Seifu on EBS : ዜዶ እና መስፍን በቀለ ጨዋታ 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • Seifu on EBS : ዜዶ እና መስፍን በቀለ ጨዋታ 2

ความคิดเห็น • 507

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว +331

    ሴፍዬ ዜዶን ትዎደዋለክ ልበል በየ ጊዜው ኢንተርቪ አበዛህበት😁😆👍ዜዶዬ እኔም በጣም ትመቸኛለክ እስኪ የዜዶ ቀልድ ዘና ፈታ የሚያርጋቹ ብችል እንያቹ በ ክ👍🤣🤗

    • @leilwordofa5080
      @leilwordofa5080 5 ปีที่แล้ว

      👍

    • @lensafeysa6263
      @lensafeysa6263 5 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤👑

    • @abyssiniameme7487
      @abyssiniameme7487 5 ปีที่แล้ว +2

      በእውነት ሰይፉ ከልቡ ሲስቅ ማየው ዜዶን ሲጋብዝ ነው።

    • @na-uu5or
      @na-uu5or 5 ปีที่แล้ว

      አለቃው ስለሆነ ነው

    • @ይሁንለበጎነው-ዀ3ተ
      @ይሁንለበጎነው-ዀ3ተ 5 ปีที่แล้ว

      ሰወችን በጣም ቀልዶቹ ፈገግ ዘና ስለሚያረጉ ነው

  • @ማስታዋልበላይማስታዋልበላ
    @ማስታዋልበላይማስታዋልበላ 5 ปีที่แล้ว +483

    ነገ ወድሜ ሊመረቅ ነው ላይክ ግጩኝ

  • @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
    @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ 5 ปีที่แล้ว +264

    12ት የመላክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 💞💞🙏🏻

  • @ላምሪየናቷ
    @ላምሪየናቷ 5 ปีที่แล้ว +84

    አለም ሰገድ ሳያት ደምሴ መሰረት መብራቴ በፈጠረህ አቅርብልን 👏

  • @sirguttube
    @sirguttube 5 ปีที่แล้ว +226

    ዜዶን የሚወድ ላይክ ላይክ ላይክ

  • @frieyetewahidolij724
    @frieyetewahidolij724 5 ปีที่แล้ว +84

    በማርያም ታሪኩ ብርሀኑን (ባባ) አቅርብልን

  • @nardilovenardilove6673
    @nardilovenardilove6673 5 ปีที่แล้ว +120

    ሳያት ደምሴን አቅርብልን እባክህ 😢😢😢😢😢😢😢በጣም ጠፋች ስወዳት

  • @mamefekre9776
    @mamefekre9776 5 ปีที่แล้ว +65

    መስፍን ሙዚቃወችህን በጣም ነዉ እምወድለት ዚዶ የቀልዶችህ አድናቂ ነኝ

  • @fd7923
    @fd7923 5 ปีที่แล้ว +57

    *ወይ ዘዶ ሥወድክ ሠይፍዬ ይመችህ ዞዶን ሥላቀረብክልን😂*

  • @yetu0983
    @yetu0983 5 ปีที่แล้ว +103

    ሰይፍሻ አለምሰገድን አቅርብልን በእናትህ

    • @zolatubeZolatube
      @zolatubeZolatube 5 ปีที่แล้ว

      አክስቴ ሰብስክራይብ አርጊኝ

    • @yetu0983
      @yetu0983 5 ปีที่แล้ว +1

      #zolatube

    • @hyahar3878
      @hyahar3878 5 ปีที่แล้ว

      Hi

    • @yetu0983
      @yetu0983 5 ปีที่แล้ว

      #hyahar >>ሰላም

    • @henanseidtube4022
      @henanseidtube4022 5 ปีที่แล้ว +2

      @@zolatubeZolatube እኔንም አድረጊኘ ላድረግሽ ማለቴ ሠብሥክራይብ

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 5 ปีที่แล้ว +43

    ሰይፉ ፕሊስ ታሪኩ ብርሃኑ እና አለም ሰገድን አቅርብልን

    • @saadaali1510
      @saadaali1510 5 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ብለሻል

