#ተስፋዬ_ታላቅ_ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 74

  • @yoseffentie
    @yoseffentie 22 วันที่ผ่านมา +14

    እውነተኛ አባታችን በረከትዎ ይደርብን ፡፡ እንኳን አብሮ አደረሰን ለእርስዎም ረጅም እድሜ ይስጥልን መድሃኒዓለም፡፡

  • @GirmaDamte-n2j
    @GirmaDamte-n2j 22 วันที่ผ่านมา +7

    አባታችን እንኳን አደረሶት ቦራኬዎ ይድረሰኝ አሜን

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 22 วันที่ผ่านมา +10

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣
    ቡራኬዎት፡ ይድረሰኝ፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤
    እግዚአብሔር፡ ያክብርልን፤እረጅም፡ የአገልግሎት፡ ዘመንን፡ ያድልልን፤፤

  • @dawitwoldetsadik4718
    @dawitwoldetsadik4718 22 วันที่ผ่านมา +25

    እግዚአብሔር እድሜና ጣናውን ያድልዎት ሌሎቹማ መስቀል ሊያስረግጡ ዝግጅት ላይ ናቸው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቻው

  • @mimia7202
    @mimia7202 22 วันที่ผ่านมา +12

    አባታችን ቡራኪዮ ይድረሰኝ እድሜና ጤና ይስጦት 🙏

  • @ኢትአአ
    @ኢትአአ 22 วันที่ผ่านมา +14

    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን! ጤና እና እድሜ ያድልዎ፣ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሰላምን ይላክልን!

  • @RodasAtalay
    @RodasAtalay 22 วันที่ผ่านมา +12

    እድሜና ጤና ይስጥዎት ብፁዕ አባታችን በዚህ በረከስንበት ዘመን የሚመልሰን ተው የሚለን አባት በጠፋበት ዘመን ተስፋ በቆረጥንበት ዘመን እርስዎን ስለሰጠን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 22 วันที่ผ่านมา +12

    🤲⛪️👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏🏻💒🤲አሜን🤲

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 17 วันที่ผ่านมา +4

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን 🤲
    አባታችን እውነት በጣም ልብ ይሰብራል ስለ እየሆነብዎት ያለ እውነት ግን አንድ ቀን የእርስዎ ንግግ ትክክል ነበሩ አባታችን የሚባልበት ቀን ይመጣል እየመጣም ነው እና አርስዎ ጋር ያለ አምላክ ሀይሉ ይገልጣል ሁላችንም ከእርስዋ ጋር ነን 😢

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 22 วันที่ผ่านมา +8

    ብፁ አባታችን ቡራኬዉ ትድርሰኝ ❤❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 22 วันที่ผ่านมา +8

    Amen Enkuan Abro Aderesen

  • @AsmamawAndualem
    @AsmamawAndualem 22 วันที่ผ่านมา +12

    ቅዱሱ አባቴ በረከትዎ ይድረሰኝ !!!!
    ይፍቲኝ !!! ጥብቅ ይስጡኝ !!! የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትንሣኤን እንዲያቀርብልን አብዝተው ይፀልዪልን !!!!!

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 22 วันที่ผ่านมา +9

    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን 🙏🙏🙏

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 22 วันที่ผ่านมา +5

    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይደረሰን እንኳን ለዓለም ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ አደረሰን 💒✝️

  • @rahelmehertu2455
    @rahelmehertu2455 22 วันที่ผ่านมา +5

    THANKS GOD. OUR FATHER YOU ARE THE TRUE ORTODEX FATHERS.GOD IS WITH YOU. BECAUSE GOD IS TRUE.

  • @felekechmogis2896
    @felekechmogis2896 22 วันที่ผ่านมา +8

    አባታችን በረከቶዎት ይድረሰን🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን እድሜ ከጤና ይስጠዎት አባታችን።።።።

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 17 วันที่ผ่านมา

    አሜን አባታችን. ለሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @solotad9979
    @solotad9979 22 วันที่ผ่านมา +5

    ቡራኬዎ ይድረሰን ብፁዕ አባታችን።
    እግዚአብሔር አምላክ ለምድራችን ሰላሙዋን ይመልስልን።

  • @Yitulala
    @Yitulala 22 วันที่ผ่านมา +4

    የኔ ነብስ አባት ጀግናው አባቴ እንኳን አደረሶት እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ውድ አባቴ❤❤❤❤❤

  • @zekemekonnen1478
    @zekemekonnen1478 22 วันที่ผ่านมา +7

    Well come back Ethio tunbi.

  • @getachewewnetu4355
    @getachewewnetu4355 22 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ከጤና ይጠብቅልን በዚህ ዘመን እንደ እሰወ አባት ማግኘታችን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

  • @MerontesfeyaTesfeya
    @MerontesfeyaTesfeya 22 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን አባታችን እድሜና ጤና እግዚአብሔር አምላክ ይስጦ ይጠብቅልን

  • @ump1715
    @ump1715 16 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አብሮ አደረሰን ብፁህ አባታችን ይባርኩን ይፍቱን አሜን አሜን አሜን

  • @samuelgirma5643
    @samuelgirma5643 20 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን ቱምቢ media እናመሰግናለን

  • @AmanuelAsefa-u7i
    @AmanuelAsefa-u7i 22 วันที่ผ่านมา +5

    እኝህ፣አባት፣ናቸው፣የሃገራችን፣ጳጳስ፣መሆን፣ያለባቸው፣

  • @tsinat982
    @tsinat982 22 วันที่ผ่านมา +8

    ብፁዕ አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @eftihiamario1561
    @eftihiamario1561 22 วันที่ผ่านมา +3

    አባታችን በረከትዎ ይድረሰን! የሃገራችንን ትንሳኤ ለማየት ያብቃዎት!

  • @johntaf7419
    @johntaf7419 19 วันที่ผ่านมา +1

    Bereketiwo ydiresen Abatachin.............................❤❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚

  • @abebegtc7579
    @abebegtc7579 16 วันที่ผ่านมา

    አባታችን እውነተኛ አባት በታጣበት ለእውነትና ለቤተ ክርስቲያን ቁመው በገኜተዎ ታላቅ ተጋድሎነው በረክተዎ ይድረሰን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናዎን ይስጥልን

  • @Adisu-i3u
    @Adisu-i3u 20 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን። አባታችን ብፁፅ ቅዱስ አቡነ ልብስ በርቱልን።

  • @ናትናኤልመኩየ
    @ናትናኤልመኩየ 19 วันที่ผ่านมา +1

    በረከተዎ ይደርብን ዳግማዊ አቡነ ጴጥሮስ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 22 วันที่ผ่านมา +6

    Thank you Abatachin . Medhanealem Yabertawot, yatsnawot.

  • @YeberhaFertochi
    @YeberhaFertochi 22 วันที่ผ่านมา +4

    አባታችን እንኳ አደረሶት

  • @emako7241
    @emako7241 21 วันที่ผ่านมา +1

    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ እና ለሕዝቧ ለእኔም ትድረሰን ይሁን ይደረግልን።

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 16 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን✝️💚💛❤

  • @Sami-w3z9t
    @Sami-w3z9t 17 วันที่ผ่านมา

    ቃለሂወትን ያሳመልን አባታችነ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 21 วันที่ผ่านมา +1

    Amen Amen Amen Aba Yibertu🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @menengetahun4963
    @menengetahun4963 22 วันที่ผ่านมา +5

    ብፁህ አባታችን ቡራኬዎ ይድረስን

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 21 วันที่ผ่านมา +2

    ብፁዕ አቡነ ሉቃስ አባታችን ይክበሩልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ ❤

  • @ermihabteshzeray5343
    @ermihabteshzeray5343 19 วันที่ผ่านมา +2

    God bless you dear Father Abune Lukas❤❤❤

  • @BezieGenet
    @BezieGenet 13 วันที่ผ่านมา +1

    በረከትዎ ይድረሰን አባቴ!

  • @solomongebregeorgis8348
    @solomongebregeorgis8348 22 วันที่ผ่านมา +5

    Thank you ❤

  • @EllenySisay-xn1xs
    @EllenySisay-xn1xs 22 วันที่ผ่านมา +7

    አባታችን አቡነ ሉቋስ በኢትዮጵያ ቅድስት መሬት ዲያብሎስ በአካገል አምሳል ነግሶ ፍትህ ለተጠማቸው ብለው በሰላማዊ ጥያቄ በመናሳታቸው በግፍ ሰቆቃ መከራ ላይ ሌት ተቀን ለሚጋዙት ወገኖች ፍትህ ይነግስ ዘንድ የእያንዳንዱ ዜጋ በአንድነት ክር ቢያብር አንበሳ ያስር ነውና ለተወገሩት አባቶች በቤተመቅደስ ለነደዱ ታፍነው ተግዘው አካላቸው ለተቆራረጠው ቀሳውስት አባቶች በድሮን ለሚነዱ ወገኖች ለሚደፈሩ የቀሳውስት ባለትዳር እናቶች መነኮሳት ህፃናት አንደበታችን ካልተከፈተ የፈለገ ጥቅስ ቢዥጎረጎር ከንቱ ሱባኤ ነው
    ዲያብሉስን በመዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጅ የተሰቀለበትን መሰቀል የተሸከሙ ዲያብሎስ በነገሰባት ኢትዮጵያ ከንቱ ውዝዋዜ የሰይጣን መፈንጫ መሆን ነው

  • @ማረኝአምላኬ
    @ማረኝአምላኬ 21 วันที่ผ่านมา +1

    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @EllenySisay-xn1xs
    @EllenySisay-xn1xs 22 วันที่ผ่านมา +6

    አባታችን አቡነ ልቃስ በቃሉ አደራወትን የተወጡ ብቸኛ አባታችን ግፍ ለተደራረበባቸው የሚሊዮኖች የተስፋ አባት ነወት ብቸኞች ከዲያብሎስ ጋር መሰቀል ተሸክመው ወደሗላ እየሄዱት ያሉ የሀሰት አባቶች ናቸው ዲያሰፖራው ትናንት የትግራይ ዘረኞችን በአንድነት አወገዛቸው የአሁኑ ይባስ አባቶችን ጠርንፎ አባቶች ቤተመቅደስ ሲነዱ በደንጋይ ሲወገሩ ቤተመቅደስ ሲነድ ስንቶቹ ምእመናፀመናን በጥይት ሲርከፈከፉ ፀጥ ረጭ ብለው አደግድገው ዲያብሎስን በግራ እጃቹው መሰቀሉን በቀኝ እጃቹው ይዘው ሲያምታቱ የሰማይ አባታችን ፍርዱን በህዝብ አድሮ ዋጋቸው ይከፈላቸዋል

  • @Mkds-om6by
    @Mkds-om6by 15 วันที่ผ่านมา

    እሬኞች ወደ ተኩላነት በተቀየሩበት በዝህ አስጨናቅ ጊዜ መልካም እረኛ ስለሆኑን ቤተክርስትያንና ምዕሜኗ ሁሌም እናከብሮታለን በዕድሜና በጤና እግዚአብሔር ያቆይልን።

  • @DesetawGola
    @DesetawGola 21 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን እ/ር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @marthadula8517
    @marthadula8517 22 วันที่ผ่านมา +5

