Arada daily news:"የኢራኑ መሪ በጨረር ነው የተመቱት" ፈነዳ! እስራኤልና አሜሪካ የደበቁት ሚስጥር ወጣ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ค. 2024
  • Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
    የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
    Attribution:
    :Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
    BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
    All content is used within the parameters of fair use.
    Please contact us.
    Paid sponsorship enquiries:
    aradadaily@gmail.com
    Narrated by: Birhanu w/semait
    news Produced by: Esubalew & Bisrat
    Edited by: biruk & Natnaeal
    thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
    Managed by: Dawit Wassihun
    Office: Addis Ababa, ethiopia
    Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
    or call us 0910-508888
    አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
    እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡

ความคิดเห็น • 200

  • @HussenEbrahim-zo1tl
    @HussenEbrahim-zo1tl 28 วันที่ผ่านมา +9

    አላህ በደለኞችን የእጃቸውን የስጣቸው

  • @user-pt6fu4es3k
    @user-pt6fu4es3k 28 วันที่ผ่านมา +3

    አነፍናፊው አራዳ እናመሰግናለን ለምታቀርብልን ጎበዝ ነህ

  • @NebilHussen-fy4iu
    @NebilHussen-fy4iu 28 วันที่ผ่านมา +6

    ያአሏህ ያረቢ የታላቆች ታላቅ የሆንከው ጌታዬ አሜሪካ እና እስራኤልን አስፈለ ሳፊሊን አርጋቸው

    • @user-wy1xj7eu6k
      @user-wy1xj7eu6k 28 วันที่ผ่านมา

      ድል ለኦስራኤል

    • @SikoSilo-pe1vd
      @SikoSilo-pe1vd 27 วันที่ผ่านมา

      አሚንንንን

  • @user-kl6zl4xy7i
    @user-kl6zl4xy7i 27 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ከሌለበት ከሺህ አንጃ እግዚአብሔር ያለበት አንድ ቡድን ይበቃል

  • @HabibaAdem-nb8hl
    @HabibaAdem-nb8hl 27 วันที่ผ่านมา +1

    Allah yatfachew enezih ayhudoch gizew kerbhal 💪💪💪

  • @AdmiringBeachHammock-rc8lm
    @AdmiringBeachHammock-rc8lm 28 วันที่ผ่านมา +2

    Yaraab 🤲 hulunm ante tawqali 😢😢

  • @LuLuBintEbrahim
    @LuLuBintEbrahim 28 วันที่ผ่านมา +7

    ድል በደም ለታጠቡት ፍልስጤሞች😢😢😢

    • @user-wy1xj7eu6k
      @user-wy1xj7eu6k 28 วันที่ผ่านมา

      ድል ለእስራኤል ሞት ለአሸባሪው ሀማስ

  • @545menel
    @545menel 28 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤አራዳ ዜና አናፍናፊ ብራቮ ❤❤❤❤❤

  • @wondimutsegaye
    @wondimutsegaye 27 วันที่ผ่านมา

    አሚንን አሚንን ያአላሀ ያራብ

  • @yeshikifle8736
    @yeshikifle8736 28 วันที่ผ่านมา +3

    እርስ በርስ መጠፋፋት ፈጣሪ አይወድም በጨረርሆነ በምንም መልኩ ለተጠፋፉ መጨረሻቸው ሲኦል ነው መጽሐፉ የሚለው ፡፡

  • @user-so5mh2sk8x
    @user-so5mh2sk8x 28 วันที่ผ่านมา +9

    ነፃነት ለፍልስጤም ❤❤❤ ለሁሉም ጊዜ አለው 🇰🇼🇪🇹🇰🇼🇪🇹🇰🇼🇪🇹🇰🇼🇪🇹 አራዳዳዳዳዳዳ ደይሊሊሊሊሊሊሊ

  • @AaAa-os4bj
    @AaAa-os4bj 27 วันที่ผ่านมา +1

    ምናለበት በጨረር አፍህ በዘጉልን ጥሩንባ

  • @user-abdusultan54
    @user-abdusultan54 28 วันที่ผ่านมา +5

    ድል ለፍልስጥኤም❤❤❤❤

    • @horteekuush1480
      @horteekuush1480 28 วันที่ผ่านมา

      Uummata gowwaa😁

    • @user-ym4sv6pd2v
      @user-ym4sv6pd2v 28 วันที่ผ่านมา

      ​@@horteekuush1480gowwaa sijaale jiraa kan rabbiin dhiifte ilma namaatiin rabbi jettu horii😂😂😂😂😂