  • @zufanzufan4943
    @zufanzufan4943 5 ปีที่แล้ว +22

    ከመደም ጋር እንኳን ኣብረን ስንት ነገር ችለንና ተቻችለን ለብዙ ኣመታት እየኖርን ነው። ስለዚ እርስ በርስ ኣብረን ተቻችለን የመኖር ልምድ ሊኖረን ይገባል።

  • @fevenbelete8269
    @fevenbelete8269 5 ปีที่แล้ว +27

    ምላስ ያለው በምላሱ ትራስ ያለው በትራሱ ተመችቶት ይደር ይላል ዜዶ እራሱ. ይመህ ዜዶ

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว +62

    ዜዶ ጥብሱ ያድራል በምላሱ ይመችክ አቦ ደግሞ አጎትህ ናፍቆኛል 😂🤣

    • @ethiopiaselamtehunethiopia3571
      @ethiopiaselamtehunethiopia3571 5 ปีที่แล้ว +2

      Zedoo westi new😘😘😘😘

    • @ሸቃሊትነኝሽቃሊት
      @ሸቃሊትነኝሽቃሊት 5 ปีที่แล้ว

      የኩሜንት አንባቢ ትምህርት ፍሪነኝ ኩሜንት ሳነብ እያንዳንዱ የሱንሚስጥር የማድምየባል። ላይክ ግጮኝ ስብስክራብ እሚለምንነው የማናየው የጉድ አንተን ወይም አንችብል ያስቀይም።አይመስለኝም ለሚሰጠው አስታያየት ስለምነገሩት ነገር ስለሁነ ይመችህ የኔሀበሻ

    • @ሸቃሊትነኝሽቃሊት
      @ሸቃሊትነኝሽቃሊት 5 ปีที่แล้ว

      ህህ

  • @ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ
    @ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ 5 ปีที่แล้ว +31

    ስፍሻ ዜዶን ሁልግዜ አቅርብልን እፍ በሳቅ ገደለኝ ክክክክክክክክ

    • @ይሁንለበጎነው-ዀ3ተ
      @ይሁንለበጎነው-ዀ3ተ 5 ปีที่แล้ว

      ወላሂ ሁልጊዜ ቢያቀርበው ዘና ነው የሚያደርገው ሰወችን ቀልዱ አቤት በሳቅ ፍርፍር አልኩኝ

  • @sebnseb1714
    @sebnseb1714 5 ปีที่แล้ว +4

    ኣለምሰገድ ተስፋይ እና እድለወርቅ ጣሰው በሰይፉ ማየት ምትፈልጉ ለኔ Like ግጩኝ።ኣንተ መላጣ ደግሞ ኣስብበ።

  • @ሉሲከኮልፌ
    @ሉሲከኮልፌ 5 ปีที่แล้ว +10

    ሰይፍዬ የሌለ ነው ዜድዬዬዬዬዬ ቀብራራውን
    ተደጋጋሚ ተጋበዘልን ውድድድድድድድድድ
    ዜዶዬ ሁሌም እንወድሃለንንንንንንንንንንንን

  • @ማክዳማኪ
    @ማክዳማኪ 5 ปีที่แล้ว +8

    እናቱ የናፍቀው እሰኪ ላይክ ግጩኝ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 ปีที่แล้ว +4

    መስፍኔ በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ ዕድሜ ይሰጥ የኔ ባለ ሞያ

  • @cugkgjoo9232
    @cugkgjoo9232 5 ปีที่แล้ว +4

    ዜዶ ስውድህ መስፍን ሙዝቃዎች ውስጤ ሴፊሽ ምርጥ ፖሮግራም ነው ኢስክ በነትህ አድሱ የኛዎቹን አቅርብልን ፒልስpleas!!