    ጀግና አባታችን እረጅም እድሜ

  • @mretbe5315
    @mretbe5315 21 วันที่ผ่านมา +2

    Abatachen, Bereketewo Yedereben🙏🙏🙏

  • @ewuketbelete7053
    @ewuketbelete7053 16 วันที่ผ่านมา

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 21 วันที่ผ่านมา +1

    አባት በጠፋበት እውነተኛ የህዝባቸው እልቂት መከራ ያንገበገባቸው ማንንም ሳይፈሩ በአደባባይ አጠፊዎች ያወገዙ ብፁህ አባታችን ማን እንደአብነ ሉቃስ ዋጋዎት በሰማይ ነው ክበሩልን አባታችን

  • @Sami-w3z9t
    @Sami-w3z9t 17 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JiregnaGutu-p4n
    @JiregnaGutu-p4n 17 วันที่ผ่านมา

    Abathene fatare amelake edemana tana ysetote ulame ewenate ymenagaru abate selonu akbrotalawe lagarahen leteuopya yxaleulate❤❤❤

  • @eftihiamario1561
    @eftihiamario1561 22 วันที่ผ่านมา +3

    ትህትናዎ ይደንቃል! እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ያድልውት

  • @wedyeyegzaw2793
    @wedyeyegzaw2793 21 วันที่ผ่านมา +1

    Amen 🙏 amen 🙏 ❤

  • @MekedesKebed
    @MekedesKebed 20 วันที่ผ่านมา +1

    The true Ethiopia father love you father

  • @emebetmengesha-jm4pk
    @emebetmengesha-jm4pk 17 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን !!! ከእውነት ጋር ያለ ሁሌ ይሰደዳል እውነት ግን ያሸንፋል!

  • @wubeshetmulugetatessema5711
    @wubeshetmulugetatessema5711 21 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሰዎ አባታችን!!!

  • @meronwerkineh5858
    @meronwerkineh5858 21 วันที่ผ่านมา +2

    Yeny abat ymilion amahar bat slehon dse yblewot❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aseffaseyfu
    @Aseffaseyfu 20 วันที่ผ่านมา +1

    ቡራኬዎን ይድረሰን

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 22 วันที่ผ่านมา +2

    እባታችን በርክቶት ይደርብን በጣም ያሳዝናል እውነት የፅዋ ማህበራቸው አሉ ግን ነግ ለእኔ ብሎ ቢል ጥሩ ነው መንግስት ነገ ያልፋል ቤተክርስቲያን ግን አንድ ናት ይብላኝ ለእነሱ አባታችን ጤናቸው ተምልሶ ለትዝብት ያቆያቸው

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 17 วันที่ผ่านมา

    ብጹዕ አባታችን እርስዎ ዓለምን በፈጠረው በጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ክብር ያገኙ ፣ባርኮ ቀድሶ. የእውነት ካባ ያለበስዎት ፣መላእክታት ከበው የሚጠብቅዎት የእውነት አባት ነዎትና ከዚህም በላይ ክብር ስለሌለ እርስዎ ብቸኛ አይደሉም. ፣ብቸኞች ከእውነት የራቁትና ለስጋዊ ኑሯቸው የሚኖሩት ብቻ ናቸው ፣ስለሆነም ለእውነት ጊዜ አላትና ያኔ የፈጣሪያችንን ቃል ያልጠበቁና ህዝብን የሚያሰቃዩት ሁሉ ፍርድ ያገኛሉ ። አባታችን መልእክትዎን ሁሉም ህዝብ ያከብር ዘንድ የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልን

  • @Mesirat
    @Mesirat 21 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤

  • @freeethiopia3729
    @freeethiopia3729 22 วันที่ผ่านมา +6

    #መንግሥት_አለ_እንዴ⁉️
    #ደርሰዋል_ፍልሚያው_ይቀጥላል‼️
    #የጥቁር_ጥሊያኖቹን_ሸለፈታሙን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️

