. Keep pushing forward; you're making a real impact!😊.

  • @evronyedirew8663
    @evronyedirew8663 19 วันที่ผ่านมา

    Dear Yoni Broxi, This is Evron from Dire Dawa. You did Great! I'm amazed by your working environment and quality of thinking to enhance your teams performance. You are Building your own Huge Legacy! Keep up, my man!

  • @Dimplusdj
    @Dimplusdj 22 วันที่ผ่านมา +1

    Wow I'm amazed.

  • @birukayele7028
    @birukayele7028 17 วันที่ผ่านมา

    It's really good seeing you grow bro🎉

  • @abelhaftom9490
    @abelhaftom9490 14 วันที่ผ่านมา +1

    Amazing work bro 🎉🎉

  • @Militoto8
    @Militoto8 25 วันที่ผ่านมา

    good job bro. you have inspired many youngster of this generation..big respect

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 22 วันที่ผ่านมา

    "You have the creativity and determination to do whatever you can dream very proud of you". Good luck well done.

  • @user-od4fz5ls3d
    @user-od4fz5ls3d 25 วันที่ผ่านมา

    So great🙏❤You r the Icone of younger Ethiopians & for all op us........

  • @user-dw9zy2ur1x
    @user-dw9zy2ur1x 25 วันที่ผ่านมา

    Great job! So beautiful ! And you are a great risk taker I have ever seen bro keep going!

  • @Wassie12
    @Wassie12 19 วันที่ผ่านมา

    Wow, that’s truly impressive and amazing working culture. You have incredible offices, success will always be followed by. No question.You are exemplary for millions, Brother. በጣም ምርጥ ነው! በርቱ

  • @tagelrodas5297
    @tagelrodas5297 24 วันที่ผ่านมา

    My inspiration Yoni...keep it up bro! See you on the very top of success! Keep on being inspirational for many more young Ethiopians👌 Love and respect❤🙏

  • @memme-ep7oz
    @memme-ep7oz 19 วันที่ผ่านมา

    Wow man this is so inspiring thank you!✨✨

  • @a216z5
    @a216z5 24 วันที่ผ่านมา

    Wow, I'm very impressed with the work you have done, Good job!!!

  • @Mariyam_21_16
    @Mariyam_21_16 25 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ያበርታህ።

  • @fantahuntube
    @fantahuntube 25 วันที่ผ่านมา

    you doing great bro, keep up the great work. I LOVE YOUR DEDICATION ; BIG RESPECT

  • @ashenafiamelehateye8808
    @ashenafiamelehateye8808 25 วันที่ผ่านมา

    yemigermegn Podcastu already successful endemihon ergetegna mehonu new chirash sle podcast video lisera, it's so impressive brother you are the inspiration

  • @Funnyshortvideos_85
    @Funnyshortvideos_85 16 วันที่ผ่านมา +1

    Yonas you are really legend 😎👊

  • @eleniteshome471
    @eleniteshome471 21 วันที่ผ่านมา

    Just Amazing !!! Be blessed ❤❤

  • @WubedlMulutsega
    @WubedlMulutsega 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ashenafiendeshaw3257
    @ashenafiendeshaw3257 25 วันที่ผ่านมา

    it's really amazing and inspiring specially the fact that you aren't afraid to work on yourself and invest on the future is amazing. keep it up!!!

  • @consistentlyConsistent
    @consistentlyConsistent 25 วันที่ผ่านมา +1

    Mashallah wandema Allah yechamrelh langam yatshal hiwatn ystan

  • @AT-rg4el
    @AT-rg4el 25 วันที่ผ่านมา

    Today, I really appreciate you. I am proud of you. And you motivated me a lot. Let God bless you more and more.

  • @NardosGebre-z6c
    @NardosGebre-z6c 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይጨምርልህ ዮኒ ይገባሃል

  • @user-bn8gy8in9i
    @user-bn8gy8in9i 24 วันที่ผ่านมา +1

    wowwwwwwwwwwwwwww !!! good job.