  • @sameri-en1hq
    @sameri-en1hq 28 วันที่ผ่านมา +6

    ድል ለፍልስጤን

  • @HuzeyfaZeher
    @HuzeyfaZeher 27 วันที่ผ่านมา +3

    እንሻአለህ ድል ለፍልስጤንና አጋሮቿ

  • @WeyzerWeyzer
    @WeyzerWeyzer 27 วันที่ผ่านมา

    ያም ሆነ ይህ ዋነዉ መከርበቱ ነዉ መልካም የሢወል ዘመን

  • @WeyniTshaye
    @WeyniTshaye 27 วันที่ผ่านมา +1

    🙏🙏🙏🙏😭😭😭☝☝

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 28 วันที่ผ่านมา +1

    አተ ብቻ ዘግብ አቦ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha5689 28 วันที่ผ่านมา +4

    ጉድ ነዉ የዘንድሮ ጋዜኞች። አሜሪካና እስራኤል የደበቁትን ምስጥር ፈልፍለዉ ያወጣሉ። ጉደኞች። ይብላኝ ለሚያደምጧችሁ

  • @AbelMamo-jt7ob
    @AbelMamo-jt7ob 27 วันที่ผ่านมา

    ብርሓኑ ይሔንን ሚዲያ በመከፈትህ በግሌ
    ደስ ብሎኛል ተቀጠረህ በመስራበት ሚዲያዎችም አድማጭህ ነበርኩ አሁን በጣም
    እያስጠላህኝ ነው መረጃዎችህ የተረጋገጡ አይደሉም። ያልተረጋገጠ መረጃ እንዲህ አጋኖ ማቅረብ ....

  • @tebejearega6973
    @tebejearega6973 28 วันที่ผ่านมา +1

    ክክክክ😂😂 እንዴት እንደሚትመቸኝ ቢታውቅ፣
    በተለይ ይህ,,,,,,, አራዳ ዴይሊ ነው!! የሚትለው ድምጽህ ደስ ሲል

  • @user-ym4sv6pd2v
    @user-ym4sv6pd2v 28 วันที่ผ่านมา +1

    አልሀምዱሊለህ አነቱ ወጣ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @OsmanHajji-ee2hm
    @OsmanHajji-ee2hm 27 วันที่ผ่านมา +1

    Ok

  • @YaaLij
    @YaaLij 27 วันที่ผ่านมา

    Horobala

  • @user-fx3eg6yn6p
    @user-fx3eg6yn6p 27 วันที่ผ่านมา

    በእውነት ይሄ ለአንድ ወገን ያደላ ዘገባ ነው ሁሌ የምዘግበው በፊት ስለ እሩሲያ እና ይኩሬን ነበር አሁን ደሞ ይሄንን አገኘክ ታማኝነታችው ዜሮ እየሆነ ነው ስለ አገራችን አዘግብም አለም ላይ ታይቶ የማይታወቅአደል እየሆነ ያለው ታሳዝናለህ ለማንኛውም

  • @user-op4iq2ze2y
    @user-op4iq2ze2y 28 วันที่ผ่านมา +9

    ድል ለሙስሊምች

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
    @SubhanallahSubhanallah-xx3ob 28 วันที่ผ่านมา +44

    ያአላህ ያረብ ከ99 በላይ በሉ ስሞችህ ይሁንብህ የሉጥን ህዝብ በንፋስ እንደጠፋሀዉ ሁሉ ከሜሪካንና እስራኤልን መብራቅ አዉርደህ አጥፋቹዉ ያረብ😢😢😢😢😢😢

    • @abbaanana9598
      @abbaanana9598 28 วันที่ผ่านมา +2

      😂😂😂😂😂

    • @user-ym4sv6pd2v
      @user-ym4sv6pd2v 28 วันที่ผ่านมา +5

      እንሻ አለህ ሩቅ አይዴለም😢😢😢😢❤❤❤

    • @user-mt3nw9ep5i
      @user-mt3nw9ep5i 28 วันที่ผ่านมา +5

      አላህ በምን ማጥፋት ራሱ ያውቃል ብቻ አላህ ያጥፋቸው

    • @rahmaabdurahman2539
      @rahmaabdurahman2539 28 วันที่ผ่านมา +1

      امين يارب ❤يارب ❤يارب امين🤲🤲🤲🤲

    • @tebejearega6973
      @tebejearega6973 28 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂 በተለይ አሜርካንን

  • @labalaba6647
    @labalaba6647 28 วันที่ผ่านมา +1

    ትልቅ ሰው ነክ ደረጃውን የጠበቀ ሳታጋን ሳታዳላ መረጃውን ብቻ ዘግብ

  • @user-AhmadiinAbitii
    @user-AhmadiinAbitii 28 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @user-ou1zz8bd8g
    @user-ou1zz8bd8g 27 วันที่ผ่านมา

    አሰይ ይይይይይይ

  • @user-jl2vd2oh2q
    @user-jl2vd2oh2q 28 วันที่ผ่านมา +2

    የእናንተ ዜና ቀድሞኑም ለእስራኤል ክፋት እንጂ መልካምነት የለውም ዜናችሁም ተአማንነት የለውም በዩክሬኑና በሩስያው የሚታሰሙትን ወደ አንድ ወገን ያጋደለ መሆኑን አይቻለሁና አገርቱን አታጥላሉ።እናንተ የፈለጋችሁትን ብትሉም እስራኤልን እ/ር ይጠብቃታልና ።

  • @MulukenEthiopian
    @MulukenEthiopian 28 วันที่ผ่านมา +7

    ገራሚ የሆነች ሀገር እስራኤል ። ድል ለእስራኤል ።

    • @FelekeZeleke-ez1qu
      @FelekeZeleke-ez1qu 28 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው ተልብቢንጫጫ በቁጫ ነው ነገሩ ሀሀሀሀ

    • @NejajUae-if4rp
      @NejajUae-if4rp 28 วันที่ผ่านมา +2

      ገራሚ ትክክል የኑፁሃንን ደሚ የምታፈስ ገራሚ ተባለች ግን ከሰሳት በታች ናችሁ የእስራኤል ደጋፊዎች በሙሉ ግን ፋልስጤኖች አሁንም አሉ የደፊትም ይኖራል እግዳውስ አንተን ላበሽርህ እስራኤል ትጠፋለች ይህ እውነታ በሂወት ካለን አብርን እናይልለን ከሞትንም ልጆቻችን ያያሉ እውነቱ ግን ይህ ነው ድል ድል ለፋልስጠን ህዝብ እውነት መቸም ተደብቃ አትቀርም አንድ ኢብራሂም ቢሞት ኢራን በሚሊዎን ኢንራሂምን የሚተኩ አላት መግደል ሺፋት ነው አሁን ገና በጥፊዋን አቀርበችው ያረብ የእስራኤን መጥፊያ ቅርብ አድርግልን አንተ በሁሉም በላይ ሃያል ቻይ ነህ ያረብ

    • @wuditutefera2736
      @wuditutefera2736 27 วันที่ผ่านมา

      ምኞት አይከለከልም

    • @MekdiTube-yo8fq
      @MekdiTube-yo8fq 27 วันที่ผ่านมา

      ​@@NejajUae-if4rpእስራኤል ቅድስት አገር እግዚአብሔር ይጠብቃት አሜንንን

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 28 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarontigstu7517
    @sarontigstu7517 27 วันที่ผ่านมา

    ፍልሰጤም በገዛ ሀገራቸው እየተበደሉ እንደሆነ አለም ያውቃል

  • @tekakassaw5857
    @tekakassaw5857 27 วันที่ผ่านมา +1

    ክብር ለእስራኤል❤

  • @abenezerabebe9105
    @abenezerabebe9105 27 วันที่ผ่านมา

    እስት ዝም በሉ ኮሜንታተሮች ሰው ሁሉ የእግዝብሔር ፍጥረት ነው

  • @user-kv8cg9yk4v
    @user-kv8cg9yk4v 28 วันที่ผ่านมา +1

    Waantaa dhufuu ilaluu qofaa nutii ganaa lolii adunyaa sadafaan dhufaa yaa raabbii atii nagaa busii haqaa basii atii

  • @TigiMaki
    @TigiMaki 28 วันที่ผ่านมา

    Bexam tiwashalek😢

  • @sarontigstu7517
    @sarontigstu7517 27 วันที่ผ่านมา

    ሂሊና ያለው እውነት ይፈርዳል

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 25 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለእስራኤል

  • @ShiamadShiamd-qv2qm
    @ShiamadShiamd-qv2qm 28 วันที่ผ่านมา +1

    መለሰም.በጨረር.ነው.የተገደሉት

    • @user-ll7oj5st7x
      @user-ll7oj5st7x 27 วันที่ผ่านมา

      አብይንም በነካ እጃችሁ አጥፉልን

  • @BekaYaa
    @BekaYaa 27 วันที่ผ่านมา

    ድሌ ለ ሩሣ

  • @AzuAzu-pd7hm
    @AzuAzu-pd7hm 27 วันที่ผ่านมา +3

    ምን አለበት የኛውን የዕእምሮ ህመምተኛ እንደ ኢራኑ ሰውዬ ቢያደርጉልን, የኢራኑን መሪ እኮ የኢራን ሕዝብ ይወደዋል, ለሕዝቡም መልካም ሰው ነው ::
    ምናለበት ግን የኛውን ገልቱ ቢገላግሉን, እስራኤሎች የኢትዮጵያውን እብድ ግዥ ልክ እንደ ኢራኑ መሪ ቢያደርጉልን እግዚአብሔር ብዙ በረከት ይሰጣቸዋል

  • @natinati1580
    @natinati1580 23 วันที่ผ่านมา

    ድል ለእሰራኤል❤❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤❤

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 28 วันที่ผ่านมา +5

    እነዚ የምድራችን እርጉም ህዝቦችን አላህ ያጥፋቸው የተረገሙ

    • @SolomonSole-nl6xr
      @SolomonSole-nl6xr 28 วันที่ผ่านมา

      እስራኤል ነክቶ ሰላም መሆን አይታሰብም bravo 🇮🇱 🇮🇱

    • @user-ll7oj5st7x
      @user-ll7oj5st7x 27 วันที่ผ่านมา

      አብይንም የኢራኑ እጣ ይድረሰዉ እገዚአበሔር ቀን አለዉ

  • @solomonfentaw4280
    @solomonfentaw4280 27 วันที่ผ่านมา

    wushet new abu-beker al bagdadin lemegedel america sent leftalech?

  • @sami_itech
    @sami_itech 27 วันที่ผ่านมา

    Physics ያልተማረ lacer beam እንዴት እና ለምን እንደሚጠቅም ሳያው በሬ ውሕድ ወሬን ያስራጫል።

  • @user-gc6wx2er9k
    @user-gc6wx2er9k 27 วันที่ผ่านมา

    እስራኤልነን የሚነካ እጁን እሳት ውስጥ እንዳስገባ ይቁጠረው

  • @DerejeBatu
    @DerejeBatu 25 วันที่ผ่านมา

    Abet wushet ahun yalkewin mereja yetim yelem Iran news yemilew semtehal min aynetu kedada neh be Iaran ena Israel yalewin chigir silemitawk wushet fetreh cherer new alk abet wushet yasazenegn lemisemuh

  • @user-ie2mz6zl4g
    @user-ie2mz6zl4g 27 วันที่ผ่านมา

    Ganow esryle

  • @yareadlakachew9658
    @yareadlakachew9658 27 วันที่ผ่านมา

    እስራኤል ትለያለች ለካ አሜሪካ ወዳአደለም የምትከባከባት

  • @GuraHena
    @GuraHena 27 วันที่ผ่านมา

    መሪውን ለይቶ ጠብ😂😂😂😂

  • @katakatalna3076
    @katakatalna3076 28 วันที่ผ่านมา

    ድልህ ለአራዳአ ዴሊኢ ድልህ ለእስራኤል ❤❤❤❤

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 28 วันที่ผ่านมา +1

    አረ ገና አደጋው እየተመረመረ ነው የተባለው

  • @GirmaKussa-qy8yx
    @GirmaKussa-qy8yx 28 วันที่ผ่านมา

    ሀማስ መቼም ድል አያገኝም

  • @saved1580
    @saved1580 28 วันที่ผ่านมา +5

    “መንግሥትም ግዛትም ከሰማይም ሁሉ በታች ያሉ የመንግሥታት ታላቅነት ለልዑሉ ቅዱሳን ሕዝብ ይሰጣል፤ መንግሥቱ የዘላለም መንግሥት ነው፥ ግዛቶችም ሁሉ ይገዙለታል ይታዘዙለትማል።”
    - ዳንኤል 7፥27

