🛑ማርክ እና ሄለን ተገናኙ 😱😭😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • ‪@marketube391‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@NahiTube1‬ ‪@fanisamri4394‬ ‪@-haddiszema‬

ความคิดเห็น •

  • @BirukTube-
    @BirukTube- ปีที่แล้ว +592

    ወንድሜ ስላገኘሀት ደስ ብሎኛል ❤ ነፂ እኖድሻለን❤❤❤❤❤❤

    • @embetemulugeta8362
      @embetemulugeta8362 ปีที่แล้ว +4

      ❤❤❤

    • @ቃልቃል-ዸ4የ
      @ቃልቃል-ዸ4የ ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤

    • @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
      @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ ปีที่แล้ว +6

      ብትቀርለት ደስ ይለኛል❤ እንደኔ ፍቅር በርቀት እንኳን ያለቀለት ጉዳይነው በጣም ትልቅ ክፍተትነው የሚፈጠረው ምንየፈለገ ቃል ተገባብተውም ስቶች በዜሮ ወተዋል አብዛሀኛው ኢትዮጵያውይ በዝህ ስቱ ልቡ ተሰብራል በርቀት ፍቅር ምክንያት መልሶ ከተገናኝው ይልቅ የተለያየው ብዛቱ የርቀት ፍቅርኳን ባጣ ጠብቅኝ ጠብቀኝነው ወገን ትርፉ ልብ ማጠልጠልነው❤👈

    • @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
      @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ ปีที่แล้ว +1

      😢😢😢😢😢😢እኔም እንዳችው በግዜው ስሜቴን ብቻ ተከትየ አጎቴ አክስቶቸ ያሉኝን ሰምቸ እግርሽ አፍር አይካብኝ የሚለኝን ከራሱ አስበልጦ የሚወደኝን እጮኛየንነው ያጣሁት ፍቅሩን ገፍቸ ጥየው ከሀገር ወጣሁ ቃል ብንገባባ ቃል የገባነው ፍቅራችንን ከመፍረስ አላዳነውም ላልከዳሽ ላትከጅኝ የሚለው ቃል አላዳነውም እኔም እንደኔ እድሜልክ ከሚቆጭሽ የምትወጅው ከሆነ አትሂጅ ይቅርብሽ ፍቅርሽን አስበልጭ እዙሁ ተማሪ የምሬነው የሚቆጭሽ ቀን ይመጣል እቢ ብለሽው ሂደሽ ከጅሽ ሲወጣ ይቆጭሻል እንደኔ ሄሉ ቆም ብለሽ አስቢበት እኔ ኮሜት መፃፍ አሎድም ዛሬ ግን አይተሽው ከጠቀመሽ ብየ የኔን ተሞክሮ በትንሹ ነገርኩሽ እህት ይቅርብሽ መሄዱ ወንድምሽንም አባትሽንም ፍቅርሽንም ጥለሽ ሂደሽ ደስተኛ አትሆኘም እመንኝ😢❤

    • @جميلهجميله-م4ن
      @جميلهجميله-م4ن ปีที่แล้ว

      ደክማችሁ ደክማችሁ ባድቀን አገናኛያቸው አደቃታለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 ปีที่แล้ว +175

    የነ አብርሽን እና የሩትን ሳቅ የመለሰ አምላክ የናተንም ሳቅ ይመልስላችሁ❤❤❤😢😢😢ሄሉዬ ፍቅር ያሸንፋል ቅሪ ፕሊስ

    • @senaitdesa7927
      @senaitdesa7927 ปีที่แล้ว

      ኢየሱስ የተባረከ ይሁን የደሰታችን ምንጭ
      ❤እውነት❤❤ነው❤❤❤❤❤

    • @kidistTafyaTube
      @kidistTafyaTube ปีที่แล้ว +1

      በትክክል ፍቅር ያሸንፋል ፈጣሪ አላምኬ ፍቅርራችሁ ይብዛላችሁ❤❤

    • @RahmaRahma-p2z
      @RahmaRahma-p2z 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤አወ በጣምምም

    • @زينبمحمد-ظ8ن
      @زينبمحمد-ظ8ن 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂ዲራማ እኮ ነው 0:36

  • @AyneyWerku
    @AyneyWerku ปีที่แล้ว +236

    ነፂዬ የኔ መልካም እህት ነገሮችን ሁሉ በትህትና የምትመክሪያቸውስ ነገር❤❤❤❤

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 ปีที่แล้ว +3

      ❤❤በጣም መከባበርማ አለ😢😢መታደል ቸው❤❤

  • @ሰላሜነሽማርያም-ጠ2አ
    @ሰላሜነሽማርያም-ጠ2አ ปีที่แล้ว +118

    እውይይ ፍቅር ሄለን ካፈቀርሽው ቀሪ ትቅር የምትሉ በላይክ😍😍😍😍

  • @embetemulugeta8362
    @embetemulugeta8362 ปีที่แล้ว +251

    ነፂ እግዚአብሔር ይስጥሽ እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሣችሁ❤🙏

    • @nasanate8410
      @nasanate8410 ปีที่แล้ว

      አሜንእኳንአብሮአደረሰን ውዴ፣🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @yemaryamlej4194
      @yemaryamlej4194 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን::