  • @imrannoor2232
    @imrannoor2232 22 วันที่ผ่านมา

    You're really are a legend who is influencing and will continue to influence n transform the youth. Just go on bro 🖤

  • @user-ui8pl7df5g
    @user-ui8pl7df5g 25 วันที่ผ่านมา

    Wow hardworking young Ethiopia proud of you

  • @akliluisrael2230
    @akliluisrael2230 25 วันที่ผ่านมา

    Bro You Are Amazing!!!! Really i loved you. stay blessed

  • @redaiyohannes438
    @redaiyohannes438 25 วันที่ผ่านมา +1

    Congratulations 🎉bro, it’s really beautiful 👍

  • @ahyatube7979
    @ahyatube7979 25 วันที่ผ่านมา

    I was following you since you have started tiktok 2k follower but ur way of speaking was catchy and the you declare you started youtube and then i switched to among early subscribers🎉
    I proud yonney ny ur progress

  • @eyobashuro
    @eyobashuro 24 วันที่ผ่านมา +1

    All i can say is... U are amazing

  • @sitrajemal3010
    @sitrajemal3010 25 วันที่ผ่านมา

    SAKS ,GURA lemilu sewoch hulu you give the right answer keep going

    • @DagimFiqadu
      @DagimFiqadu 22 วันที่ผ่านมา

      Ene endeza ballm andand negeroch lay gn tnsh eyesekese mnamn ymeslegn neber gn ychlal man

  • @BETEMENGISTU
    @BETEMENGISTU 25 วันที่ผ่านมา

    you have now idea how much i inspire when i saw your vedio ,big love and respect bro and also this vedio is my G very interesting just i saw ma future in it

  • @SureyaSundu
    @SureyaSundu 22 วันที่ผ่านมา +1

    Enkuan des aleh
    Kzi belay entbkalen🎉🎉

  • @habeshanmovie7783
    @habeshanmovie7783 24 วันที่ผ่านมา

    Betam anbesa yoni yeseferh lij negn dessie enem and ken endante endemhonina engdah endemtaregegn ergtegna negn good job brother

  • @JossyInsights
    @JossyInsights 25 วันที่ผ่านมา

    Boss ur real role model for me !!
    woow boss keep it up man👏🏻👏🏻👏🏻

  • @imanshemsudin6249
    @imanshemsudin6249 21 วันที่ผ่านมา

    May Allah shower u with success! Keep dreaming big young man.

  • @SamriMuluneh
    @SamriMuluneh 25 วันที่ผ่านมา

    Congratulations 🎉 You deserve it, and I’m sure you'll achieve even greater things here! 😊

  • @robel_asefa
    @robel_asefa 23 วันที่ผ่านมา

    Do not let them stop you; keep moving forward 👏👏👏

  • @addispodcast
    @addispodcast 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን የትጋትህ ውጤት ነው። እግዚአብሔር ይጨምርልህ🥰

  • @bshimekit
    @bshimekit 21 วันที่ผ่านมา

    Well done bro!
    All the best!

  • @HTrader154
    @HTrader154 22 วันที่ผ่านมา

    Keep it up! This is inspiring!

  • @robirobnan8508
    @robirobnan8508 17 วันที่ผ่านมา

    Let my Bruh cook u are such an inspirational guy ur going to have amazing journey lad keep it up😎

  • @user-xw2gf6mz3b
    @user-xw2gf6mz3b 24 วันที่ผ่านมา

    i hope you reach the best of your goals , you are the inspiration for a lot of youth today even for me . a lot of ppl can learn from you . i wish you well and successful journey👍👍

  • @TekaDG
    @TekaDG 25 วันที่ผ่านมา

    Wow, love it!

  • @yisehaktilahun
    @yisehaktilahun 24 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ሚያምር ቢሮ ነው ቀጥልበት .ሌላ የተሻለ ከፍታ ይምጣልህ

  • @feyisadorsisa9971
    @feyisadorsisa9971 25 วันที่ผ่านมา

    Wow wondime its so amazing.
    Congratulations🎉

  • @Kaleabmichael-zj2ne
    @Kaleabmichael-zj2ne 16 วันที่ผ่านมา

    Yoni it's cool the office good luck brother 🔥😊