ዘርፌ ልትመጣ!ትዝታው ሀዋዝን በመምጣቱ በንዴት ተናገረው! ዘመዴ አደገኛ ማስጠንቀቂያ ለሲኖዶሱ በእዝራ ጉዳይ!በአዲስ አበባ የተፈጠረው ጉድ!ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 378

  • @IiyuHiwot
    @IiyuHiwot 2 หลายเดือนก่อน +20

    ትራንፕ ጀግና👌 ሀዋዝ በተዋህዶ የፍቅር መጎናፀፊያ ይጎናፀፋል ዉሾች ይጫንጫሉ🎉

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y 2 หลายเดือนก่อน +24

    ሚኮዬ ምን ላድርግህ❤ ልዩ ኦርቶዶክሳዊ ወጣት በቤቱ ያፀናህ እግዚያብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር❤❤❤❤

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y 2 หลายเดือนก่อน +68

    ሲጀመር ትዝታዉ ለመመለስ ቢፈልግ እንኳን ብዙ የለፈለፈበት ምላሱ ስለሚያሳፋርዉ እስከ እለተ ሞቱ እንደ እብድ ዉሻ ሲለፈልፍ ነዉ የሚኖረዉ ልቦና ይስጠዉ

    • @HaregAbboy
      @HaregAbboy 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሃቅ አይይይይ ሲያሳዝን መጨረሻችንን ያሳምርልን እንዳልነበረበት ደሞ ስድቡስ በስማም ሴይጣን ወርሷታል😢😢😢😢

    • @مسراتانجي
      @مسراتانجي 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም,የተናገረወ​@@HaregAbboy

    • @nigusekebede4186
      @nigusekebede4186 2 หลายเดือนก่อน

      የጌታ ፍቅር ከሚያሳፍረን ነገር በላይ ነው ስለዚህ ለመመለስ የፈለገ ቀን ምንም አያግደውም

    • @abayimulu5918
      @abayimulu5918 2 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው እኛ ሀጢያተኞች ነንና በፀሎት እናስበው

  • @Safdd-i1t
    @Safdd-i1t 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሰለሁሉምነገርእግዚአብሔርይመስገን❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tsegaaraya5672
    @tsegaaraya5672 2 หลายเดือนก่อน +1

    ብልጥ ንግግር ወድሜ እግዛኣብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ✝️🕊🙏

  • @selambelete7219
    @selambelete7219 2 หลายเดือนก่อน +8

    ሀዋዝ በመምጣቱ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ግን ዘመዴ ያቀረበው ሀሳብ በጣም ትክክል ነው የሁላችን ጥያቄም ነው እውነተኛው ዘመዴ ለቤተክርስቲያን ለሀገርም እውነትን ይዘህ ስለምታቀርበው ሀሳብ እናመሰግናለን በርታ ቤትህ ይባረክ💚💛❤️

  • @GetahunGesese
    @GetahunGesese 2 หลายเดือนก่อน +32

    በመመለሱ በጣም ደስ ብሎኛል ነገር ግን እንደቀድሞው በነበረው ፀጋ ተመልሶ ለማገልገል ዓመታትን በጥሞና ጊዜ ውስጥ ማሳለፍ አለበት ግዴታ መዘመርና መቀደስ አይጠበቅበትም እንደ ማንኛውም ምዕመን ከአባቶችና ወንድሞች እግር ስር ቁጭ ብሎ ይማር ይወቅ ለክህደት ያበቃውን ጥቂቱን ዕውቀቱን ያሳድግ ነገር ግን ለመዘመርና ለመቀደስ ብሎ የሚመለስ ከሆነ ተሳስቷል።ዘመድኩንም ትክክለኛ ነገር ነው የተናገረው አንተ እንዳልከው ፖለቲከኛ መሆኑ ሀይማኖታዊ አስተያየት ከመስጠት አያግደውም any way ያልፀናው ፀንተው የቆዩትን ያስተምር ዘንድ አይቻለውም።

