የፈኪ ያልተጠበቀ እሩጫ ከምትወደው ስጦታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 240

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 หลายเดือนก่อน +30

    ፈኪዬ ረድና ትሁት ማሻአላህ ደስ ስትሉ አይለያችሁ በርቱ ❤❤❤❤ የኔ ምርጦች

    • @jdhehdhg4849
      @jdhehdhg4849 หลายเดือนก่อน

      የኔዘዋሪ😂😂

  • @GdfFdd-m8z
    @GdfFdd-m8z หลายเดือนก่อน +16

    የኔም ጎደኛ ሁኑልኝ እኔ እንደፈኪ ባልሆንላችሁም እንደሷ ጠንካራ ታጋሽ የቅናቴ መንፈስ የተወጋይሁን 😂😂 ስታምሩ ፈኪዬ በየቀኑ ቪድዮ ልቀቂልን ❤❤❤🎉🎉

    • @FatihaMrtuwa
      @FatihaMrtuwa หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @Zinabyoussef-e4h
      @Zinabyoussef-e4h หลายเดือนก่อน

      ሳህ ክክክክ

    • @mekiymo
      @mekiymo หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅

    • @amaamm4474
      @amaamm4474 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤😂😂😂😂🎉

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi หลายเดือนก่อน

      😂😂😂❤❤❤

  • @LUbaba-o7f
    @LUbaba-o7f หลายเดือนก่อน +10

    ረዱ ትሁት የምር ትለያላችሁ ፈኪ የኔውድ እህት ሁልግዜም ፍክት በይልኚ ወላሂ የፈኪን ደስታ ሳይ በጣም ነው ደስስስስስ ያላኚ ፍድቅዲቅ ነው ያልኩት 💐💐💐👍👍

    • @mekiymo
      @mekiymo หลายเดือนก่อน

      የኔዉአኔም

  • @Zeinat-p2s
    @Zeinat-p2s หลายเดือนก่อน +13

    ፈኪ የኔ ልዩ ❤❤❤❤❤

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w หลายเดือนก่อน +27

    ፈኪን የምትወዱ👍👍👍

  • @SikoSilo-oz6wy
    @SikoSilo-oz6wy หลายเดือนก่อน +8

    ዛሬ ገና ሰብሰክራይብ አደረኩሺ በፍኪ ሰም❤❤❤❤ አላህ ያዋዳችሁ❤

  • @seadamohammed-u1l
    @seadamohammed-u1l หลายเดือนก่อน +6

    አላህዬ እችን ጨረቃ የመሠለች ልጅ ሚድያ ላይ ስስት ነዉ የምልላት አላህ ይጠብቅሽ እርዚቅሽን ብዝት ያድርግልሽ😢 አግኝቸሽ ሳም ባረኩሽ

  • @Pnice-uq3gs
    @Pnice-uq3gs หลายเดือนก่อน +5

    ፈኪየ።የኔማር።የኔልዩ።የምርትከፋሽአኖድም።።እኛንምአታስከፊን።ረዱ።ትሁት።የኔመልካሞች።አላህ።ያስደስታችሁ።እወዳችሁአለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እሙሂክማ-ዠ4ለ
    @እሙሂክማ-ዠ4ለ หลายเดือนก่อน +7

    ቀርቱ የኔልዩወች ማሻአላሄ ፈኪዬ ጥሩ ጓዴኞች አግኝተሻል

  • @fatehajamal3647
    @fatehajamal3647 หลายเดือนก่อน +17

    ፈኪ በቤትሽ ልቀቂ ፈጠን ፈጠን ብለሽ ቻናልሽ ያእድጋል በተረፈዉ በርቱ ማአሻአላህ

  • @LailaMariti
    @LailaMariti หลายเดือนก่อน +6

    ፈኪ ❤❤❤❤️የኔ ልዬ ❤️❤️❤️

  • @user-tj9rr6jt4s
    @user-tj9rr6jt4s หลายเดือนก่อน +7

    ፈኪየ ያህል ስድብ ወረዶብሺ ግን ያተቆቅመሺ ሲለመጣሺ ደስታየወደረየለውም ናም ሰውእሚመክረሺሲ 🎉🎉🎉

  • @Toyba-vj3ml
    @Toyba-vj3ml หลายเดือนก่อน +7

    የኔ ውዶች በጣም ታምራላችሁ ምርጥ ጓደኛሟቾች ❤ፈኪየ ምንግዜም ደስ ይበልሽ የኔ ውድ እህት

  • @ZabibaEndris
    @ZabibaEndris หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ የኔ ዉድች አላህ ይጨምርላችሁ ግደኛ ማለት እንድህ ነው በጣም ነው የምወዳችሁ ሁላችሁንም ❤❤❤

  • @dinaamalcddddd
    @dinaamalcddddd หลายเดือนก่อน +6

    የኔዉዶች ደስ ስትሉ ፊኪየ አበሽሪ ጠክሪ ለሰዉ ወሬ ቦታ እዳሰጭ የኔዉድ አላህ ያጠክርሽ መቀኛን ያርቅልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @sfhjtuio1425
    @sfhjtuio1425 หลายเดือนก่อน +4

    የጋዳኛማሞች ጥግ ሁሌም አለህ በካይር ነጋር የስዳስተች ፈኪ ሬዱ ትሁት አለህ አይለየች የፈኪ ሚርጥ ጋዳኛማምች መለት እናታ ነች ጎዞ ወዳ ፊት የኔ ማሮች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @halima7993
    @halima7993 หลายเดือนก่อน +8

    መሸአላህ እሰይ ቀጣይ በፊኪ ቤት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TambraMuhammed-ro5ee
    @TambraMuhammed-ro5ee หลายเดือนก่อน +5

    ረዴየ ለኔ እህት ሁልግዜምተጉኗ ሁኑላት ስላስደሰታችዃት ዱስብሎኛል 🌹🌹🌹ፈኪየ የኔ ውድ ጉበዝ ሁለየምፈገግበይልኝ

  • @Afleza
    @Afleza หลายเดือนก่อน

    መሸአላህ ደስ ትለላቹ አይለየቹ. ፈኪ በህለል ነገር ወደ ፊት በህራም ነገር ወደ ጓላህ ሁለቹም ላአለህ ቢዬ ይወደቹወላሁ ለፈኪ ጓን ሆኑ❤

  • @HawaAbdi-q3t
    @HawaAbdi-q3t หลายเดือนก่อน +5

    ማሻ አላህ በውነት በጣም ነው የምያምሬው

  • @LLl-u8i
    @LLl-u8i หลายเดือนก่อน +4

    የኔዉዲቺ፡ፈኪንለማስደሰትስትሩ፡እናትንምአላህያስደስታቺሁ፡ፈኪየኔልዩ፡ቶሎቶሎልቀቂ፡ያዲግልሻ፡

  • @meditubeመዲዩቱብ
    @meditubeመዲዩቱብ หลายเดือนก่อน +4

    ማሽአላህ ለኛም የልብ ሰው የስጠን የምትሉ❤❤

  • @mohammedayalew-v7y
    @mohammedayalew-v7y หลายเดือนก่อน +5

    ፈኪየ,አሌሀምዱሊላ,ባድሡአካውትሽ,አላህጋ,የማያጣሉ,ሰራወቺንሰሪ❤❤❤❤

  • @Fatma-p7t
    @Fatma-p7t หลายเดือนก่อน +5

    የኔ የዋህ አሁንም የሠውን ደስታ ብቻ ነው የምትጥርው የኔ ማር በቤትሺም ልቀቂ ውድ እዳድግልሺ ረዱዬ ትሁት አላህ ይጨምርላችሁ እወዳችኋለሁ ጆሲየንም ሁላችሁንም ከፈኪ ጎን ያላችሁ ሁሉ❤❤❤ በርቱልኝ❤❤

  • @FozTub
    @FozTub หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአለህ ብያለሁ ሁሌም ተደሰች ፈኪየ

  • @SUSUyoutube-n7e
    @SUSUyoutube-n7e หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ እድነዉ የሚያምርባችሁ ረድና ባለፈዉ ሰድቤሽ ነበር ያን ፓራክ ስታደርጓት አሁን ግን ከጎኗ ስለሆናችሁ ደስ አለኝ አይለያችሁ በርቱ❤❤❤❤❤

  • @Hawaa928Ahmed
    @Hawaa928Ahmed หลายเดือนก่อน +3

    የኔውዶች ሀሲዳችሁን አላህ ይያዝላችሁ ቶቶለኑ ፈኪየ የኔውድ እደማውቅሽ እምናፍቂኝ ነገር

  • @sfhjtuio1425
    @sfhjtuio1425 หลายเดือนก่อน +5

    ወው ማሻህ አለህ ፈኪየዬ የኔ ውድ ሁሌም ዳስ ይባልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @ኢተቂላህ.ነፍሤ
    @ኢተቂላህ.ነፍሤ หลายเดือนก่อน +3

