Nati Ker | Emano | ናቲ_ኬር_እማኖ_New Ethiopian_Guragina Music 2022(Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • #Nati_Ker_Emano_እማኖ_Niku#ናቲ-ኬር-ንቁ#New Ethiopian guragigna Music 2024 (Official Video)
    #ethiopianmusic #OfficialNatiker #Natiker #Niku #guragignamusic #ናቲ-ኬር #ናቲኬርንቁ #habeshamusic #ethiopia #niku #guragigesong

ความคิดเห็น • 96

  • @samsungacountacount8412
    @samsungacountacount8412 ปีที่แล้ว +6

    ናቲ ሰላምህ ያብዛልን እዳተ አይነትም ታጋይም ይብዛልን ያብዛልን ከታች እስከ ላይ ትግላችን ለክልላችን ነው ዛሬም ሆነ ነገም በርቱልን ሼር አርጉ የጉራጌ ተወላጆች እባካቹ

  • @lemiylulutube
    @lemiylulutube 2 ปีที่แล้ว +12

    ናቴ ሶሬሳው በርታልን ከጎንህ ነን 💪💪🛖🛖🛖🛖🥰🥰🥰
    #ጉራጌ_ብሄራዊ_ክልላዊ_መንግስት

  • @GetuBeyene-pg5ye
    @GetuBeyene-pg5ye 9 หลายเดือนก่อน +4

    ኧረ ወድጄህ ልሞት ነው ምርጥ ስራ

  • @feysefaris3555
    @feysefaris3555 3 หลายเดือนก่อน +1

    ናትዬ ምርጥ ስራ ነው

  • @gebrugirma-ou9no
    @gebrugirma-ou9no 3 หลายเดือนก่อน +1

    ናቲ ናቲ ና ቲ ወይኔ ወይኔ ስሰማዉ ነዘርኝ እኮ ወማዳ

  • @TsegaSolomon-it5im
    @TsegaSolomon-it5im 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤jegena👌👌👌

  • @FikruBurg-yh1vw
    @FikruBurg-yh1vw ปีที่แล้ว +3

    ናቴያችን አምሮብሻል ሙዚቃሁታም ሠአተታ ቅየምየቸነው ንቃር ይሽር

  • @rickastley3318
    @rickastley3318 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውው እማኔእማኔ በትክክል ጀግናችን በርታልን ጉርጊክልልነው

  • @mekamumelse299
    @mekamumelse299 2 ปีที่แล้ว +6

    ናቲሻ ምርጥ ሰው ምርጥ ስራ በርታልን

  • @forkidstv7624
    @forkidstv7624 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow Gobeyano soresano ejena afere keep up ⬆️ thanks so much

  • @neymafishki6236
    @neymafishki6236 11 หลายเดือนก่อน +2

    በርታ ወንድማችን ደስ ይላል 😍😍😍

  • @yemisrachworkusibhatu4820
    @yemisrachworkusibhatu4820 11 หลายเดือนก่อน +2

    thank you on behalf of Gurage society, the music truly expresses Ethiopia Gurage society, we love you,Ethiopia Gurage is peaceful and hard worker.

  • @semiramifeta1639
    @semiramifeta1639 2 ปีที่แล้ว +6

    የጉራጌ ጀግና ናቲ ኑርልን አቦ

  • @ነርኼምነርኸቢምጔታ
    @ነርኼምነርኸቢምጔታ ปีที่แล้ว +3

    ናቲ ወንድሜ በርታልን ሁሉም በያለበት በየሙያው የህዝቡን ድምፅ ማሰማቱ ግድ ነው።

  • @sewdageragn2970
    @sewdageragn2970 2 ปีที่แล้ว +3

    Natiye betam konjo sera new 👌👌👌🙏🙏🙏

  • @mediyenkedir1476
    @mediyenkedir1476 2 ปีที่แล้ว +4

    ናቲ ምርጥሰራ ነው በርታ

  • @abdusemedworku8977
    @abdusemedworku8977 2 ปีที่แล้ว +4

    ናቲዬ ምርጥ ስራ ነው።❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ስራ ነው ወንድማችን ናቲ ጠፍተክብን ነበር እንኳን ደና መጣክ

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋውውው በጣም ደስ ይላል ጀግና በርታ🤘🤘🤘🤘

  • @ማርቲነኝጉራጌዋYouTube
    @ማርቲነኝጉራጌዋYouTube 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow betami gobezi

  • @yemisrachworkusibhatu4820
    @yemisrachworkusibhatu4820 2 ปีที่แล้ว +2

    arif newu berta

  • @samiguragewtube2573
    @samiguragewtube2573 2 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ስራ ነዉ ብሮ

  • @najatbolo7755
    @najatbolo7755 10 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hikmaahikmaa7725
    @hikmaahikmaa7725 ปีที่แล้ว +2

    ናቲያችን በርታልን ምርጥ ስራ ነው

  • @nahu3008
    @nahu3008 2 ปีที่แล้ว +3

    አሪፍ ስራ ነው ናቲዬ በርታ

  • @queenethiopia5911
    @queenethiopia5911 2 ปีที่แล้ว +7

    አበረታቱት ዘርማ ዘዬ💛💛

  • @marakye9785
    @marakye9785 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow 👏yena wndem 🥰🥰🥰😘

  • @semiraguragewa537
    @semiraguragewa537 2 ปีที่แล้ว +2

    ናቲዬ በጣም የምወደው በርታ

  • @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ
    @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም አረፍ አቀራረብ ነው እናመሰጌናልን❤ክሌሉቹ ዘፊኝ አት ትሻላለህ 😍😍

    • @tektelkasu
      @tektelkasu ปีที่แล้ว +2

      ጣጫችን፡ቢዚውቀጥል

    • @tektelkasu
      @tektelkasu ปีที่แล้ว +2

      ጣጫችን፡ቢዚውቀጥል

  • @rahmaa9002
    @rahmaa9002 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ጥሩ ስራነው በርታ ናቲ

  • @temi3650
    @temi3650 ปีที่แล้ว +2

    ስላም ናቲዬ እንኳን በስላም ምጣህ ምርጥ ስራ ነው እናምስግናልን

  • @foad-tube-abruse
    @foad-tube-abruse 2 ปีที่แล้ว +3

    ሶሬሳ ምርጥ ስራ

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ልጅ ምርጥ ታለንት ያለው ነው

  • @ለሚያልፍቀንየማያልፍ-ገ4ሸ
    @ለሚያልፍቀንየማያልፍ-ገ4ሸ 2 ปีที่แล้ว +3

    ናቲዬ ምርጥ ስራ ነው 😥😥😥😥😍😍😍😍

  • @temitube1959
    @temitube1959 2 ปีที่แล้ว +5

    እናምስግናልን ናቲዬ በርታልን 😥😥🥰🥰🥰🙏🙏

  • @hanabirgu8862
    @hanabirgu8862 2 ปีที่แล้ว +2

    Natey you are my amazing 👏 ❤ ♥ 💖

  • @hayunaguragawa2887
    @hayunaguragawa2887 2 ปีที่แล้ว +3

    ወቅቱን የጠበቀ ምርጥ ስራ ነው ናቲ በርታ

  • @tsehaytube4031
    @tsehaytube4031 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ምርጥ ነው 👌👌👌👌

  • @eyerusalemfantaye4899
    @eyerusalemfantaye4899 ปีที่แล้ว +2

    😍😍😍ግጥሙ ደስ ይላል

  • @BUNBUNBOY
    @BUNBUNBOY ปีที่แล้ว +4

    I don't undetstand but it is about country and their good people 🔥🐐

  • @semu9724
    @semu9724 2 ปีที่แล้ว +2

    ❤️Nati🔥እማኖ 😥 አንደኛ ነው ይመችህ የት አለን ጉራጌዋች አናበርታቱት Like ሼር እናርግለት 💛💚💪

  • @tamrattamrattame1345
    @tamrattamrattame1345 ปีที่แล้ว +2

    ናቲ ጀግናዬ በርታ ትችላለህ

  • @አስቱብሌን
    @አስቱብሌን 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም አሪፍ ዋውውውውው
    👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @messiciroshattube2544
    @messiciroshattube2544 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን ብሮ

  • @FikruBurg-yh1vw
    @FikruBurg-yh1vw 7 หลายเดือนก่อน +2

    እረ መምር ነርኸ ሣረብኸም ትረፍራ ያዶታኸ እ ቦጤገነው ያነሁ

  • @ሱሱዩቲዩብ
    @ሱሱዩቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ደስ የሚል ስራ ነው በርታ ሁላቹም ለመሀበረሰባችን ተደራሽ እንዲሆን ሼር አድርጉት

    • @maryan9922
      @maryan9922 ปีที่แล้ว +2

      Nati bretlene lilohume tnsu enensa eji

  • @mohmaregasober1318
    @mohmaregasober1318 2 ปีที่แล้ว +2

    ቆንጆ ስራ ነው በረታ

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 2 ปีที่แล้ว +1

    ናቲ ሶሬሳ በርታ አትጥፋ ቪዲዮ ለመልቀቅ ሞክር 💚💛❤🌹

  • @user-rx1tq7kv7y
    @user-rx1tq7kv7y 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ደስ የሚል ስራ ነዉ በረታ

  • @ታሬነኝየክትፎዎቹወዳጅ
    @ታሬነኝየክትፎዎቹወዳጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውውው ናቲዬ ምርጥ ስራ

  • @esmailmustefa884
    @esmailmustefa884 2 ปีที่แล้ว +2

    ናቲ አሪፍ ስራ ነዉ በርታልን

  • @adamureta
    @adamureta ปีที่แล้ว +2

    ዋው ናቲ ማኝው ያበደ ነው እናመሰግናለን

  • @nurtube.Nurtube
    @nurtube.Nurtube ปีที่แล้ว +2

    ናትዬ በርታ

  • @FikruBurg-yh1vw
    @FikruBurg-yh1vw 7 หลายเดือนก่อน +2

    ምርሽንንኸ ትሽር

  • @Addistimerga
    @Addistimerga 11 หลายเดือนก่อน +2

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 ปีที่แล้ว +2

    💚💛❤

  • @rozitube8088
    @rozitube8088 2 ปีที่แล้ว +2

    natiye yetanbi wow aref naw berta

  • @samiguragewtube2573
    @samiguragewtube2573 2 ปีที่แล้ว +3

    ናቲ ውጭር

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ነው ዋው

  • @ahmedhaire8919
    @ahmedhaire8919 2 ปีที่แล้ว +2

    ናቲ ሚገርም ስራ ነው
    ሌሎች አርቲስት ከተኛቹበት ንቁ ቦቅ ባቃ አትሁኑ

  • @qatardoha9424
    @qatardoha9424 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ነህ 😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @HayatHayat-mq4if
    @HayatHayat-mq4if 2 ปีที่แล้ว +2

    በርታል ወድማችን

  • @yemisrachworkusibhatu4820
    @yemisrachworkusibhatu4820 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ ለሁሉም ብሄረሰብ እኩል ሀገር እንጂ አንዱ ብሄር አዛዥና ሌላው አሽከር አይደለንም ፡፡ ጉራጌ ዝቅ ብሎ ሰርቶ ላቡን አንጠብጥቦ ለኢትዮጵያ ታክስ እየከፈለ የአገልግሎት ተቋማት እንዲያድጉ ያደረገ ፤ ከውጪ ወደሀገር ውስጥ የውጪ ምንዛሬ በመላክ እዚህ ያሉትን የአገልግሎት ዘርፍ እንዲያስፋፉ የሚያረግ ፤ በመንግስት ለጦርነት ለትልልቅ ሜጋ ፕሮጀክቶች በውጪም በሀገር ውስጥም ያሉት ትልቅ መዋጮ እንዲሁም በመዝመት ኢትዮጵያን እየደገፍን የምንገኝ ለሀገርና ለህዝብ ልባዊ ፍቅርና ርህራሄ ያለን ማህበረሰቦች ነን ፡፡ ከደቡብ ክልል ጋር በተደረገው ድምፅ በዞን ምክር ቤት 40~52 በሆነ የተወሰነው ውሳኔ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ገብቶ ፤ የህዝብን ድምጽና የጉራጌ ዞን ምክርቤት ውሳኔ ባልሰማ መተውና ጉራጌ በፊት የነበረውን የክልል መልሶ እንዲያገኝ ቢጠይቅም ፤ ውድቅ አድርጎ በደቡብ ክልል እንዲቀጥል መወሰኑ በህዝቡ ዘንድ ከፍተኛ ቁጣን አስነስቶአል ፡፡ በዚህም የንግድ ተቋማትን በመዝጋት ቁጣውን በሰላማዊ መልኩ እያሳየ ነው ፡፡ የህዝብ ድምጽ የሆኑትን ማሰርና ማፈን አቁሙ ! የክልል ውሳኔው እንዲጸድቅ ይደረግ ! ግርግር አትፍጠሩ ሰላማዊ ህዝብ ላይ የህዝብ ድምጽ ይከበር ! ጉራጌ ክልል መሆን ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ አቅም የሚያሳድግና የጉራጌ ተወላጆች በሀገራቸው ኢንቨስት እንዲያደርጉ የሚያበረታታ እንጂ ለሰላም ለማንም ስጋት አይደለም ፡፡#justice #socialjustice

  • @abduarebo909
    @abduarebo909 2 ปีที่แล้ว +1

    ይበልጥ ወርደን،ከታች ጀምረን መሥራት አለብን

  • @zeynebmuhammed5643
    @zeynebmuhammed5643 2 ปีที่แล้ว +2

    ልጃችን በርታ

  • @fuadsemer9453
    @fuadsemer9453 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውውውውው

  • @sofiam1237
    @sofiam1237 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ስራነው በርታ እረ ሰብስክራይ አርጉት እናሳድግለት ዩቱቡ

  • @user-vt8qt4zd3i
    @user-vt8qt4zd3i 2 ปีที่แล้ว +3

    ተሶ ተሶ ጉራጌ እንማሁ

  • @kibrumare482
    @kibrumare482 ปีที่แล้ว +1

    lib yemiars melikt thank you!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @tasttatastta-pe5gz
    @tasttatastta-pe5gz ปีที่แล้ว +2

    ክልልንረ🎉🎉🎉

  • @zhabesha3522
    @zhabesha3522 2 ปีที่แล้ว +2

    ናቲ የጉራጌ ዘርማ💛💚💛🛖

  • @ታሬነኝየክትፎዎቹወዳጅ
    @ታሬነኝየክትፎዎቹወዳጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሼር ላይክ በማድረግ እናበረታታው የሚገርም ስራ ነው በርታልን

  • @ኤማንዳነኝጉራጌዋ
    @ኤማንዳነኝጉራጌዋ 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አሪፍ ስራ በርታ

  • @abifuza893
    @abifuza893 ปีที่แล้ว +3

    የቀን።እረች።ቸነህም።የሻም

  • @gmeentertainment137
    @gmeentertainment137 2 ปีที่แล้ว +1

    ናቲ🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @yordi6701
    @yordi6701 2 ปีที่แล้ว +2

    ናቲየዳ

  • @benana2574
    @benana2574 2 ปีที่แล้ว +1

    እሳት የሆነ ስራ ነው ነገር ግን ብዙ ያልጠቀስካቸው የቤተ ጉራጌ ጀግኖች አሉ ለምሳሌ እነ አይሴህ'ኣር ላማደ እነ አጋዝ ዳርሳሞ ኬሮ
    ሁሉንም ቤተ ጉራጌ አንድ ማድረግ የሚቻለው በዛ መንገድ ነው
    ለህዝብ የሚደረስ ስራ ሲሰራ ጥንቃቀቄ ተደርጎ ነው ካልሆነ አንዱን አስደስቶ አንደኛውን አስከፍቶ የሚያልፍ ስራ ሆኖ የባሰ ልዩነትን የሚያጎላ እንዳይሆን ያሰጋል
    እንዲህ አይነት አካሄዶች በጉራጌ የተለመዱ ሆነዋል
    ለነገሩ ይመቻችሁ ✌️

    • @benana2574
      @benana2574 2 ปีที่แล้ว +2

      @@natikerofficial አመሰግናለሁ!
      ይገባኛል የአጭር ግዜ ስራ እንደሆነ ቢሆንም ስራው እኔ በግሌ ወድጄዋለሁ የዜማ ስልቱ በተደጋጋሚ ከሰለቸን የጉራጊኛ ሙዚቃ ስልት አይነት ወጣ ያለ ነው ይህ ደሞ የጉራጊኛ ሙዚቃን አንድ እርምጃ ወደፊት እንዲራመድ ያግዛል
      በተቻላችሁ አቅም የጉራጊኛ ሙዚቃ ይዘቱና ባህሉን ሳይለቅ ትንሽ ዘመን ለማድረግ ሞክሩ ክሊፕም ስትሰሩ የተደጋገመ አይነት አይሁን ተመልካችን ያሰለቻል ይገባኛል ወጪ ይጠይቃ
      ሌላው ደሞ የጉራጌ ማህበረሰብ ብቻ ሳይሆን በሀገርና አለማቀፍ ደረጃ ታሳቢ አድርጋችሁ ስሩ
      ለምሳሌ ጉራጊኛ ሶል፣ ጉራጊኛ ሬጌ፣ ጉራጊኛ ራፕ፣ ጉራጊኛ ሂፕ ሀፕ፣ ጉራጊኛ ራጋ ወዘተ ብትሰሩ በሌላው ማህበረሰብ ዘንድ ተቀባይነት ይኖራችኋል ወደኛም ስንመጣ በየተለያየ የቤተ ጉራጌ ዘዬ ቀላቅላችሁ ስሩ ያኔ በሁሉም ቤተ ጉራጌ ተቀባይነት ታገኛላችሁ ያሉትንም ልዩነቶች ታጠባላችሁ በዚህ ረገድ የድሮቹ የጉራጊኛ ዘፋኞች የተሻሉ ነበሩ ከነሱ ትምህርት መውሰድ ያስፈልጋል
      ስለበጎ አስተያየትህ አመሰግናለሁ hopefully በተሻለ ስራ ዳግም ተመልሰህ ታስደምመናለህ
      ጉራጌ አንድም ክልልም ይሆናል 💛💚💛
      be smart be wise ✌️

    • @samsungacountacount8412
      @samsungacountacount8412 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል በትክክል በትትክል ወድሜ ነቲ ስርቶት ነበር አሁንም ወቅት አለው ትግላችን ይቀጥላል አሬጅ ይደርጋል ይሄ ስራ የጉራጌ ጠላት አገት ሚያስደፋ ነው

  • @emu477
    @emu477 2 ปีที่แล้ว +1

    ተሳ ዘርማ

  • @shitureshad9861
    @shitureshad9861 2 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ፔጅ የራሱነው ወይ

  • @sadanuru7191
    @sadanuru7191 2 ปีที่แล้ว +1

    ትረፍ ንቃር ይሽር ሜናው የትከ አዋቂ ጉራጌ ክልል ነው ህገመንግስታችን ይከበር

  • @abifuza893
    @abifuza893 ปีที่แล้ว +1

    ምነውበኮሚነት።።መቀናተጀመራቹእዴምታጠፈት።የሚያወጣቹአመሰለኝም።ተጠቀቁ።ዋ።ማሰረጃይያዛልበይፈ።

  • @hasetworku5592
    @hasetworku5592 2 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ሥራ ነው ቤተ ጉራጌ ሼር ሼር አድሩጉት አፍጡኑት

  • @براليمبراليم
    @براليمبراليم 2 ปีที่แล้ว +1

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga ปีที่แล้ว +2

    አሽቃሩ

  • @TofikHashim
    @TofikHashim ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @neymafishki6236
    @neymafishki6236 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