    • @sbekele4200
      @sbekele4200 2 หลายเดือนก่อน +2

      ዘመዴ ማስመሰል አይችልም እውነት አለው።

    • @HaregAbboy
      @HaregAbboy 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

  • @Shega-r9p
    @Shega-r9p 2 หลายเดือนก่อน +11

    ስለሁሉም ነገር ኢግዚአብሄር ይመስገን🎉🎉❤❤

  • @casosad
    @casosad 2 หลายเดือนก่อน +29

    ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደል ነው ገና እንበዛለን ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን

    • @አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ
      @አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን🤲🤲🤲

    • @Angela_436
      @Angela_436 2 หลายเดือนก่อน

      ወይ እንበዘብዛልን ፡ኪኪኪኪ ድንቄም ፡ሲሉ ሰምታ ዶሮ ታንቃ ሞተች እስቲ ፕሮቴስታንቱ ይቅርና ቃለአዋዲ ቻናል ላይ እንመልከት ይሄ ሁሉ ሴትና ወንድ ትልቅ ትንሹ ምን የመሳሰሉ ወጣቶች የተበዘበዙት ምን ሊባሉ ነው???ሀዋዝም እንደብፊቱ አይሆንም አይመጣለትም ምንተ እፍረቱን ሊያስመስል ይችላል ፥መቼም ወንጌል በተናገረበት አንደበቱ አርሴማ ምንትሴ እያለ የሚዘላብድ አይመስለኝም ።

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 2 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 2 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @አምላኬሆይማረንይቅርበለን
    @አምላኬሆይማረንይቅርበለን 2 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AddisAsnake-h3t
    @AddisAsnake-h3t 2 หลายเดือนก่อน +7

    ክብር ለአምላከ ቅዱሳን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nanaty-s2d
    @Nanaty-s2d 2 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ልከተልሽ ላክብርሽ

  • @sintayehudeje
    @sintayehudeje 2 หลายเดือนก่อน +7

    መጨረሻ ላይ የተናገረዉ ሰዉየ ግን በጣም በጣም ደስ ብሎኛል

  • @obyftcon-lm8dv
    @obyftcon-lm8dv 2 หลายเดือนก่อน +9

    መምጣቱ ደስ ይላል መድሀኒያለም የጠፉትንሁሉይመልስ ግን ዘመዴልክነው

  • @Martha-c5p3i
    @Martha-c5p3i 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንደገና እግዛብሄር ጌዜ ከሰጠዉ ይመለሳል ጣኦታትን ለማምለክ መመለሱ ያሰደንቃል ነዉ ገንዘብ የሚያገኝ መሰሉት ነዉ የለም የለም ገንዘብ አይዘንብም። ጌዜዉ ዉይ መፃናት አለበለዚያ ማሸግሸግ ነዉ ኢየሱሰ ጌታ ነዉ።

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 2 หลายเดือนก่อน +9

    ትክክል.ነው.ዘመድኩን

  • @tenayFisha
    @tenayFisha 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዘመዴ ትክክል ነው 💯💯✝️✝️💚💛❤

  • @SenaitKassa-k3p
    @SenaitKassa-k3p 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሄር ይመስገን እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemtdese2570
    @alemtdese2570 2 หลายเดือนก่อน +3

    እስይ ትራምፕ ዬ. ለዚህ እኮ ነው. የመረጥኩክ. ኑርልን. ❤❤❤❤

  • @MaritoMri
    @MaritoMri 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሄርይመስገን.የጠፉትንም.ይመልስልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @wondosenmoges5967
    @wondosenmoges5967 2 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ነው ዘመዴ!!!!!