    • @ራየተይቲ
      @ራየተይቲ ปีที่แล้ว +1

      Amen❤(3)👏

    • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
      @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ ปีที่แล้ว

      አሜን ፫እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

    • @Salam-ul5ce
      @Salam-ul5ce ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq ปีที่แล้ว +210

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

    • @jassemalmas
      @jassemalmas ปีที่แล้ว

      ስለላወአሊሂ ወሠለም

    • @Rosa-h1z
      @Rosa-h1z ปีที่แล้ว

      صلي الله عليه وسلم❤❤❤❤❤❤

    • @cgf8399
      @cgf8399 ปีที่แล้ว

      ሱለላሁአሊይሂወስለምያረሱለላሂ🎉🎉

    • @MeremalyuAlyuahmed
      @MeremalyuAlyuahmed ปีที่แล้ว

      ሡለላሕ አላይሒወሠለም

    • @seadaahmed49
      @seadaahmed49 ปีที่แล้ว

      ሡለሏሁ አለይሂ ወሠለም

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 ปีที่แล้ว +302

    አይይይይይ ፍቅር በሂወት አለ ለካ😢❤ደምሩኝ❤👍

  • @ወይዘሪት_Netse
    @ወይዘሪት_Netse ปีที่แล้ว +28

    መጨረሻቹ እምር ይባልልኝ ❤❤❤

    • @rehima2839
      @rehima2839 ปีที่แล้ว

      አቺገብተሺበት የማያምር ነገር የለም እኮ የኔውድድ❤❤❤

    • @HanaHana-pn5qp
      @HanaHana-pn5qp ปีที่แล้ว

      Netsiye ❤️🙏jegina

    • @SamsungA05-je6sw
      @SamsungA05-je6sw 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @AzeAxumኣዙኣኽሱም
    @AzeAxumኣዙኣኽሱም ปีที่แล้ว +136

    ለኣብርሽ እና ለዚ ልጅ ያላት ፍቅር እቺ ልጅ ስወድሽ😢❤🎉 ታረቁ ሄሉ ኣትህዲ ፍቅሪ ይሻላሻል 🎉😢❤

    • @nefisa70
      @nefisa70 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ከዚህ በፊት ከፍቅርም አሥታርቃ ነበር ነፂ

    • @ረሂማደሴ
      @ረሂማደሴ ปีที่แล้ว

      😢😢😢በጣም

  • @wjhwhejej8255
    @wjhwhejej8255 ปีที่แล้ว +36

    ሄሉየ የምር አትሂጂ😢የሰው ሀገር ብዙነገር አለ ሀገርሽነይ ሰርተሽ ተለወጪ😢❤❤❤

  • @yyss333
    @yyss333 ปีที่แล้ว +86

    ሄሉዬ አትሂጂ አንኳን ተገናኛቹ ያላንቺ መኖር አይችልም ሁሉም ነገር በሀገር ይሆናል እዚው ተማሪ ፍቅር ይበልጣል እንደኔ አትሂጂ የሚል ላይክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤እውነት ነው ኮ ለዚህ የከፋ ጊዜ በእንባ ተለያይቶ መሔዱ ጥሩ አደለም❤❤

    • @حفيظهاحمد-ن5غ
      @حفيظهاحمد-ن5غ ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤

    • @RahmaRahma-p2z
      @RahmaRahma-p2z 8 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤በጣምምምምም

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 ปีที่แล้ว +92

    ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤❤❤ ሔለን ለፍቅርሽ መስዋት ክፈይ ሁሉም ነገር ይቅርብሽ ቅሪ ማርቆስ ይበልጥብሻል❤❤❤

  • @Temir-ky7dk
    @Temir-ky7dk ปีที่แล้ว +13

    ነፅ ወላሂ ሲከፍቼው ለወንድሞቿ ቀድሞ ደራሽነች ባለፈውም አብርሽን ፈልጋ ያመጣችው እሷነች❤❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 ปีที่แล้ว +30

    ነፂዬ በጣም ጉበዝ ትህትናሽ ደስ ሲል ሄሉ ይቅርቡሽ ፍቅር ይበልጣል ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @ethiopianloveh152
    @ethiopianloveh152 ปีที่แล้ว +30

    ነፃ ግን የእውነት ስው ነች ማርያምን ናት የምትሉ❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ9ኈ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ9ኈ ปีที่แล้ว +46

