አቤቱ ወደዕረፍትህ ተነሥ አንተና የመቅደስህ ታቦት መዝሙረ ዳዊት ፻፴፩፥፰ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 36

  • @almenalmen2660
    @almenalmen2660 3 หลายเดือนก่อน +3

    መምህራችን መጡልን ይሄንን የማይጠገበውን ትምህርታቸውን ሊያጠጡን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእናታችንን ፍቅሯን ያሳድርብን በህይወትህ ዘመን ሙሉ እሷ ትቁምልህ ትደግፍህ አሜን

  • @mekedesmariam5653
    @mekedesmariam5653 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን💒ሰለሁሉም ነገር እግዚሐብኤር ይመሰገን💒የመቤታችን ማርያም ፀሎት ምልጃ ጥበቃዋ አይለያክ💒

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምለጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏"በልቡ የላይኛውን መንገድ የሚያስብ ምስጉን ነው" ድንቅ ትምሕርት ነበር ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
    @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድሜ ጤና ይስጥልን መምህር

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃሌ ህዎትን ያሰማልን በኡነት አድሜ ኬ ጤና ጋሪ ያድላቹው ❤❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 หลายเดือนก่อน

    "አቤቱ አምላኬ ሆይ በቃል ኪዳኑ ታቦት ጋር ወደ እረፍትህ ተነሳ አለው"

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አባታችን❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Orthodoxawit28
    @Orthodoxawit28 3 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @solabebe1283
    @solabebe1283 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን እናመሰግናለን

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 3 หลายเดือนก่อน

    የማይጠገብ ቃለ እግዚአብሔር ነው። እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ። እኛም በተሰጠን ዕድሜ ሃይማኖትን ከምግባር አስተባብረን ፤ ለበጎ ምግባር እንድንነሳ በቸርነቱ ይርዳን።

  • @kekebaby618
    @kekebaby618 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 หลายเดือนก่อน

    አሜነ🙏 አሜን🙏 አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 หลายเดือนก่อน

    "የሚያምንብኝ ቢሞትም እንኳን ሕያው ይሆናል"

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu4785 3 หลายเดือนก่อน

    AMEN ❤❤❤ kalehiwot yasemalen

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 หลายเดือนก่อน

    "ለእግዚአብሔር ለቃል ኪዳኑ ታቦትና ለአምላካችን እግር ማረፊያ የእረፍት ቤት ለመስራት እኔ በልቤ አስቤያለሁ"

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልክብር ምስጋና ለአምላካችን ይሁን🙏

  • @tenugebru6315
    @tenugebru6315 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 หลายเดือนก่อน

    "ፃዲቅ በእምነቱ በሕይወት ይኖራል"

  • @TinaMamo-s4k
    @TinaMamo-s4k 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይዎት ያሰማልን

  • @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
    @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን መምህር እንኳን አብሮ አደረስን መምህር እንኳን አደረስዎ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 หลายเดือนก่อน

    "እመቤታችን ከሴቶች እሷን የሚያክል ማንም የለም"

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 3 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 หลายเดือนก่อน

    "በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፣
    በልጁ የማያምን ግን በእግዚአብሔር ቁጣ በሱ ለይ ይሆናል ሕይወትም አይኖረውም"

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልል

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 หลายเดือนก่อน

    "ይህንን ቤተ መቅደስ በሦስት ቀን አነሳዋለሁ"

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 หลายเดือนก่อน

    "ሁላችንም ከአዳም እንደምንሞት እንዲሁም ሁላችን ደሞ በክርስቶስ ህዋው እንሆናለን"

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለሕወአት ያሰማአልን በዲሜ በአጤና ያቆይእልእን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bitsatamare6712
    @bitsatamare6712 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-de2ub3fx1g23
    @user-de2ub3fx1g23 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 หลายเดือนก่อน

    "ሄኖክ አካሄዱ ከእግዚአብሔር ጋር አደረገ ሄኖክም ሞትን እንዳያይ በእምነት ተወሰደ"

  • @SmilingArchery-jj8jy
    @SmilingArchery-jj8jy 3 หลายเดือนก่อน

    high
    0 . .. English? .

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera1642 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልል