ከብልጽግና የሚጎድል ማንም ኢትዮጵያዊ የለም| ኢትዮጵያን ሊያፈርስ የሚችልም አንዳች ሀይል የለም| ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Etv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 218

  • @turkish_in_amharic.
    @turkish_in_amharic. หลายเดือนก่อน +41

    ምን አይነት ልበ ሙሉነት ነው ያየውበት❤
    እኔም የግሌን እወጣለሁ፣ተባብረን ኢትዮጵያን በማንም የማትደፈር በትረክት ሳይሆን በተግባር ታላቅ የሆነች ሀገር እናደርጋታለን❤ 🇪🇹 ❤

    • @4babyo
      @4babyo หลายเดือนก่อน +5

      እኛም አለን ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @DKW-q4h
      @DKW-q4h หลายเดือนก่อน

      አረ ባክህ

    • @fantuhailu6974
      @fantuhailu6974 หลายเดือนก่อน

      @@DKW-q4h
      Yes indeed we’re beside him

  • @tomigidey7260
    @tomigidey7260 หลายเดือนก่อน +21

    የኔ ጀግና መሪ ለሰጠህን ትምህርት እና ፍቅር ከልቤ አመሰግናለሁ ሁሌም ወደፊት❤❤❤❤❤❤

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA หลายเดือนก่อน +18

    ❤❤❤አንደበተ ርቱኡና የተግባር መሪ አብያችን አንተን በአመራርነት በማግኘታችን ኢትዮጵያዊያን እጅግ በጣም እድለኞች ነንና ባጎናፀፍከን ድሎች ሁሉ ኮርተናልና ክብር ይገባሃልና ኑርልን እንወድሃለን 🎉🎉🎉

  • @ZinuFey
    @ZinuFey หลายเดือนก่อน +12

    የምታምነው አምላክ ከፍ ያድርግክ ሞገስ ይሁንህ በክንፎቹ የተከለልክ ሁን ተባረክ ብሩክ ሁን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @MukemilMohammed-ij9kj
    @MukemilMohammed-ij9kj หลายเดือนก่อน +6

    ጀግና መሪ ጀግንነትህን በተግባር አሰይተህኛል ፈተሪ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ ❤️❤️❤️❤️

  • @AbdillahiAden-d4v
    @AbdillahiAden-d4v หลายเดือนก่อน +18

    አለህ ይጠብቅህ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @tselatt
      @tselatt หลายเดือนก่อน +1

      Ameen.HAWNW.

  • @fekaduteferra4384
    @fekaduteferra4384 หลายเดือนก่อน +7

    እባካችሁ እሄን ትሁት፣ ደግ፣ ታታሪና ጀግና መሪ እንጠቀምበት። እሄን የሚጠላ እርኩስ መንፈስ ነውና በጠመንጃ የቅዠት ስልጣን ይብቃችሁ፤ ሰላም ፍጠሩ። እግዚአብሔር ይርዳችሁ። አሜን!!!!!!!

  • @kedirsultan5964
    @kedirsultan5964 หลายเดือนก่อน +13

    አንተ ለኢትዮጵያ ከላይ የተላክ ጀግና መሪያችን ነህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ በአንተ ተስፋ አለኝ ጥያቄ አለን ብላችሁ ጫካ የገባችሁ ወንድሞቻችን ወደ ሰላም ተመልሳችሁ ጥያቄዎችን በንግግር ፍቱ ጥያቄ የሌለው ማንም የለም እንኳን በቡድን እኔም በግሌ በኑሮ ዉድነት በቤት ኪራይ እየተፈተንኩ ነዉ ልጆቼን ማስተማር ከብዶኛል ቢሆንም ከዚህ ድህነት ለመዉጣት የሚደረገውን ጥረት ብንደግፍ እንደ ሀገር ለዉጥ እናመጣለን

  • @Muluneh-n8v
    @Muluneh-n8v หลายเดือนก่อน +9

    Attintion to all
    This is God Massage "LOVE & LIGHT "
    Dr.Abiy Ahmad Is Reflecting to us thanks for God!
    Yes Dr.Abiy Ahmad keep It Up!