    ቅዱስ ገብርኤል ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ ❤🎉

  • @ىىىى-ر7ظ
    @ىىىى-ر7ظ ปีที่แล้ว +52

    እኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዎይ ክብረ ብአል አደረሳችሁ 🥰😍 በተረፍ ተስማሙ

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው ปีที่แล้ว +91

    የእኔ እናት ነፂ የትንሽ ትልቅ እኮ ነች ❤❤😢😢

  • @ሂበቱላህ-ቸ2ዘ
    @ሂበቱላህ-ቸ2ዘ ปีที่แล้ว +33

    ውይ ነጻነት የኔቆጆ የኔ አስታራቂይ ደስ ስትይ😢

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 ปีที่แล้ว +32

    የኔ ውዶች ኢርሚ እና ብሩኬ እና ዊና በጣም ተንከራተታችሁ የኔ ውዶች እግዚአብሔር ሀሳባችሁን ያሳከው እውነት ማርክ እና ሄሉም ሰላም አውርዱ ፍቅር ያሸንፋል 😢😢😢😢

  • @ShebrStotW
    @ShebrStotW ปีที่แล้ว +32

    የተጣላን የሚአስታርቅ ያብዛልን ፈጣሪ❤❤❤

  • @emiyeee1490
    @emiyeee1490 ปีที่แล้ว +27

    ለካ ፍቅር በህይወት አለ ማርኬ ሄሉ ፍቅር አንድነት ነው ሚያምርባችሁ አላህ ፍቅራችሁን ዘላቂ ያድርግላችሁ ❤ነፂዬ ምርጥ ሴት ምርጥ ቤተሰቦች ስወዳችሁ❤👏👏👏

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem ปีที่แล้ว +10

    ወንድሜ 😢❤

    • @Genet1223
      @Genet1223 ปีที่แล้ว

      እንተ እፍሮም ግን ከጎኑ ሆን ወንድምህ ኣይደል😢

  • @HalanAbara
    @HalanAbara ปีที่แล้ว +13

    እሰይይይይይይይይይ ገብረኤል ደስታችንን አበዛው በዋዜማው ሂሉ በናትሽ በምተወጂው በዛበጀግና አባትሽ ይሁንብሽ እባክሽ ቅሪ እና ደስታችን ሙሉ ይሁን እግዝአብሔር ቀፈቀደ እዝህም ሁሉን ይሞላል 👌👌👌

  • @heryasaleh9130
    @heryasaleh9130 ปีที่แล้ว +26

    ወይኔ ነጠነት አላህ ያቆይሺ የኔ እመቤት ያንቸን ትዳር አላህ ይክፍትልሺ

    • @ethiojole
      @ethiojole ปีที่แล้ว

      ታዲያ ይክፈትልሽ ነው ያለቺው 😅😮❤❤❤​@ekramemohamad7392

    • @RahmaRahma-p2z
      @RahmaRahma-p2z 8 หลายเดือนก่อน

      ይኖራታልጅ

  • @mulu5
    @mulu5 ปีที่แล้ว +13

    ነፂ ትልቅ ሰዉ ነሽ የተለያየ እምታገናኝ ምርጥ እህት ነሽ በእዉነት አብርሽ በዛችኛቱ ልቡን ሰበርች ሌላኛዋ መጣች ጠገነችዉ ደስ አለን ዛሬ ደግሞ እነ ማርኪ ታረቁ ገና እናተ ብዙ ይጠበቅባችሀል ገና ጓደኛ እኮናችሁ በዚህ ከቀጠለ ጥሩ አይደለም አባቷ ወንድሟ እያገዙት ነዉ ግን በፍቅር ትቢት እማይሆን ነዉ 😢😢

  • @fefeagarotube5704
    @fefeagarotube5704 ปีที่แล้ว +8

    ኤሉ ከሩታ ተማሪ አብርሺን ወዳ ከአዲስ አበበ ብታጀራ ገባች የፍቅር ጥግ አሳየችን አንችም ለማርክ ዋጋ ክፈይ

  • @Ghhhg-ex8ff
    @Ghhhg-ex8ff ปีที่แล้ว +100

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ➡❶❾💒🙏💗
    ለኔ ሁሌም በየወሩ ደስታን ያበስረኝል ለናተም ደስታን ያብስራቹ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውረን 👏💓💞
    አሜንንን 💚💚አሜንንን 💛💛አሜንንን ❤️❤️
    በፍቅር 💜 ዋሉልኝ 🥰

    • @ArsemaEnate-1219
      @ArsemaEnate-1219 ปีที่แล้ว

      አሜንንንንን❤❤❤❤

    • @alemneshsisay-f3i
      @alemneshsisay-f3i ปีที่แล้ว +1

      amen❤ amen❤ amen❤❤

    • @tigitube2658
      @tigitube2658 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen ❤❤❤

    • @meseretberhanu7147
      @meseretberhanu7147 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

