የማህጸን መውጣት || Yemahtsen Mewtat

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 183

  • @KonjiteTagess-ub6lg
    @KonjiteTagess-ub6lg 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ላንቴ ይሁን ደ/ር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @AshrekaLasmen
    @AshrekaLasmen 8 หลายเดือนก่อน +1

    መሀፀን፡ ፡ከ እጥ፡ም ውጠት፡ት 5:33 ከትሎ፡ሙን፡ 7:28 ላይ መጠ፡ይችለል

  • @maniti139
    @maniti139 9 หลายเดือนก่อน

    አመስግናለው ዶክተር ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zahrasaid9886
    @zahrasaid9886 11 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተረ የኔ ከላይም ከታችም ወቶል ያቃጥለኛል ይጠቀጥቀኛል ጫን ይለኛል ከጄመረኚ አመቴ ነው ግን እየባሰብኚ መጣ በጣም ያቃጥለኛል ያለሁት በሰዴት ነው እዳታልፍኚ

  • @kuletamkuletam967
    @kuletamkuletam967 ปีที่แล้ว +8

    እኔ ክወለድኩ 2 ወሬ ነው የኢንፌክሽን መድሃኒት ታዞልኝ ልቀባ ስልበጣቴ አዲስ ነገር አየው ያበጠ የሚመስል ወጣ ያለ ምናልባት መሃፀኔ ከሆነ ብዬ አሰብኩ ቀይ ስጋ ይመስላል እሱስ ከሆነ በምን ይመለሳል?

    • @kedsitkedsitbokona3646
      @kedsitkedsitbokona3646 ปีที่แล้ว

      Enem መልስ እፈልጋለሁ

    • @samerbelete579
      @samerbelete579 ปีที่แล้ว

      Pls answer

    • @yemarberhe5701
      @yemarberhe5701 ปีที่แล้ว

      እኔም እንደዛ ሁኛለው ያበጠ የሚመስል ነገር

    • @sentukatube7154
      @sentukatube7154 8 หลายเดือนก่อน

      Selam enat enam endanchi honobgnale hakim bet tayeshew weys??enam kewldku 60 kena new letayew kalhone benatesh ngregne??

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 6 หลายเดือนก่อน

      እረ መልሱልኝ ለኔም pleas

  • @aaa-ih3rc
    @aaa-ih3rc 11 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ዶክተር እንደምትመልሥልኝ ተሥፋ አለኝ የሥዲሥ ወር እርጉዝ ነኝ ግን ከአራት ወር አከባቢ ይመሥለኛል የጀመረኝ ማህፀኔ ከቀኘ በኩል ያለው ከንፈሩ አብጧል ምን ይሆን ችግር ያመጣብኝ ይሆን ወይሥ ያጋጥማል በእርግዝና ወቅት ህመም የለኝም ግን ከግራ በኩል ካለው የቀኙ በጣም አብጧል ከነ ሥጋው😢

  • @zinezine6099
    @zinezine6099 9 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናል ዶክተርየ ማህፀኔ ወደውጭ ወታል የጠቀስካችው የህመም ወይም ምቾት የመንሳት ባህሪ የለውም ምንም አይነት ስሜት አይሰማኝም ብቻ ላጋጣሚ በምታጠብ ሰአት ስነካው ከዳር ወታል እድሜየም የገፋው ሴት አይደለሁም 28 ላይ ነኝ ብቻ ተደናገጥኩ በቃ መጨረሻ ደረጃ ላይ ነው ዳር ላይ ወታል ወደ ህክምናም አልሄድኩ

    • @wolisotube2178
      @wolisotube2178 9 หลายเดือนก่อน

      ለምን ወደህክምና አትሄጂም?
      የግድ እስኪያምሽ አጠብቂ ለየት ያለ ምልክት ካየሽ ሄደሽ ታይው በቀላሉ አቲይው

    • @DmmKaa
      @DmmKaa 6 หลายเดือนก่อน

      enyem ende anchi hunku

    • @DmmKaa
      @DmmKaa 6 หลายเดือนก่อน

      gen yene hmam alewo

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 6 หลายเดือนก่อน

      ምን ደረጃ ላይ ደረሽ እህት እባክሽ መልሽልኝ

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 2 วันที่ผ่านมา

      እንዴት ሆንሽ??

  • @abdosabdu3013
    @abdosabdu3013 ปีที่แล้ว +1

    Thankn you
    Gen yemahsen mewred bibal eresu tru yemeslegnal

  • @azebfiseha5211
    @azebfiseha5211 ปีที่แล้ว

    በጣም ገራሚ ደክተር ነህ ትክክል ነህ ❤ ተባርክ

  • @BethelMengstu
    @BethelMengstu ปีที่แล้ว

    ህክምና አለዉ ወይስ በእስፖርት ብቻ ነዉ ሚመለሰዉ?