  • @ועח
    @ועח 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤️❤️❤️🎉🎉🎉🇪🇷

  • @HelenGoshe
    @HelenGoshe 2 หลายเดือนก่อน

    ትዝታው ልቦና ይሥጥህ
    የመጣውን ወንድማችን በሠለም ተቀበሉልን🎉🎉🎉

  • @sebleabebe7186
    @sebleabebe7186 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ስደተኛዋ-21
    @ስደተኛዋ-21 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን 🤲በቤቱ ያፅናቸው ❤🙏

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአቤሔር ይመስገን እግዚአቤሔር ሁሌም ስሙ የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 እልልልልልል

  • @اوديباي
    @اوديباي 2 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚሀብሄር ይመስገን

  • @FantayeDemelash
    @FantayeDemelash 2 หลายเดือนก่อน

    የሐዋዝ መመለስ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር ይመስገን፤ ግን ደስታችንን ብቻ ለም አናጣጥምም ለምን አንገልፅም ሌላውን ዝም ብንል ምን አለበት፤ ዝም ያለ አፍ ዝንብ አይገባበትም ይባላል፤ ማንም ቅራቅንቦ ቢያወራ ለምን መልስ እንሰጣለን፤ እነሱ አፋቸውን ይክፈቱ እኛ ዝም እንበል፤ ሞያ በልብ ነው፤ የሚል ሃሳብ አለኝ ሀሳቤን የምትጋሩኝ ላይክ

  • @HWhwh20
    @HWhwh20 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እልል ልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawitbegashaw351
    @dawitbegashaw351 2 หลายเดือนก่อน +2

    “በልሳን የሚናገርስ ለእግዚአብሔር እንጂ ለሰው አይናገርም፤ የሚያስተውለው የለምና፥ በመንፈስ ግን ምሥጢርን ይናገራል፤”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥2

    • @tsegaaraya5672
      @tsegaaraya5672 2 หลายเดือนก่อน

      ነገር ግን ዘመኑ መዋጀት ይነሩብናል ማይሰማ ልሳን የእምነት መግለጫ ኣይደለም✝️🕊🙏

  • @beletemekonen616
    @beletemekonen616 2 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ዘመዴ የልቤን ነዉ የተናገሪክልኝ

  • @EyerusalemMesfin-u5g
    @EyerusalemMesfin-u5g 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድም ሀዋዝ በመምጣትህ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ደሞ ይርዳህ በርታ

  • @SinkneshTeka-s8y
    @SinkneshTeka-s8y 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዘመዴ ትክክል ነዉ መጠየቁ ለበጎ ነው

  • @SamrawitSisay-t8e
    @SamrawitSisay-t8e หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsion_koratsion_k5073
    @tsion_koratsion_k5073 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስጌን

  • @MulualemTesfaye-zw8bb
    @MulualemTesfaye-zw8bb 2 หลายเดือนก่อน

    መኳንንት ትክክል ነዉ እኛ ወላዋይ ሰዉ አንፈልግም ጀርባው ይጠና

  • @KMekonnenMw
    @KMekonnenMw 2 หลายเดือนก่อน

    ዘመዴ እግዚአብሔር ይባርክ የተናገርካቸው ሁሉ መሆን የሚገቡ ናቸወ ለሁሉም ጥንቃቄ ያስፈልጋል።

  • @solomonhaile1914
    @solomonhaile1914 2 หลายเดือนก่อน

    የማይበላ የሚበላውን አይውቀስ፣ እንደተመቻት ትብላ፣ ትዝታ የሚባል ሲጀመር የገደል ማሚቶን ያስታውሰኛል፣ ስለዚህ ሌላውን ከመውቀስ በንስሃ ለመመለስ ሞክር፣ ሁለተኛ ሃጥያት አትስራ በሉልኝ፣ ቢታችን ሁሉንም ትቀበላላች፣ አባቶቻችን የሚያስፈልገውን ቀኖና ይሰጡታልና ፣ በአባቶች ስራ አንግባ፣ ዘመዴ ወደ ስለተመለሰው ሳይሆን ትዝታ ለሚባል ከሃዲ ልክ ልኩን ንገርልን እንድትባረክ፣

  • @Lemlem-r4h
    @Lemlem-r4h 2 หลายเดือนก่อน

    ሀዋዝ መመለሱ በጣም ደስ ብሎናል ዘመዴ የጠየቀውም ጥያቄ ትክክል ነው

  • @LeamlakMotbaynor
    @LeamlakMotbaynor 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አለን🥰🥰🥰🥰🥰🙏

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk 2 หลายเดือนก่อน

    የፈጣሪ የእግዚአብሔር ስራ ዕፀብ ድንቅ ነው። ፈጣሪ እግዚአብሔር የተመሰገ ነው ይሁን።🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @zed8332
    @zed8332 2 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን ዘማሪ ሃዊዝ እንኳን በሰላም ተመለሰክ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @TheGoatsworlds
    @TheGoatsworlds 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመዴ መቶ ፐርሰት ትክክል

  • @SerkiSarem
    @SerkiSarem 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልል፣

  • @AhmadNassri-jn8xm
    @AhmadNassri-jn8xm 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለዘመድኩን 100/100❤❤❤

  • @zemaritNardosFekede-t4f
    @zemaritNardosFekede-t4f 2 หลายเดือนก่อน

    ዘመድዬ ጥሩ ብለሀል እውነት ነው እነ ሀዋዝ የመረጋጋት የፅሞና የመሰበር ዘመናችሁ ይሁን ተረጋጉ ፁሙ ፀልዩ መታየቱ ላይ ብዙም አታተኩሩ❤❤❤ ሌላው አንድ አንድ ምዕመናን ወንድሞች የተመለሱት ሰዎች አሁንም የከንቱ ውዳሴ ካባ እየደረባቹላቸው ነው፡፡ 😢😢😢 እንኳን ደስ አለህ ብቻ በቂ ነው ይልቅ እነንፀልይላቸው😊😊😊😊

  • @kwtkwt8669
    @kwtkwt8669 2 หลายเดือนก่อน

    አግዚአብሔረ ይመስነን❤❤❤❤

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk 2 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏ቤተ-ክርስቲያን ሙሉና ዝግጁ ዝግጁ ናት። አባቶች የዘማሪ ሐዋዝን ዘመድኩን እንዳለው ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል። ወንድማችን ሐዋዝ ከጨለማ ወደ ብርሃን እንኳን መጣህልን።🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @ኢት-ሠ7ነ
    @ኢት-ሠ7ነ 2 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia 2 หลายเดือนก่อน

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @EmebetMamo-m9b
    @EmebetMamo-m9b 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @BRTUKAN5TUBE
    @BRTUKAN5TUBE 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን ሚኮ ወይልካም ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉👍👈🌹

  • @onedaytube
    @onedaytube 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔረሰ ይመስገን❤

  • @Zeritu-zo1rx
    @Zeritu-zo1rx 2 หลายเดือนก่อน

    Miko tebark ytewahdo enku nahi❤❤❤

  • @Mekdes1993Degne
    @Mekdes1993Degne 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር ይመሰገን❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekuriagebrie4012
    @mekuriagebrie4012 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመዴ በጣም ትክክል ነው ፣

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ
    @አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ 2 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tube7756
    @tube7756 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @ምስራቃዊት
    @ምስራቃዊት 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚያብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @Kelem-td2vd
    @Kelem-td2vd 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመዱ ትክክል ነው።

  • @SeralemTelila
    @SeralemTelila 2 หลายเดือนก่อน

    እግዝያብኤር ይመሰገን

  • @GeniGeni-h6h
    @GeniGeni-h6h 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hanatefri465
    @hanatefri465 2 หลายเดือนก่อน

    ሚኮ በርታ አሪፍ አሪፍ ነገር ስለምታሰማን ድንግል ትጠብቅ

  • @MMasarat-th6xm
    @MMasarat-th6xm 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @KonjitLakew
    @KonjitLakew 2 หลายเดือนก่อน +1

    ,መንፈስ ቅዱስን የተሳደበ ስርየት የለዉም

  • @hanatefri465
    @hanatefri465 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግና እኮ ነህ ዳጊዬ❤❤