    • @MahletDgg
      @MahletDgg ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @atklitemelkamu4735
    @atklitemelkamu4735 ปีที่แล้ว +7

    ሄሉዬ በናትሽ ትምህርትሽን በሀገርሽ ተማሪ መስሎሽ ስላላዬሽው ነው ፍቅር እኮ በጣም ከባድ ነው ተረጅው ህመሙ ከባድ ነው 😢😢😢😢😢😢 ቅርብ ብሆን ባአካል አግንኝቼ ስንት ነገር አወራሽ ነበር ፍቅር ይበልጣል ሄሉ😢😢😢😢

    • @RahmaRahma-p2z
      @RahmaRahma-p2z 8 หลายเดือนก่อน

      አወ ወላሂ ተረጅው❤❤❤❤❤ፍቅር ማለት ከባድ ህመም ነው መድሀኒትየለለው

  • @AbdiMude-n9n
    @AbdiMude-n9n ปีที่แล้ว +26

    ነፂ አላህ ይጠብቅሽ ወላሂ እናተ ሙሉ ቤተሰብ ጀግናናቹ❤❤❤❤❤❤❤

    • @serklma4551
      @serklma4551 ปีที่แล้ว

      ነፂ መልካም ሴት መልካም እሕት❤ ትሁት ነሽ የሰዉ ችግር የምትረጅ

  • @Maqdas-n7k
    @Maqdas-n7k ปีที่แล้ว +11

    ወይ እነዚህ ልጆች ኤፍሬም እግዚያብሔር ይባርክህ በጣም ደከምክ ምርጥ ወድም

  • @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
    @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ ปีที่แล้ว +22

    እንኳን ልቅዱስ ገብሬኤል አመታዊ ብአል አደርሳቸሁ የተዋህዶ ልጆች መልካም ብአል🙏❤❤🙏🙏

  • @alahamdulilahalakulihal
    @alahamdulilahalakulihal ปีที่แล้ว +15

    እኔ ግን ከፍቅር የሚበልጥ አለ ብየ አላሥብም እናንተሥ ?

  • @mbet1840
    @mbet1840 ปีที่แล้ว +13

    ከምትሄድበት ማትቀር ከሆነ አሁን ቢገናኙም ማርቆስ መጎዳቱ አይቀርም❤

  • @asiyaebrahim7097
    @asiyaebrahim7097 ปีที่แล้ว +3

    ሄለን እባክሽ አስበበት በደምብ አርገሽ ተመካከሩ ከልጁ ጋ ዝም ብለሽ አትህጅ አስቀይመሺው ወላህ ነው የምላችሁ ባለፈው ወር የባሌ የዋንድሙ ጎዋደኛ በጣም የሃብታም ልጅ ናት ከዛን ዉጭ ሊማር ሄዳለው ብላ የልጁን ፍቅር ዉሃ ቸልሳበት ሄደቺ ራሺያ እዛ በሄደች በዎሮዋ ራሱዋን ከ ፎክ ዋርዉራ ሕዎቶዋን አጠፋቺ ገና አስክረንዋ አልገባም በተሳቦቺ በጣም አዘኑ ልጁ ደሞ አጀብ አጀብ iyale ነው

  • @najatbolo7755
    @najatbolo7755 ปีที่แล้ว +16

    የኔ ዉዶቼ በአድ ሀናቹ ባየናቹ ❤❤አላህ አለያቹ ፍቅር ከባድ ነዉ ሄሉ እሺ በይ

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 ปีที่แล้ว +14

    ማርቆሰ በጣም ነዉ የተናደድኩብህ እናትህ ቤተሰቦችህ ና ጓደኞችህን እሰከ ማሰጨነቅ ተርጋጋ ነፂዬ የትንሸ ትልቅ እኮ ነሸ ማገናኘትሸ ትልቅ ነገር ነዉ ማሪቆሰ ግን አሁንም ሁለት ነገር ማሰብ አለብህ በፈቅር አለም ወይ የሆነ ወይም አይሆንም በቃ ምነዉ ሂወት ባድ አይቆምም ይቀጥላል አሁንም ለራሰህና ለእናትህ ሂወት አሰብ በተርፈ አላህ ይጠብቅህ❤❤🎉🎉🎉

  • @mahiethiopia-vf5dm
    @mahiethiopia-vf5dm ปีที่แล้ว +10

    ነፂ የኔ ውድ ደግ አደርግሸ የተዋህዶ ልጆች እኳን ለአመታውይ ቅዱሰ ገብሪኤል አደርሳችሁ

  • @abdulla3678
    @abdulla3678 ปีที่แล้ว +9

    ወላሂ ማርክ አስለቀሰኚ ፍቅር ከባዲነው ማርክ እራስን ጠብቅ ብቸኚ ነት ይሰማሀል እቤት ውስጥ ተመካከሩ ወንዲሜ

  • @እማእወድሻለሁ-ዸ5ዠ
    @እማእወድሻለሁ-ዸ5ዠ ปีที่แล้ว +69

    ከ ወደድችዉ ትቅር ጋይስ እዉነት እላችሁ አለሁ ከሄደች አጎቷ ሌላጣጣ ያመጣ ባታል በአሁን ዘምን አጎት አክስት አይሰራም 😢😢

    • @silasila926
      @silasila926 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @serklma4551
      @serklma4551 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp ปีที่แล้ว +1

