ኢምራን🔥 ዲያቆኑ የቤተክርስቲያን መፅሀፍ አልቀበልም እስከሚል ያፋጠጠበት ክርክር| ወሂድ አቃቤ ኢስላም| tiktok

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 93

  • @netsetsertube
    @netsetsertube  10 วันที่ผ่านมา +23

    ቪዲዮ ላይክ ሼር በማድረግ አበረታቱን, ቻናላችን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ❤

    • @AhlamMehamed
      @AhlamMehamed 10 วันที่ผ่านมา

      አብሽሩ❤

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 10 วันที่ผ่านมา +2

      እስላማዊ ቻናል ምን በወጣቸው የቡታጅራ ፕራክ እያለ 😔

    • @mekiamekia459
      @mekiamekia459 9 วันที่ผ่านมา

      @@netsetsertube ኢንሻ አላህ

    • @AhlamMehamed
      @AhlamMehamed 9 วันที่ผ่านมา

      @qtrdoh2067 አይ ወላህ😥

    • @Kiyaye-i2z
      @Kiyaye-i2z 9 วันที่ผ่านมา

      እሽ አብሽሩ

  • @asahseid689
    @asahseid689 8 วันที่ผ่านมา +3

    ኢምራን ጀዛከሏህ ኸይረን
    እንዳው ምን ይባላል አሏህ ሂዳያ ይስጣቼው ከማለት ውጭ ሁሉ ነገር በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ዝብርቅርቅ ብሎባቼዋል እንግዲህ ህዝበ ክርስቲያን እነዚህን ተከትሎ ነው ትክክለኛ እምነት ላይ ነኝ ብሎ በጭፍን ሲዘምርና ሲያጨበጭብ የሚውለው በጣም ያሳዝናል ህዝቡን በጭፍን ወደ ጀሃነም እየነዱት ነው አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቼው
    አልሃምዱሊላህ አላኔዕመተል ኢስላም

  • @GgdHn-p7w
    @GgdHn-p7w 9 วันที่ผ่านมา +5

    ኢምራን የኛ እቁ መሰሎቺህን ያብዛልን

  • @HikmaAbdellah-l7y
    @HikmaAbdellah-l7y 10 วันที่ผ่านมา +19

    አማና ዱኣ አርጉልኝ ከአላህ ነው ምንዳውን 😢😢😢😢

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 10 วันที่ผ่านมา +1

      አላህ ያሰብሺውን ያሳካልሽ እህታችን አብሽሪ🎉

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o 10 วันที่ผ่านมา

      አላህ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳልምካልሽ ሀም ቀም በመልካም ይቀይርልሽ ያረብ

    • @Almnl-et8nd
      @Almnl-et8nd 10 วันที่ผ่านมา

      👍👍👍👍

    • @Kiyaye-i2z
      @Kiyaye-i2z 9 วันที่ผ่านมา

      አላህ ሀሳብሽን ይሙላልሽ ዱኒያ አሄራችንን አላያሳምርልን አብሽር እህቴ

    • @ሀገሬHagaretube
      @ሀገሬHagaretube 9 วันที่ผ่านมา

      አላህ ነገርሽን ሁሉ ያግራልሽ ከሚያስጫንቅሽ ነገር ሁሉ ነፃ ያዉጠሽ

  • @ኡምሀሙዲዩቱብ
    @ኡምሀሙዲዩቱብ 9 วันที่ผ่านมา +3

    አላህ ሂድያ ይስጣቸው ይስጠን እንደው ዝብርቅርቅ ያለባቸው በጪፍን በመሀይምነት የሚከተሉ ፍጡራኖች ሲያሳዝኑ
    ኡስታዝ ወሂድ እና ኡስታዝ ኢምራን ማሻ አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርላችሁ

  • @umasam6820
    @umasam6820 9 วันที่ผ่านมา +2

    Subhan Allah Alhamdulilah Ala Nimatal Islam ❤❤❤

  • @ኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊ 10 วันที่ผ่านมา +4

    ወንድሜ ኢምራን መደርደረያው ላይ የተደረደሩበት ቦታ ቁርአናችን ከላይ ደርድረውና መፃፍ ቅዱስ ደሞ ከታች አድርገው ማሻላ በደንብ አስተምርዋቸው