  • @azebtigablu9330
    @azebtigablu9330 5 ปีที่แล้ว +1

    Seifu Thanks ዜዶ በጣም ነዉ የምወድህ

  • @ኢሞስልማንስልማን
    @ኢሞስልማንስልማን 5 ปีที่แล้ว +8

    ሶይፍይ ለምን እኔን አታቅርበኞም የመዳምን ስራ እንግርህ ነብር ላይክ በሎውኞ

  • @haulamekete6683
    @haulamekete6683 5 ปีที่แล้ว +4

    ሠላም ለኢቶጵያ ለሀገራቸን እንደት ናቸሁ ወገኖቸ በስደት ያላቸሁ እህት ወንድሞቸ እኛም በሰላም ላገራቸን ያብቃን ዘና ፈታ ብለን የምንስቀበት ጊዜ ይምጣልን

  • @ሰላምለሁሉም-ኈ1ወ
    @ሰላምለሁሉም-ኈ1ወ 5 ปีที่แล้ว +16

    😂😂😂😂 ዜዶ እውነትህ ነው
    ቤተመግስት ወስደህ ራት ጋብዘኝ 😂
    እኔ ራሱ ዜዶ ስተየ ነው የሚቀርበው እያልኩ ነበር
    ዜዶ ጨዋታህ ዋው 👍

  • @dhgjgjhjhvnndhfhfydjfhf2572
    @dhgjgjhjhvnndhfhfydjfhf2572 5 ปีที่แล้ว +5

    አለም ሰገድን እረአቅርብልን ሰይፍሻ በናትህ

  • @hff3528
    @hff3528 5 ปีที่แล้ว +6

    መስፍንዬ በጣም ነው የማደንቅህ ሙዚቃዎችህ በጣም ከልብ ነው የምወዳቸው

  • @tagoyilma9671
    @tagoyilma9671 5 ปีที่แล้ว +4

    ዜዶ ሸበላዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😝😝😝😜😜😜😜😛😛😛

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 ปีที่แล้ว +4

    ዘዶ የኔ አዝግ ስወደው 😘😘
    ዘፋንዩ ደሞ በጣም ወፍሮዋል ምንድነው እንደ ወንድ ሁን እንጂ ዱምቡሽቡሽ 😂😂 ተዉ ግን ሰፍሻ ዓለም ሰገድን አቅርብልን

  • @nianaban2204
    @nianaban2204 5 ปีที่แล้ว +9

    ዜዶ እና ዘፋኚ ይመቻቹሁ ሰይፉሻ ተው ሉአል ሰገዲን አቅርብልን

  • @hayu2837
    @hayu2837 5 ปีที่แล้ว +9

    ልክ እንደኔ ባሌን ለማንም አሳልፌ አልሰጥም ሆ ስንት መከራና ፍቅር ያየውበትን እንዴት ብየ ሸር ላድርገው😜😜😜

  • @peacelove1814
    @peacelove1814 5 ปีที่แล้ว +9

    Ka masfin yiliq ya zedoo dimts batem das yelal kamir. Malate interview lay ዘዶዬ ፍቅር💖💖💖ታጫዋች ሳው ዳስ ስላኝ 😘😘😘

  • @azizayasufabdy5772
    @azizayasufabdy5772 5 ปีที่แล้ว +14

    ዜድሻ 🤣🤣😍

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 ปีที่แล้ว +3

    አለምሰገድ ተስፋዬ መሰረት መብራቴ እና እድለ ወርቅ ጣሰውን በፈጠረህ አቅርብልን

  • @hiwotmedia5038
    @hiwotmedia5038 5 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደና መጣቹ የ ዩቱብ ተከታታይዎች ሳብስክራይብ እያረጋቹ ወድ ቻኔሌ ብቅ በሉ።

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
    @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 ปีที่แล้ว +1

    ዜድ አጐትህ ደህና ነው ናፍቆናል ምርጥ ኮሜዲ ነህ

  • @ይሁንለበጎነው-ዀ3ተ
    @ይሁንለበጎነው-ዀ3ተ 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰይፍሻ ዜዶን ሁልጊዜ አቅርብልን ቀልዱ ዘና ነው የሚያረገው ለተረዳው ሰው ቀልዶቹ አስተማሪ ናቸው እናም እውነታ ነቸው ወሬወቹ ሁሉ ዜዶ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከነቤተሰብህ

  • @ltube961
    @ltube961 5 ปีที่แล้ว +6

    አረ ሴፉዬ ዞዶን ሳይ ልቤ ደነገጠ እስቲ የመገኛ ቁጥሩን ሹክ በለኛ በነገራችሁ ላይ ቀልዱ የተመቻችሁ ላይክ ግጩኛ ሰብስክራይብም አድርጉኛ 🙄😉

  • @medi7464
    @medi7464 5 ปีที่แล้ว +6

    መስፍን ግን ምነው እንደ ሃብታም እዩኝ አለ ኤጭ
    ዜዶየ ግን ግልፅነትህን ወድጄዋለው የኔ ቆንጆ

    • @godisgreat1630
      @godisgreat1630 5 ปีที่แล้ว +1

      ድሃ እኮ ትንሽ አለፍ ሲልለት እንዲህ ነው

    • @medi7464
      @medi7464 5 ปีที่แล้ว

      @@godisgreat1630 ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

  • @abayabay3228
    @abayabay3228 5 ปีที่แล้ว +14

    ምድኖ ሴፈዬ ሰንት ኮመዲዮች አሉ አሰሬ ይሄን ቆንጂዬ ምታቀረብዉ

  • @selamhabeshawit3922
    @selamhabeshawit3922 5 ปีที่แล้ว +5

    እሲኪ ዜዶ እምትውደ ፔጅን ስብስክራይብ አድርጉለኝ በማርያም

    • @mickowelde7723
      @mickowelde7723 5 ปีที่แล้ว

      ወይ እግዚአብሔር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጉድ subscriber adrgulge

  • @dawittsigeofficialchannel3565
    @dawittsigeofficialchannel3565 4 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም አርጎልን በስደት ያሉትም ሀገራቸው ገብተው ለማየት ያብቃን፡፡
    በዚህ አጋጣሚ በዩትይብ መጥቻለው ሰብስክራይብ አርጉና ቤተሰብ እንሁን፡፡እወዳችኋለው😍

  • @nenanena7057
    @nenanena7057 5 ปีที่แล้ว +4

    ሰይፌዬ እስኪ ካነሳሀዉ አይቀር ብርሃኔ ንጉሴ ጓደኛህን አቅርብልን ብዙ ጊዜ ራዲዮ ላይ ስምህን ያነሳዋል

    • @zolatubeZolatube
      @zolatubeZolatube 5 ปีที่แล้ว

      አክስቴ ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy4582 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክ ዜዶዬ የኔ ምርጥ ስወድክ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስክ

  • @ልቤበእግዝአብሔርፆናየባህ
    @ልቤበእግዝአብሔርፆናየባህ 5 ปีที่แล้ว +7

    በናትህ ሳያት ደምሴን አቅርብልን

  • @መሲስደተኛዋ
    @መሲስደተኛዋ 5 ปีที่แล้ว

    ሰይፍዬ ዜዶን ደጋገምከው ደስ ሲል ሁሌም ማይሰለች ልጅ ዜዶ

  • @እቴነሽየሚካኤልልጅ
    @እቴነሽየሚካኤልልጅ 5 ปีที่แล้ว +2

    መስፍን እና ዚዳን የምትውደች ላይክ ላይክ ላይክ👍👍👍👍👍👍

  • @kidusegeabrealtibekgnkidus6748
    @kidusegeabrealtibekgnkidus6748 5 ปีที่แล้ว +8

