በትንሽ ካፒታል ዘይትና ቅባት በቤቶ በመጭመቅ ትርፋማ ይሁኑ! |የዘይት መጭመቂያ ማሽን |Automatic oil press machine |Sile Business

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 163

  • @mesay5439
    @mesay5439 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን! ልጅቷ አስፈላጊውን መረጃ በበቂ ሁኔታ አብራርታለች። እንደ አስተያየት መስጠት የምፈልገው ተረፈ ምርቱን "ቆሻሻ" ማለቷ ላይ ነው። ከቅባት እህሎች የሚገኙ ተረፈ ምርቶች ለተለያየ አገልግሎት መዋል ስለሚችሉ እና ተጨማሪ ገቢም ስለሚያስገኙ።

  • @መሲኡሚሐያቲ
    @መሲኡሚሐያቲ 9 หลายเดือนก่อน +9

    እናመሰግናለን ባርች እምፈልገው እቃ ነው

  • @MershaTesema
    @MershaTesema 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ እህቴ

  • @tovresh9031
    @tovresh9031 8 หลายเดือนก่อน +35

    ሲጨምቅ ማሳየት ያስፈልጋል ። ከስንት ኪሎ ምን ስንት ሊትር ዘይት የገኛል ?

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 6 หลายเดือนก่อน +3

      በኪሎ ሰሊጥ ግማሸ ሊትር የሰሊጥ ዘይት ታገኛለህ የቅባት እህሎቸ ዝረዝና ምን ያህል ዘይት እንደምታገኝ ዘርዝረ ከማሸኑ ጋራ ይሸጣል ጠይቅ

    • @meseretbelayhailu4993
      @meseretbelayhailu4993 5 หลายเดือนก่อน

      ስልክ ቅጥር ​@@ዋሰ

    • @ወለተቂርቆስየአቢብእናት
      @ወለተቂርቆስየአቢብእናት 3 หลายเดือนก่อน

      @@ዋሰ ካድ ኪሎ ኑግ ግማሽ ሌትር ዘይት

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 3 หลายเดือนก่อน

      @@ወለተቂርቆስየአቢብእናት
      ኪሎ ኑግ ሰንት ነዉ?

    • @ወለተቂርቆስየአቢብእናት
      @ወለተቂርቆስየአቢብእናት 3 หลายเดือนก่อน +1

      @Hkim185 እኔ አላቅም ጠይቂ እነግርሻለሁኝ ደውየ ወደሀገር

  • @habeshaMedia360
    @habeshaMedia360 6 หลายเดือนก่อน +22

    ዘይት መጭመቅ ብቻ ዘይቱ ለምግብነት እዲሆን አያስችለውም ምክንያቱም ብዙ የመጣራት processoch አሉት ዝብሎ ለምግብነት እደተጨመቀ ቢቀርምብ አንደኛ ሽታ ይኖረዋል ሁለተኛ ጣምና እኖረውም ብዙ ብዙ ነገሮች አለ እሱን በተመለከተ ቢብራራ

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 6 หลายเดือนก่อน

      አንተ የዘይት ነጋዴ ነህ ፣እያልክ ያለኸዉ የብርቱካን ጭማቂ ቤታቹህ አትሰሩ ብዙ ማጣራት ያሰፈልገዋል እያልክ ነዉ ግ ነጮቹ ብዙ ማጣራት የብርቱካኑን ቫይታሚን ይቀንሳል ብለዉ orange juice with pulp ብለዉ ሳያጣሩት ይሸጡታል

    • @LubabaEshetu-d4v
      @LubabaEshetu-d4v 5 หลายเดือนก่อน +2

      ተናገረችኮ ይጨምቀዋል ግን ማጣሪያ ያስፈልገዋል አለች

    • @hinahina6018
      @hinahina6018 4 หลายเดือนก่อน +4

      ተጨምቆ ከተጣራ ሌላ ከሚካል መጣራት አያስፈልግም

    • @hinahina6018
      @hinahina6018 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@habeshaMedia360 እስኪ ምን ምን ሂደት ያስፈልጋል ብታስረዳን??

    • @AFox-z2y
      @AFox-z2y 3 หลายเดือนก่อน +1

      ለቡለይቶረከቀጠረከሁሉንምነገረያሰዩሀል

  • @helinadamtew3770
    @helinadamtew3770 9 หลายเดือนก่อน +6

    On this video we have seen oil machines. Next video we want to see oil refineries technologies and oil packaging bottle providers and plastic packaging providers. Thanks for this video information.