    ኢላህ,ለሠዉደሥታ,የሚጠሩትን,አተዉ,በዝነትህጠብቃቸዉ,እህቶቸንም,ሥትር,አርግልኝ,❤❤❤

  • @Zinabyoussef-e4h
    @Zinabyoussef-e4h หลายเดือนก่อน +6

    የኔዉዶችችችች እሷን እደምታስደስቷት እናንተንም ያስደሳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @modddvdbad4912
    @modddvdbad4912 หลายเดือนก่อน +6

    ማሮቼ ተለያላችሁ ፈኪዬ ጓደኛች ተለያለችሁ የጓደኛ ጥግ💯💯💯💯

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
    @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ หลายเดือนก่อน +2

    ፈኪዬን ብየ ነው የመጣሁት የኔ ጠንቃራ ሰዎች ሊጥሎት ቢሮሮጡም እሶ ግን ፍክት ድምቅ እያለች በፈገግታ ትመጣልናለች ፈኪዬ እኛ ባንች የምንከፋው ከአላህ መንገድ ስትወጪ ነው ምንም ነገር አትቀጥይ ረዱዬ ትሁት እናመሰግናለን ከጎኖ ስለሆናችሁ

  • @HawaMohammad-g9u
    @HawaMohammad-g9u หลายเดือนก่อน +4

    ፈኪዬ የኔልዬ አሻአላህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪💪💯💯💯💯✅✅✅✅✅🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @medinaahmed9861
    @medinaahmed9861 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውዶች አይለያችሁ እኛም ደስ ብሎናል በርቱልን ሁሌም ሳቁልን

  • @fatumafatuma-g4c
    @fatumafatuma-g4c หลายเดือนก่อน +8

    ፍኪዬ የኔ ልዬ 🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿

  • @Mokamil-gd2ok
    @Mokamil-gd2ok หลายเดือนก่อน +3

    ማሻ አላህ 👍👍🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍

  • @naimoonamaimoona1706
    @naimoonamaimoona1706 หลายเดือนก่อน +5

    ፈክዬ የኔ ማር የኔ ጣፍጭ

  • @ዜዲነኚአለህነዉወኪሌ
    @ዜዲነኚአለህነዉወኪሌ หลายเดือนก่อน +4

    የኔወዶቺታምራላቺሁ ማሻአላህ ፈኪየ የኔዉዲ እረዱየ የኔዉዲ ትሁትየ የኔዉዲ ስወዳቺሁ በጣም ምግዜምሳቁልኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AuhGfd
    @AuhGfd หลายเดือนก่อน +4

    የኔዉድፈኪየ በቤትሺልቀቂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @afas-uj5fk
    @afas-uj5fk หลายเดือนก่อน +3

    ማሻ አላህ ድር ደስ ይለል አላህ ኻይር ጄዞ ዪክፈለቹ ገደኛ መለት እድ ናዉ❤

  • @amaamm4474
    @amaamm4474 หลายเดือนก่อน +4

    ስታምሩ የኔውድ ፈኪየ የኔልእልት እኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤❤❤❤ እረዱ ትሁት እናበሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤ የጎደኝነት ጥግ😢😢😢❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍

  • @Samerah-r7s
    @Samerah-r7s หลายเดือนก่อน +1

    መሸአላህ የጋደኛጥግናችሁ አይለያችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @kamelaHussain-ns9oe
    @kamelaHussain-ns9oe หลายเดือนก่อน +2

    Sirii fakiyee yine qonjoo yine jagana gin muziq tayii ba alha inwadishaleen barchii❤❤❤❤❤

  • @amaamm4474
    @amaamm4474 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወይፈኪየ ታድለሽ ምርጥ ጎደኞች አለሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @bintainrahim6662
    @bintainrahim6662 หลายเดือนก่อน +2

    የምር ደሠትሉ ማሻአላህ የኛ ዉድች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mohammedayalew-v7y
    @mohammedayalew-v7y หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤እረድና❤❤❤❤❤❤ትሁት❤❤❤❤❤❤❤❤,አላህያሰደሰተቺሁ

  • @Zinabyoussef-e4h
    @Zinabyoussef-e4h หลายเดือนก่อน +4

    ማሽአሏህህህህ ፈኪየ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jemila51wollo
    @jemila51wollo หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ዉበታሞች አይለያቹሁ❤❤❤

  • @Jamela-h4w
    @Jamela-h4w หลายเดือนก่อน

    ፈኪዮ ረዲና ትሁት መሻአላህ በጣምደስ ትላላችሁ በርቱ እዳትለያዩ ወደፌት❤❤❤❤

  • @FatimaHassan-b7x
    @FatimaHassan-b7x หลายเดือนก่อน +2

    ሳቃችሁ አይለያችሁ የኔምርጦች ፈኪየ እደዚህ አሁን ተስተካክለሻል ደግሞ ከይቶብ ውጭ ስራ ለመጀመር ሞክሪ

  • @mulatuayele5168
    @mulatuayele5168 หลายเดือนก่อน +4

    በእውነቱ ትሁትና ረዲና የፈኪ ጥሩ ጓደኛ መሆናችሁን በግልፅ እያዬን ነው!! በበኩሌ ካሁን በፊት ውስጣችሁን ሳላውቅ ረዲናን ለተናገርኩሽ ክፉ ቃል ይቅርታ እጠይቃለሁ!! ለወደፊቱ ተመልካች ለመረዳት አስቸጋሪ የሆነ ቪድዮን ባትሰሩ ይመከራል!!

  • @Hayah364
    @Hayah364 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ዉድ ይአምር የኔ ቅለቅል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SadaYemam-w4o
    @SadaYemam-w4o หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ግን ልክ እንደፈኪ ጎደኞች ምርጥ አሉኝ

  • @EmonMohamed-gh3uj
    @EmonMohamed-gh3uj หลายเดือนก่อน +3

    ፈኪየየየየ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zinabyoussef-e4h
    @Zinabyoussef-e4h หลายเดือนก่อน +4

    ረዱ የምወድሽ በምክንያትነዉ King💪💪💪💪💪💪💪

    • @Lila-i6t
      @Lila-i6t หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @SayedAhmada-dy9pv
    @SayedAhmada-dy9pv หลายเดือนก่อน

    ፈኪ ልዩ ልዩ ፈኪራሳ ወርቅ ናት ትሁት እና ረዱ በጣም እናመሰግናለን እንዲወርቅ ስላረጋችኋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MadnaMohamed
    @MadnaMohamed หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉አብሽሩ እየተባበራችሁበየቤታችሁ እየገባችሁ ስራ

  • @MoniraMomo
    @MoniraMomo หลายเดือนก่อน +3

    ፍኪዬዬዬዬዬ😘😘😘😘😘😘💃💃💪💪💪

  • @mohammedayalew-v7y
    @mohammedayalew-v7y หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ,ያሰደሰታቺሁ,ያረብ,ፈኪሀ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @1ሰ
    @1ሰ หลายเดือนก่อน +1

    ፈኪ ከአህሙ ከልሆሽ
    አህሙ ከፈኪ ከልሆክ
    አይዳምቅም ስራቹ መቼም መቼም እመኑኝ🙌

    • @Zinabyoussef-e4h
      @Zinabyoussef-e4h หลายเดือนก่อน

      ክክክክ አስታራቂጠፋዉደ የሚያጋንንእጅ የሚያስማማ የለም

    • @mulatuayele5168
      @mulatuayele5168 หลายเดือนก่อน +1

      አህሙ ማለት በየሳምንቱ ከተለያዬ ሴት ጋር ፍቅር ያዘኝ የሚል ገገማ ነው።

  • @اااا-ل6ز1ظ
    @اااا-ل6ز1ظ หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ ስታምሩ ሁለየም ደስተኛሁኑ በርቱ

  • @MedinaAhmed-q4i
    @MedinaAhmed-q4i หลายเดือนก่อน +1

    ትለያላችሁ. እድህ ነው. ጓደኛ ማለት አይለያችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Naima13Naima13
    @Naima13Naima13 หลายเดือนก่อน

    ትሁትየስወድሽየኔናተሰ ክፉነገርአይወጣትም ወላ አላህቀጥተኛውንመገድይምራሽ

  • @zuzutube-v7v
    @zuzutube-v7v หลายเดือนก่อน +3

    ፈኪየ የኔውድ ሁሌምደስተኛሁኝ❤❤❤የጓደኝነትጥግ👌👌ቤተሠብ ደምሩኝ💫👈👈

  • @AnshaSeid-zi1tu
    @AnshaSeid-zi1tu หลายเดือนก่อน

    የኔ ዉዷፈኪየየሰሰቴሁሉነገሬ ሳይሺ የምሳሳዉ ❤❤❤

  • @rahemara693
    @rahemara693 หลายเดือนก่อน +2

    መሸአላህ ጋደኛ ማለት እዲህነዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HawaAbdi-q3t
    @HawaAbdi-q3t หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ሥታምር ደሞ ❤ሁላችሁም ውቦች ናቹ❤❤❤

  • @HedHed-s8c
    @HedHed-s8c หลายเดือนก่อน +2

    ቪዲዮ ቶሎ ቶሎ ስሩ ቻናላቹ እንዲያድግ በተለይ የፈኪን ቶሎ ቶሎ ስሪበት በሏት

  • @SultanMuste
    @SultanMuste หลายเดือนก่อน +2

    ፈኪ፡ረዲናቱቲ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Eebrahm
    @Eebrahm หลายเดือนก่อน

    ስታምሩ እረዱ አደራ እዳትጣሉ

  • @HayuEndris-f3q
    @HayuEndris-f3q หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p หลายเดือนก่อน +3

    በርቱ ጣክሩ 😊ግን ራዱ ቀስ ብለሽ አውሪ 😢ሴት ልጅ ራጋ ስትል ነው ምያምርባት😢ከጣፋው ይቅርታ😮😂😂😂😂

  • @LubabaDebesa
    @LubabaDebesa หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ያምራል🎉🎉🎉

  • @Mariam-g8x8p
    @Mariam-g8x8p หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤ ማሻ አላህ

  • @lrhamutAll
    @lrhamutAll หลายเดือนก่อน +2

    ያኔ ዉዴድድድድድድድድ 🎉🎉🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓

  • @መዲናዩቱብTube
    @መዲናዩቱብTube หลายเดือนก่อน

    ማሽአላህ ዋውውውውው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @naimoonamaimoona1706
    @naimoonamaimoona1706 หลายเดือนก่อน +3

    ፈክዬ እርስ ትትና ማሮች❤❤❤

  • @FoziAhmed-m7c
    @FoziAhmed-m7c หลายเดือนก่อน

    ሥታምሩ አይለያቹህ❤❤

  • @fatemafatema1754
    @fatemafatema1754 หลายเดือนก่อน +2

    ፍኪዬ በርቺ❤❤

  • @ሳሳይቱብ
    @ሳሳይቱብ หลายเดือนก่อน

    ፈኪዬ የኔቆጃ ስወድሽካ❤❤❤❤❤

  • @afas-uj5fk
    @afas-uj5fk หลายเดือนก่อน +2

    በፈክ ቤት ኑ አሁኑም አይዟሽ ቀጥ ሁሉ ለኻይር ናዉ🎉

  • @ZaharaMuhammad-wg6mh
    @ZaharaMuhammad-wg6mh หลายเดือนก่อน +2

    የኔምታምር

  • @MonyrhMrtyi
    @MonyrhMrtyi หลายเดือนก่อน +1

    Masha alla hulemi fowa bilesh neyiliyni

  • @Amina-i5g5b
    @Amina-i5g5b หลายเดือนก่อน +1

    ፍኪዬ የኔ ልዬ❤❤❤❤

  • @بسماللهماشااللهاللهأكبراللهاكب
    @بسماللهماشااللهاللهأكبراللهاكب หลายเดือนก่อน

    ماشاءالله ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጨረቃዎችፎምላBH
    @ጨረቃዎችፎምላBH หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህየኔውድች❤❤❤❤❤

  • @beletechgeto5264
    @beletechgeto5264 หลายเดือนก่อน +1

    ፈኪየየየየ❤❤❤❤❤❤❤

  • @الحمدالله-ف4ث
    @الحمدالله-ف4ث หลายเดือนก่อน

    😂😂❤ ما شاء الله تبارك الله ا❤የኔጨረቃ☪️☪️☪️👌🏻

  • @YemerSeid
    @YemerSeid หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ

  • @rahmajo9448
    @rahmajo9448 หลายเดือนก่อน +2

    ረዱየ የኔ አሳቂ

  • @Sadah-g8y
    @Sadah-g8y หลายเดือนก่อน +1

    ፈኪዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ😮❤

  • @Zibiba-q8v
    @Zibiba-q8v หลายเดือนก่อน

    ያኔ ዉዶች ባርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💓💓💓💓💓💓💓🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ZaharaMuhammad-wg6mh
    @ZaharaMuhammad-wg6mh หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤ዋውውፈኪ

  • @AnaBto-h7m
    @AnaBto-h7m หลายเดือนก่อน +1

    የሚርልፋኪዬዬማሽአለህ

  • @Ethio7745
    @Ethio7745 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤የኔ ውዶች ፈኪነቴን ብየ ሰብስክራይብ አረኩሽ

  • @SultanMuste
    @SultanMuste หลายเดือนก่อน

    ፈኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nure-e1v
    @Nure-e1v หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህፈኪጎዲኚየኔህቲቺ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SaadaIdrissHoussein
    @SaadaIdrissHoussein หลายเดือนก่อน

    Macha'allah ❤❤

  • @MiskuuUmuuAnaas
    @MiskuuUmuuAnaas หลายเดือนก่อน

    ❤❤mashaa allaah