  • @DestaDemssie-m1d
    @DestaDemssie-m1d 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶ/ርየዚህ ችግር ተጠቂ ነኝ እናየታችኛው ጀርባ ህመም፣ድንገተኛ የሽንት ፍላጎት መኖር ሰገራ ለመጸዳዳት መቸገር አለ።ህክምና ልሂድ ወይስ ስፖርት ልሞክር።

  • @temonazawdetemonatesew8952
    @temonazawdetemonatesew8952 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክተር እናቴ ማይፅኖን ያማታል እባክህ ማንሰውን እና ሕክምናውን ንጋርኝ 🙏🙏🙏

  • @NeyriaKerso
    @NeyriaKerso 5 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @TsegaBelguda
    @TsegaBelguda 28 วันที่ผ่านมา

    ስለም ዶክተር ከወለርኩ አንድ ወር ሆኖኛል ትንሽዬ ነገር ማህፀነ ጫፍ ላይ ቁጭ ብሏል ሀክም ሳማክር ማህፅንሽ ምንም አልሆንም በራሱ ይመለሳል አሉኝ ለሽንተ ስቀመጥ ደሞ እንዳበጠ ይወጋጋኛል ምን ይሻለኛል?

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  27 วันที่ผ่านมา

      ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ? የህክምና ቦታ መሄድ እና በደንብ ምርመራ ማድረግ ይኖርብሻል በተለይ ህመም ካለው!

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 2 วันที่ผ่านมา

      ምን ሆንሽ እህት??

  • @ሰላምነኝየየወናስአፍቃሪ
    @ሰላምነኝየየወናስአፍቃሪ 2 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር እንዳታለፈኝ እኔም የዝህ በሽታ ተጠቂ ነኝ ምንድነው መፈተሄው በጣም ችግር የኖረው ይሆን ከሰረ ይሁን እናልሁ በጣም ነው የምጨነቀው

  • @SameeraS-zs7ee
    @SameeraS-zs7ee 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ለቤትክ አዲስ ነኝ ለምትሰጠን ትምህርት እናመሠግናለን ቪዲዮዉ ከተለቀቀ ቆይቷል መሠለኝ ምናልባት የምታይዉ ከሆነ ጥያቄዬን መልስልኝ እኔ ከሰገራ መዉጫዬ ጀምሮ እስከ ብልቴ ከንፈር ጫፍ ድረስ በጄ ሰነካዉ የጓጎለ እበጠት አለ እብልቴ ጫፍ ላይ መድማት ጅምሯል በፊት የሆድ ድርቀት ነበረኝ አሁን ተስተካክሎልኛል

    • @fatihaali389
      @fatihaali389 5 หลายเดือนก่อน

      Kentarute endayehne wede yehde derkeu endete tewshe Please Tell me😢😢😢

  • @Genet2000
    @Genet2000 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክተር ማህፀኔ አካባቢ በቀኝ በኩል ያብጣል በ6ወርም በ10 ወርም ብቻ አልፎ አልፎ ያብጣል ከዛ ከብርቱካን ትንሽ አነስ ብሎ ያብጣል እና ስነካዉም ሆነ ቁጭ ስል አያስቀምጠኝም በጣም ያማል እና በደንብ ጫን ስለዉ የሆነ ፈሳሽ ይፈሰኛል ከዛ ለ5 ቀን ለ6 ቀን አብጦ ይቆያል ህመሙ እንዳለ ሆኖ ከዛ በራሱ ይፈርጣል የምን ችግር ነዉ ዶክተር እንደምትመልስልኝ ተስፋ አለኝ

  • @hermagmekail9489
    @hermagmekail9489 ปีที่แล้ว +1

    እኔም በቀኝ በኩል ስጋ የመሠለ ነገር ኣለኝ ህመም ብዙ የለኝም ፈሣሽም የለኝም ግን ፍርሃት ይዞኛል ሠዉ ሀገር ነኝ እባክህ መልስልኝ ዶ/ር

  • @HiwotTeshome-v5h
    @HiwotTeshome-v5h ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ሰላም ነው ማህጸን ወቶ የወር አበባ ይፈሳል

  • @henanhenan3893
    @henanhenan3893 ปีที่แล้ว

    የኬግል፣እሥፓርትምድንነው፣ምታቁታላችሑአሥረዱኝ፣በዝሕበሽታ፣እየተሠቃየሑነው

  • @hanitamitta7758
    @hanitamitta7758 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው

  • @donitube5278
    @donitube5278 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ዶክተር ስለሰጥከዉ ትምህርት ከልብ እያመሰገንኩ አንድ ጥያኬ ነበረኝ መልስልኝ በናትክ ፍቅረኝዬ 4 ጊዜ ነዉ ያስወረደቺዉ እና 4 ተኝዉ ላይ ነዉ የ መሃጸን መንሽራተት ያጋጥማት ከዚህ በዋላ መዉለድ ትችላለች ወይ ትልቅ ስጋት ዉስጥ ነኝ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 ปีที่แล้ว +1

      አዎ መውለድ ትችላለች ድጋሜ ካላስወረደችው! ይስተካከላል የማህጸን መንሽራተት ህክምና አለው!

    • @donitube5278
      @donitube5278 2 ปีที่แล้ว

      @@Yetena_kal eshi amsegnalew slmelsklgn mdan gn ychlal mulu bemulu

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 2 วันที่ผ่านมา

      @@donitube5278እንዴት ሆነች ዳነላት??