  • @melkamugashu
    @melkamugashu 22 วันที่ผ่านมา +1

    ሩር, ጥንግ ,እንቁራ

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 22 วันที่ผ่านมา

    The Earth's core is about 3,000 to 4,000 miles (4,800 to 6,400 kilometers) beneath the surface.
    ከላይ ያለውን ስንጥቃት ማነስዋን ኣትዩት ያቺ ስንጥቃት ጥልቀትዋ ከ፭ ሺህ ኪ።ሜ ያላነሰ ጥልቀት ያላት ልትሖን ትችላለች። ይህ ማለት የመሬትን ኣስኳል መንካት ደርጃ የደረሰች ጥልቀት ያላት በመሆንዋ ነው ከጎንዋ ውሃ በዕንፋሎት መልክ ኣለትና ማዕድናት ጋዝ የመሳሰሉ ቀልጦ ሲጨስ ኣለዚያም በጭቃ መልክ በከፍተኛ ግፊት ሲተኮስ ሲተፋ የምታዩት። ይህ ሁሉ ከውቅያኖስ ጋር ሥንጥቃቱ ዕስኪገናኝ የቀጥልና ከፍተኛ ኣለመመጣጠን ሲጀመር ውሃ ኣፈርና ማዕድናት ሲጎርፉበት መከደን ይጀምራል ዕነሱም የሶማሌ የኣለት ትሪውን ውጥረት በመፍጠር መግፋታቸውን ይቀጥላሉ ያኔ ነው የምንረዳው የዕውነትም ከኣፍሪካ መነጠሉን። ያንንም መሬት በታሪካዊት ኢትዮጵያ ቢሰየም ዓፍሪካዊው በሙሉ የሚከፋቸው ኣይመስልም። ስለዚህም ነው ተከፍለው ኣብረ ው ተጭነው የሚሸሹት ከወዲሁ የጋራ መንግስት በማቋቋም ልምምድ ቢያደርጉ በጋራ ለመልማት ቢሞክሩ ልምዳቸውን ቢለዋወጡ የሚመከረው። ታሪክ ሥሕተቶች ዕንዳይደገሙ የተካበቱም ጠቃሚ የሆኑ ዕንዳይጠፉ የምትመክር ነችና በብልጠት መኖሩ ዕራስን መከላከሉ ይጠቅማል።
    በደደቦች ምክንያት ከሰው ተራ የወጣና የተዋረደ ህዝብ ቢኖር ዕኛ ኢትዮጵያውያን ነን። ማንን ለመጥቀም፧ ይህ የማዋረድ ልምድ ከየቤቱ በየ ትምህርት ቤቱ የዳበረ የብልግና ኣስተዳደግ በመሆኑ ማንንም ኣልጠቀመም። የመከላከል፤ የመገሰፅ የማስተማር የመምከርና የመቅጣት ንቃት ያላዳበሩ በሃገርና በዓለም ደረጃም ከነዝተታቸው ቀርበው ሲያዋርዱም ሲዋረዱም በጥላቻ ውስጥ ሲዋኙ ሰምጠው ለሃገር ጥሪ ለመድርሥ ዕንኳን ኣለመብቃታቸው በምክንያት ነው። ያም ሃገሪትዋን የዝንጀሮ መፈንጫ ኣደረጋት።
    ምን የተቀራረበም ዕምነትና ኣቋም ባይኖር ራስ የተባለው ኣንጋፋው ክፍል የፖለቲካውንና የመንግስት ተቋማትን መድረክ ለሙትቻዎች ለመዳረግ ማመቻቸት ኣይገባቸውም ነበር። የኛ ጠቢባን ኮሚኒስት ነን ባዮች ግን ማጅራት መቺ ሌቦች ስድዓደግ ገዳይዮችን፣ ታጋይ በሚል ሽሙንሙን ስም ሰብስበው የካቧቸው፤ ዛሬ ቀንድ ኣውጥተው ዕየወጉን ይገኛሉ።
    ዓብይ ዕራሱንም ህዝብንም የናቀ ነው። ማንንም ኣይሰማም ሃሳብም ሆነ ብሶትን ኣይቀበልም። ችሎታ ኣለኝ ብሎ ሲዳክር ሲያበላሽ ዕየተደረሰበት ሂስ ሲሰጠው ወስዶ በሰበብ ያሳስራል፣ ይገላል፣ ይሄንን ዕያደረገ የሰላሙን ጥሪ ኣንቀበልም ኣሉ ማለት ማሾፍ ነው። ዘረኛ ጎጠኛ ከፋፋይ በማለያየት የሚያምን በክፍፍል የሚያምን፤ በጎራ የሚያምን ፣ ዛሬ ጋዲስ ጎራ ለመፍጠር በመደመር ዕሣቤ ዕያለ የተደማሪ ኣዲስ ተጨማሪ ጎራ ፈጥሯል። በሂደት መበላለጥ ተከስቶ የተመረጡን፥ ጨቋኝ ኣድርጎ የሚገምት ለዛም የዛ ባለቤት ኣድርጎ የገመታቸውን ካልገደልን የሚል ደደብ መሆኑን ያልተረዳ ኣውሬ ነው። ወደ ሁዋላ ሄደን ድሮ በተፈጠረ ታሪክ ነው ዛሬ የምንጣላችሁ የሚል ደንቆሮ በምን ኣቅም ወሸት ይታረማል፣ ያውም ያለፈ የተባለ፧ ደደብ ነፍሰበላን፤ ኦሮሞ ስለሆናችሁ ደግፉኝ ማለት ንቀት ነው። ወንጀለኞችን ኣንደግፍም። የመንግስት ኣሰራር ብታውቅ ኖሮ ለማስተካከል መሟሟት ነበረብህ። የፖለቲካ ፓርቲ ዕየመራህ የሃገርን ጦር ማዘዝ ኣይገባህም ነበር ተፎካካሪዎችን ለማፈንም ይሁን ከመግደል ለመከላከል። ውሸቶችሕን ላስታወሠና ቃልህን ሆነህ ኣለመገኘትሕን ለገመተ ነውረኛ መሆንህን ነው የሚረዳው። በፖለቲካ ኣለም ጎላ ያለ ሥሕተት የተገበረ በቶሎ ከቦታው ከሃገር ኣደራ መድረክ ይባረራል። ይቅርታ ኣይደረግም። በፍፁም። ዕዛው የዕምነት፤ ሃይማኖት ተቋማችሁ ተማማሩ። ባለስልጣን ሆኖ በኣደባባይ በግልፅ የተወሰኑ የህብረተሠብ ክፍልን በመጠቆም ኣግላይ ቃል ትንኮሳና ማስቆጣትን ያስከተለ ንድፊያ ወዲያው ከመድረክ ያስወርዳል ከሃላፊነት ቦታዎች ያስነሳል በሰለጠነ ኣሰራርና ጥራትን ለመጠበቅ፤ ስነስርዓትም ለማስያዝ፤ በጠቅላላ ተመራጮች መታረም መማር ያለባቸው ለስልጣን ከመብቃታቸው በፊት ነው። ሺመልስ ኣብዲሳን ኣዳምጡ፣ ኣሁን ይሔ ድልብ ደበሎ ኦሮሞን የሚወክል ነው፧ ማናችሁም የክልል ኣመራር ሰጪዎች ከዚህ የጠራችሁ ባለመሆናችሑ ለሃገር ብቻ ሳይሆን ለመላ ኣፍሪካና ጥቁር ህዝብ መጥፎ ምሳሌዎች ኣድርገን ነው የምንወስዳችሁ። የጎሳ ስም ያንጠለጠሉ ክልልሎች መፍረስ ለባቸው። ሕገመንግስቱ መሻሻል ኣለዚያም መቀየር ኣለበት። ተረት ኣያስፈልግም። ሕወሐት የኣፍሪካውያን ወገኖች ሆነው ኣያውቁምና በሕወሃት የፀደቁን ሑሉ ልንመረምራቸው ተገደናል። ዓብይ ኣህመድ ራሥሕን መርምር። በተለይ ዘር ጎሳ ነገድ ቋንቋ ሃገር ኣፍሪካዊነትና ኣለም በጥቁር ህዝብ ላይ ያላትን ግመታ ኣጥና። ምንም ኣለማወቅሕ ጭፍን ጨካኝ ኣረመኔ ኣድርጎሐል። ያንተ ብጤዎችን በበታችነት ስሜት የሚነፋረቁትን ነው ዕየመረጥክ መጠቀሚያ ልታደርጋቸው የምትሞክረው። ይሔንን ዕያየን ነው። በብዙ ነውራችሁ ዕና በቦታው ያሳለፋችሑትን ዕድሜ ስናሥብ ልናያችሁም ኣንፈልግም ዕምንልበት ደርጃ ኣድርሶናል። ዕኛ ኢትዮጵያውያን የኣንድ ጎሳ ኣባል ኣደለንም ከገጠሬው በስተቀር። በመሰልጠንም ሆነ በከተማ ነዋሪነታችን ከወደድናቸው ኣፍሪካውያን ጋር ተጋብተን የተዋለድን ነን፤ ክልልም ኣንፈልግም። ዕርምት ካልተሰጠ የኢትዮጵያ ነፃ ኣውጪ ግንባር ዕንመሰርትና ውጊያ ዕንጀምራለን ማለት ነው። የሁሉ ሐገራት ሩጫ የሃገርን የኣለምን ህዝብ በማከባበር በማሰልጠን ወደ ኣንድነት ለማምጣት ነው። ምን ዕየሰራን ነው ሳይሆን፣ ምን ዕያደረግን ነው ብላችሑ ተገማገሙ። ለሥራ ሥላልታደላችሑ።

  • @eliasayalew4533
    @eliasayalew4533 22 วันที่ผ่านมา

    አቶ አዲሱ
    ምን ፈልገህ ነው ( ለምን ወደ ኢትዮጵያ የማይሄዱት) ብሎ መጠየቅ ከአንተ አይጠበቅም።

    • @freeethiopia3729
      @freeethiopia3729 22 วันที่ผ่านมา +2

      ለምን አይጠይቃቸውም? ሊቀ ዻዻስ ሆነው በኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን አማኙ በሣንጃ እየታረደ ነብሰጡሮች #አማራ እንዳይወልዱ ማህፀናቸው እየተሰነጠቀ ልጆቻቸው እየተበሉ ያለውን በመቃወማቸው ክሥ ተመሰረተባቸው ሰው አንድ ግዜ ነው የሚኖረው ! የሚሆነውን ሁሉ ማወቅ እንፈልጋለንና መስማት ካልፈለክ(ሽ) አጥፍቶ መተው ነው እንጂ ፀጉር መሰንጠቅ አይገባም !!

  • @MeseretWaleAbebe-tw7pc
    @MeseretWaleAbebe-tw7pc 22 วันที่ผ่านมา +5

    አሜን አባትችን በረከትዎ ይድረሰን እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @eftihiamario1561
    @eftihiamario1561 22 วันที่ผ่านมา +4

    ትህትናዎ ይደንቃል! እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ያድልውት

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 22 วันที่ผ่านมา +3

    እባታችን በርክቶት ይደርብን በጣም ያሳዝናል እውነት የፅዋ ማህበራቸው አሉ ግን ነግ ለእኔ ብሎ ቢል ጥሩ ነው መንግስት ነገ ያልፋል ቤተክርስቲያን ግን አንድ ናት ይብላኝ ለእነሱ አባታችን ጤናቸው ተምልሶ ለትዝብት ያቆያቸው