እጅግ አስገራሚው ፀዓዳ ዓምባ ቅድስት ሥላሴ ገዳም-የጉዞ ማስታወሻ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 31

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 3 ปีที่แล้ว +1

    የስሉስ ቅዱስ ረድኤት በረጰት የፃእዳ እባ ስላሴ የፃድቁ በረከት ይደርብን አሜን ((3))

  • @ስደትኝዋመቅዲያባታልጂ
    @ስደትኝዋመቅዲያባታልጂ ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ቃለበርከት ያስማልን ወንድማችን ገብር ስላሴ

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን እናንተንም ፍጻሜያችሁን ያሳምርልን ቸሩ መድኃኔዓለም

  • @ወለተገብርኤል-ዸ6ኘ
    @ወለተገብርኤል-ዸ6ኘ 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ግሩም ድንቅ ነዉ ቸሩ አምላክ ከደጁ አድርሶ በረከትን እድናገኝ ፍቃዱ ይሁን አሜን ገብረ ስላሴ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰኝ አሜን

  • @Bane-j1r
    @Bane-j1r ปีที่แล้ว

    ድንቅ ተአምር ነው ለደጁ ያብቃነ🙏

  • @ህሊናወለተአረጋዊ
    @ህሊናወለተአረጋዊ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን
    በረከታችሁ ይደርብን

  • @fikirtameryamzemene6052
    @fikirtameryamzemene6052 4 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ነው !!! እናመሰግናለን ወንድማችን ገ/ሥላሴ!!!

  • @nigistiwelegbrel2353
    @nigistiwelegbrel2353 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን እንኳን አብሮ አደርስን ቃል ህይወት ያሰማልንወንድማችን

  • @ነገረቅዱሳንወንጌልነው
    @ነገረቅዱሳንወንጌልነው 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ለወንድማችን ቃለሕይወትን ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰን ምነው እንደናተ በነበርን እኛም ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን የቅዱሱ ገዳም በረከት ይደረግልን

  • @fikirtameryamzemene6052
    @fikirtameryamzemene6052 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን!!!

  • @ቤተቃና
    @ቤተቃና 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ይቅርታ አተነህ እኳን መጣህ እማምላክ አመጣችህ ። ዘድማችን

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር
    @ከቅዱሳንሕይወትእንማር 3 ปีที่แล้ว

    እጅግ ግሩም ነው !የከበረች በረከታችሁ ይድረሰን👐

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አሜን
    👏

  • @ወለተቂርቆስየአቢብእናት
    @ወለተቂርቆስየአቢብእናት 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሂዎትን ያሰማልን ወድማችን

  • @አጸደማርያምበየነ
    @አጸደማርያምበየነ 3 ปีที่แล้ว

    ታድላችችሁ በረከታችሁ ይድረሰን

  • @mokietekle7104
    @mokietekle7104 4 ปีที่แล้ว

    በረከታቹህ ይደርብን ጸጋውን ያብዛላቹህ

  • @መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ
    @መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን በረከታቹ ይድረሰን

  • @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ
    @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን /፫/ እንካን አብሮ አደረሰን የናተ በረከት ለኛም ያድለን በእውነት ትልቅ በረከት ነው ;

  • @kayelbruk8792
    @kayelbruk8792 3 ปีที่แล้ว +1

    እንደ ምጎበኘው በእግዚአብሔር ስም እርገጠኛ ነኘ።

  • @ስደትኝዋመቅዲያባታልጂ
    @ስደትኝዋመቅዲያባታልጂ ปีที่แล้ว +1

    ወገኖቸ ይሕንን የሕይወት ምግብ ፒጂ እናበርታታ በፈጣሪ ስም በእውነቱ እኔ ዋትስአፕ ነው እማዳምጥ እፅብ እፁብ የቅዱሳኑ ገድል አባቱቻችን ደከመን ስለቸን ሳይሉ እየስበስቢ ለእኛ ሲደክሙ እኛ ቁጭብል ማብርታታታ አለብን

  • @serkeeserkee136
    @serkeeserkee136 ปีที่แล้ว

    አሜን በእዉነት

  • @yabseraashagre3338
    @yabseraashagre3338 4 ปีที่แล้ว

    በርከታችሁ ይድረስን
    ፈገግ አስብሎኛል የፍታቱ ነገር
    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 4 ปีที่แล้ว

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን።ቃለ ህይወት ያሰማልን።በረከታቹሁ ይደርብን እኛንም ለቅዱስ ደጆ ያብቃን።

  • @arsemadawit7319
    @arsemadawit7319 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ለደጃቸው ያብቁን ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @letuslearn8433
    @letuslearn8433 3 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ገብሬ በጣም ይገርማል::በርታልኝ

  • @aynalemtekly8995
    @aynalemtekly8995 4 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @ቤተቃና
    @ቤተቃና 3 ปีที่แล้ว

    ረምድነዎ አልተሳለውምዴ ወድማችን በጣም ናፍቆናል

  • @teklaytesfay9458
    @teklaytesfay9458 4 ปีที่แล้ว

    በረከታቹ ይደርብን ወንድሞቻችን፡ እግዚኣብሔር ጸጋ በረከቱ ያብዛላቹ።

  • @ዘእምነገደተዋሕዶ
    @ዘእምነገደተዋሕዶ 3 ปีที่แล้ว

    😢😚

  • @ቆንጂትቆንጂት-ዀ1አ
    @ቆንጂትቆንጂት-ዀ1አ 4 ปีที่แล้ว

    ኡፉ እዴት እንደምታስቀኑ በረከታችሁይድረሰን

  • @shewanenwekat9889
    @shewanenwekat9889 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የእናንተን በረከት ያካፍለን በእዉነት 🙏🙏🙏