  • @hikmatube7445
    @hikmatube7445 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ዶክተር አሪፍ ነው በርታ ጥያቄ አለኝ የኔ ቦታውን ለቆ ወጥቷል እርጉዝ ነኝ አምጨ መውለድ እፈልጋለሁ ችግር ያመጣብኛል ወይ በግንኙነት ጊዜ ያመኛል ደስታ የለኝም ምን ላድርግ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 ปีที่แล้ว

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? መታየት አለብሽ

    • @firdostesfaye8510
      @firdostesfaye8510 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም እህት ኮሜንትችን አሁን አየሁት 7 ወር እርጉዝ ነኝ አምጠሽ ነው የወለድሽው ንገሪኝ እስኪ ጨንቆኛ ከጠየቅሽ ቆይተሻል እስካሁን ትወልጃለሽ ብዬ ነው

    • @FoziaHasan-q6n
      @FoziaHasan-q6n 9 หลายเดือนก่อน

      ሰላምእህቴወለድሺኮሜንቱየቆየነው
      መሰልካሺውመልሺልኝበስደትልፈነዳ
      ነውየኔምወጥቶል

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 2 วันที่ผ่านมา

      እንዴት ሆንሽ ?

  • @SemyraAbsd
    @SemyraAbsd ปีที่แล้ว

    ምንድነው መፎትሄው እኔቴን ያማታል

  • @azebeteshome70
    @azebeteshome70 ปีที่แล้ว

    Selam doctor ye engidelij keliju kedmo meta ena 7 wer or 33 sament layi dem yifesesha tebiye neber gin menem ayinet dem alfesesegnim ahun zetegni wer honegn engideliju kemahtsen ga litabe lichilale alugn meftehu mendinew ebakih betolo meliselegn sil chenekegn nw dr ameseginalehu.

  • @bezibez987
    @bezibez987 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክተር ሶስት ልጆች ወልጃለሁ ማህፀኔን አስቋጥሬአለሁ እና የማርገዝ እድል ሊፈጠር ይችላል? ከወለድኩ ጀምሮ የወር አበባም አላየሁም 11 ወር ሆነኝ ሲቋጠር የወር አበባ አይመጣም?

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  ปีที่แล้ว

      Kaskuatershi dgame margez atchiym

    • @Br2190user
      @Br2190user หลายเดือนก่อน

      ​@@Yetena_kal degmeh metakem ychalal

    • @Br2190user
      @Br2190user หลายเดือนก่อน

      1 lij welje keza mhtsene weta .tegelbto teseftewal .mastekakel ychalal

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  หลายเดือนก่อน

      @@Br2190user yemahtsen ena tsins specialist ga metayet alebshi

  • @ወርቅእራያ
    @ወርቅእራያ 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም. ላተ ይሁን ወድሜስ. ስለ.ማህፀን መሸራተት ህክ ምና እዴት በቀዶ ጥገና ማስተካከል. ወይም ማስደፋት ይቻላን.

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 ปีที่แล้ว

      ህክምናው ስላለ የህክምና ቦት መሄድ እና ህክምናውን ማድረግ ይቻላል

    • @birtukanlamesgin3451
      @birtukanlamesgin3451 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ችግር አለብኝ

  • @EnatneshTilahun-iw2cu
    @EnatneshTilahun-iw2cu ปีที่แล้ว

    ሰላምዶክተር እኔም የበሽታው ተጠቂየኝ በራሱ የመመለስእድልአለው ከወለድኩ 40ቀን ሆኖኛል ዳርላይ ባይወጣም የመጎርበጥና ውስጥምላይ ወጣብሎይታያል ምን ላድርግ?

  • @madinaseraj7062
    @madinaseraj7062 2 ปีที่แล้ว

    ያልከውሁላ እኔደርሶብኛል ግንምን ላድርግ እሰውአገርነኚ። ሀኪም እስተምደርስድረስምንእደሚሻለኚ አላቅም

  • @zemzemali6439
    @zemzemali6439 2 ปีที่แล้ว

    selam docter ጥያቄ አለኝ ብልቴ አካባቢ ባንድ ጎን በኩል ያብጣል ህመም የለዉም ግን አንዳንዴ ይጨምራል ይቀንሳል ምን ይሆን?

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 ปีที่แล้ว +1

      ብትታይው መልካም ነው እህቴ

  • @ታዘብኩሽአንችዓለም
    @ታዘብኩሽአንችዓለም ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶኩተር በፈጠረህ መልሰልኝ ወልጃሎሁ ግን ከቤት ነው የወለድኩት ዶኩተር ናት የዋለደችኝ ማህፃን ፅበት አለሽ በላኝ ነበረ ሚጥ ላይ በጣም ታምሜ ነበረ አሁን ላይ ብልቴ የተቀደደ ይመስለኛል መጀመርያየ ስለሆነ አላቅም😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @zburamohmmde9421
      @zburamohmmde9421 9 หลายเดือนก่อน

      ኧረ የኔም እደዚህ ነው አሁንማ ደምጥም እየወጣ ነው😢😢😢ኧረ
      መፍተሄ

    • @InnocentDancing-bv2yr
      @InnocentDancing-bv2yr 8 หลายเดือนก่อน

      እህቴ እንየም እንዳቺ ነኝ መልስልኝ

    • @ታዘብኩሽአንችዓለም
      @ታዘብኩሽአንችዓለም 8 หลายเดือนก่อน

      @@InnocentDancing-bv2yr ሰላም እህት

  • @helelntube185
    @helelntube185 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንት የሁን ዶክተር ጥያቄ አለኝ ከውለድኩ ብሆላ የተፍጠር ነገር ነው ግን ማሀዝኔ ከውስት ኳስ ነገር ሽንት ብምሽና ሰአት የታየኛለ ግን። ህክምና ከ 1 ም 2 ሄጅለው ግን ቀዶ ትገና ከተድርግሽ ይመለሳለ አሉኝ ግን ብሆላ አመጠሽ መውለድ አትችየም አሉኝ ውይም ድም ስታርግዠ የስብሰባለ አሉኝ ግን ዶክተር ምን ባርግ ነው የሚሻለኝ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 ปีที่แล้ว

      ህመም ከሌለው ችግር የለውም

    • @helelntube185
      @helelntube185 2 ปีที่แล้ว

      @@Yetena_kal እው ምንም የህመም ሰሜት አይሰማኝም ግን ምንን የከፍ ችግር አያጋጠመኝም ውይ

    • @samford2335
      @samford2335 ปีที่แล้ว

      አኔም እንደዘዉነኝ ከወለድሁኝ 15ቀን ጀምሮነዉ ያጋተመኝ ወደመከመቼየ ነዉ ያበተ የሚመስል ነገር ያየሁ ልክ ሽንት በምሸናበት ጊዜ ይታያል በታም ችንክ ብሎኛል ምን ላድርግ

  • @HaleMaQueen
    @HaleMaQueen หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በአላህ በአላህ ቁጥርህን በአላህ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  29 วันที่ผ่านมา

      አሁን ዱባይ ነኝ ስመመለስ

    • @HaleMaQueen
      @HaleMaQueen 29 วันที่ผ่านมา

      @Yetena_kal እኔም ዱባይ ነኝ ልደውልልህ ቁጥርህን ስጠኝ ከቻልክ

    • @HaleMaQueen
      @HaleMaQueen 29 วันที่ผ่านมา

      @Yetena_kal እኔም ዱባይ ነኝ ልደውልልህ ቁጥርህን ስጠኝ ከቻልክ

  • @etetugizaw-qh8kw
    @etetugizaw-qh8kw ปีที่แล้ว

    ስፖርት ምን አይነት

  • @mimifeleke8789
    @mimifeleke8789 2 ปีที่แล้ว +1

    thank u

  • @SamsungA-qq4es
    @SamsungA-qq4es ปีที่แล้ว

    ዶክተር እኔ ማህፀኔ ጨፋላይ ትንሽ እብጠት አለችኝ እሧ ያለችበት ቦታ በጣም ነው የሚያቃጥለኝ መፍትሄ ካለህ

    • @MerryHaogos
      @MerryHaogos ปีที่แล้ว

      እማየ እንየም ኣለኝ መፍቴ ካገኘሽ ንገሪኝ በፈጣሪ

  • @zainabomar2238
    @zainabomar2238 2 ปีที่แล้ว

    ወደ ውጭ ወጣ መሀፀኔ ምን ልድርግ ፈጋራየን ወደ መሀፀኔ ነው የምስበኝ ምን ላድርግ አልወለድኩም አግብቻለሁ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 ปีที่แล้ว

      በህክምና ነው የሚስተካከለው ወደ ህክምና ቦታ ሂጂ

    • @zuzue
      @zuzue ปีที่แล้ว

      @@Yetena_kal በመዉለጥ ለይ ችግር የመጠል ወይ??

    • @hb6990
      @hb6990 ปีที่แล้ว

      እኔም እንዳንቺ ምን ይሆን እስቲ መፍትሄ ካገኝሽበት ንገርኝ

  • @imdove7528
    @imdove7528 3 ปีที่แล้ว +1

    የማህፀን መዉጣት ለማከም የሚረዳ እስፖርት ማ ይባላል

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 ปีที่แล้ว

      አዎ አይጠፋም ዮጋ ይባላል

    • @imdove7528
      @imdove7528 3 ปีที่แล้ว

      @@Yetena_kal እኔ እስፖርት አይነቱ ነዉ ያልሁ ዮጋ ምንድን ነዉ

  • @sdddkjhe9496
    @sdddkjhe9496 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም የማህፀን ብር ይፈታልዴ ማለቴ ከተለመደው ቅርፅ የመቀየር ባህሪ አለው ከተቀየርስ በምን ምክኒያት ነው በእድሜ በሌላ???????

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 ปีที่แล้ว

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? የተለያዩ ምክኛቶች ይኖሩታል

    • @sdddkjhe9496
      @sdddkjhe9496 3 ปีที่แล้ว

      @@Yetena_kal ለምሳሌ በምን ምክኒያት ብትነግርኝ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 ปีที่แล้ว +4