  • @Modah-j9l
    @Modah-j9l 4 หลายเดือนก่อน +1

    ለህቴመግዛትእፈልጋለሁጥሩሀሳብነውእናመሰግናለን

  • @Zmd901
    @Zmd901 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማጣራዉንማሽንይዘህልና

  • @ZerihunHailu-tm3bo
    @ZerihunHailu-tm3bo 9 หลายเดือนก่อน +12

    የምግብ ዘይት እንደሚጨምቅ ነው ነገር ግን ለማጣራት ምን ምን እቃ ያስፈልገዋል

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 6 หลายเดือนก่อน +12

      ምንም ማጣራት አይፈልግም ፈረጅ ሲሞላቀቅ ነዉ
      ቅቤ ሰታነጥር የተጠቀምክባቸዉ ቅመሞች ከሰር ይረጋሉ ያ ማለት ትሞታለህ ማለት አይደለም ቡና ሰታፈላ አተላዉ ይዘቅጣል ግን ኩልል ያለ ቡና ትቀዳለህ ካለቧጫቦጭክ
      አሁንም የሰሊጥ ዘይት ሰትጨምቅ በጣም የደቀቁሰሊጦች ከሰር ይረገለ ጥቁል የዘይት አተላ በላቸዉ ምግብ የምትሰራበት ከሆነ ብትበላወ በሸሮ ዉሰጥ ምንም አይሆንም እንደዉም ጤና ነዉ
      ዘይ

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن 9 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለንከልብ👍👍👍👍👍

  • @UmuhalimaSeid-y2t
    @UmuhalimaSeid-y2t หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @MershaTesema
    @MershaTesema 5 หลายเดือนก่อน +2

    እሺ ግን ምን ያህል ውጤታማ ያደርጋል ወንድሞቼ

  • @YedersalEmiyamerw
    @YedersalEmiyamerw 5 หลายเดือนก่อน

    ስለዋጋው ግልፅ ብታረጉልን አሪፍነው

  • @meketeassosa1204
    @meketeassosa1204 4 หลายเดือนก่อน

    ነጭ ሽንኩርት ይጨምራል

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  4 หลายเดือนก่อน

      በተቀመጠው ስልክ ደውለው ሙሉ መረጃ ማግኘት ይችላሉ 🙏🙏🙏

  • @BilalNebil
    @BilalNebil 7 หลายเดือนก่อน +3

    ማሸጊያው?

  • @mebrahtomabay4404
    @mebrahtomabay4404 4 หลายเดือนก่อน

    ኣሪፍ ስራ ነው ግን በቀን ስንት ሰዓት ይሰራል ኣቅሙ ምን ያክል ነው

  • @RuthGabre
    @RuthGabre 5 หลายเดือนก่อน +3

    ተጨማሪ በምንድን ነው የምናጣራው

    • @selamatnafu4238
      @selamatnafu4238 4 หลายเดือนก่อน

      የኔም ጥያቄ እንደት ነው የሚጣራው ነው መልስልን?

  • @sahadasahada3318
    @sahadasahada3318 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰልክአሰቀምጡልን

  • @abenezerpawulos
    @abenezerpawulos 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ok Nic ehen mashin yet enagengalen adirasha ena wagawu .....

  • @ZewduBihonegn
    @ZewduBihonegn 22 วันที่ผ่านมา

    Please tell me the price for 20 liter / hr

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 5 หลายเดือนก่อน +6

    ችግሩ እሚሆነው ማሸጊያዎቹ ናቸው በዚህ ስራ ብንሰማራ

  • @NirvanaKidus
    @NirvanaKidus หลายเดือนก่อน

    ፓኬጅ እንዴት ነው

  • @Habtamudegefa-i8c
    @Habtamudegefa-i8c 5 วันที่ผ่านมา

    ine mesirat feligalew gin indt mejemer yichalal

  • @poppo_recharge
    @poppo_recharge 3 หลายเดือนก่อน +1

    የገለፃ ችግር አለባችሁ። ዘይቱ ለምግብነት እስኪውል ድረስ ያለው አሰራር ለማንም ግልጽ አደለም። ዋጋውም ከመጠን በላይ ውድ ነው።

  • @AlmazEtate-j4k
    @AlmazEtate-j4k 3 หลายเดือนก่อน

    እንደየደረጃው ዋጋውን አስቀምጭልን እስቲ

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 5 หลายเดือนก่อน +2

    እስኪ እንሞክራለን ሁሌየስደት

  • @tangolima6943
    @tangolima6943 8 วันที่ผ่านมา

    ፈረንጅ የሰራውን ገዝተሕ እንደተአምር አትንገረን። የሚጨመቀው ዘይት አይደለም እሕል ነው እሕል በሌለበት ዘይት መጭመቅያ?