  • @user-rq4lw8jn6p
    @user-rq4lw8jn6p 27 วันที่ผ่านมา +1

    የእስራኤል አምላክ እስራኤልን ጠብቃት አለ የእስራኤል አምላክ

  • @user-wr8bq7rd3d
    @user-wr8bq7rd3d 28 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Ethwebsite
    @Ethwebsite 28 วันที่ผ่านมา

    🙆🤦🇪🇹

  • @BirukGirma-fu6ld
    @BirukGirma-fu6ld 26 วันที่ผ่านมา

    Ante wishetam ye wishet bank israel&iran ke israel misreta jemiro le 70 amet lemetefafat sifelalegu neber tilaleh kedada...mejemeriya betam wedaj neberu.le israel misreta iran tlk digaf adirgalech tarik anbib esti ante chfn

  • @fatiealissa6972
    @fatiealissa6972 28 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭🇦🇪🇪🇭

  • @RoseHaddad-hn1so
    @RoseHaddad-hn1so 28 วันที่ผ่านมา

    Tada endeza kehone yekerut bemin hay yiterfalu keisrael?

  • @ayeleakalukidanie8590
    @ayeleakalukidanie8590 27 วันที่ผ่านมา

    እስራኤልን መንካት አይደለም ማየት ክልክል ነው

  • @user-bw1fu1bm2t
    @user-bw1fu1bm2t 27 วันที่ผ่านมา

    ኦስራኤል መጥፊያዋ ደርሷል እስራኤል ከአለም ካልጠፍች እች አለም ሰላም አይገኝም.

  • @user-ou1zz8bd8g
    @user-ou1zz8bd8g 27 วันที่ผ่านมา

    እድሜህ ያንተ አግአብሔር ያሳጥሮው

  • @natinati1580
    @natinati1580 23 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😊

  • @ftsumsbhatu6790
    @ftsumsbhatu6790 28 วันที่ผ่านมา

    በአነምድሪ የተጣረ በሽተኛ ይጥማል ድምጹ

  • @yabezgift3785
    @yabezgift3785 27 วันที่ผ่านมา

    Your news are too late

  • @habiba8797
    @habiba8797 28 วันที่ผ่านมา

    እደትኩስ ድንች

  • @KassahunYetsegaAmhara
    @KassahunYetsegaAmhara 28 วันที่ผ่านมา +6

    ድል ለሀያሏ እና ገናናዋ የእግዚአብሔር ሀገር እስራኤል ሞት ለጥላቷ።

    • @user-xj6lk2nh9n
      @user-xj6lk2nh9n 28 วันที่ผ่านมา

      ስቱፒድ ጭቀ

    • @sadedinmohammed3771
      @sadedinmohammed3771 27 วันที่ผ่านมา

      እግዝአብሄር የተለየ ሀገር አለው ማለት ነው😂

    • @JemilJems-zq3zz
      @JemilJems-zq3zz 27 วันที่ผ่านมา

      እስራኤል እኮ ጁይሽ ነው እንጂ ኦርቶዶክስ አይደለም

    • @MekdiTube-yo8fq
      @MekdiTube-yo8fq 27 วันที่ผ่านมา

      ​@@sadedinmohammed3771አወ በአለም የተለየች ቅዱስ በእግዚአብሔር የተመረጠች አገር እስራኤላውያን ናቸው እየሩሳሌም የተስፋይቱ ምድር ይላታል እግዚአብሔር ክብር ለታላቁ ጌታ እየስሱ ክርስቶስ ይሁን አሜን👏👏👏☝️🥰