      ትክክክክልልልል

    • @MSKEREMZMEDKUN
      @MSKEREMZMEDKUN ปีที่แล้ว +1

      በትክክል ምን ይታወቃል አዘጋጅቶ ቢሆንስ

  • @shemima5580
    @shemima5580 ปีที่แล้ว +54

    አልሀምዱሊላህ እሄ ልጅ ሳያብድ ተገናኙ😥 ማርክ💔
    ነፂ ትልቅ ሰው❤

  • @ሩሀማ-መ8ዠ
    @ሩሀማ-መ8ዠ ปีที่แล้ว +7

    ተመረቀች ሴት ነች ይች ያገናኘችው😢😢😢😢❤❤❤ተይ ሄሉ ፍቅር አትግፊ

  • @የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ
    @የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ ปีที่แล้ว +7

    ነፂ የምር ጎበዝ እና ትልቅ ሰው ነሽ በርቺ እነርሱንም እረቀ ሰላሙን ያውርድላችሁ አተ ማርክ ቆፍጠን በል

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h ปีที่แล้ว +16

    ብሩኬ ኤፍሬም ዊና ዉዶች ተጨነቃችሁ እኳደስአላችሁ ተመስገን ነገሮችን ማርክ ቃስ ብላችሁተነጋገሩ ነፂ ምርጥ እህት❤❤❤❤❤❤

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
    @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ ปีที่แล้ว +11

    ውይ እንዴት እንዳሳዘናችሁኝ ኤፋ ቡራ ዊናም ጭምርእግዚአብሔርይስጣችሁ ለእናተ እግዚአብሔርመልካም ነገር ያደርግላችሁ ነፂ እመቤቴ ትድረስልሽ በህይወት ዘመንሽ ክጭንቅ ከመከራ ታውጣሽ እህቴ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ሄሉእና ማርክ እግዚአብሔር በመካከላችሁ ገብቶ መፍትሄ ይስጣችሁ እኔ እንደውም የትምቢመነው ዝማለች እሳን ይሰማታል እያልኩ እቤት ውስጥ እያወረሁ ነበር ለባለቤቴ ይሁን ለማንኛውም በመራራቃችሁ ያሽቃበጠ ዳቢሎስ ዛሬ አፈረ ጠላት ዳቢሎስ እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያምልጅ ይሁን አሜን

  • @ፂዮንTube
    @ፂዮንTube ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ነፂ ታድለሽ እናት ነሽ እርጋታሽ ሥራ ወዳድነትሽ ሣላደቅሽ አላልፍም❤❤

  • @Hነኝየቦረናዋ.ያውምየከላላ
    @Hነኝየቦረናዋ.ያውምየከላላ ปีที่แล้ว +15

    ይቺን ነፂን. መዳኒት ብያታለሁ

  • @dfghfghhj6982
    @dfghfghhj6982 ปีที่แล้ว +4

    የተጣሉን የሚያስ ያስማሙ ብፁዓን ናቸዉ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና ነፂ መድኃኒ ዓለም አባቴ ይባርክሽ❤

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 ปีที่แล้ว +13

    ኧረ እንደ ወንድ ሁን ማርክ የቡታጅራ ወንድችን አታስንቅ🙄
    ወንድ ልጅ የመጣ ነገር የማያበረክከው መሆን አለበት
    እሷ ፍቅር የላትም ፍቅር የያዘውኮ ያስታውቃል እንደ ሩታ መሰፈፅዋትነት ከፍላ መላ ትፈጥር ነበር
    #የተንቢየ ነይ በጥፊ አቃጥይው😁😁
    ነፅየ🥰🥰🥰🥰
    ወይም ወደ ወሎ ቦረና ወይም ጎንደር ይውሰዱህና ከወንዶች ወንድነት ተማር😂😂😂

    • @selamselam918
      @selamselam918 ปีที่แล้ว +1

      አቃጥሎ ጨረሰን እኮ ይሄ ልጅ ትሽሽሽሽሽ ወንድ ችግርን መጋፈጥ ስችል ነዉ በቀ‼

    • @RUKIYATube485
      @RUKIYATube485 ปีที่แล้ว

      @@selamselam918 በጣም የሆነ አልቃሻ ሙቃሙቅ ነገር ነው😂😂😂😂

    • @Rafiysultan
      @Rafiysultan ปีที่แล้ว

      😅😅😅😅😅😅😅​@@RUKIYATube485

    • @madinamadina6467
      @madinamadina6467 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @MmM-ec2sm
      @MmM-ec2sm 5 หลายเดือนก่อน

      ፍቅር ወድ ሴት አይልም ወድን እደሴት ያደርጋል ፍቅር🥺

  • @ኤስነኝወሎየዋ
    @ኤስነኝወሎየዋ ปีที่แล้ว +3

    ግንፍቅርያለ አይመስለኝምነበር በዚህሰአት ግንበናትአየሁ😭

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df ปีที่แล้ว +13

    የኤፍሬምና የብሩክ ና የዊና ስቃይ አሳዘኑኝ😢😢😢😢❤❤❤❤ነፂ መልካም እህት❤

  • @Hana-qb6oo
    @Hana-qb6oo ปีที่แล้ว +4

    ማርክ ማሪያምን ቆፍጠን በል ምንድ ነዉ ከሆነሆነ ካልሆነም ፈጣሪይ የሆነዉ ነዉ እሚሆነዉ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ9ኈ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ9ኈ ปีที่แล้ว +11

    ነፂዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እዉነት በጣም ደስ ነው ያለኝ መጨረሻውን ፈጣሪ ያቃል❤❤❤❤😢

  • @Betsi1292
    @Betsi1292 ปีที่แล้ว +15

    ዉዶችዬ እንኳን ለአባታች ለቅዱስ ገብረኤል አመታዊ ክብረ በአል ወዜማ
    አደረሳችሁ🙏🙏❤️ቅዱስ ገብረኤል የምስራጅ ያሰማን🙏🙏❤️

  • @bizu831
    @bizu831 ปีที่แล้ว +20

    ነፂ ትልቅ ሰው ነሺ ከምር❤

  • @grguhvgftsgggjyg8885
    @grguhvgftsgggjyg8885 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍፍፍ የውነት ያርገውና ሄሉንና ማርክን አብረው ማየት ናፈቀኝ😢😢😢

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 ปีที่แล้ว +23

    ከነሱ በላይ የዊና የኤፍሬም የብሩኬ ጭንቀታቸው አሳዘኑኝ የኔ ወንድሞች 😢😢❤❤ ነጺ ትልቅ ሰው በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ እህት መገናኘታቸው መልካም ነው ተነጋግሮ ያለውን ነገር መፍታት መልካም ነው ተዘጋግታችሁ እስከ መቼ😢😢❤❤ እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን ሁሉ ያድርግላችሁ ማርክ እና ሄሉ አንድ ያድርጋችሁ የዱሮውን ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ❤❤❤❤

  • @AsyLove-j2v
    @AsyLove-j2v ปีที่แล้ว +10

    ነፂ ጀግና ሴት ነሸ ሁሎ ነገር ይመቸኛል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 ปีที่แล้ว +4

    ሂጂ ሄሉ እንዳትቀሪ ፍቅራችሁ ቀስ ብሎ ይደርሳል ወንድ ልጅ አንድ ቀን ቢቀየር ይቆጭሻል ሂጂ ሂጂ ሂጂ

    • @MkebrarawaHabeshawit
      @MkebrarawaHabeshawit ปีที่แล้ว +1

      ኧረ ወይኔ አይባልም ፍቅር ይበልጣል ወላሂ ቢቀየር እራሱ አይቆጭም ፍቅር በብር አይለካም በርቀት ደግሞ አይነፋም ብዙ ውጣ ውረድ እኮ አለ ሰው ሀገር

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 ปีที่แล้ว +6

    ነፂ ትለያለሽ እኮ እህቴ ፈጣሪ ፍፃሚያችሁን ያሣምረው በቃ ቅሪ በናትሽ😢 ቅዱስ ገብርኤል የአመት ሠው ይበለኝ🙏🙏🙏❤

  • @rehima2839
    @rehima2839 ปีที่แล้ว +5

    ወላሂ በጣም ነውደስያለኚ. ማርክና ሄሉ. ሰው ሆኖ የማይናደድ የማያጠፋ የለም በሂወት ዘመኑ የኔምርጦቺ እረጋ ሰከን ባለመፈስ ልክ እደነፂ ችግሮቹን ፍቶቸው ማርክንም ተረጂው ሄሉ የምር ሙቶነውኮ የሚወድሺ የዛሬን እጂ የኔገን ማን ያውቃል. ለዚቺ አጪር ሂወት ዱናኮ ያዝኮት ስንል የምርቀን ናት. እናም እህቴሄሉ ቅርብ ፍቅራቺሁ ሳቃቺሁ ናፍቆናል. ደስታቺሁን በቅርቡ እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UmuEmane
    @UmuEmane ปีที่แล้ว +5

    እነአብርሽ ጋ ነበር የቅየሁት የደስታ እባ አፍስሸነው የመጣሁት😢 እናተንደሞ ልየውና ልኮምት

  • @GezhsLeges-mx2sr
    @GezhsLeges-mx2sr ปีที่แล้ว +12

    100% ፍቅር ያሸንፋል

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ ปีที่แล้ว +1

    ስራ መስራት አልቻልኩም አለይ ነፂ ድራማ እኮ ነው ለምን ተመልካችች ትደውላላችሁ

  • @AlexTube472
    @AlexTube472 ปีที่แล้ว +4

    ነፂ እግዚአብሔር ይባርክሽ እሚያስታርቁ ብፁዓን ናቸው ይላል ቅዱስ ቃሉ

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 4 หลายเดือนก่อน

    እመቤት የማርያም አንድ ታርጋቸው የለውም ቢታረጉ ደስ ነው የሚለኝ ማርያምን ቤተ ክርስቲያን ሰዓት ሁሌም እጸልያለን ለእነሱ የእውነቴን ነው ፍቅር በጣም ከባድ ነው

  • @መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ
    @መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ ปีที่แล้ว +11

    የነጻነት ይለያል የእውነት ትለያለሽ ነጺ ውደ ውዲዲዲዲ

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm ปีที่แล้ว +1

    ነፅ ላንቺ ቃል የለኝም አደኛ ነሽ እንዲህ ነው ማስማማት እሱን ብቻ ከመጫን እኛን ግን ማስለቀስ ይበቃል ሄሉም ቅሪ ወይም ተስማሙ እንወዳችኀለሁ❤❤❤❤

  • @edgrff7506
    @edgrff7506 ปีที่แล้ว +13

    በእውነት ሃልዋ በናትሽ ቅረይ ታረቁ ❤❤❤❤❤

  • @MeryemAli-ek3ro
    @MeryemAli-ek3ro ปีที่แล้ว +7

    የመጨረሻ ድራማችሁ አለቀ 😂😂😂

  • @rehima2839
    @rehima2839 ปีที่แล้ว +8

    የኔ መልካም ነፂየ አላህ መጨረሻቸውንያሳምርላቸው

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ ปีที่แล้ว +4

    እንደዚህ አድርጉ በቃ ሽማግሌ ይላክ ማርክ ከመሄዷ በፊ ቀለበት አድርግላትና ትሂድ

    • @Smerah-cn9ww
      @Smerah-cn9ww ปีที่แล้ว

      አወ እንደዛም ሀሪፍ ነው

  • @Enen550
    @Enen550 ปีที่แล้ว +34

    ብሩ ❤❤

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 ปีที่แล้ว +3

    እፍፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ሠላሙን ይስጣችሁ ዉዶቼ ፍቅር ከባድ ነዉ😢

  • @netsanetlayew8517
    @netsanetlayew8517 ปีที่แล้ว +7

    አቦ አትጃጃሉ ስንት ሰው ልጁን እየጣለ በስደት አለ

  • @hddhgdydydh9607
    @hddhgdydydh9607 ปีที่แล้ว +1

    አችስ ወንድምሽ ይረዳሻን እኔ ወንድሜ እደዚ እያሉኩኝ ባየኝ ፍክች አድርጎ የማገለኝ ጣት እቀበራሉው ዊና በጣም አርጌ እወድሃለው አተ ሰለተረዳሃት የኔ ልብ ቀጥ አለ 😢😢😢😢😢🔥🔥

  • @zababahadam8398
    @zababahadam8398 ปีที่แล้ว +7

    ከመራራቅ መታራቅ ይሸለል እካን ደስ አለቹ ናፂ በራከ ሁኝ

  • @حليمهحسن-ر7ث
    @حليمهحسن-ر7ث ปีที่แล้ว +4

    የምር ነፂ ትለያለች ብቻ ፈጣሪ ያኑራችሁ በቃ በችግር ጊዜ ከች ብላ ደስታን ትፈጥራለች

  • @ሠአድሁሴንየወግድልጅ
    @ሠአድሁሴንየወግድልጅ ปีที่แล้ว +4

    በናትሽ ሄሉ ቅሪ ወላሂ አይቀናሽም የሥቱን ልቤ ተሠብሮ ሥወድሽ የኔዉድ ለፍቅር መፀዋት ክፈይ

  • @yechouyecho1621
    @yechouyecho1621 ปีที่แล้ว +1

    ገብሬልን ነፂ አንቺ አስተዋይ ነሽ የነገው ገብሬኤል የልብሽን መሻት ይስጥሽ

  • @bizuayele1871
    @bizuayele1871 ปีที่แล้ว +9

    ❤❤❤❤❤የኔ ዉዶች ፈጣሪ ይርዳችሁ ፍቅር ከባድ ነዉ ተነጋገሩ በንግግር ሁሉም ነገር ይፈታል❤

  • @MixMix-tv7xe
    @MixMix-tv7xe ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ነፆዬ የነገረ ገብርኤል ይርዳሽ ዬኔ አንደበተ መልካም ❤❤❤❤❤ከምር ነፆዬ ስወድም በተለይ እርጋታሽ ❤❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 ปีที่แล้ว +5