    ሴፍሻ በናት ወ/ሮ አረትሰት አልማዝ[ማሚን] አቅረብልን::

    • @مجهولالهوية-ز6ب6م
      @مجهولالهوية-ز6ب6م 5 ปีที่แล้ว

      Kidusegeabrealtibekgn Kidusegeabrealtibekgn ዋዉ 1ሰዉ ተገኝ ካለም ሰገድ ዉጨ አቅርብልን እሚል እኔም ማሚን ዉድድድድ

    • @hawahawa6840
      @hawahawa6840 5 ปีที่แล้ว

      😁😁😁😁😁

  • @የማነሽይሉኛልየማንል-አ7ፈ
    @የማነሽይሉኛልየማንል-አ7ፈ 5 ปีที่แล้ว +4

    ስይፍሻ ለምድነው አለም ሰገድን ማቅረብ የፈራህው የኔ ቆንጆ ነብሴ እኮ ነው በናትክ አቅርብልን ያለበለዚያ ሰይፍሻ ሙት እዳልዞርብህ

    • @እዩወሎየዋ-ኀ2ፈ
      @እዩወሎየዋ-ኀ2ፈ 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ እዳልዟርብህ አልሽ ግንኮ እሱ አልወዲም እተርቪ ብላል በውነት አይናፍር ነገር ነው 1 ግዜ በነ መሸሻ ይሙት አይቸው ሲሽኮረመም ነበር

    • @የማነሽይሉኛልየማንል-አ7ፈ
      @የማነሽይሉኛልየማንል-አ7ፈ 5 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀሀ አዎ አይናፋር እደሆነማ አውቃለው ግን በቃ ጥሎብኝ ይመቸኛል ዘና ከሚያረጉኝ አርቲስቶች አንዱ ነው

  • @hawahawa2231
    @hawahawa2231 5 ปีที่แล้ว +4

    ውይ ዜዶ ስወድህ የቀልዶችህ አድናቂ ነኝ

  • @milanamili6065
    @milanamili6065 5 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው እዚ እኔ ያለሁበት አገር በብዛት ሰው ሞቶ በር ተሰብሮ ነው ሬሳው የሚወጣው እና ስደት በጣም ያስጠላል

    • @nebamekonen7888
      @nebamekonen7888 5 ปีที่แล้ว

      Milena Haile always

    • @romanromi6501
      @romanromi6501 4 ปีที่แล้ว

      ያሳዝናል እንደዚህ ኣይነት ክስተት

  • @ronamaquilan2150
    @ronamaquilan2150 5 ปีที่แล้ว +2

    የዜዶ ቀልድ ቁም ነገር ያለው ነው ሰይፉ ስለሚወደው ሁል ጌዜ አቅርበው የስቲወው ድምቀት ነው

  • @ግብረሰዶምንነፍሴትፀየፈዋ
    @ግብረሰዶምንነፍሴትፀየፈዋ 5 ปีที่แล้ว +3

    ዜዶዬ የሰይፉ ሩሜት ነህ መሰለኝ ቤተሰብ ሆንክ ድርሹን ሰላም በልልኝ

  • @Jokerthingreactions
    @Jokerthingreactions 5 ปีที่แล้ว

    Seifu sayat demsen akrbat sayatn yemfelgu # like guchung

  • @ማሜነኝየሪያዱ
    @ማሜነኝየሪያዱ 5 ปีที่แล้ว +1

    አረ አለምሰገድን አቅርቡልን እንደኔ የናፈቀቹህ እኪ ልያቹህ

  • @ሀዩወሎየዋየኮቻልጂ
    @ሀዩወሎየዋየኮቻልጂ 5 ปีที่แล้ว

    ዜዶ የሳቋ ንግስት ዲርሺየን የት ጥለሀት ነዉ አንዲላይ ኢንተረቪ ብታደርጉ የተሻለ ነበር ያዉግን በተደጋጋሚ ሰይፍሻ አቅርቦልናል እናመሰግናለን መስፍኔ ምነዉ እደጓሮ ዱባ ተዲበለበልክ እሳ

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว +7

    ሰይፉ - የተገለግልኩበትን እቃ ሸጨ አውቃለሁ
    ዜዶ - ቆራሌው 😂😂
    አድክም የሆንክ ልጅ ምን ይሻልሀል

    • @peacelove1814
      @peacelove1814 5 ปีที่แล้ว +1

      #ታቅላላእዉቃት ዋሬ አለብህ ዜዶ ፍቅር ናው😘💚💚💚💋

  • @newlove2792
    @newlove2792 5 ปีที่แล้ว +2

    መስፍኔ በጣም እኖድካለን ዝዶ ያራዳ ልጅ ምችት ይበልክ

  • @saadaali1510
    @saadaali1510 5 ปีที่แล้ว

    ዜዶየ ውይ ጌታ ይጠብቅህ

  • @zenatali7762
    @zenatali7762 5 ปีที่แล้ว

    ውይይይ ሰይፍሻ ዜዶን እኮ በጣም ትወደዋለክ ኮሜዳን እሸቱንም አቅርብልን ፖለቴካ ተናጋሪ ነው ብለክ ሳታቀርብልን እዳትቀር

  • @የብርዛፍጎንደሬዋ
    @የብርዛፍጎንደሬዋ 5 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ደስ ስትሉ የሀገሬ ልጆች 😍😍😍😍

  • @ሜሪቆንጆ
    @ሜሪቆንጆ 5 ปีที่แล้ว +5

    ዜዶ ማኛው ደመቅ ታረጊዋለሽ እኮ ሰይፉ ሾውን

  • @ሚሚሚሚ-ፀ8ዐ
    @ሚሚሚሚ-ፀ8ዐ 5 ปีที่แล้ว +4

    መስፍኔ ቅጥነትህ ይሻልህ ነበር ማውራት ሁሉ አቃተህ ውይይይይይ😏😏

  • @hananGalam-Makeup
    @hananGalam-Makeup 5 ปีที่แล้ว +5

    ዜዶን ምትወዱ

  • @mamayemamaye6089
    @mamayemamaye6089 5 ปีที่แล้ว +2

    መስፍኔ ዘመርኩንን ወንድምክን ስላም በልልኝ ደግሞ አድናቂዎቻችሁ ነኝ ሃሃሃሃ

  • @የፒያሳዋወፍ
    @የፒያሳዋወፍ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዜዶ አትምጣ ከመጣህ ስለማትመለስ ከስራህም ስለምትርቅ እዛው ኣገርህ ላይ ይሻልሃል እኛም በጣም ነው ምትመቸን በዚሁ ቀጥል

  • @mikiyastsegai209
    @mikiyastsegai209 5 ปีที่แล้ว +3

    አሁን ምስር በስጋ መስፍን በቀለ ሊባል ነው
    እስቲ አስተናጋጅ 1 መስፍን በቀለ 😂😂😂

  • @yhbvb9435
    @yhbvb9435 5 ปีที่แล้ว +3

    ሴፍሻሳምንትታሪኩብርሀኑ(ባባ )አቅርብልን

  • @Everything0916
    @Everything0916 5 ปีที่แล้ว +5

    Sayat please next

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 ปีที่แล้ว +3

    ሰይፍሻ አለም ሰገድን አቅርብልን በእናትህ

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 5 ปีที่แล้ว +6

    ምርጥ ሰው ዜዶዬ😘😘😘😘

    • @zolatubeZolatube
      @zolatubeZolatube 5 ปีที่แล้ว

      አክስቴ ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @shegaabebeworesa1573
    @shegaabebeworesa1573 5 ปีที่แล้ว +1

    zadoyia betam yemewdeih Mesfnyia ney bekeremet betam adenakih nien

  • @ehitamaryamalemu2945
    @ehitamaryamalemu2945 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @jamilamuhmmed9408
    @jamilamuhmmed9408 5 ปีที่แล้ว +6