  • @MerdyaAhmed
    @MerdyaAhmed หลายเดือนก่อน +10

    አላህ ሁሌም ካንተጋር ይሁንልኝ አላህ አመራርህን ከላይ እስከታች ለሀገራችን ሀላፌነታቸዉን የሚወጡ ያድርግልን ስትመራቸዉ የሚከተሉህ የሚረዱህ በሆኑልን ሀገራችን የት በደረሰች ወላሂ

  • @የፍቅርቤተሰብየፍቅርቤተሰ
    @የፍቅርቤተሰብየፍቅርቤተሰ หลายเดือนก่อน +13

    💚💛❤ ጀግናችን 💪💪💪💪💪💪

  • @WondyifrawWoldemariam-q5r
    @WondyifrawWoldemariam-q5r หลายเดือนก่อน +11

    ውዱ መሪያችን .....!!! የልብህን መሻት እና ጥረትህን ፈጣሪያችን ይሙላል ይሙላልን ..... !!!!! ተባረክ ፈጣሪ ይባርክህ ይጠብቅህ ....!!!!

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia หลายเดือนก่อน +4

    ቃልህን ጠብቀህ አስደምመኸናልና ፥ እንደጠበቅንህ ቅንና ሀገር ወዳድ ሆነህ አግኝተንሃልና እኛም እናመሰግንሃለን❤🎉

  • @zewdityetbarek6371
    @zewdityetbarek6371 หลายเดือนก่อน +11

    አይ አንተ እንዳንተ አይነት የተባረከውን ሰው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይስጠን እኛ በጸሎት ከኇላህም ከፊትሕም ነን ጌታ ጤና እድሜ አብዝቶ ይስጥህ ዘርህ ይባረክ ከፈጣሪህ ጋር አብዝተህ ተጣበቅ አመሥግን ሁል ግዜ በጌታ ደስ ይበልህ በርታ በጣም ነው የምንወድህ ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Leadership-123
    @Leadership-123 หลายเดือนก่อน +7

    አንተ ብሩህ አዕምሮ ያለህ መሪ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ! እናከብርሃለን ! እውነተኛ ሰው እንደሆንክ እናምናለን !

  • @IsraelPMenbere
    @IsraelPMenbere หลายเดือนก่อน +8

    Our hero, God bless you 🙏

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo หลายเดือนก่อน +3

    Abbch Jeggnawwe from day one till I die I trust you and appreciate your fabulous leadership positions to lead Ethiopians on right path from the beginning till now. Amazing speeches. God bless you Abbch Anbsaw.

  • @SamiAdimasu-um7nl
    @SamiAdimasu-um7nl หลายเดือนก่อน +8

    Time of ethiopia with king abchuuuu...we are with you our pm.

  • @etetuMengistu-f9k
    @etetuMengistu-f9k หลายเดือนก่อน +12

    🎉🎉🎉እንኳን አደረሳቹ

  • @DanielWassie
    @DanielWassie หลายเดือนก่อน +3

    Thankyou Mr. Prime Minster!!

  • @misrakteferifeleke7728
    @misrakteferifeleke7728 หลายเดือนก่อน +7

    በእውነት መሪዬ ሁሌም እላለሁ አንተ የኢትዮጲያ ኩራት ነህ አንተ የኢትዮጲያ ድምቀት ነህ አብቹ የተባረከ አይምሮ የተባረከ ልብ ያለህ አስተዋይ መሪ ፍቅር ጥበብ ከእግዚአብሔር የተሰጠህ ድንቅ መሪዬ ስለሆንክ ኮራሁብህ ❤

  • @EyobDegafea
    @EyobDegafea หลายเดือนก่อน +5

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጀግናዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lijbefikr
    @lijbefikr หลายเดือนก่อน +7

    wow Ethiopia ❤❤❤❤❤

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo หลายเดือนก่อน +2

    Love 😍 you Abbch Jeggnawwe. What a great speeches. God bless you Abbch. ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉.

  • @esayasmotti228
    @esayasmotti228 หลายเดือนก่อน +4

    P/M/Abiye Ahemed Great leader of peoples of Ethiopia ❤❤❤❤ !!!

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 หลายเดือนก่อน

    ብትሞት የማይቆጭህ ፈጣሪ ለቃልኪዳኑ ያመጣህ መሪ ነህ በርታ ካንተ ጋር ነኝ

  • @RahelZ-u6q
    @RahelZ-u6q หลายเดือนก่อน

    እረጅም እድሜ እመኝልሀለው ክቡር ጠ/ር አብቹ።

  • @EliasElie-p3r
    @EliasElie-p3r 18 วันที่ผ่านมา

    Hey prm Dr abiy Hamad thanks for everything God's bless!!

  • @Melka-z1l
    @Melka-z1l หลายเดือนก่อน +7

    ብልፅግና ፓርቲ እትዮጵያ የበለፀገች ሀገር ያደርጋል ምንም ኃይል ሊያቆም አይችልም።

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ኢትዮጵያ ነኝ ፤ ሰርቼ ማግኘት ፣ መብላት ፣ መጠጣት ፣ መልበስ ... ወዘተ... መበልጸግ እፈልጋለሁ ።

  • @Agapetare.hannel77
    @Agapetare.hannel77 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ለምድራችን ይህን ቅን መልካም ሃሳብ ያለው ሰው አብቼን ሰቶናል ግን ክፎዎች ሊቀበሉት አልቻሉም ወደዱም ጠሉም ኢትዮጵያችን ትበለጸጋለች ትለመልማለች አሜን! እግዚአብሔር መልካም ነው ስራውን እጅግ መልካም መልክም ነው !

  • @YirgalemSolomon-sg9rh
    @YirgalemSolomon-sg9rh หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ታፍራ ተከብራ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹ከብልፅግና ማንም አይጎልም ❤

  • @eskindirbekure4168
    @eskindirbekure4168 หลายเดือนก่อน +9

    አብይ ከፈጣሪ የተሰጠን ጀግና መሪ እግዚአብሄር ይጠብቅህ❤

  • @fantuhailu6974
    @fantuhailu6974 หลายเดือนก่อน

    Wow ተባረክ our beloved PM ABECHU. We know you can do it and we trust you thanks 🙏 እግዚ. ለኢትዪ. መቀጠልና ለብልፀግናዋ የፈጠረህ የታመንክ መሪ ነህ። I am so glad we have you our beloved thanks 🙏 again.

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 26 วันที่ผ่านมา

    *GOD BLESS ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER !!!

  • @danielmelese3776
    @danielmelese3776 หลายเดือนก่อน +5

    Ethiopiaaaaa🎉🎉🎉 Abiy ❤❤❤ enamnhalen. eyayen slehone

  • @Agapetare.hannel77
    @Agapetare.hannel77 หลายเดือนก่อน

    ንጉስ አብቾ እንውድሃለን በርታልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @berhanumeneshaw9302
    @berhanumeneshaw9302 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ❤ኢትዮጵያን ይባርክ::

  • @yayahala615
    @yayahala615 หลายเดือนก่อน

    አብቹዪ ❤ እውነት ነው ብልፀግና ትርጉም ያለው ቃል ነው

  • @shemsedinabdulkerim5438
    @shemsedinabdulkerim5438 หลายเดือนก่อน +2

    "Walk the Talk"
    Prof. Merera Gudina 👌

  • @fortunasaid917
    @fortunasaid917 หลายเดือนก่อน +7

    ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 หลายเดือนก่อน

    እንደ ካሌብ እግዚያቤር ይሁንህ ያበርታህ

  • @SelamuAlemu-fj3fc
    @SelamuAlemu-fj3fc หลายเดือนก่อน +3

    Abichu king of king❤

  • @genetlegesse2862
    @genetlegesse2862 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን 🙏🏾 እግዝያብሔር ከናንተ ጋር ይሁን🙏🏾

  • @SarahGirmay
    @SarahGirmay หลายเดือนก่อน +1

    Dear prime minister may God always bless you more . God is good your hard work is appreciated and unexplainable and whoever loves his motherland cannot deny your hard work pure love for your country restless paying prices nothing compares to you . Keep going God is with you

  • @Myen0912
    @Myen0912 หลายเดือนก่อน +1

    ❤️❤️❤️❤️አብያችን❤❤❤

  • @SentayehuMulugeta
    @SentayehuMulugeta หลายเดือนก่อน

    አብቹ አባቴ የኔ ትውልድ መሪ ስለሆንክ በጣም ኩራት ይሰማኛል አቅም ኖሮኝ ባላግዝህም በአቅሜ እንቅፋት ባለመሆን ድርሻዬን እወጣለሁ።

  • @benyammulugetasr.7933
    @benyammulugetasr.7933 หลายเดือนก่อน

    Thanks the Ethiopia God for giving us this great leader. Please God keeps him, the current Ethiopia needs him. Amen!!!!!

  • @mestawetendaylalu2977
    @mestawetendaylalu2977 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይባርክህ!!!

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c หลายเดือนก่อน +2

    Prime minister Dr Abiy God bless you

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r หลายเดือนก่อน

    * AN EXCELLENTLY THANK YOU FOR ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOR EVERYTHINGS FOREVER, AMEN !!!

  • @omariumari1202
    @omariumari1202 หลายเดือนก่อน

    ኢንሻ አላህ ከአልከው በላይ ከአሰብከው በላይ ያሳካልህ አላህ በሁሉም ነገር ይርዳህ

  • @MisganawGetachew-zm4cz
    @MisganawGetachew-zm4cz หลายเดือนก่อน

    ይመች አብቹዬ

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 หลายเดือนก่อน

    የብልፅግናን ፓርቲንና መሪያችንን የማመሰግነው በህይወት ዘመኔ ይህንን አይነት ንፁህ ያማረች አዲስ አበባን በማየቴ ከሁሉም በላይ ነዋሪዋ የሚገባቸውን ኑሮ እንዲኖሩ እድል በመሰጠቱ ነው ። ብልፅግና የኢትዮጵያ የከፍታ ፓርቲ ነው ። ፈጣሪ ለሕዝቧ ሁሉ የአስተሳሰብ ብልፅግናን ይሙላ❤። ሰላም ልማት ይሁን❤።

  • @fortunasaid917
    @fortunasaid917 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ ስላንተ ቃል አጣሁ ምን ልናገር አብቹ የውስጤን ፈጣሪ ያውቃልና 😭

  • @marthatesfaye3778
    @marthatesfaye3778 หลายเดือนก่อน +1

    ዉዷ ሀገሬ ኢትዮጵያ እንኳን ለዚህ አበቃሺ!!!!!!
    ሀገሬ የወላድ መሃን ሆና በዓለም አደባባይ ላይ ተዋርዳ ቆይታለች
    አሁን ግን በዚህ አዲስ ትዉልድ አመራር
    በተለይም በወጣቱ መሪ አነሳሽነት
    የተተገበሩ አስደማሚ የኢኮኖሚ ለውጥ, የፀዳ የአኗኗር ዘዴ, አረንጓዴ
    አሻራ, በተለይ ሴቶችን ለሥልጣን ማብቃት በዓለም ላይ ያሉ ሴቶችንና መንግሥታትን በማነቃቃት በአርያነቱ
    የተመዘገበ አንዳንድ አገሮች ምሳሌነቱን
    በአስቸኳይ በተግባር አሳይተዋል ለምሳሌ ፈረንሳይ
    በተለይ የስንዴ ፓለቲካ እንደቀላል ነገር
    የሚታይ አይደለምና ይቀጥል ብዙ ይመረትና አገራችን የዳቦ ቅርጫት
    አድርጉልንና ዓለምን አፉን በዳቦ
    በሉልን እድሜ ለደ/ር አብይ አህመድ
    ዉጭ ያለነዉ አንገታችን ቀና አድርገን
    መሄድ ጀምረናል በአሁኑ ስዓት የተራቡ
    የኢትዮጵያ ህፃናት ፎቶ ብዙ ባለማየታችን
    በጣም ያስደንቃል !!!!
    አኮራችሁን !!!!❤❤❤❤
    ብልጽግና ለዘላለም ይኑር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LeencooAbraahim-y4v
    @LeencooAbraahim-y4v หลายเดือนก่อน +5

    🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @fikermen1628
    @fikermen1628 หลายเดือนก่อน

    አቅሜ በርቱ ነው በርቱ

  • @tselatt
    @tselatt หลายเดือนก่อน +1

    AMEEEEEEEN!!!!!

  • @heavenzemelak62
    @heavenzemelak62 หลายเดือนก่อน

    Thankyou Mr. Prime Minster!!❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-haratownprosperity
    @user-haratownprosperity หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤

  • @HenokLema369
    @HenokLema369 หลายเดือนก่อน +2

    አንተን በዚህ ዘመን በመረዳቴ ከዚህ ትውልድ ከዚያኛውም ክሽፈት ድኛለሁ።ፈጣሪ ይመስገን

  • @user-ce1ku4xw5l
    @user-ce1ku4xw5l หลายเดือนก่อน

    Best leader. We are on the right track

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 หลายเดือนก่อน

    እናምስግንሐለን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ ብልፅግና ለኢትዮጽያ ይቀጥላል እናም እናምስግንሐለን ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት በያለሕበት ግዳጅ ላይ ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር ።

  • @sisayshariff6102
    @sisayshariff6102 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው

  • @newaynegash5456
    @newaynegash5456 หลายเดือนก่อน +4

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 inbeletsigalen

  • @DerejeLegese-l3o
    @DerejeLegese-l3o หลายเดือนก่อน +1

    💚💛❤️ love Ethiopia 🇪🇹

  • @Tammolla
    @Tammolla หลายเดือนก่อน

    We’re lucky to have one of the great leader in the whole world! 🇪🇹❤️🇪🇹
    I have never seen any leader as kindhearted, hard-working, dedicated, peace loving, honest, more than anything, God fearing! leader in the history of politics.
    We love you ♥️🇪🇹
    May God bless you, your family and colleagues.
    Thanks 🙏🏽 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c หลายเดือนก่อน +2

    Prime minister Dr Abiy Dios te bendiga

  • @yordanos1852
    @yordanos1852 หลายเดือนก่อน +1

    Bravo Abichu!!!

  • @KamilAhmed-fn8ue
    @KamilAhmed-fn8ue หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @eyobshibabw3173
    @eyobshibabw3173 หลายเดือนก่อน +1

    Happy Anniversary Ethiopia 🇪🇹

  • @nhmnhmg9774
    @nhmnhmg9774 หลายเดือนก่อน

    it's another milestone speech from his inauguration,we appreciate your all ideas, attitude and appreciations...go for it ...

  • @user-jd2zj2qm1gGA
    @user-jd2zj2qm1gGA หลายเดือนก่อน

    ብልፅግና የ5 አመት ጉዞ በልማት ጎዳና,እንኳን,አደረሳችሁ!

  • @woinharegjirre6431
    @woinharegjirre6431 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄንን እውነት መላው ኢትዮዽያዊ እንዲረዳው እግዚአብሄር ይርዳው :: ያለፉት 5 አመታት ብዙ ድሎች ከብዙ ተግዳሮች ጋር አልፈዋል የሚቀጥሉት 5 አመታት አመታት ደግሞ ተግዳራቶች እይቀነሱ ድሎች እጥፍ እየሆኑ የበለጸገች ኢትዮዽያ ከፍ ብላ እንደምናይ ተስፋ እናደርጋለን

    • @woinharegjirre6431
      @woinharegjirre6431 หลายเดือนก่อน

      አብያችን ድንቅ መሪ ድንቅ ኢትዮዽያዊ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ta5124
    @ta5124 หลายเดือนก่อน

    Great work! Keep it up. It looks like Europe. The future of Addis is so bright!

  • @endex777
    @endex777 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ የፓርቲው አባልም ሆነ ደጋፊ ባልሆንም የስራ አፈጻጸማቸውና ትጋታቸው የጸጥታ ተቋማት ላይ እሚታየውን ለውጥ ግን አደንቃለው።
    የህዝቡን ኑሮ ሚያሻሽል ከፍተኛ ስራ ግን ይቀራችኋል።

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe หลายเดือนก่อน

      Hidina sira kebt

  • @wondwosenyadesa9058
    @wondwosenyadesa9058 หลายเดือนก่อน

    I am so proud of you good point.

  • @tselatt
    @tselatt หลายเดือนก่อน +1

    HAWNW!!!!!WEDEFIT HAGUERE❤❤❤❤❤

  • @yohannsdesalegn6743
    @yohannsdesalegn6743 หลายเดือนก่อน

    Thanks for the almighty God! I'm looking here the team consistency with qualified reformers and it will not be far to outshine our state prosperity.
    The Proud full Ethiopia!
    Ijoolleen Itoophiyaa hundinuu ija jabaadhaa❤

  • @meseretbekolo4425
    @meseretbekolo4425 หลายเดือนก่อน +3

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @mulualemdadi6017
    @mulualemdadi6017 หลายเดือนก่อน +1

    Yehulgizem JEGINA Abichuuuu enewedehalen berta❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 19 วันที่ผ่านมา

    * TRULY, I GREATLY AND GRATEFULLY THANKFUL FOR EVERYTHINGS TO THE PRESIDENT OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 DR.ABIY AHMED AND FIRST LADY ZINASH TAYACHEW FOREVER 💙!!!!!!!!!.....
    * I AM SO EXCITING ABOUT ALL !!!
    * PEACE FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER !!!
    * ABEBE, GIRMA M *, FROM HOUSTON !!!
    * AN EXCELLENTLY THANK YOU FOR DEMOCRACY FOREVER !!!

  • @aminaabanaca
    @aminaabanaca หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r หลายเดือนก่อน

    * MAY THE GREATEST PEACE FOR ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    * I AM GREATLY THANKFUL FOR EVERYTHINGS TO THE PRESIDENT OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 DR.ABIY AHMED AND FIRST LADY ZINASH TAYACHEW 💙 FOREVER, AMEN !!!
    * ABEBE, GIRMA M *, FROM HOUSTON !!!
    * I AM LISTENING TO YOUR VOICE OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER !!!

  • @DemeBorga
    @DemeBorga หลายเดือนก่อน

    Yibarikih

  • @CHERKE_JEMA5575
    @CHERKE_JEMA5575 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያ የኋሊት ጉዞ በየ 20 ዐመቱ...ብሄር ብሄረሰቦች ይላል አሁንም ?

  • @TgstGirma
    @TgstGirma หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo หลายเดือนก่อน +1

    Wow very owsome accomplished within short periods of time remarkable and outstanding jobs. For sure Ethiopians if they don't appreciate Dr Abiy Ahmed who will be? Abbch he is not only a leader he is like a peace maker with all bhares connections among each others. Long life and health for my beloved Abbch Jeggnawwe. Amen

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 หลายเดือนก่อน

    የኛ ዲሞክራት ከከከከከከከከከ አባ ፓራንክ ነው በለኝ

  • @nadiamuhamat6066
    @nadiamuhamat6066 หลายเดือนก่อน

    💪🇪🇹🤝

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 หลายเดือนก่อน

    Here is the Heroes Ethiopian people prime menester Dr Abiy Ahemed.

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 26 วันที่ผ่านมา

    * AMEN !!!
    I AM AN EXCELLENT THANKFUL FOR YOU TO THE TRUE PRESIDENT OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 DR.ABIY AHMED AND FIRST LADY ZINASH TAYACHEW FOREVER 💙 !!!
    * I GREATLY APPRECIATE ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND GUESTS FOREVER, AMEN !!!
    * PEACE FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER !!!
    * ABEBE, GIRMA M *, FROM HOUSTON !!!

  • @gizachewdelilo2684
    @gizachewdelilo2684 หลายเดือนก่อน

    ዛርም ስለ ብሃር ስናቀነቅን ኦእናሳዝናለን

  • @rebka5068
    @rebka5068 หลายเดือนก่อน +2

    ዶ/ር አብይ አህመድ የሀገሪ ኢትዮጵያ መሪ እግሪን አከበርካት አኖርካት በድንቅ እውቀትህ ስርቶ መስራትን ለህዝ አሳየህ እረ ወዲት ይገኛል? ኑርላት ለሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @anukaalanigecho9742
    @anukaalanigecho9742 หลายเดือนก่อน

    የሚፎከክር ጠለታችን አይደለም ፣

  • @soresa5238
    @soresa5238 หลายเดือนก่อน +1

    ዱቄት ዜጎች አሁንም ድረስ እየታረዱ ነው ያሉት መቅደም ያለበትን ነገር አስቀድም። ምንም ብቃት የለህም

  • @rebka5068
    @rebka5068 หลายเดือนก่อน +1

    እናመስግንሀለን የኛ ታምረኛ መሪ ብተስብህን እንትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን ኢትዮጵያ ሀገራችን በእንተ እናበጎበዝ ልጆቿ ትብልፅግ ትለምልም እናመስግናለ ከዝህ ክጎበዝ መሪ ግን ሆናችሁ ሀገራችንን ከፈ ላደረጋችሁ ሁል ክበሩልን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ኑሩላት እናመስግንሀለን ኢትዮጵያ ሀገራችን ታሽንፍለች

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki หลายเดือนก่อน

    ኣምበሳ መሪያችን

  • @TeshaleAbebe
    @TeshaleAbebe หลายเดือนก่อน +1

    Long live king of kings Dr abichu