    እኔም እህቶቹን ብጠሩ ብዬ ነበር😢😢እሰይ እንኳን መጣሽ❤❤

  • @genetsidala7099
    @genetsidala7099 ปีที่แล้ว +1

    ሄሉ እንዳትቀሪ ሄደሽ ተማሪ የነገን የሚያውቀው ፈጣሪ ነው ይሄን የትምህርት ዕድል ሌላ ጊዜ አታገኚውም ማርክ ደግም ራስ ወዳድ ነህ እሱዋ ስንት ነገር ትታልሐለች ከወደድካት ሄዳ እንድትማር አድርግ ሄሉ እንዳትቀሪ መማር አለብሽ

  • @lemlem5091
    @lemlem5091 ปีที่แล้ว +6

    ነፂ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @MobileAlfal
    @MobileAlfal ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነዉ ደሰ የሚለዉ የእዉነት ሄሉ በእናትሺ አትጂ እሺ በዪዉ❤❤❤❤❤

  • @Jkeesum
    @Jkeesum ปีที่แล้ว +5

    ማርያምን አስለቀሳችሁኝ😢😢😢😢 ቅሪ ሄሉዬ😢😢😢

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ ጌታ ነው
    በጣም ይከብዳል
    ያሉበት ሁኒታ. ❤❤❤ማርኮ❤❤❤አይዞህ ጌታ መልካም ነው
    ግን ሄሉ ባትሄድ ጥሩ ነበር

  • @Marrkonjo
    @Marrkonjo ปีที่แล้ว +11

    እንኩዋን ደስ አላችሁ አፍረምና ቡሩክ ዉይና 💘💘💘💘🎉🎉🎉🎉🎉💝💝💝💝

  • @ammanjordan7506
    @ammanjordan7506 ปีที่แล้ว

    ለዚ ቤተሰብ አዲሰ ነኝ ግን ተመሰጥኩ የአገሬ ልጆች በርቱ እውዳችዋለው ፍቅር ያሸንፋል አትኢጂ ኤሉዬ በጣም ከባድ ነው❤❤❤

  • @muluadebie7945
    @muluadebie7945 ปีที่แล้ว +3

    ማርክዬ ፈጣሪ የሄሉን ልቦናዋን ያራራልህ🙏አስለቀሳችሁኝ ፍቅር ያሸንፋል!❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @ፋጡማየኑስኡመር
    @ፋጡማየኑስኡመር ปีที่แล้ว +2

    እንዴት ደስ ይላል በተስማማችሁ ሄሉ ቅሪ አትሂጅ ለፍቅር ስትይ የኔ ውድ❤❤😢😢😢

  • @beedashaliyad7151
    @beedashaliyad7151 ปีที่แล้ว +3

    እባካችሁ ተነጋግራችሁ ፍቱት እኛንም አታስጨንቁን😢

  • @yikanus6097
    @yikanus6097 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢ነፂ የኔ ደርባባ ልዩ ሴት ነሽ ተባረክ ❤❤❤እንኳን ደስ አላችሁ የተጨነቃችሁ ሁሉ

  • @ረባሿ
    @ረባሿ ปีที่แล้ว +4

    ትክክል። ነው የላትም የሱ ፍቅር😢😢 ኣታፈቅረውም

  • @missjaynab2730
    @missjaynab2730 ปีที่แล้ว

    ዊናዬ አሁን አሁንማ እያሳዘነኝ ነዉ ደግሞ የከሳብኝ ለኔ ብቻ ነዉ ለናተም

  • @genethayilu6248
    @genethayilu6248 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳዊያን ቤተሰቦች በሙሉ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል

  • @rihennamehemmed9830
    @rihennamehemmed9830 ปีที่แล้ว

    ሄሉ ጥፋትሽ ይሄ ፕሮሰስ እደጀመርሽ ለማርክ መናገር ነበረብሽ ምናልባት ቢሳካ ሚለው ላይ ለመወያየትም ያመች ነበር አሁን ድገት ልሄድ ነው ስትይ አይደለም እሱ ሌላው ያስደነግጣል

  • @እሙሂክማ-ዠ4ለ
    @እሙሂክማ-ዠ4ለ ปีที่แล้ว +7

    ነፂናለምለም ፀባይ ሠናይት እናትናቸው እኮ❤❤❤

  • @sarasara1158
    @sarasara1158 ปีที่แล้ว +1

    ተመሥገን ፍቅር ሀያል እኮ ነው ከምር የእዉነተኝ ፍቅርንም አየን በናተ ከናተ ብዙ ትምርት መማር እችላለን ❤❤❤❤