    አንተ መላጣ የስራህን ይስጥ ምን አለ ያርብ አገር ያሉትን ብታቀርበን

  • @frieyetewahidolij724
    @frieyetewahidolij724 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰይፍሻ ምነው ይሄን ልጅ ደጋገምከው (ዜዶ ) ቁምነገርኛውን ኮሜዲ እሸቱ መለሠን አቅርበው

  • @estgentyalew5914
    @estgentyalew5914 5 ปีที่แล้ว

    ዜዶዬ ስወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @iamgroot7077
    @iamgroot7077 5 ปีที่แล้ว +6

    የዜዶ አጎት ነኝ. ... ላይክ አርጉኝ

    • @zolatubeZolatube
      @zolatubeZolatube 5 ปีที่แล้ว +1

      አክስቴ ሰብስክራይብ አርጊኝ

    • @iamgroot7077
      @iamgroot7077 5 ปีที่แล้ว +2

      @@zolatubeZolatube
      እኔ አጎት እንጂ. አክስት አይደለሁም።

    • @zolatubeZolatube
      @zolatubeZolatube 5 ปีที่แล้ว

      @@iamgroot7077ይቅርታ። ታላቅ ወድሜ አርገኝ

    • @iamgroot7077
      @iamgroot7077 5 ปีที่แล้ว +2

      @@zolatubeZolatube
      እሺ

    • @ferdusferdus3761
      @ferdusferdus3761 5 ปีที่แล้ว

      እኔም አክስቱ ነኝ 😂😂😂😂😂

  • @lenadagm4848
    @lenadagm4848 5 ปีที่แล้ว +7

    ዜዶ በቅርብ አሜሪካ ሊከስት ነው ሳቅ በሳቅ ልትሆኑ ነው

  • @yotube4
    @yotube4 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ዜዶ 😂😂😂 መቼ ነው አሜሪካ የምትመጣው 😂😍😍 ስወድህ እኮ

  • @እምየምንሊክየነፃነትአርማ
    @እምየምንሊክየነፃነትአርማ 5 ปีที่แล้ว +2

    ሰይፍየ ሰወድክ ያልኩህን ልጅ አቀረበው በናትክ አንባቢውን ልድ

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 5 ปีที่แล้ว +1

    በል ስይፉዬ ዞዶን ዝምብለህ አትነዝንዛው በተመንግስት ወስደህ እራት ጋብዛው

  • @eyayawgela9395
    @eyayawgela9395 3 ปีที่แล้ว

    ሰይፍ ጎበዝ ጀግና ነህ በጣም እወድሀለሁ አፈቅርሀለሁ እኔን አቅርበኝ አድናቂህ ነኝ ይመችህ ያራዳ ልጅ ቁጥር 1

  • @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
    @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 5 ปีที่แล้ว +1

    መስፍኔ ግን እርግት ያለ ወንድ ነው ደስ ሲል

  • @selamdarwish5927
    @selamdarwish5927 5 ปีที่แล้ว +1

    የሰይፉ ፕሮግራም እንደ መብራት ሃይል በፈረቃ ነው እንዴ አንዴ እሁድ አንዱ ማክሰኞ አንዱ ሰኞ 🕯💡 አፈራረቀብኝኮ

  • @asnakutesfaye3544
    @asnakutesfaye3544 5 ปีที่แล้ว +4

    Kkkkk ay zedo besak dekm aderkegn

  • @ሠሚራየናቷልጅ
    @ሠሚራየናቷልጅ 5 ปีที่แล้ว +2

    ግን የሠይፉ ወዳጆች አያልቁም እንዴ ሢያወራ አንዱ ወዳጄ ካላለ አያወራም ምነው ሠይፍሻ አልበዛም😂🙄❤

  • @zufanzufan4943
    @zufanzufan4943 5 ปีที่แล้ว +2

    ዜዶን ባገባው እንደው ለዘላለም ደስተኛ ሁኜ እምኖር ይመስለኛል kkkkkk

    • @حخهنال
      @حخهنال 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ አደል

  • @abm1344
    @abm1344 5 ปีที่แล้ว

    ሳያት ደምሴ ድምፅ እያላት ለምንድነው የጠፋችው።

  • @Bezatube
    @Bezatube 5 ปีที่แล้ว +1

    ዜዶ ስወድክ እኮ

  • @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
    @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 5 ปีที่แล้ว +1

    እውነቱን ተናገረ ዜዶ እኛም ገርሞናል ሁለዜ ሲያቀርብህ ዜድየ

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ዜዶ ናልን!!!!! እውነት ነው ማን ሀገሩን ይጠላል? ይምጡና ይመለሱ!!! ድርሹዬም እንዳትቀር!!!!

  • @መሲየአፄወቹነኝ
    @መሲየአፄወቹነኝ 5 ปีที่แล้ว

    ዜዶ ማርርርር
    ስወደው💖💖💖👌

  • @tinalovetinalove8006
    @tinalovetinalove8006 5 ปีที่แล้ว +2

    ዜዶዬና መስፍኔ እወዳቹሀለው ሰይፉ መላጣክ በራብኝ ዞር ስትል😜😜

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว

      Tina love Tina love ምርጧ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ ሸልሚኝ ቤተሠብ👍

  • @lusifekerlusi7665
    @lusifekerlusi7665 5 ปีที่แล้ว +1

    zedo fekerrr eski like gecwgni y Ethiopia marwchi Wedddddddddddddd

  • @ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ
    @ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ 5 ปีที่แล้ว +1

    #ዜዶ #ሸበላው *በመስፍኔ*
    *ነገር* *እየበላ* *ነው* *ክክክ* 😂😂😂 #መስፍኔ *ግን* *በረዶ* *ቁሉልኝ* *አልክ* *ጉረኛ*

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 5 ปีที่แล้ว +4

    ባሌን አላምነውም የከድጃን እንጃ ተመችቶኛል

  • @infinity325
    @infinity325 2 ปีที่แล้ว

    ዜዶ በለስጦታ❤️

  • @Ali-jc8sg
    @Ali-jc8sg 5 ปีที่แล้ว +1

    ለዜዶ🌷🌺🌹

  • @نوربنسلمانمحمد
    @نوربنسلمانمحمد 5 ปีที่แล้ว

    እኔምለው የሀ ሰፉ ተብየው አማራ ትግሬ ኦሮሞ ካልሆነ በቀር ሌሎች ታዋቅዎች አያቀርብምዴ ውሻ ሰፉ ለምንድነው አፋር ሶማል ድምፅያኖች አታቀርብም መንገደኛ ልጅ ነክ እሺ እልቢስ ውሻ

  • @bezabezi3888
    @bezabezi3888 5 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ በፈጣሪ ይሁንብክ ስለ ብሬ ማን እስኪ የሆነ ነገር በልልኝ ፣pls አቅርበው እስኪ!!!ሀሀ ዜዶ ሁሌ እየጠራህ ከምትነዘንዘኝ ቤተተመንግስት ወስደህ አንድ ቀን እራት ጋብዘኝ ሀሀሀሀ

  • @መሲመሲጉደታ
    @መሲመሲጉደታ 5 ปีที่แล้ว

    ውይይይ ዜዶዬ ምናባቴ ላድርግህ አተ ፈቅር የሆንክ ልጅ አቦ ሰላምክ ይብዛ ሁሌም ፈገግታክ ካተ አይለይክ የመዳምን ጭቅጭቅ ሁላ እኮነው የምታስረሳኝ ዜድዬ ሺ አመች ኑርልኝ ሳቅልኝ ♥♥♥♥♥♥