  • @adenahmed2927
    @adenahmed2927 9 วันที่ผ่านมา

    ግራ የገባው ዲያቆን።

  • @huda._.010
    @huda._.010 9 วันที่ผ่านมา +1

    ያጀማአ ሂክማ ከሁሱ ተማሩ ። ወላሂ በጣም ድንቅ ወጣት ነው ። ሰዎችን በጥበብ የሚያናግር እንዳመጣጣቸው ማስተናገድ የሚችል ሰዎችን ማሳፈርም ማዋረድም የማይፈልግ እሱን ብቻ አየን

    • @EkramTereso
      @EkramTereso 8 วันที่ผ่านมา

      እና ኢምራን ምን አጠፍ

    • @EkramTereso
      @EkramTereso 8 วันที่ผ่านมา

      እና ኢምራን ምን አጠፍ

    • @Allehamdulila
      @Allehamdulila 7 วันที่ผ่านมา

      ሁሎችም ስነምግባራቸው አንድ ናቸው የኛ እቁወች አላህ መሰሎቻችሁንጨያብዛልን

  • @BilalHabesha-s4s
    @BilalHabesha-s4s 9 วันที่ผ่านมา

    ይምራን በውቀትና በማስረጃ ውነት ፍላጊና አስተማሪ ጀግና ሲሆን ዲያቆን ሀሰትና ጥመት አስተማሪ ቢሆኑም ለማነፃፀር በርጋታ አዳምጠው በትህትና በተራ ለመማር በሚያስችል መልኩ በጥሩ ስነ ምግባራቸው በጣም ደስ የሚሉ አባት በመሆናቸው ሊመሰገኑ ይገባል።

  • @NationalGeographyAnimals
    @NationalGeographyAnimals 9 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ኢምሩ ጠንክር

  • @MakidaAbdelaberiso
    @MakidaAbdelaberiso 9 วันที่ผ่านมา

    Alhamdulilah ala ni,amatl islam

  • @Anesa-z7l
    @Anesa-z7l 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 10 วันที่ผ่านมา +11

    የዛሬው ይገርማል ወይኔ ከዚ ሁሉ ግራ ከሚጋቡ ለምን ሸሀዳ አይዙም 😂😂😂

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 10 วันที่ผ่านมา +1

      ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ቆጆ ኮመት ነው😂😂

    • @Tfas10169
      @Tfas10169 9 วันที่ผ่านมา

      ተው እንጅ

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 9 วันที่ผ่านมา +3

      ​@@Tfas10169የምሬን ነው በጣም ነው የምታሳዝኑኝ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቹ አትወዛገቡ አንድ አምላክ በብቸኝንት ተገዙት አምልኩት 😢

    • @Tfas10169
      @Tfas10169 9 วันที่ผ่านมา

      @Jemila-s4e
      አላህ አንድ ቦታ እኛ
      አንድ ቦታ ደግሞ እኔ
      ለምን ይላል?

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 9 วันที่ผ่านมา +4

      @@Tfas10169 እሺ ወገናችን አላሁ ሱብሀነ ዎታላ በሶስት አይነት መንገድ እራሱን ይገልፃል እኛ እኔ እርሱ በማለት ይገልፃል አላህ አንድ ነው ☝️

  • @Abdilkadirmrhammed
    @Abdilkadirmrhammed 6 วันที่ผ่านมา

    ወሂድም ሁላችሁም ከሁሡ ከነ ዶክተር ዛኪር ከነ አህመድ ዲዳት ተማሩ

  • @الحمداللهعکلحل
    @الحمداللهعکلحل 9 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉 ما شاء الله

  • @zed9651
    @zed9651 9 วันที่ผ่านมา +2

    ገዚህ ሁሉ ግራመጋባት ሻሀዳ ያዙ የጌታ ሰዉ

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
    @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 9 วันที่ผ่านมา +3

    🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤦‍♀️አስክደህ ጨረስከዉ ምን ተረፈላቸዉ ኢምሩ😂😅

  • @AnwarRedi-w5i
    @AnwarRedi-w5i 9 วันที่ผ่านมา

    ወለሂ በሰቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂

  • @AnwarRedi-w5i
    @AnwarRedi-w5i 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HusniNura
    @HusniNura 9 วันที่ผ่านมา +1

    🤣🤣🤣🤣ኡስታዚዬ 💪💪💪🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️🎉🎉jzkl

  • @Sነኝወሎየዋ-c5o
    @Sነኝወሎየዋ-c5o 10 วันที่ผ่านมา +1

    ቱ አይ ክርስቲያኖች እኔን ተቀበል አላለም የሚመሩበትን መጠሀፍ እኴን አያምኑበትም እዴ

  • @Jamela-ob5iq
    @Jamela-ob5iq 9 วันที่ผ่านมา +2

    😢😢😂😂😂😂😂🤪🤪🤪🤣🤣ደቌን በቡተክርስትየን ዉስጥ የሙስልም ጥለቸ ስሰብክነወ የነረዉ ስወሽነ ስቀጥፉ በይቡልነ አየዉቅም በየዊቅም እዉነተዊን አየስተምርም

  • @ሊን
    @ሊን 7 วันที่ผ่านมา +1

    አወዘገቢ የሆነ ይምነት ነዉ 😂😂😂
    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ነኝ

  • @FjfjHjfh
    @FjfjHjfh 9 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @huda._.010
    @huda._.010 9 วันที่ผ่านมา

    ኢምራን ኒያህ ምንድነው ? ሰዎችን ማዋረድ ና ማሳፈር ነው ወይስ ዳእዋ ? አጂብ ። ለማንኛውም ሁሱ ቤት ግባና ሂክማን ከሱ ተማር ። ወላሂ አኝህ ዲያቆን በጣም ነው ያሳዘኑኝ ። እንደዚህ ስታበሻቅጣቸው አኡዙቢላህ ።

    • @NationalGeographyAnimals
      @NationalGeographyAnimals 9 วันที่ผ่านมา

      ተይ እንጅ ውደ ኢስላምን በጥላቻ ከሚያስተምሩ መፅሃፋቸውን በደንብ ማንበብ አይሻልም እንደ?

    • @Allehamdulila
      @Allehamdulila 7 วันที่ผ่านมา

      እንደህትነት ልምከርሽ መጥፎ ኮሜት ከመናገር ራስሽን ምን ለይነኝ ብለሽ ፈትሽ

  • @TigestEndaylalu
    @TigestEndaylalu 6 วันที่ผ่านมา

    ኢምሩ ጥያቄ አለኝ ቁርአን ላነብ ስልኬ ላይ ጫንኩ ግን የሸረሪት ምእራፍ የጉንዳን ምእራፍ ነው የሚለው ተውኩት አላህ እንዴት ነው የሰው ልጅን ትቶ ስለ ጥቃቅን በኛ ነጠላጫማ ለሚሞቱት ጥቃቅን ነገር ፃፈ ክቡሩ የሰው ልጅስ

    • @JoBu-j9d
      @JoBu-j9d 6 วันที่ผ่านมา

      ክቡሩ የሰው ልጅ ብዙ ግዜ ተጠቅሰዋል በንፁህ ልቦናሽ በብሩህ አእምሮሽ ቁርአንን አንብቢው❤

    • @Wentiu-p5l
      @Wentiu-p5l 2 วันที่ผ่านมา

      የሰው ልጅ ክብር መች ነው የተወው ማንበብ ጀምረሽ የሆነ ቦታ ላይ አቁሞ ወደ ፍተሻ ከመሄድ መጀመሪያ ጨርሶ አንብቦ ነው አስተያየት እሚሰጠው እናም ማንበቡን ቀጥይበት የግለሰብ ስም ብቻ ሳይሆን የሰው ምእራፍ እሚል አጠቃላይ የሆነ እንዳለ ታገኝያለሽ

  • @Jamela-ob5iq
    @Jamela-ob5iq 9 วันที่ผ่านมา +1

    😮😮😮ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ😢😂😂😅😅😅

  • @NejabedruAhmed
    @NejabedruAhmed 8 วันที่ผ่านมา

    የኢምራን ዩቱብ ሜሽን አርጉልን

  • @yuosefetheth6516
    @yuosefetheth6516 9 วันที่ผ่านมา

    ዳቆን። ሰሙኳ ሲያሰጠላኝ። ኤጭጭጭጭጭጭጭ

  • @huda._.010
    @huda._.010 9 วันที่ผ่านมา +1

    ዲያቆኑ በጣም በጨዋነት እያወሩ ኢምራን ግን ዋሽተዋል ክደዋል ምንፍቅና አለቦት እያለ እሳቸውን በዚህ ልክ ማቃለል አላህ ይወደዋል ወይ ? ሰዎችስ ከዚህ ምን ይማራሉ ?????

    • @NationalGeographyAnimals
      @NationalGeographyAnimals 9 วันที่ผ่านมา

      እውነትን ይፈትሻሉ ይማራሉ ያምናሉ

    • @AhmedMuha-m8c
      @AhmedMuha-m8c 8 วันที่ผ่านมา

      ለምን ሄደሽ አታዝሊያቸውም 😂 ካፊር በዱኒያም በአኼራ የተዋረዱ ናቸው ።
      አላህም በጅሃነም ሊመነዳቸው ቃል ገብቷል አላህን የካዳን ሰው ጥብቅና ልትቆሚለት የመጣሺው አንቺ ማነሽ ??

    • @HgfdsaHgfdsa-gb5iw
      @HgfdsaHgfdsa-gb5iw 7 วันที่ผ่านมา

      አይይይ በሀይማኖታችን ሲቀጥፍ ታድያ ምን ይበል ግን ሙስሊም ነሽ???? ጥያቄ ላች ውይይትጅ የያዙት ደግሞ ውሸት የሆነን ውሸት ማለት ግድ ነው

  • @AbdelfatebrgnaGago
    @AbdelfatebrgnaGago 7 วันที่ผ่านมา

    መጅተህድ መሠሀኝ😅😅😅

  • @zehraemuhelid
    @zehraemuhelid 9 วันที่ผ่านมา

    ሰውየው ግን እርጋታው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abrehamtakel9002
    @abrehamtakel9002 2 วันที่ผ่านมา

    ኢስላሞች ቆይ ቁራኑን አስቀምጣችሁ ለምንድነው ስለ መፀሀፍ ቅዱስ የምታወሩት ያንን አፀያፊ ቁርአ ናችሁን ለምን አታወሩትም የማታምኑትን መፅሀፍ ለምን በማውራት ጊዜ ትገዛላችሁ።

  • @KhaledAfgt
    @KhaledAfgt 9 วันที่ผ่านมา

    ጣለው😂😂😂😂😂አላለም😂😂😂😂

  • @EwunetLehulum
    @EwunetLehulum 8 วันที่ผ่านมา

    ዲያቆኑ ጥያቄ ጠይቀሃቸው ሲመልሱ ፤ "ዉሸታም" ለምን ትላቸዋለህ ?? ዉሸታም ማለት ስድብ ነው፤ ይልቅስ "ተሳስተዋል" በሚል ይታረም!!
    ዲያቆኑ እስልምናን ለመሳደብ እስካልመጡ ድረስ ፤ በእሳቸውን አለማወቅ ወይም የዕውቀት ማነስ ምክንያት መቀለጃ ባታደርጋቸው ጥሩ ነው!!

  • @ሀገሬHagaretube
    @ሀገሬHagaretube 9 วันที่ผ่านมา

    ኢምራን ትንሽ ለዘብ ቢል ጥሩ ነበር

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 9 วันที่ผ่านมา

    ኢምራን ግን ግፈኛ ነህ ሰውዮ ሙሉ በሙሉ አስካድከው 🤭

    • @GgdHn-p7w
      @GgdHn-p7w 9 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅

  • @huda._.010
    @huda._.010 9 วันที่ผ่านมา

    ኢምራን እስኪ ሰዎችን ማፋጠጥ ማዋረድ የተናገሩትን እየፃፍክ ልብ አርጉ እንዳያቹት ነው እንደሰማችሁት ነው እያልክ ሂክማ የጎደለው ዳእዋ ምን ይሰራልሀል ?አኡዙቢላህ ጭራሽ ብስብሀል