    • @MekdiTube-yo8fq
      @MekdiTube-yo8fq 27 วันที่ผ่านมา

      ​@@JemilJems-zq3zzኢራን እኮ ሻዔ ናቸው በመሀመድ የአንተ ነብዩ የምትለው አያምንም 😂😂😂

  • @derejekebede7333
    @derejekebede7333 28 วันที่ผ่านมา

    ሶዬ

  • @MUAAZAHMEDNUR
    @MUAAZAHMEDNUR 28 วันที่ผ่านมา

    Ayi areda daily ye wushat manahra . Ke youtube lemitagagnew tinishiye birr bileh yemayimesil zenah atsirah 😅😅😅

  • @user-ku3mc8rr9t
    @user-ku3mc8rr9t 28 วันที่ผ่านมา +2

    ኧረ እባክህ ትልቅ ሰዉ ነህ በቂ መረጃ ሳይኖርህ አትዋሽ የአንተ ቢጤ የፌስ ቡክ ቀዳዳወችን መረጃ ይዘህ አትቅደድ ይሄ ዉሸትህ ተከታይ እንዳይኖርህ ያደርግሐል ዉሸትህ ልክ ይኑረዉ

  • @AbdiFatax-pz5ot
    @AbdiFatax-pz5ot 27 วันที่ผ่านมา

    Dil le palestine

  • @MessiKali
    @MessiKali 27 วันที่ผ่านมา

    Isay le iran 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ll7oj5st7x
    @user-ll7oj5st7x 27 วันที่ผ่านมา +2

    ድልልል ለእስራኤልና ለአሜሪካ ሞት ለአሸባሪዉ ሀማስና ኢራን

    • @user-yn1cv3yw4f
      @user-yn1cv3yw4f 26 วันที่ผ่านมา

      ሀዘን ቤታቹ ይግባ አይቀርም መቼም ብረት አደላቹም

  • @user-xp4ic8hc6j
    @user-xp4ic8hc6j 28 วันที่ผ่านมา

    Israel’s israel.Mossad is not like Iran Mossad is legendary. Mossad is winning to all over the world

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 28 วันที่ผ่านมา

    ሶስተኛዉ የአለም ጦርነት ምእራባዉያን እደኑህ ህዝቦች ይጠፋሉ

    • @MekdiTube-yo8fq
      @MekdiTube-yo8fq 27 วันที่ผ่านมา

      አህዛብ አረብ ይጠፋል

    • @Kunfeyekun4807
      @Kunfeyekun4807 27 วันที่ผ่านมา

      @@MekdiTube-yo8fq አህዛብ አይሁድ ለማየት ያብቃችሁ መጨረሻችሁ የከፋ ነዉ

    • @MekdiTube-yo8fq
      @MekdiTube-yo8fq 27 วันที่ผ่านมา

      @@Kunfeyekun4807 አህዛብ እኮ የመሀመድ ተከታዮች ናቸው ምድር ከሀዲ 👎👈😂

    • @Kunfeyekun4807
      @Kunfeyekun4807 27 วันที่ผ่านมา

      @@MekdiTube-yo8fq ክክክክክ ካፊር ከሀዲ አህዛብ እናተ ናችሁ ምን አቃጠላችሁ ሙስሊም ስታዪ ትቃጠላላችሁ አይደል እምነት የግል ነዉ እሚዋጣችሁን ተምራችሁ መያዝ የራሳችሁ ዉሳኔ ነዉ

  • @HelenTeshome-un1ky
    @HelenTeshome-un1ky 28 วันที่ผ่านมา +1

    ewinet kehonema jegina nachew esraelin yemitela hulu ytefal mikniyatum liyu ena yetewededu hziboch slehonu new

  • @Arega-ug1uy
    @Arega-ug1uy 23 วันที่ผ่านมา

    ውሸት ስታወራ አታፍርም😮

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 27 วันที่ผ่านมา

    Ante..becha..keyet..ametahew..weshetam 😂😂😂😂😂

  • @Zakirshemsu6295
    @Zakirshemsu6295 28 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-jo4bk7kb1u
    @user-jo4bk7kb1u 24 วันที่ผ่านมา

    አይ ፋራው ቦጥራቃነህ

  • @horteekuush1480
    @horteekuush1480 28 วันที่ผ่านมา

    Fudhu bishaankee..😀😀😀😀

  • @user-ul6mj9pj1m
    @user-ul6mj9pj1m 28 วันที่ผ่านมา

    መቸም ዜና የሚከታተል ልጂ ካለህ በውሸትህ የተነሳ ያባቱን ስም ይቀይራል

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 27 วันที่ผ่านมา

    ቱልቱላ

  • @AlewiNuri
    @AlewiNuri 27 วันที่ผ่านมา

    የእጃቸውን አላህ ይሰጣቸዋል አትጠራጠር

  • @abbaanana9598
    @abbaanana9598 28 วันที่ผ่านมา +4

    ደል ለእሰራኤል❤❤❤❤❤❤❤

  • @tofikahmed3393
    @tofikahmed3393 25 วันที่ผ่านมา

    False New is No more

  • @minewjal
    @minewjal 28 วันที่ผ่านมา

    ሁለ እንዳጋነንክ!!

  • @user-xv9mb7bs8l
    @user-xv9mb7bs8l 28 วันที่ผ่านมา

    አንተ ቡዙ ትላለህ እስከዛሬ ካንተ የሰማነው አንድ ተከስቶ አላየንም መጀመርያ አረጋግጥ

  • @user-hg6gq5yh6d
    @user-hg6gq5yh6d 28 วันที่ผ่านมา +1

    አትረበሽ እስላሞች በጨለማ ላላሀቹ እስራኤልን አምላካችን ማንም እዲጠ
    ፋት አይፈቅድም የማያንቀላፋ የት ኤዶ

    • @Hanylove6542
      @Hanylove6542 28 วันที่ผ่านมา

      የእናተ ይሁዳ እኮ ለጂሰስም አልተኛም እንደ በግ ነው የሰቀሉት

  • @GuraHena
    @GuraHena 27 วันที่ผ่านมา +1

    ዶክተር አብይ ኢሳያስ አፈወርቂን በሌዘር ጨረር እንደሚያጠቃ አስጠነቀቀ

  • @atnasbirru8212
    @atnasbirru8212 26 วันที่ผ่านมา

    ወሸት

  • @amanuelgebrerufael9540
    @amanuelgebrerufael9540 27 วันที่ผ่านมา

    ቱልቱላ መሳርያውን ሰርተክ ለገበያ ያቀረብከው አትመስልም

  • @user-pq1fc1is4y
    @user-pq1fc1is4y 28 วันที่ผ่านมา +10

    ድል ለስራኤል ጀግናው የስራኤል መሪ ጠብጥበው

    • @danielkebede9420
      @danielkebede9420 28 วันที่ผ่านมา +2

      ደደብ ! ድንጋይ እራስ !

    • @HayatMuss
      @HayatMuss 28 วันที่ผ่านมา

      ጅል

    • @rabia9272
      @rabia9272 28 วันที่ผ่านมา

      Gel gelagel gelanfo

    • @AkemelAkemle
      @AkemelAkemle 28 วันที่ผ่านมา

      ሽንታም

    • @MubarikHayiradin
      @MubarikHayiradin 28 วันที่ผ่านมา

      Esu macharashelayi tayawalh naberr ayan ball

  • @user-nd2iw7hj4v
    @user-nd2iw7hj4v 28 วันที่ผ่านมา

    🇮🇱❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏

  • @SiriusMedia5
    @SiriusMedia5 26 วันที่ผ่านมา

    Conspiracy theory 😂
    ትገርማለህ። ልሆን ይችላል ነው ያለችው።ውሸት ውሸት

  • @legese103
    @legese103 28 วันที่ผ่านมา +3

    አይሁዶች ከጀርመን ጭፍጨፍ በኃላ ማንንም አይሰሙም። ሰው ጨካኝ መሆኑን ተምረዋል። እሰራኤልን የነካ የመልሰ ምቱ ይብሰበታል። እሰራኤልን ነክተው ሀማሰና ከኢራን ያልተማረ ከማን ሊማር ይችላል።

  • @nejatNesre-ev3jy
    @nejatNesre-ev3jy 28 วันที่ผ่านมา

    Gen zenaw lante bicha mester yamilakakeleh are bakeh telke saw nah weshat bicha enji ande kane ewnat awretah atakem