  • @BrhaneSeyfu-o2r
    @BrhaneSeyfu-o2r 2 หลายเดือนก่อน

    ስንት ያህል ብር ይፈጃል

  • @YesharegTeshome
    @YesharegTeshome 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ወንድም ማጣርያ ከምን ይገኛል

  • @melesebata
    @melesebata 4 หลายเดือนก่อน +1

    Snack machine ke china mamtat tichlalachihu?

  • @barokbarok-if1ih
    @barokbarok-if1ih 4 หลายเดือนก่อน +6

    ለምግብ ዘይት ለማጣራት ተጨመሪ ማጣሪያ ያስፈልጋል ብላችኋል ተጨማሪውን ማጣሪያ ከየት እናገኛለን

    • @ሂክማ-ለ8ደ
      @ሂክማ-ለ8ደ 2 หลายเดือนก่อน

      ሳህ

    • @UmuhalimaSeid-y2t
      @UmuhalimaSeid-y2t หลายเดือนก่อน

      ቢያብራሩልን መልካም ነዉ ማጣሪያው የት እደሚገኝ

  • @Niguse-l7o
    @Niguse-l7o 8 หลายเดือนก่อน

    እና መሰግናለን ግን ማሽግያውስ እንዴት ነው

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  8 หลายเดือนก่อน +1

      እንፈልጋለን 👍
      ብቻ ቤተሰቦቻችን እንዲበዙ Share ያድርጉ 🙏🙏🙏

    • @Niguse-l7o
      @Niguse-l7o 8 หลายเดือนก่อน

      በአካል አንተን ማግንንየት አለበን ላማክረሕ ፈልጋሎው please

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  7 หลายเดือนก่อน

      ይቻላል ችግር የለውም ከላይ ባስቀመጥነው ስልክ ይደውሉልን 🙏

  • @Sofia-xv1lj
    @Sofia-xv1lj 5 หลายเดือนก่อน

    የትነውየሚገኛው

  • @mahbobah-M
    @mahbobah-M 2 หลายเดือนก่อน

    ለ20 ሌትር ሥት ኪሎ ያሥፈልጋል

    • @kirugir863
      @kirugir863 หลายเดือนก่อน

      60kg

  • @ወለተቂርቆስየአቢብእናት
    @ወለተቂርቆስየአቢብእናት 3 หลายเดือนก่อน

    እሚያጣራው የትነው እምንገዛው ስሙስ ምድነው❤❤❤

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 5 หลายเดือนก่อน

    In complete information

  • @negatteni3866
    @negatteni3866 8 หลายเดือนก่อน +1

    የት ነዉ የሚገኘዉ የዘይት መጭመቂያዉ አድራሻ

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዋጋው ሥንት ነው

  • @GaladOsss
    @GaladOsss 8 หลายเดือนก่อน

    ሱፋ የሚፈጭ አለ ወይ

  • @selamatnafu4238
    @selamatnafu4238 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኔም ጥያቄ እንደት ነው የሚጣራው ነው መልስልን?

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  4 หลายเดือนก่อน

      በተቀመጠው ስልክ ይደውሉ🙏👍

    • @ፍቅርተስላሴ-ኘ3ተ
      @ፍቅርተስላሴ-ኘ3ተ 4 หลายเดือนก่อน

      ሚስጥር ነው እንዴ ማጣርያው​@@Silebusiness

  • @Solegizaw
    @Solegizaw 5 หลายเดือนก่อน

    አቮካዶ መጭመቅ ይችላል?

  • @Taibamohammed-b9v
    @Taibamohammed-b9v 3 หลายเดือนก่อน

    Ene yemchershayetu sayz efelg nber yet agegneshalew selkishen

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  3 หลายเดือนก่อน

      በተቀመጠው ስልክ ይደውሉልን 🙏

  • @ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር
    @ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር 8 หลายเดือนก่อน

    መስቀል እንደምን እልህ

  • @GirmaGemeda-j8o
    @GirmaGemeda-j8o 4 หลายเดือนก่อน

    ተልባ መጭመቅ ይችል ወይሌላ ቦታ ትልቁ በሠዓት 100ልትር ይጨምቃል ነዉ ያሉት የቱ ነዉ ትክክለኛዉ

  • @Zeyen427
    @Zeyen427 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሲጨመቅ ለምን አያሳይም?? 🤨🤔

  • @AlmeaAgro
    @AlmeaAgro 5 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 9 หลายเดือนก่อน

    Keep it up good job thanks for nice Info 👍

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  9 หลายเดือนก่อน

      Thank you Dear!🙏🙏🙏

  • @eihSauእግዚአብሔር
    @eihSauእግዚአብሔር 6 หลายเดือนก่อน

    መላካም ዋስትና አለው

  • @johne_
    @johne_ 4 หลายเดือนก่อน

    ስልክ አስቀምጥ እስኪ

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  4 หลายเดือนก่อน

      ይደውሉ 👍👍👍

  • @moonnoonmedia8202
    @moonnoonmedia8202 5 หลายเดือนก่อน

    ዋጋውን ንገሩን

  • @alexbelay8197
    @alexbelay8197 5 หลายเดือนก่อน

    yakerebishw waga betam Wednew.

  • @kajorkajor5114
    @kajorkajor5114 5 หลายเดือนก่อน +4

    አልሃምዱሊላህ ማለት ምን ያሳፍራል ????????????????????????

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  5 หลายเดือนก่อน

      ማለት ?

    • @hiwotkidane1510
      @hiwotkidane1510 5 หลายเดือนก่อน

      ግዴታ ነው

    • @SuzanaGetnetAbera
      @SuzanaGetnetAbera 3 หลายเดือนก่อน

      እስዋ ቢዝነስዋን እየሰራች ነዉ ሃይማኖት በልብ ዉስጥ ነዉ አንቺ ግን እያወራሽ እየቀመልሽ እዛዉ ኑሪ ቅማላም

  • @meserettadesse6242
    @meserettadesse6242 3 หลายเดือนก่อน

    ማሽኑ በዘይት ነው ግሪስ የሚጠቀመው

  • @GereGete-z3p
    @GereGete-z3p 20 วันที่ผ่านมา

    እኔ እፈልጋለው ግን በምን ኣድራሻ ናቹ ሚትገኙት

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  20 วันที่ผ่านมา

      አድራሻ ተቀጧል

  • @tesfatube6885
    @tesfatube6885 4 หลายเดือนก่อน +1

    sint new wagaw???

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  4 หลายเดือนก่อน

      ይደውሉ 👍👍👍

  • @targettube4968
    @targettube4968 4 หลายเดือนก่อน

    ስልክ ለምን አታደርጉም

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  4 หลายเดือนก่อน

      ከቪዲዮ ያገኙታል 🙏🙏🙏

  • @AlemuAyelign
    @AlemuAyelign 8 หลายเดือนก่อน

    ማጣሪያዉ የት ይገኛል እንዴት ነዉ

  • @ferdowsamohammed4043
    @ferdowsamohammed4043 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጥቁር አዝሙድ ብቻ ነው ያወራችው ሌላ የምግብ ዘይት አልጠቀሰችም

  • @BirtukanYimer-rv9hj
    @BirtukanYimer-rv9hj 5 หลายเดือนก่อน

    bezum akerarebachu des ayelem

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  5 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 እንዴት ብናቀርብ ይሻላል ?

  • @alexbelay8197
    @alexbelay8197 5 หลายเดือนก่อน

    Melkam new hasabu , gibiatu aschegari new betam slemachinu tenageri betam Wednew betam

    • @alexbelay8197
      @alexbelay8197 5 หลายเดือนก่อน

      Hasabu melkam new gin marketing......

  • @GashawAmenu-c9o
    @GashawAmenu-c9o 3 หลายเดือนก่อน

    Tell me it's price

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  3 หลายเดือนก่อน

      Please call 🙏🙏🙏

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed 9 หลายเดือนก่อน +2

    Ayitenew neber
    Bedube tisxegn serche keflalehu

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  9 หลายเดือนก่อน

      እነሱ ሳይሆኑ ሌላ ድርጅት በብድር ከእነሱ ይገዛልሻል👍

    • @እኔለኔአለሁ
      @እኔለኔአለሁ 6 หลายเดือนก่อน

      አድራሻ ባአላህ ​@@Silebusiness

  • @AyenalemHaile-w2j
    @AyenalemHaile-w2j 6 หลายเดือนก่อน

    How is the prayse

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  6 หลายเดือนก่อน

      Call please 🙏

  • @ወለተቂርቆስየአቢብእናት
    @ወለተቂርቆስየአቢብእናት 3 หลายเดือนก่อน

    ልጣጭነው እሚባለውጅ ቆሻሻ ይላሉደ❤❤😂

  • @ራህሙ
    @ራህሙ 9 หลายเดือนก่อน

    እናምሰግናለን ምንያህል ክብደት አላት ማሽነሪዋ

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  9 หลายเดือนก่อน +1

      በተቀመጠው ስልክ ይደውሉ 👍

    • @ራህሙ
      @ራህሙ 9 หลายเดือนก่อน

      @@Silebusiness እሽ ወንድም ብርታልን

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  9 หลายเดือนก่อน

      እሺ በጣም ነው የምናመሰግነው 🙏🙏🙏

  • @abrargemechu1725
    @abrargemechu1725 8 หลายเดือนก่อน +1

    20 liters/hr products or 20kg/hr raw material inputs? please clarify it is too differ bro?

  • @yemariyamlij4988
    @yemariyamlij4988 8 หลายเดือนก่อน +2

    wagaw wud new amazon ly wed 1000 dhram new

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 9 หลายเดือนก่อน

    Please ye migib zeyit chemiko yemiyatarawn siralin

  • @shamsham-x6p
    @shamsham-x6p 3 หลายเดือนก่อน

    መድና ሥምሽ መድና ከሆንሽ ሙሥሊም ከሆንሽ አልሀምዱሊላህን በይ ይመሥገን ከምትይው

  • @trhasazenaw
    @trhasazenaw 7 หลายเดือนก่อน

    እባክህ ኣማክረኝ ያዋጣል

  • @bk-sf8ew
    @bk-sf8ew 9 หลายเดือนก่อน +3

    90000shi men aynet segebgeb nachu bakesh be 7000 geztesh 90000 setshechi aydebereshem

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 6 หลายเดือนก่อน

      ለምን አንተ በ7000 የሚታገኝ ከሆነ ለምን ይዘህ መጥተህ ሞክረዉ ደግሞ የምን ብር ነዉ 7,000 ብር ነዊ ላር ነዉ ወይሰ ድራም ነዉ

  • @WagayeArage
    @WagayeArage 5 หลายเดือนก่อน

    አድራሻ የት ነው?ዋጋውስ?

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  5 หลายเดือนก่อน +1

      video ለይ ያገኙታል

  • @መሲኡሚሐያቲ
    @መሲኡሚሐያቲ 9 หลายเดือนก่อน +2

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @m1band688
    @m1band688 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @heebaheeba7160
    @heebaheeba7160 6 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ሚገርማኝ ሙስሊም ነጋዴዎች አላሀምዱሊላ እንደትሉ በህግ ተከልክላቹ ነው ??

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 6 หลายเดือนก่อน +1

      አንተ የአለምዱሉላህ ቆጣሪ ነህ ወይ? ወይሰ ወሐቢ? እሰላም ቢቻ አይደለም የሚገዛት መች ምን ማለት እንደምታቅ እሷ ናት እንጂ የእሰልምና ፖሊሶችን ወጥረን እንዋጋቹሀለን

    • @እኔለኔአለሁ
      @እኔለኔአለሁ 6 หลายเดือนก่อน

      እስኪ በዚህ መልስ አይስጡ በሚመለከተወት ይናገሩ ምክር ነው የተሠጣት​@@ዋሰ

    • @MohammedMoha-vu5jv
      @MohammedMoha-vu5jv 3 หลายเดือนก่อน

      ይመስገን ማለትኮ በአረብኛ አልሃምዱሊላህ ነዉ

    • @እኔለኔአለሁ
      @እኔለኔአለሁ 3 หลายเดือนก่อน

      @@MohammedMoha-vu5jv ካላወቅሽ ዝም በይ አልሀምዱ ሊላህ ኢትዮ ስኡድ ሁሉም ሙስሊም ጋ አትቀየርም ስለኛ ድን ማንም ማስተማር አይጠበቅበት ስራአት👎👎👎👎

    • @audibarro
      @audibarro 3 หลายเดือนก่อน

      አላህ በአፍህ ስለለፈለፍክ ሳይሆን ውስጥህን ነው የሚያዬው። ከሱ የተደበቀ ነገር የለም። መሀይሙ ስለሚበዛ የራሳችንን ስህተት ትተን የሰውን ስህተት እናጎላለን

  • @EsayasGmeden
    @EsayasGmeden 5 หลายเดือนก่อน

    Treat na waga lemgb yhonal

  • @Belete-m4y
    @Belete-m4y 4 หลายเดือนก่อน

    አቮካዶ ይጨምቃል እንዴ?

  • @shamilhamza11
    @shamilhamza11 9 หลายเดือนก่อน +1

    Price

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  9 หลายเดือนก่อน

      Please watch the Video it is Mentioned 👍

  • @Zegnet-p9g
    @Zegnet-p9g 5 หลายเดือนก่อน

    ሰልክየጸፉልን

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት ንግግርም ምን አይነት አማረኛም ነዉም መፍጫም ሰሊጥ ነዉም ሚባለዉም ማሞቅያም ጭምርንም ነዉም መሆንም ያለበትም ተፈጭቶም አሙቆም ወደዘይትም አትኖም ተንጠባጥቦንም ዘይትም ሚሰጥም እንጅይ ልብስ ማድረቅ መጨመቅም አይባልም አማረኛችሁም አስተካክልዉን የዘይትም ጥራጥሪየም ፈጭቶም ወደማሞቅያም ዘይትም መቀቀያም ሚደነፋበትም በሙመትም ደንፍቶም የዘይትም ቅባትም ይሰጣል እንጅትም ባልሆነንም የንግግር ምስረዳትም ቼልዉም በትክክልም ባማረኛም

  • @aregawimamo4688
    @aregawimamo4688 9 หลายเดือนก่อน

    azmud mn dnew? eski mtawku kalachu

    • @RugaEbeno23
      @RugaEbeno23 9 หลายเดือนก่อน

      Black seed or tikur azmud

  • @Getaneh188
    @Getaneh188 8 หลายเดือนก่อน

    ይህ raw ዘይት መጭመቂያ ነው። unheated oil ጤናማ ነው።

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  8 หลายเดือนก่อน

      እናመሠግናለን 🙏
      ምናልባት የተሻለ ግንዛቤው ካለህ ብትነግረን🙏

  • @tadesetesema-ll9bj
    @tadesetesema-ll9bj 7 หลายเดือนก่อน

    amzon 350euro

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 6 หลายเดือนก่อน +1

      እና ምን ይጠበሰ ለምን አንተ በ350 ኡኡሮ ገዝተህ በ350ኡኡሮ ሸጥልን

    • @ኣርኣያ-2017
      @ኣርኣያ-2017 4 หลายเดือนก่อน

      እጥፍ ቀረጥ እና ትራንስፖርት ብትጨምር 800 ዩሮ ይገባል። በብር ሲመታ ምን ይሰጣል? (ዶላሩን ለማግኘት ያለውን ችግር 😂 ከግንዛቤ አስገብተህ)

  • @AyenalemHaile-w2j
    @AyenalemHaile-w2j 6 หลายเดือนก่อน

    Waga sntnw

  • @theoahmwa
    @theoahmwa 9 หลายเดือนก่อน

    ዋጋው እጅግ የናረ ነው።

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  9 หลายเดือนก่อน +2

      የገበያው ሁኔታ ነው ለማንኛውም በአካል ቀርባችሁ ብትደራደሩ ጥሩ ነው👍

    • @theoahmwa
      @theoahmwa 8 หลายเดือนก่อน

      Thanks for your kind response. ለቅንነትህ አመሠግናለሁ። በቅርቡ እጎበኛችኋለሁ።

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  8 หลายเดือนก่อน

      ደስታው የኛ ነው🙏🙏🙏

  • @YedersalEmiyamerw
    @YedersalEmiyamerw 5 หลายเดือนก่อน

    ስለዋጋው ግልፅ ብታረጉልን አሪፍነው

  • @BrhaneSeyfu-o2r
    @BrhaneSeyfu-o2r 2 หลายเดือนก่อน

    ስንት ያህል ብር ይፈጃል

  • @MuhammadAragaw
    @MuhammadAragaw 4 หลายเดือนก่อน

    ዋጋው ሰንት ነው

  • @negatteni3866
    @negatteni3866 8 หลายเดือนก่อน

    የት ነዉ የሚገኘዉ የዘይት መጭመቂያዉ አድራሻ

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  8 หลายเดือนก่อน

      ከvideo ያገኙታል 👍

  • @YedersalEmiyamerw
    @YedersalEmiyamerw 5 หลายเดือนก่อน

    ስለዋጋው ግልፅ ብታረጉልን አሪፍነው