  • @munaAdem-v2j
    @munaAdem-v2j 9 วันที่ผ่านมา

    ከነዚህ ጋ ማውራት መደንዘዝ ነው አንዴ አለ ከዛ የለም 😂😂😂

  • @Tfas10169
    @Tfas10169 9 วันที่ผ่านมา

    ኦሪት ዘፀአት 3:14
    እግዚአብሔርም ሙሴን፦‟ያለና የሚኖር እኔ ነኝ አለው እንዲህ ለእስራኤል ልጆች።‟ያለና የሚኖር ወደ እናንተ ላከኝ ትላለህ አለው።
    የዮሐንስ ወንጌል 8:58
    ኢየሱስም፦እውነት እውነት እላችኋለሁ አብርሃም ሳይወለድ እኔ አለሁ አላቸው።
    የዮሐንስ ወንጌል 6:47
    እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን የዘለዓለም ሕይወት አለው።
    *ወገኖች ይሄን ሁሉ እንመን ወይስ
    ከኋላ መጥቶ የሚቃወምን እንመን?
    ይሄንማ ሠይጣንም ይቃወመናል

  • @huda._.010
    @huda._.010 9 วันที่ผ่านมา +2

    ኢምራን ወላሂ ሂክማ ዜሮ ነህ ። የብዙዎችን ምክር ብትሰሙ ይሻላቹሀል ። እውቀት ካለሂክማ ዋጋ የለውም ። አይ ዲያቆን እያልክ ከምታሾፍባቸው መልካም ጥሪ ብታደርግላቸው አላህ ሂዳያ ሊሰጣቸው ይችላል

    • @MayaSquad-b8n
      @MayaSquad-b8n 8 วันที่ผ่านมา

      exactly እነ እከሌ እኮ ምንጠላቸው ግብረ ገብ ስለሌላቸው ነው emran ነቆራ ማቆም አለበት

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 7 วันที่ผ่านมา

      ​@@MayaSquad-b8nእኔም ብዙ ግዜ ስል ይሰድቡኛል ልክ እደወሒድ ባይሆን እንኳን ትንሽ ከወሒድ ቢቀስም ወላሒ

  • @AbubekirZeyniu
    @AbubekirZeyniu วันที่ผ่านมา

    ከዚ ሁሉ ለምን ሸሀዳ አይዝም

  • @Tfas10169
    @Tfas10169 9 วันที่ผ่านมา

    ኢምራን አንድ ሰው የሚጠይቀው
    በሁለት መንገድ ነው
    የሚያቅ ይጠይቃል
    የማያቅም ይጠይቃል
    አንተ ከየትኛው ነህ?

    • @ZeZe-x9x
      @ZeZe-x9x 9 วันที่ผ่านมา

      እያስተማረው ነው

    • @GgdHn-p7w
      @GgdHn-p7w 9 วันที่ผ่านมา

      እ😮😮

    • @Tfas10169
      @Tfas10169 9 วันที่ผ่านมา

      @@ZeZe-x9x
      ኢምራን ክርስቲያን ሆነ እንዴ?

    • @GgdHn-p7w
      @GgdHn-p7w 9 วันที่ผ่านมา +4

      @@Tfas10169 በአላህ ይጠበቃል ከኩፍር

    • @Tfas10169
      @Tfas10169 9 วันที่ผ่านมา

      @GgdHn-p7w
      ምኑ?

  • @LlLl-vn8iu
    @LlLl-vn8iu 9 วันที่ผ่านมา

    ቅሌታም ዲያቆን አላህየህዲክ

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa4280 8 วันที่ผ่านมา

    🤣🤣🤣እስላም ነፍስ የሌለው እምነት ነው
    ከ እፎይ ጋር ቀጠሮ ለምን እንይዝላችሁም 🤣🤣

    • @GgdHn-p7w
      @GgdHn-p7w 7 วันที่ผ่านมา

      @@yohanneskassa4280 ለዛኮነው ነፍስ ያለው ሰው አናመልክም እምንለው መጀመሪያ አብበው እረዲ ንግግረው ለዚህ ቤት አይመጥንም

    • @EkluMuzem
      @EkluMuzem 7 วันที่ผ่านมา

      Esu lerasum efoy milebet yasfelegewal tenfashu eskiyalk yekebateral aysemam islemena lay mashof becha new alamaw enji memarem mastemarem netsetserem aydelem

  • @ziyadSani
    @ziyadSani 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @FjfjHjfh
    @FjfjHjfh 9 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