  • @tsigeulfata4160
    @tsigeulfata4160 2 หลายเดือนก่อน

    ዘመድኩን ስርዓቱን መንገር አንድ ነገር ነው።ነገር ግን ስድብ፣ማንጓጠጥ ፣ወዘተ......እንደኔ ጥሩ አይደለም እና ጥፋቱን ማረም ፣ምከር የንሰሀ ጊዜን መስጠት፣ማስተማር ነው እንጂ ይባስ እንዲደነብር እና እንደወጣ እነዲቀር ማድረግ የለብንም ክርስቶስ የፍቅር አምላክ ነውና መመለስ ከፈለገ እሰየው እናት ቤተክርስቲያን ሁልጊዜም በርዋን ክፍት አድርጋ ልጆችዋን እጆችዋን ዘርግታ ኑ ልጆቼ ብላ መክራ አስተምራ ዘክራ የምትችለውን ሁሉ በልዑል እግዚአብሔር ፈቃድ ልጆችዋን ወደ ቤታቸው ተመልሳለች።ዋናው መፀፀት ነው።

  • @MuloSatae
    @MuloSatae 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሚኮ ዘመድኩን በጣም ትክክል ነዉ

  • @BezaBeza-d9t
    @BezaBeza-d9t 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነውየኛአምላክችርነውእግዚያብሔርይመስገን🙏

  • @BirtukanAyele-v3t
    @BirtukanAyele-v3t 2 หลายเดือนก่อน

    ዘመድዬዬዬ ትክክል ነህ እኮ❤

  • @AsterTaye-j1x
    @AsterTaye-j1x 2 หลายเดือนก่อน

    Sile makinawu Egziabher yimasgen enkuan des alesh ehite ❤❤❤❤❤❤

  • @EdenEliyas
    @EdenEliyas 2 หลายเดือนก่อน

    እየሱስ ጌታ ነዉ ሁላቹም ጌት ይረዳቹሁ

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዘርፌንእኮ.ትዝታዉእና.በጋሻዉአደለም.እሚስተዳድሯት.የሚመራትምእነሱአይደሉም.ፈጣሪዋእጅ.የተዋህዶልጅተባረክ❤🌫🕊🙏

    • @ዘነብሽፈራዉ
      @ዘነብሽፈራዉ 2 หลายเดือนก่อน +1

      ዘመድኩን.የተመለሱትንም.የሚመለሱትንም.ጭቅላትየሚነካንግግር.ባትናገሩ.ጥሩነዉ.እኞ.ፖለቲካአፈልግም.ይቅርመባባልነዉ.

  • @mekdesgeletu7240
    @mekdesgeletu7240 2 หลายเดือนก่อน +5

    ልክ ነው ዘመድኩም ያለው

  • @etenualemu4367
    @etenualemu4367 2 หลายเดือนก่อน

    Ezaberi,mazageni❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @devtame
    @devtame 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ ሰለራስህ እወቅ መፀሀፍ ቅዱስ አንብብ

  • @MaheltZewu4e
    @MaheltZewu4e 2 หลายเดือนก่อน

    እግዝያቤሄር የ😮መስገን

  • @ሰብለዘተዋህዶ
    @ሰብለዘተዋህዶ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሐዋዝም ሆነ ሌሎቹ በመምጣታቸው እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ ቀደስታ በልቅሶ ነዉ ምቀበላቸዉ ግን ግን ግን ዘመዴ ያለዉ ትክክል ነው እኔ ሁሌም የምለዉ ነገር ነው ምንድነው ደረጃቸዉ ምንድነው አገልግሎታቸዉ ለምን ተመለሱ እንዴት ተመሰለሱ ዉስጣቸዉ የእዉነት ተጸጽቶ ነዉ ? ወይስ ተመሳስለዉ ሌላ ተልዕኮ ይዘዉ ነው የሚል ጥያቄ ዉስጤ ይጠይቃል ምክንያቱም ለመዉጣትኮ ከልጅነት ጀምሮ የኖሩበትን ነው ጥለዉጥ የወጡት ቢያንስ የ25 - 30 እድሜ የኖሩበትን ነዉ የካዱት ነበር እና ይሄ ጥያቄ ቢፈጠርብን አይገርምም ። የዘመዴን ጥያቄን ሙሉ በሙሉ እወቀበለዋለሁ ከስድቡ በቀር

  • @HayetHayet-y7e
    @HayetHayet-y7e 2 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይመስገን ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @Zenash-zq8ou
    @Zenash-zq8ou 2 หลายเดือนก่อน

    ትዝታው እራሱን ነው የሚስደበው ሁሉንም ነገርበስድብ ነው የሚገልፀ በርታ ከጠቀመው ግን ብልግና ነው

  • @natayadd
    @natayadd 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደእናት ቤተክርስትያናችሁ ተመለሣችሁ

  • @Mersal-i8u
    @Mersal-i8u 2 หลายเดือนก่อน

    እግዝያቤርይመሥገን

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 2 หลายเดือนก่อน

    በመምጣቱ በጣም ደስ ብሎናል መጨረሻቸዉን ያሳምርላቹ❤❤❤

  • @ZeharaMohammad-b6t
    @ZeharaMohammad-b6t 2 หลายเดือนก่อน

    እግዛብህር ይመሰገን

  • @Mesert-e4f
    @Mesert-e4f 2 หลายเดือนก่อน

    ሀዋዝ መመለስ ❤ግን ዘመድኩን የተናገረዉ እዉነት!!!!!!

  • @mesaygetachew6090
    @mesaygetachew6090 2 หลายเดือนก่อน +2

    በመመለሱ ደስ ቢለንም ዘመዴ ልክ ነው

  • @BelyuF
    @BelyuF 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቅዱስ ጳዉሎስን ከአሳዳጅነት ጠርቶነዉ እግዚአብሔር አምላክ የቤተክርስቲን ምሳሌ አድርጎ የሾመዉ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያዉቃል መዝሙር እሚዘመረዉ ለነፍስ እጅ ለስጋ ማሟያ መሆን የለበትም

  • @IiyuHiwot
    @IiyuHiwot 2 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ሚኮ ዜና አቀራረብ ቅልጥፍ ጥፍጥ👌👌👌

  • @AffectionateAcorn-en3pp
    @AffectionateAcorn-en3pp 2 หลายเดือนก่อน

    እግዛብሄር ይመስገን

  • @EnnuEnnu-d3p
    @EnnuEnnu-d3p 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ነው ዘመድኵን ቦምንአይነትመልኩ ነው ከሲኖዲዮሱስ የተሰጠው ቅጣት ምንድ ነው

  • @tamratgirmay4112
    @tamratgirmay4112 2 หลายเดือนก่อน

    min ageban abo ....seleselam sebeku yetechegeren ansu 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በትንሺ፡ስንጠይቀው በትልቁ፡ይሸልማል መኪና፡የደረሰሺ፡እህታቺን፡እንኳን፡ደስ፡ያለሺ❤

  • @sintayehubulbula-v4g
    @sintayehubulbula-v4g 2 หลายเดือนก่อน +1

    የምታቀርበው ነገር ጥሩ ነው ግን ዘመዴን የገለፅክበት መንገድ መለስ ብለህ አድምጠው ትክክል አይደለም አስተካክል.አሁንም መምህር ነው::

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 2 หลายเดือนก่อน

    EGZABHER YEMESGEN 🙏 ❤

  • @KGhaile
    @KGhaile 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ነህ ዘመዴ

  • @semaryatesfaySemarya
    @semaryatesfaySemarya 2 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን እሰዬ ያባራቸዉ ደገ አደረገ

  • @tsegazenebe2379
    @tsegazenebe2379 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይመስገን!!🙏❤💒

  • @BezaBeza-d9t
    @BezaBeza-d9t 2 หลายเดือนก่อน

    ሚኮየምንላርግህ,ወንድሜ እግዚያብሔር ሰላምህንያብዛልን 🙏 20:17 እርቶዶክስለዘላለምትኑር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @afranabas154
    @afranabas154 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን