አምባሻ አሰራር Ambasha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 98

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የጋገርሽው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ🙏❤👍

    • @Habibahabiba1990.
      @Habibahabiba1990.  3 ปีที่แล้ว

      እሺ ማሬ በጣም አመሰግናለው 🥰

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ልዩ የሆነ አምባሻ ነው የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ 😍

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አምባሻ ነው የሰራሽው ልዩ ነው የእኔ መልካም እህት👏👍👌❤

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ አምባሻ ነው ቆንጆ የተበረከ ይሁን እኔም መጣሁ🥰🥰

  • @hrittube2663
    @hrittube2663 3 ปีที่แล้ว

    ግሩም ሞያ ነው ያካፈልሽን እጅሽ ይባረክ ደውሉን ተጭኜ ላይክ አድርጌ ነው የተመለስኩት ባለሙያ

  • @borena109
    @borena109 3 ปีที่แล้ว

    ውድ እህቴ መልካም እና ቅን ነሽ ክልብ አመሰግናለሁ በጣም ቆንጆ አባሻ ነው በርችልኝ ሰብ ላይክ ሼር ማማዬ

  • @EthioGeneral
    @EthioGeneral 3 ปีที่แล้ว

    እህት በርቺ በጣም ሃሪፍ ዝግጅት ነው ያለሽ
    ሁሉም ነገር አማልተን ነው የመጣነው
    ሼር ❤️🙏

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አምባሻ ነው እጅሽ ይባረክ በርቺ👌

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አንባሻ ነው እጅሽ ይባርክ

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አንባሻነው እህቴ ሙሉውን እይቼ በላይክና ሼር ቤተሰብ ሆኛለሁ በርች ውዴ👌❤️

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው እጆችሽ ይባረኩ

  • @sumayatube8284
    @sumayatube8284 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ልዩ የሆነ አባሻ አሰራር ነው የኔ ባለሞያ እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን አቺም ብቅ በይ👌👍

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አንባሻ ነው እኔ የቆየሁ ቤተሰብ ነኝ ውዴ 👌🙏

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚያምር ቆንጆ አምሻ አሰራር ነው ውዴ እኔ የቆየው ቤተሰብ ነን አንቺ አለማረግሽ ገረመኘ ለማንኛውም በርቺ ሼር👌

    • @Habibahabiba1990.
      @Habibahabiba1990.  3 ปีที่แล้ว +1

      ይቅርታ ኮመንት ላይ አይቼሽ ስለማላውቅ መኖርሽን አላውቅም ነበር ማሬ 🥰

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 ปีที่แล้ว

    ዎው በጣም የሚያምር አንባሻ ነው የጋገርሽው👏🏾👏🏾👏🏾

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አምባሻ ከጥሩ ማብራሪያ ጋር 🙏🏻😋 መጥቻለው ሼር

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 ปีที่แล้ว +3

    ስታምሪ እጅሽ ይባረክ የኔ ቅን ሰዉ እስከዛሬ ሳላዉቅሽ የኔ ማር የጋገርሽዉ አምባሻ በጣም ነዉ የወደድኩት ሲያምር ተባረኪልኝ በርቺልኝ ሳብስክራይብ ላይክ አርጌለሁ በደስታ ሼር ስላረግሽልኝ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ለኔ እንዳሰብሽልኝ ፈጣሪ ያስብልሽ ዉድድድድድድድ

    • @Habibahabiba1990.
      @Habibahabiba1990.  3 ปีที่แล้ว

      አሜን እህቴ አመሰግናለው 🥰

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አንባሻነው የሰራሽው እጂሽ ብርክ ይበል በጣም ደስ የሚል ቤት ነውቤተሰብ ሆኛለሁ💕🥰🙏

    • @Habibahabiba1990.
      @Habibahabiba1990.  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ቆንጆ እኔም ቤተሰብ ሆኛለው ሼር እንደራረግ 🥰

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ያምባሻ አሰራር ነው ያሳየሽን ለቁርስ በጣም ደስ ይለኛል እጆችሽ ይባረኩ👌

    • @Habibahabiba1990.
      @Habibahabiba1990.  3 ปีที่แล้ว

      አሜን 🙏🏽 አመሰግናለው 🥰

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አምባሻ አገጋገር እጅሽ ብርክ ይበል የኔ ቆንጆ ዘይቱ ምጣድሽን አያበላሽብሽም እህቴ ልዩ ነው በ12 ደቂቃ ዳቦ ቀላል ዘዴ ተባረኪልኝ💯💯‼️💕💕

    • @Habibahabiba1990.
      @Habibahabiba1990.  3 ปีที่แล้ว

      ትንሽ ዘይት ነው ያረኩት አመሰግናለው 🥰

  • @enattube1397
    @enattube1397 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሞያ በጣም ውድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ ማሬ

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 3 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ አንባሻ አሰራር ነው ጎበዝ እጅሽ ይባረክ👍👍😍

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 3 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ስራ ነው በርቺ የኔ ውድ እህት እናመሰግናለን

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አንባሻ ነው 😍👍ሼር

  • @MessisCookingChannel
    @MessisCookingChannel 3 ปีที่แล้ว

    Betam konjo argesh new yeserashew ejesh yebarek ehete 😍😍🙏🙏

  • @our_life4825
    @our_life4825 3 ปีที่แล้ว

    ይኸው እኔም መጥቻለው በጣም አመሰግናለው ❤️

    • @Habibahabiba1990.
      @Habibahabiba1990.  3 ปีที่แล้ว +1

      እሺ ማሬ አመሰግናለው ሼር እንደራረግ 🥰

  • @bethelinfo1966
    @bethelinfo1966 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ሚያምር አምባሻ ነው ተባረኪልኝ..ቤተሰብ ሁኛለው አንችም ብቅ በይ🙏

    • @Habibahabiba1990.
      @Habibahabiba1990.  3 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ሆኜ ቪዲዮሽንም ሼር አድርጌያለው አመሰግናለው 🥰

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 ปีที่แล้ว

    ❤😍

  • @YN-uy9fn
    @YN-uy9fn 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you for the specific measurements and timing… Tebareki

  • @HKg-f7s
    @HKg-f7s 2 หลายเดือนก่อน

    ሙከራሽና ኮንፊደንስሽ በጣም ደስ ይላል በሚቀጥለው ሊጡን ወፈር ብታደርጊው አይንሸራተትም🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Yabserayabu1616
    @Yabserayabu1616 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ስለዚህ ቤት ጎበዝ በርቺ ላይክ

  • @bettytube2366
    @bettytube2366 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ!!! በጣም አመሰግናለሁ እስከመጨረሻው አይቻለሁ ፣ላይክ፣ ሰብስክራይብ አድርጊአለሁ ። እጅሽ ይባረክ

  • @cookingwithsis3230
    @cookingwithsis3230 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አምባሻ ነው እጆችሽ ይባረኩ👌 ለቻናልሽ ቤተሰብ ከሆንኩኝ ቆይቻለው አመሰግናለው

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you FAMILY FIRST for sharing you are amazing 👌🏾👌🏾🥰🥰

  • @bettytube2366
    @bettytube2366 3 ปีที่แล้ว

    Watching እህቴ መጥቻለሁ

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 ปีที่แล้ว +1

    ገራሚ ነው አባሻሽ

    • @Habibahabiba1990.
      @Habibahabiba1990.  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ሂዊዬ ሼር አርጊልኝ እኔ ያንቺን አርጌያለው 🥰

  • @lulatesfu2366
    @lulatesfu2366 3 ปีที่แล้ว

    የሚገርምሽ ሁሌ ነው የምከታተልሽ በታም ባለሞያ ነሽ 👌

  • @locksforlife5353
    @locksforlife5353 3 ปีที่แล้ว

    yene konjo betam new mamesegnew, beteseb hognalew❤️

  • @lulatesfu2366
    @lulatesfu2366 3 ปีที่แล้ว

    ባለሞያ ተባረኪ ውዴ ቤተሰብ ነን አመሰግናለሁ ሕምባሻ ቆንጆ😘👏

  • @getnetabebaw9812
    @getnetabebaw9812 ปีที่แล้ว

    በጣም ልዩ ነው አድራሻሽ የት ነው?

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @travelwithbala2335
    @travelwithbala2335 3 ปีที่แล้ว

    Amazing super

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 ปีที่แล้ว

    አንባሻ በጣም ነው የምወደው ::ስልካፈልሽን አመሰግናለሁ ውዴ❤️😘

  • @jegnitmama4306
    @jegnitmama4306 3 ปีที่แล้ว

    As always you are amazing me . I love Hambasha 🥰🥰 need to do it on your way. Thanks for sharing konjo .

  • @hrittube2663
    @hrittube2663 3 ปีที่แล้ว

    እያየሁ ነው

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    👌❤👏ሼር

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 ปีที่แล้ว

    ሰያምር በርች የኔውድ አንችም ሲመችሽ ብቅ በይ

  • @MessisCookingChannel
    @MessisCookingChannel 3 ปีที่แล้ว

    Watching 😍

  • @mdranaeden8036
    @mdranaeden8036 9 หลายเดือนก่อน

    👍😍

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 ปีที่แล้ว +1

    Like

  • @nusratkitchen7094
    @nusratkitchen7094 3 ปีที่แล้ว

    Beautiful work

  • @NejuMujedin
    @NejuMujedin 4 หลายเดือนก่อน

    Power aygebam?

  • @Tube-kt8kw
    @Tube-kt8kw 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ከዚ ቤት እኔ ደምሬሻለሁ ደምሪኚ

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 ปีที่แล้ว

    Konjo argues nwe ysarshw ejochs yebarku

  • @እሙሂባ-ከ4ጘ
    @እሙሂባ-ከ4ጘ ปีที่แล้ว

    😅😮😅😮😢😮አይሙያቢቀርስ😅😅😅😅😅

  • @bnbettytube
    @bnbettytube 3 ปีที่แล้ว

    😍😘👍🙏

  • @tsionchannel1130
    @tsionchannel1130 3 ปีที่แล้ว

    thanks so much for sharing i subscribe to you i love you

    • @Habibahabiba1990.
      @Habibahabiba1990.  3 ปีที่แล้ว

      Thank you 🙏🏽 I will also subscribe your channel 🥰

    • @tsionchannel1130
      @tsionchannel1130 3 ปีที่แล้ว

      @@Habibahabiba1990. thanks so much i appreciate it

  • @abebabeyene2445
    @abebabeyene2445 4 หลายเดือนก่อน

    አንባሻ መጋገገር አትችይም አንደኛ ሊጡ በዛ ሁለተኛ ሊጡ ቀጠነ ሦስተኛ ትሪውን ዘጥት ስላልተቀባ ሊጡን ያዘብሽ አራተኛ ስትገለብጪ ተቆራረሰብሽ ስለዚህ በደንብ ተምረሽ ነይ

  • @mahletshumeshumegangul6613
    @mahletshumeshumegangul6613 3 ปีที่แล้ว

    ዋስ ምጣድ አለ እንዴ ዉዴ ድሀ ካለ ንገሪኝ

  • @DT-1245
    @DT-1245 3 หลายเดือนก่อน

    Somebody please translate in English for this Recipe🙏

  • @Loveafricalovetheworld
    @Loveafricalovetheworld 2 ปีที่แล้ว

    Next time make your Ambasha at the back of the tray

  • @Loveafricalovetheworld
    @Loveafricalovetheworld 2 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤔 the picture you used and what you make are completely different

  • @Loveafricalovetheworld
    @Loveafricalovetheworld ปีที่แล้ว

    You steal the Himbasha picture

  • @Yabserayabu1616
    @Yabserayabu1616 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ስለዚህ ቤት ጎበዝ በርቺ ላይክ