#ለማግባት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 64

  • @rahatube1307
    @rahatube1307  หลายเดือนก่อน +11

    አሰላሙ አለይኩም ውድ እህቶቼ ውድ እህቶቼ ፈተና ላይ ላሉ እህቶቼ እንዲደርስላቸው የቻላችሁት ላይክና ሼር አርጉላቸው ።ወደ መልካም ያመላከተ ከሰራ ነው።መልካም ንግግር ሰደቃ ነው ።
    አስተማሪ ሀሳብ መልክት ልታካፍሉኝ ምትፈልጉ እህቶች
    በዚህ ታገኙናላችሁ
    +971581933974

    • @و6ض
      @و6ض หลายเดือนก่อน +1

      ቁጥርሽን ስላስቀመጥሽ ደስብሎኛል

    • @maryamaali1414
      @maryamaali1414 หลายเดือนก่อน +1

      ወአለይኩም ሠላም ወራህመቶላሂ ወበረካቱህ
      ሠሙት አትጥፊ ቶሎ ቶሎ ልቀቂልን🎉🎉

    • @halidjafer1122
      @halidjafer1122 หลายเดือนก่อน +1

      አንቺ ተዘውጀሻል?????

    • @nurmurad6603
      @nurmurad6603 หลายเดือนก่อน

      ላግባሽ አሑን

  • @سبحنكيرب
    @سبحنكيرب หลายเดือนก่อน +2

    صل الله وعليه وصلم አደበተ ጣፍጭ ምክሮችሁሉ جزاك الله خير ማርኮናቸው🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓

  • @shamimamousa-uz5sk
    @shamimamousa-uz5sk หลายเดือนก่อน

    جزكلخيرا

  • @MarifaPrince
    @MarifaPrince หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ehhhhh. Wallahi kabade bnew

  • @الله-ص9ع4ت
    @الله-ص9ع4ت 12 วันที่ผ่านมา

    Wealeyikum selam werahmetulahi weberekathu jeza kallah ehte swedishi ❤❤

  • @AminaNuryeTube
    @AminaNuryeTube หลายเดือนก่อน +1

    በርች እህት እምነታችንን በአላህ ይሁን አላህ የተሻለውን ይስጠን በድናችን አላህ ያጠክርን በተለይ እህቶቸ ጃሂል ያልተማር አላህን የማይፈራ ውድ አታግቡ ምንም ያህል ሴት ድነኛ ብትሆን ወድን መቀየር አንችልም ከስት አንድ ወዶች አላህ ያዘነላቸው ካልሆኑ በስተቀር. ጊዜን እድሜን ገዘብን ያሳጣል እህቶቸ ተጠቀቁ ጃሂል ፈየል ይመስል ጫት ካማላመጥ ሴትን ከመቀያየር ምንም አላማየለው ፍቅር እኮ አይገባቸውም

  • @RiyazRiaz-p3r
    @RiyazRiaz-p3r 26 วันที่ผ่านมา

    የኔ ልዩ ጀዛኪ አላህ ኸይር

  • @abdlmjidrasihed
    @abdlmjidrasihed หลายเดือนก่อน

    ትክክልነሽ

  • @used-uj2wk
    @used-uj2wk หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ትክክል ነሺ ውዷእህቴ🦋👌

  • @amru2000
    @amru2000 หลายเดือนก่อน +2

    Social media is not what muslim follows .... follow hadith and quran

  • @kadijaakadijaa421
    @kadijaakadijaa421 หลายเดือนก่อน

    wa, alekumussalaam Warhmatullhi Wabrkatuu

  • @ሱሱየአላህባሪያ-ኰ1ከ
    @ሱሱየአላህባሪያ-ኰ1ከ หลายเดือนก่อน

    ጀዛኪላሁ ኸይረን ሀቢበቲ🎉🎉🎉🎉

  • @ሙንተሀ
    @ሙንተሀ หลายเดือนก่อน +1

    ሳህ❤❤❤

  • @shamimamousa-uz5sk
    @shamimamousa-uz5sk หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉ሰሙቲ

  • @MarifaPrince
    @MarifaPrince หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @selimtube404
    @selimtube404 หลายเดือนก่อน

    ሶሉ አለል ሀቢብ አላሁመሶሊ አላነብይና ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ጀዛኪላህ ኸይር እሙ ማኢዳየ እንኳንም እህታችን መካሪያችን ሆንሽ

  • @SamAung-qv1pz
    @SamAung-qv1pz หลายเดือนก่อน

    ጀዛኮላህ እህቴ ሰወድሺ❤❤❤❤

  • @ትግስተስፍይቅርባይነት
    @ትግስተስፍይቅርባይነት หลายเดือนก่อน

    ጀዛኪላህ ኸይረን

  • @fathimakk9719
    @fathimakk9719 หลายเดือนก่อน

    جزكلخير❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 หลายเดือนก่อน

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወብረካትሁ ሁቢየ ጄዛኪሏሁ ኸይርን ያአሥል

  • @AaaMmm-b9w
    @AaaMmm-b9w หลายเดือนก่อน

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ስፈልግሽ አገኛሁሽ ጀዛኪ አላህ ኸይር

  • @MarinaQ-k3d
    @MarinaQ-k3d หลายเดือนก่อน

    አህለን ያኡምሪ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @AwaLeyla-nr8te
    @AwaLeyla-nr8te หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ❤

  • @abcdefgabcd2135
    @abcdefgabcd2135 หลายเดือนก่อน +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔ ልእለት ማሸአላህ አላህ ይጨምርልሽ የኔመካሪ ስወድሽኮ ያገልቢ ❤❤❤❤

    • @ኡሙቲዩብ
      @ኡሙቲዩብ หลายเดือนก่อน +1

      ደምርኝውዴ

    • @abcdefgabcd2135
      @abcdefgabcd2135 หลายเดือนก่อน

      @@ኡሙቲዩብ ደምሬሻለሁ ኡሙቲ

  • @mebrukazinabu2641
    @mebrukazinabu2641 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ ለአላህ ብዬ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 หลายเดือนก่อน

    ሡለሏሁ አለይሂ ወሠለም በዱአችሁ አሥታዉሱኝ ሀባየብ

  • @ToybaShumet-
    @ToybaShumet- หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Meryembintali
    @Meryembintali หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ፡ማሻአላህ፡አላህይጨምርልሽ፡በርችልኝ፡ዉዲየ፡

  • @አልሀምዲላ
    @አልሀምዲላ หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @سعيد-ف9ط2ك
    @سعيد-ف9ط2ك หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @fhhfgg6557
    @fhhfgg6557 หลายเดือนก่อน

    Ok😂

  • @و6ض
    @و6ض หลายเดือนก่อน

    ስወድሽ የኔ ውድ እህት🎉

  • @ኡሙቲዩብ
    @ኡሙቲዩብ หลายเดือนก่อน

    ዋአለይኩምስላምወራህመቱላሂወበርካትሁ

  • @YouTub-nq6ek
    @YouTub-nq6ek หลายเดือนก่อน

    ዋሌኩመሰለም ዋረህመቱላህ አህሌን ❤ ❤❤❤ደምሪኝ

  • @LereTeter
    @LereTeter หลายเดือนก่อน

    Hasab stugn ehtoche betam chenkognal letdar yeteyekegn lij dinu lay bizum new.elewetalew yilegnal lmenew weys?

    • @rahatube1307
      @rahatube1307  หลายเดือนก่อน

      አትመኝው ለውጥ ቀጠሮ የለውም።

  • @zahrazahra7044
    @zahrazahra7044 หลายเดือนก่อน

    ወላሂእኔያንችንሀደሥስሠማእረጋጋለሁኝሁልግዜእጨናነቅአለሁኝሙሥባአያጣኝምግንምንላድርግ

  • @Semuti-t1b
    @Semuti-t1b หลายเดือนก่อน +6

    *ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሁቢ ጀዛኪላሁ ኸይር የተናገርሻቸው ነገሮች የእኔም ችግር ናቸው ከትዳር ከራቅኩኝ 7አመት ሆነኝ ለማግባት ሳስብ የድሮው ታሪኬ ይመጣብኛል ወይም በዙሪያዬ አስቸጋሪ ትዳርን የሚኖሩትን እያሰብኩኝ ተቸገርኩኝ እራሤን አሣምኜ ማግባት አልቻልኩም ግን ወላሂ ጥሩ የሆነ ትዳርን በጣም እፈልጋለሁ እናም ዱአ አድርጉልኝ እኔንም ጥሩ አድርጎ ጥሩ የትዳር አጋር አላህ እንድወፍቀኝ?*

    • @AbdulhafizHassen-c1p
      @AbdulhafizHassen-c1p หลายเดือนก่อน +1

      اليسلمعليكم سعاد ሁሉ ሰላም አልሀምዱሊላህ ።ባለፈዉ ሂወትሽ ችግሩ ከአንቺ ይሁን ባለቤትሽ የነበረዉ ይሁን ያለፈው አልፏል አይከልክልሽ።አልሀምዱሊላህ።ነገር ግን አሁን ከማግባት አይከልክልሽ እህቴ መጀመሪያ ዱዓ አድርጊ መስፈርትሽ ዲን ይሁን።በተረፈ እኔም በበኩሌ አላህ ይርዳሽ። السلمعليكم

    • @Semuti-t1b
      @Semuti-t1b หลายเดือนก่อน

      ​@@AbdulhafizHassen-c1p *ልክ ነህ ያለፈውም ታሪክ ሁኖ አልፏል ግን ሁሉም አንድ እየመሠሉኝ ወስኜ ለመግባት እጅግ በጣም ከብዶኛል አላህ ከኛ የሚወስደው ለኛ የማይጠቅመንን ነው አላህ ያለፈው ጉዳቴን አይቶ የተሻለ እንደሚሰጠኝ አልጠራጠርም ኢንሻአላህ*

    • @Semuti-t1b
      @Semuti-t1b หลายเดือนก่อน

      ​@@AbdulhafizHassen-c1p ለማግባት አስብና ሁሉም አንድ አይነት ይመስሉኛል በቃ የሚጎዱኝ የሚጨቁኑኝ ይመስለኛል አላህ ያለፈውን ጉዳቴን አይቶ ልቤን የሚጠግን ጥሩ ባል አላህ እንደሚሰጠኝ አርግጠኛ ነኝ ኢንሻአላህ መስፈርቴ ደግሞ አላህን የሚፈራ በድኔ የሚያበረታታኝ ነው ገንዘብ መልክ መስፈርቴ አይደለም!

    • @Semuti-t1b
      @Semuti-t1b หลายเดือนก่อน +1

      ልክ ነህ ያለፈው ላይመለስ ታሪክ ሁኖ አልፏል ማግባት አለብኝ ብዬ እወስን እና በቃ ሁሉም አንድ አይነት ይመስሉኛል የሚጎዱኝ የሚጨቁኑኝ ይመስለኛል አላህ ያለፈ ጉዳቴን አይቶ ሷሊህ ባል እንደሚሰጠኝ እርግጠኛ ነኝ ኢንሻአላህ መርጫዬ ደግሞ አላህን የሚፈራ በድኔ የሚያበረታታኝን ነው!

    • @AbdulhafizHassen-c1p
      @AbdulhafizHassen-c1p หลายเดือนก่อน

      @@Semuti-t1b አብሽሪ ለአላህ ብየ ከጓንሽነን።ስራችንንም ኢኽላስ ያለው ያድርግልን

  • @لوبابةاندريوس
    @لوبابةاندريوس หลายเดือนก่อน

    ዱአአድረጉልኛየይጨቀኝልሀባይብእዳትረሱኛ

  • @ኡሙቲዩብ
    @ኡሙቲዩብ หลายเดือนก่อน

    ደምሩኝእመልሳለሁ

  • @RahmeTwol
    @RahmeTwol หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ❤❤❤

  • @ZiNetkebede12345
    @ZiNetkebede12345 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TytGgh-k5b
    @TytGgh-k5b หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @DabsoJemal
    @DabsoJemal หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @zeyneb5029
    @zeyneb5029 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @Susuwelloyewatube
    @Susuwelloyewatube หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