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? ይሄው
      #መንስኤዎቹ
      በእርጅና ምክንያት የጡንቻ ጥንካሬ ማጣት
      በወሊድ ጊዜ የሚደርስ ጉዳት ፣ በተለይም ብዙ ሕፃናት ወይም ትላልቅ ሕፃናት (ከ 4ኪ.ግ በላይ) ከተገላገሉ
      ከመጠን በላይ ውፍረት
      ሥር የሰደደ ሳል ወይም ውጥረት
      ሥር የሰደደ የሆድ ድርቀት
      #አጋላጭ ሁኔታዎች
      ከመጠን በላይ ክብደት ማንሳት
      በቤተሰብ ይህን አይነት ችግር ካለ
      #ምልክቶቹ
      ቀለል ያለ የማኅጸን መዉጣት ሁኔታ ካለዎት ፣ ምንም ግልጽ ምልክቶች ላይኖርዎት ይችላል።
      በዳሌዎ ውስጥ የሙሉነት ወይም የግፊት ስሜት (በትንሽ ኳስ ላይ መቀመጥ ሊመስል ይችላል)
      በዳሌ ፣ በሆድ ወይም በታችኛው ጀርባ ላይ ህመም
      በጾታዊ ግንኙነት ወቅት ህመም
      ከሴት ብልትዎ የሆነ ነገር እየወጣ እንደሆነ ይሰማዎታል
      ተደጋጋሚ የሽንት ፊኛ ኢንፌክሽኖች
      ከሴት ብልት ያልተለመደ ወይም ከመጠን በላይ ፈሳሽ
      ሆድ ድርቀት
      የሽንት ችግሮች ፣ ሽንት መቆጣጠር አለመቻቻል፣ የሽንት ድግግሞሽ ወይም ድንገተኛ የመሽናት ፍላጎት (የሽንት አጣዳፊነት)
      በሚራመዱበት ጊዜ ምቾት ማጣት
      #መከላከያዎቹ
      ሕክምናው በመውደቁ ደረጃ እና ከባድነት ላይ የተመሠረተ ነው።
      አንዳንድ ሂደቶች የማሕፀን የመዉጣት አደጋን ሊቀንሱ እና እንዳይባባሱ ሊያደርጉት ይችላሉ።
      እነዚህም የሚከተሉትን ያካትታሉ:
      የኬግል እንቅስቃሴዎችን መስራት
      የሆድ ድርቀትን መከላከል እና ማከም
      ከባድ እቃን ማንሳትን ማስወገድ
      ሥር የሰደደ ሳል ማከም
      በአመጋገብ እና በአካል ብቃት እንቅስቃሴ ጤናማ ክብደትን መጠበቅ
      በማረጥ ወቅት የኢስትሮጅን ምትክ ሕክምናን ከግምት ውስጥ ማስገባት

    • @sdddkjhe9496
      @sdddkjhe9496 3 ปีที่แล้ว

      @@Yetena_kal በጣን አመሰግናለሁ በጣም

    • @LinaLina-sc8jq
      @LinaLina-sc8jq 3 ปีที่แล้ว

      @@Yetena_kal yene kertsu yelewawetal ena leza nw malt nw ?

  • @samsungcare4627
    @samsungcare4627 11 หลายเดือนก่อน

    የስፓርቱ አይነት እስኪ አሳየን ለሱ

  • @gafitekamer5457
    @gafitekamer5457 ปีที่แล้ว

    Selam yemahaseni mewixa kagaxema idemewa gana kehone wadefi mewiledi yemifeligi kehone asiginew

  • @raheldebrezion9013
    @raheldebrezion9013 ปีที่แล้ว

    Ebake ngery ebtet kalwus bemahten bekey bekule men madrg alben

  • @hayatkindu1767
    @hayatkindu1767 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ዶክተር እደምትመልስልኝ ተስፍ አርጋለሁ አራት ወር ከ ሁለት ሳምንት ነፍሰጡር ነኝ ክትትል አልጀመርኩም ግን prenatal እና folic acid mcg ጀምሬ ነበር ችግር ያመጣብኝ ይሆን ሁለቱም ፍርማሴ ስጠይቅ folic acid ጧት እና ማታ አለኝ prenatal ደግሞ አንድ ወቅት ብቻ አለኝ እስኪ ንገርኝ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 ปีที่แล้ว +1

      ጥሩ ነው ግን ክትትል መጀመር አለብሽ

    • @hayatkindu1767
      @hayatkindu1767 3 ปีที่แล้ว

      @@Yetena_kal እሽ ዶክተር አማሰግናለሁ

  • @KebadaYotube
    @KebadaYotube ปีที่แล้ว +1

    እኔ ከወለድኩ በኋላ አጋጥሞኛል መሀፀኔ የሚወጣው ድርቀት ሢይጋጥመኝ ነው ድርቀት ከሌለብኝ አይወጣም ዳግም ለመውለድ ችግር ያመጣብኝ ይሆን?????? ሌላው ደሞ በወሊድ ጊዜ እስቲሽ ያልተደረገች ሴት በሌላ ጊዜ መደረግ ትችላለች?????

  • @oooo3819
    @oooo3819 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክተር
    በኔ ዳሌ ላይ ትንሺ
    ኩዋስ የምትማስል
    አለች ግን ማፀነ ዉስጥ
    ትንሺ እንደ ኩዋስ አነት
    አለ ታዳ አሄ የወጣነው
    ማለትነው በናት ንገራን

  • @zekiyamd1467
    @zekiyamd1467 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክተር በቴሌግራም ላገኝ እችላለሁ ጥያቄ ነበረኝ ከማህፀን ጋር በተያያዘ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 ปีที่แล้ว

      አዎ ይቻላል

    • @zekiyamd1467
      @zekiyamd1467 2 ปีที่แล้ว

      @@Yetena_kal
      እሺ የቴሌግራም አካውንት ማግኘት እችላለሁ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 ปีที่แล้ว +1

      t.me/Yetena_kal

    • @KonjiteTagess-ub6lg
      @KonjiteTagess-ub6lg 11 หลายเดือนก่อน

  • @mastewalyalew4388
    @mastewalyalew4388 2 ปีที่แล้ว

    Ke weledku 20 ken honege docter be mahsene keye sega yetenteletele negere ale mn yehon meftehe alew?

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ ?አዎ መፍትሄ አለው የህክምና ቦታ ውሰጂው

  • @hayuhayu3607
    @hayuhayu3607 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተርየ መልስልኝ እናቴ ታማብኛለች ህሟም የማህፀን መንሸራተት ነዉ እናም ምን ታድርግ ሀኪም ቤት ሄዳ ኦብሬሽን ትሆኛለሽ አሏት ሌላ መንገድ የለም

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 ปีที่แล้ว

      ቀላል ነው በቀዶ ጥገና ይስተካከላል።

  • @ቅድስትእናቴንናፋቂ
    @ቅድስትእናቴንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ጥያቄ አለኝ ከመለስክልኝ እኔ ግን ሁሌ ነው የምጠይቅህ ትመልስልኛለህ አሁንም እደምመልስልኝ ተስፋ አለኝ 6ወር ከ10ቀን ሆነኝ የልጄ እንቅስቃሴ ይሰማኛል ትንሽ ትንሽ ግን ሆዴ በጣም ትንሽ ናት ለምን ይሆን??ግራ እግሬን ያመኛል ጉልበቴ አካባቢ ምን ይሆን ችግሩ ዶክተር ሀኪም ቤት ሄጄ ከመጠሁ ገና ወሬ ነው ባረብ ሀገር ነኝ በሰው ቤትም ስለሆኩ ሐመሄድ አልቻልኩም ምክርህ ያስፈልገኛል የውሀ ማነስ ማለት ምንድነው ልታስረዳኝ ትችላለህ እባክህን ጥያቄዬን መልስልኝ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 ปีที่แล้ว +2

      ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ ? የሆድ ማነስ እና መተለቅ እንደየሰው ይለያያል ይሄ ሊያሳስብሽ አይገባም! ብዙ ሰአት ቆመሽ የምሰሪ ከሆነ የ እግር ህመም ይኖራል እረፍት አድርጊ ! የንሽርት ውሃ ማነስ የሚል ፕሮግራም ከዚህ በፊት ስለሰራው እዛ ላይ በሰፊው አብራርቻለው እይው

  • @NemitOsuma
    @NemitOsuma 11 หลายเดือนก่อน

    Drkuter
    Selam
    Enatiyhichigrgetmatal
    Yamaletmahtena
    Ywetal
    Eanademyefesal
    Mnmargaelebi
    Ebakhncayehewmelslgn

  • @hawwaetopiya2111
    @hawwaetopiya2111 3 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ልጅ በስንት ወር ነው ዬሚላወሰው. እኔ 4ወር ጨርሼ ነበር አይላወስም

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 ปีที่แล้ว

      ከ 5 ጀምሮ ይንቀሳቀሳል

  • @zainabomar2238
    @zainabomar2238 2 ปีที่แล้ว

    እንደው በፉጣሪ እንዳታልፊኝ ህቅምናውስ እንደት ነው እሰው ሀገር ነኝ

  • @የጅማዋቅመም
    @የጅማዋቅመም 2 ปีที่แล้ว

    እባክህ ዶክተር እዳታልፈኝ በመውለድ ምክንያት ኦፕራስዮን ሆኛለው እናአሁን ሀረብ ሀገር ነኝ በጣም ታምሚያለው ኦፕራስዮን ተፈቶ ይሆን ብዬ እያሰብኩውነው እስኪይ ሲፈታ እሚያዳየውን ምልክት ንገረኝ እባክህ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 ปีที่แล้ว

      ኢንፌክሽን እንዳይፈጥርብሽ በጣም ከባድ ነው ኢንፌክሽን ከፈጠረ እስከ ሞት ያደርሳል እንደምንም የህክምና ቦታ ሂጂ!

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 2 วันที่ผ่านมา

      እንድት ሆንሽ?

  • @yordigirma1032
    @yordigirma1032 2 ปีที่แล้ว

    Ena agatmogali kawldiku bahwal new endazi yahonkut digami mawlad chigr alw yalhadkubat yalmi gin maftha algagahum

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 ปีที่แล้ว

      የማህጸን እና ጽንስ ስፔሻሊስት ጋ ብትሄጂ መልካም ነው

    • @yordigirma1032
      @yordigirma1032 2 ปีที่แล้ว

      @@Yetena_kal ሄጃለው ለውጥ የለዉም

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 2 วันที่ผ่านมา

      @@yordigirma1032እንዴት ሆንሽ እህቴ ???ዳንሽ

  • @mamlove3397
    @mamlove3397 3 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ጥያቄ አለኝ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 ปีที่แล้ว +1

      ምን ነበር?

    • @mamlove3397
      @mamlove3397 3 ปีที่แล้ว

      እኔ አስወርዶኝ ነበር እና እስካውን ልፀንስ አልቻልክም ያልተገባ መዳኒት ሰተውኝ ነበር የየሁለት ወር ከአስራምስት ቀንልጅ የወረደብኝ እና ግንኙነት በምዳደርግ ሰአት ያመኛል አንዳዴ ፈሳሽም አለኝ በጣም ግራ ስለገባኝ ነው ?

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል እርግዝና ሊፈጠርበት የሚችሉት ቀናቶች ኦቪውሌሽን በሚከናወንበት ቀናቶች ናቸው፡፡ ኦቪውሌሽን (Ovulation) የሚከሰትበት ቀን አንዲት ሴት ልጅ የወር አበባ ካየችበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ በመቁጠር በ14ኛው ቀን አካባቢ ይከሰታል፡፡ ስለዚህ ከፍተኛ የማርገዝ ዕድል የሚኖርባቸው ቀኖች የወር አበባ በኋላ ባሉ ከ8-10 ቀኖች ነው (የወር አበባዎ ለመቆም ከ4-6 ቀኖች የሚፈጅበት ከሆነ) ፡፡ ነገር ግን ረዘም ያለ የወር አበባ ጊዜ ካለዎት ኦቪውሌሽን የሚከሰትበትም ጊዜ ስለሚረዝም የወር አበባዎን እርዝመት ማወቅ አለብዎት፡፡
      የሚከተለው መረጃ ከወር አበባ በኋላ እርግዝና የሚፈጠርባቸውን ቀኖች የሚያሳይ ሲሆን መሰረት ያደረገው በየ 28 ቀን የወር አበባዋን ለምታይ ሴት ብቻ ነው፡፡
      • ከቀን 1-5 (የወር አበባ ከፈሰሰበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ እስከ አምስተኛው ቀን) = የወር አበባ መፍሰሻ ጊዜ ነው፡፡ (Menstrual Bleeding)
      • ከቀን 6-9 = በንጽጽር እርግዝና የማይፈጠርበት ጊዜ ነው፡፡ (Relatively Infertile)
      • ከቀን 10-12 = በንጽጽር በነዚህ ቀኖች እርግዝና ሊፈጠር ይችላል፡፡ (Relatively Fertile)
      • ከቀን 13-15 = በነዚህ ቀኖች በእርግጠኝነት እርግዝና ይፈጠራል፡፡ (Most Fertile)
      • ከቀን 16-19 = በንጽጽር በነዚህ ቀኖች እርግዝና ሊፈጠር ይችላል፡፡ (Relatively Fertile)
      • ከቀን 20-28 = በነዚህ ቀኖች እርግዝና አይፈጠርም፡፡ (Infertile)
      ✔️ማስታወሻ
      ትክክለኛው የኦቪውሌሽን ጊዜ የሴት እንቁላል የወንድ የዘር ፍሬን ዝግጁ ሁኖ የሚጠብቅበት ጊዜ ሲሆን ይህም ጊዜ ከ 12 - 24 ሠዓት ብቻ ይረዝማል፡፡ ምክንያቱም የወንድ የዘር ፍሬ ከግብረ ሥጋ ግንኙነት በኋላ በሴት ሰውነት ውስጥ ከሶስት (3) እስከ አምስት (5) ቀናቶች መቆየት ይችላል የሴቶች ዕንቁላል ደግሞ ለተጨማሪ ቀናቶች ሊቆዩ ይችላሉ፡፡ ስለዚህ ሊያረግዙባቸው የሚችሉ ከ አምስት(5) እስከ ሰባት (7) የሚደርሱ ቀኖች አሉ ማለት ነው፡፡
      መልካም ጤንነት!!

    • @mamlove3397
      @mamlove3397 3 ปีที่แล้ว

      @@Yetena_kal እሺ በጣም አመሰግናለው

  • @ፋጡማሙሃመድ
    @ፋጡማሙሃመድ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ወንድም ሁሌም ጥያቄየን ትመልሳለህ ዛሬም እባክህ መልስልኝ እኔ በቀኝ በኩል ብልቴ አልፎአልፎ ያብጣል ግን ምንም አይነት ህመም የለውም የ6 ወር እርጉዝ ነኝ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 ปีที่แล้ว

      ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ? እርግዝናው ጋ የመጣ ከሆነ ክትትል የምታደርጊበት ቦታ ታይው

    • @ፋጡማሙሃመድ
      @ፋጡማሙሃመድ 2 ปีที่แล้ว

      @@Yetena_kal አመሰግናለሁ ወንድሜ ለመታየት እሞክራለሁ ግን ህመም የለውም

    • @ፋጡማሙሃመድ
      @ፋጡማሙሃመድ 2 ปีที่แล้ว

      @@aswasw4203 ምንም አትሆኝ እህት እኔ ሀኪምም አልታየሁት ግን በጣም ያብጥ ነበር ግን አልሃምዱሊላህ በሰላም ወልጃለሁ እንችም በሰላም ሁለት ሁኝ ያረብ ስለብጠቱ አትጨነቂ

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 2 ปีที่แล้ว

    Bexam.ameseginalewu.sile.merejawu.dr

  • @FoziaHasan-q6n
    @FoziaHasan-q6n 9 หลายเดือนก่อน

    ዶርያለሁትበስደትነውመሀፀኔሀገርቤትእያለሁበጀስነካውአድስነግርሳይሀኪምቤትሂጀስታ2ተኛደረጃነውየመሀፀንመ
    ሸራተትአለኝምንምህመምአይሰማኝ
    ነበርዶሩአርግዘሺነይአለኝእሺብየድንገ
    ትከሀገርወጣሁአሁንግንበጀስነካውአየ
    ዋለሁየኔጥያቄመውለድአልችልይሆን

  • @mennabeyene2434
    @mennabeyene2434 ปีที่แล้ว

    እኔ እምለው በህክምና ከወጣ በሁዋላ¿

  • @maryamhussain5487
    @maryamhussain5487 2 ปีที่แล้ว

    የማህጠይ እፌከሸን ምደነው መዳኒት

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 ปีที่แล้ว

      መጀመሪያ የህልክምና ቦታ ብትሄጂ መልካም ነው

  • @Fady-xu8zj
    @Fady-xu8zj 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በርታልን

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

    • @jujumu6771
      @jujumu6771 3 ปีที่แล้ว

      @@Yetena_kalዶክተር ላወራህ እፈልጋለሁ እንደት ላገኝህ?

  • @hibistatnafu1029
    @hibistatnafu1029 2 ปีที่แล้ว

    ጥያቄ አለኝ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 ปีที่แล้ว +1

      ምን ነበር እህቴ

  • @halema7762
    @halema7762 3 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለሁ

  • @ስአዳቢትባባስአዳቢትባባ
    @ስአዳቢትባባስአዳቢትባባ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላተይሁን ዶክተረ ጥያቄነበረኚ ምሀፀን ከወጣ ከዶጥገና ተደርጎ መውለዲ ይቻላል እደ እደምትመልስልኚ እረግጠኛነኚ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 ปีที่แล้ว

      ማህጸን ከወጣ ማለት?

    • @ስአዳቢትባባስአዳቢትባባ
      @ስአዳቢትባባስአዳቢትባባ 2 ปีที่แล้ว

      @@Yetena_kal ማለቴ የመሀፀን መዉጣት ባጋጥም በእክምና ቀዶ ጥገና ቢደረግ መውለዲ ይቻላል እደ ነው ያልኩት ዶክተርየ

    • @firdostesfaye8510
      @firdostesfaye8510 2 ปีที่แล้ว

      @@ስአዳቢትባባስአዳቢትባባ የኔም ትያቄ ነው

    • @sitotabesatu7659
      @sitotabesatu7659 2 ปีที่แล้ว +1

      ለምሣሌ ማህፀን ከወጣ መዉለድ ይቻላል?እባክህ መልሥልኝ

    • @የደሙፍሬነኝ-ዀ7ዀ
      @የደሙፍሬነኝ-ዀ7ዀ 9 หลายเดือนก่อน

      የኔም ጥያቄ ነው እባክህን ዶክተር መልስልን

  • @wubalemteshome8468
    @wubalemteshome8468 2 ปีที่แล้ว

    ሰለም ዶክተር ጥያቄ አለኝ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 ปีที่แล้ว

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? እሽ

  • @AlemTeka-q2h
    @AlemTeka-q2h ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢

  • @shamsaddiintube7661
    @shamsaddiintube7661 11 หลายเดือนก่อน

    ዱአርጉልይ 😢

  • @gantilmen80tilyou91
    @gantilmen80tilyou91 2 ปีที่แล้ว

    Tryings opp legs for bekken bunn ይሔንን ትሬንግ በአማርኛ አስረዳኝ እባክዎ ,,🤗🤔

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 2 ปีที่แล้ว

    10p እኔንም ያጋጠመኝ ስጋነገር ዉጥር አድርጎ ያመኛል ሁሉም ትክክል ነዉ በኔ የተከሰተ ነዉ ግን ዶክተሬ ሰርጀሪ ሊያደርገኝ ቀጠሮ ይዣለሁ

    • @hikmamehemed4194
      @hikmamehemed4194 ปีที่แล้ว

      እና ታክመሽ ዳንሽ

    • @zuzue
      @zuzue ปีที่แล้ว

      በመዉለድ ለይ ችግር አየመጠም በፈጠር መልሽልኝ??😭?

  • @zainabomar2238
    @zainabomar2238 2 ปีที่แล้ว

    እረ መልሱልኝ

  • @راماخمسه-ز8ن
    @راماخمسه-ز8ن 3 ปีที่แล้ว

    እሽ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 ปีที่แล้ว

      🙏

    • @راماخمسه-ز8ن
      @راماخمسه-ز8ن 3 ปีที่แล้ว

      @@Yetena_kal ሰላም ዳክተር ማህፀኔን ስቀመጥ ወደላይ ይወጋኝል ሀኪምቤት ሂጃ የኩላሊት ጠጠር እንዳለብኝ ተነግሮኝል3:3ሚሜነውብለዋል ማላካለህ እገርኝ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 ปีที่แล้ว

      የህክምና ክትትል ማድረግ አለብሽ!

    • @راماخمسه-ز8ن
      @راماخمسه-ز8ن 3 ปีที่แล้ว

      @@Yetena_kal ምክንያቱ ኩላሌቴ ይሆን መልስልኝ

    • @tsedekaosa6880
      @tsedekaosa6880 2 ปีที่แล้ว

      @@Yetena_kal Selam Dokiter Teyake Nabergn

  • @fufutube8096
    @fufutube8096 3 ปีที่แล้ว

    ዶክቶር ጥየቄ አለኝ

  • @aynalemgirma8234
    @aynalemgirma8234 2 ปีที่แล้ว

    Bemhten bekule yewta neger leshent bemkemtbet geza laye ale mene ladrge

  • @makidaababiyyaa3057
    @makidaababiyyaa3057 2 ปีที่แล้ว

    ዶኸተረ የኔም ትንቭ ይታያል ምን ላደረኅ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 ปีที่แล้ว

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? ህክምና አድርጊ

  • @imdove7528
    @imdove7528 3 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን