ልዩ የጥቁር ጤፍ ኬክ Ethiopian Food recipe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 156

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሀይዬ የኔ ባለሙያ የኔ ቅመም በጣም ጎበዝ ነሽ ማሰብሽ በዛላይ ያገራችን ምርት ጤናማ የሆነ ከጤፍ የተሰራ ልዬ የሆነ ኬክ በጣም ወድጀዋለሁ ፡እሞክረዋለሁ ለሌላውም መድረስ አለበት ሼር ሼር ቅመም የሚለውም የኔ ነው 🙏🙏👍👍

  • @yengusieethio2509
    @yengusieethio2509 3 ปีที่แล้ว +2

    ሠላምምም ሠላም ሠላምሽ ባለሽበት ብዝት ይበልልኝ አገራችን ሠላም ያድርግልን ምርጥ አሠራር ነዉ ቆንጆ ባለሙያ ነሽ ዉዴ

  • @wolloyewatube5414
    @wolloyewatube5414 3 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ላንች ይሁን እህት ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን አላህ የቸኮሌት ኪክ ይመስላል ! በጣም ሀሪፍ ሥራነው በዚሁ ቀጥይበት ሥላካፈልሺኚ ከልብ አመስግናለሁ ባለሺበት እድሜና ጤና ይሥጥሺ ❤💜❤💜❤

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንቺ ይሁን እህታችን ሰለመጣሽ ደሰ ብሎኛል አትጥፊ

  • @21cookchannel93
    @21cookchannel93 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው በርቺ ሼር ሼር❤️❤️❤️👍🏾👍🏾👍🏾

  • @good2058
    @good2058 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ እህቴ ማሽአላህ ውብ ነው ያዋጣሻል በጣም ያምራል

  • @abayabay4542
    @abayabay4542 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ሚሂ በጣም ቆንጆ ፈጠራ ነው ኬኩም ቆንጆ ሆኖ ወቶልሻል ወድጄዋለሁ እሞክረዋለሁ ሼር ሰላደረግሸን አመሰግናለሁ ❤👍🙏

  • @Hayimi6536
    @Hayimi6536 3 ปีที่แล้ว

    ሲያምር ኬኩ እጅሽ ይባረክ የእኔ ባለሞያ መልክ ስጠኝ እንጅ ሞያ ከጉረቤት ነው ይላል ያገሬ ሰው ጤፍ ዶቄት ኬክ እንደ ሚሆን አላውቅም ነበር እናመሰግናለን

  • @alialemi3587
    @alialemi3587 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልሽ እህቴ ሀገራችን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን አይ ጠፋችን በደዝ መጣሽ ግን መልኩ በጣም ያምራል share ስረገልሽን እናመሰግናለን 🙏

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว

    ማሂዬ በጣም ቆንጆ ሲያዩት የሚያምርና ጤናማ የሆነ ኬክ ነው የሰራሽው እጅሽይባረክልኝ 🙏👍👌 ሼር

  • @saradawit
    @saradawit 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ዋው የመጀመሪያ ጊዜ ሳይ የጤፍ ኬክ ዋው ነው እጅሽ ይባረክ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 👌💕

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ማሂዬ በጣም እሚገርም ኬክ ነው በደንብ ነው የነፋው ይሄማ ዛሬውኑ ነው እምሞክረው እናመሰግናለን በርች የኔ ውድ👏👏‼️👌🥰

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      ምሳዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም ሞክሪው ትወጅዋለሽ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉ የኔ ባለሞያ እዴት ቆንጆ አሰራር ነው ከልብ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን የኔ ቆንጆ ❤️😘😘😘💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @blueoceanmedia7799
    @blueoceanmedia7799 2 ปีที่แล้ว

    ቤጤፍም ኬክ የሚገርም አድንቀሻለሁ አቀራረብሽ ራሱ ደስ ይላል ለሙያው ፍቅር እንዳለሽ ያስታውቃል በርቺ

  • @መዲየቦረናዋZ
    @መዲየቦረናዋZ 3 ปีที่แล้ว

    ስላም የኔ እህት ስላምነሽልኝ ዋው እናመስግናለን ክበሪልን ያምራል የኔ ቅን

  • @zskitchenethio7784
    @zskitchenethio7784 3 ปีที่แล้ว +1

    ስላም ለዚህ ቤት አዲስ እንግዳ ትቀበያለሽ
    ምርጥ የኬክ አሰራር ነው በርቺ

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      ልዩ ሙያ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላየሁሽ ደሰ ብሎኛል አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @ፍቅሬኑርበልቤ
    @ፍቅሬኑርበልቤ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሽ ይብዛ እህቴ ዋውውውውውውውው በጣም የሚገርም አሰራር ነው እናመሰግናለን የኔ ባለሞያ 👌👌👌

  • @almiyene6447
    @almiyene6447 2 ปีที่แล้ว +1

    selegabeshegn amesegnalehu betam des yemil kek new letenam tesmami new berchi

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 3 ปีที่แล้ว

    ዋው እንዴት የሚያሚያምር የጤፍ ኬክ ነው ይገርማልቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ልዩ ኬክ ጤናማ ዋው አንደኛ እኔማ እሞክረዋለሁኝ ካሁን በዋላ ማን በፉርኖ ዱቂት ጤፍ እያለልኝ እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን በርቺልኝ

  • @hayemiethiotube3564
    @hayemiethiotube3564 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ ይብዛ እህት ዋዎ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን

  • @ሽማYouTube
    @ሽማYouTube 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ማሂ አደኛ ነዉ ኬክሽ በእዉነት እጅሽን ይባርከዉ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ማሂ በርችልኝ እህታለም ።

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      ሸማዬ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላየሁሽ ደሰ ብሎኛል አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @fiyorifiyori4824
    @fiyorifiyori4824 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውው የጤፍ ኬክ በጣም ልዩ አድርገሸ ነው የሰራሸው የኔ ባለሙያ ሼር ሰላደረግሸን አመሰግናለሁ ❤🙏🙏🙏

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 11 หลายเดือนก่อน +1

    ባለሟያነሸ. ከርጋታሸ. ጭምር. በርቸ።ቺ. ተባረኪ

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ በጣም ቆንጆ ከወትሮ ለየት ያለ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺ ሼር ላይክ

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      ሀበሻዬ ሰላየሁሽ ደሰ ብሎኛል አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @nigatketematube
    @nigatketematube 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህታችን ሰላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ እንኳን ሰላም መጣሽልን ሚሂዬ ውጭ በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽዉ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 👍

    • @hayutubez1288
      @hayutubez1288 3 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      ነጋትዬ እንኳን ደህና ቆየሽኝ አመሰግናለሁ ❤️🙏❤️

  • @SaraEthiopiadiy
    @SaraEthiopiadiy 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉ ቆንጆ ኬክ እጁሸ ይባረክ ላይክ ሼር

  • @makidestube7514
    @makidestube7514 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ዋው የኔ ባለሙያ እናመሰግናለን

  • @genetube6545
    @genetube6545 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ውዴ ዋውውው የኔ ባለሙያ በርቺልኝእጂሽ ይባረክ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላምን ይመልስልን አሜን

  • @tube4826
    @tube4826 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ መልካም ዋውውውው ደስ የሚል ቪዳዮ እናመሠግናለን የኔ ቅን

  • @nurrihanatube2314
    @nurrihanatube2314 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ እጅሺ ይባረክ ውደ

  • @msayetube
    @msayetube 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ዋው በጣም ቆንጆ ነው እናመሠግናለን እጅሽ ይባረክ

  • @Maebell16
    @Maebell16 3 ปีที่แล้ว +1

    ያላዎቁትን ማሳዎቅ ፍፁም በጎነት ነው እጅሽ ይባርክ በጣም አሪፍ የጤፍ ኬክ አስራር👌እናመስግናለን🙏

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      Maebel አመሰግናለሁ ሰላየሁሽ ደሰ ብሎኛል 🙏🙏🙏

  • @banchialemu-4647
    @banchialemu-4647 2 ปีที่แล้ว

    selam mahiye yene melkam wow betam arife new siyamer ejishi yibarek

  • @emutube7995
    @emutube7995 3 ปีที่แล้ว

    ማሂ ስላምሽ ይብዛ እጅሽ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌

  • @beytelhemyoutube512
    @beytelhemyoutube512 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ውደ ሰላምሽ ይብዛ የኔ ባለሙያያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሀይ በታም ኮንጆ ዎው በተልይ የትፍ መሆን ተናማ ያድረርግርዋል በርቺ በተሰብ
    የነ ባለሙያ 🙏🙏👍👍👍

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ኬክ ማሂዬ😍 ሼር

  • @eyu2299
    @eyu2299 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምሺ ይብዛልኝ የእኔ ባለሙያ እጅግ ይባረክ ውዴዴ

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 ปีที่แล้ว

    ማሂዬ ሰላምሽ ይብዛ የእኔ ዉድ!!
    ዋዉዉዉ በጣም ይገርማል በጣም ቆንጆ ጤናማና ፅድት ያለ የጤፍ ኬክ ነው የሰራሽዉ ሲቆረጥ እራሱ የቸኮሌት ኬክ ነው የሚመስለው የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ ይህን ጤነኛ ኬክ ሰርተሽ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን ክበሪልኝ🙏👍👌😍😍

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      ህብስትዬ ሰለመጣሽ ደሰ ብሎኛል አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @tigistamare7034
    @tigistamare7034 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው በርች ከለሩ እንዴት ያምራል 🙏🙏🙏🙏

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      Tg ሰለመጣሽ ደሰ ብሎኛል አመሰግናለሁ አትጥፊ🙏🙏🙏

  • @titihabeshawit5404
    @titihabeshawit5404 2 ปีที่แล้ว

    እጅሸ ይባረክ እናመሰግናለን 🥰🙏 የሀገራችን ጤፍ ፈጠራሸ ድንቅ ነው በርቺ

  • @bettymillion4022
    @bettymillion4022 3 ปีที่แล้ว

    ማህዲዬ እጅግ ጣፋጭ ጣፋጭ እጅሽ ይባረክ

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      Bettye አሜን የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @NunMusa
    @NunMusa ปีที่แล้ว +1

    Betam konjonew

  • @TAS27483
    @TAS27483 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሙያ የተባረከ ይሁን ሙሉውን ሼር ላይክ

  • @fekeryoutube4892
    @fekeryoutube4892 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ውዴ ዋው በጣም ቆንጆ ነው አሰራርሽም ደስ ይላል ግን ጤፍ ኬክ መሆኑን ገና ዛሬ ሰማሁ አላውቅም ነበር ሞያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ

  • @Ubnhhjuui
    @Ubnhhjuui 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለዚህ ቤት እህቴ በርችልኝ ማሻአላ የኔ ባለሞያ

  • @tena319
    @tena319 ปีที่แล้ว

    selam selam teyna yestelnge waaaw btam konjoo new ejesh ybark ehte

  • @ማኪባሚሚዲያmakbame
    @ማኪባሚሚዲያmakbame 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ያምራል የእዉነት ለመጀመራ ጊዜ ጥቁር ጤፋ

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      ማክባሚ እንኳን ደህና መጣሽ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @hayutubez1288
    @hayutubez1288 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ውዴ በጣም ደስ ይላል ሀሪፍ ነው በርች

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      hayu እሽ እበረታለሁ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @tibebuzeleke4531
    @tibebuzeleke4531 3 ปีที่แล้ว

    እቤት እሞክረዋለሁ ቆንጆ ይመስላል!!!!!

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      Tibebu አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @enatmedia-
    @enatmedia- 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ማሂዬ ቆንጆ ኬክ ነው የምር ምራቅ ያስውጣል እሞክረዋለሁ

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      Enatye አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @richokitchen2137
    @richokitchen2137 3 ปีที่แล้ว

    እክዋን ደና መጣሽ ማሀዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል:: በጣም አሪፍ ኬክ ነው
    ስላካፈልሽን እናመሰግናለን🙏👍♥️

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      ሪቾ እንኳን ደህና ቆየሽኝ ሰላየሁሽ ደሰ ብሎኛል አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው በጤፍ ሰርተሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን በርቺ

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      Emebet አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 2 ปีที่แล้ว

    ጤናማና ምርጥ ኬክ እጆችሽ ይባረኩ

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ምርጥ የጤፍ ኬክ ነዉ የሰራሽዉ ሲያዩት እራሱ በጣም ያምራል በጤፍ መሆኑ ደግሞ ጤነኛ ያደርገዋል ሲመችሽ ብቅ በይ 💕👍👌ሼር

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      ነፂዬ ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሰላየሁሽ ደሰ ብሎኛል አልጠፌም እመጣለሁ ክብሪልኝ 💖🙏💖

  • @zionyonasweracho1449
    @zionyonasweracho1449 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ጥሩ ስራ ነው። የምድጃውን የሙቀት መጠንና መቆየት ያለበትን ደቂቃ ብትነግሪን ጥሩ ነበረ።

  • @neimamuhamed2997
    @neimamuhamed2997 3 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ሠላም እድትነሽ ማሻአላህ

  • @amrchnati5931
    @amrchnati5931 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሰየሚል የጤፍ ኬክ ሰስሳየሽን እናመሰግናለን

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      Amrich&nati እንኳን ደህና መጣሽ ሰላየሁሽ ደሰ ብሎኛል በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @hiwot9354
    @hiwot9354 3 ปีที่แล้ว

    Selam lez bet metchlew bekininet wow betam yamiral berchilign

  • @addistube9895
    @addistube9895 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው

  • @alemtube7319
    @alemtube7319 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ማሂዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ ዋውው ኬክ ብሎ ዝም ነው እጅሽ ይባረክ ለኛም ይጠቅማቸዋል ብለሽ ካለሽ አሞያ ልምድ ለኛ ይዘሽልን ስለመጣሽ በጣም እናመሰግናለን እድ 👌🙏👍💃🇪🇹

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      አለምዬ እክብረት ንኳን ደህና መጣሽ ሰላየሁሽ ደሰ ብሎኛል አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @meseretbefkadu8502
    @meseretbefkadu8502 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ግሩም ነው

  • @አበሮስሚድያ
    @አበሮስሚድያ 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽይባረክ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      አበሩሰ እንኳን ደህና መጣሽ እኔም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @bruktube7148
    @bruktube7148 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ያምራል

  • @saronkesetetube6190
    @saronkesetetube6190 3 ปีที่แล้ว

    አቤት ሞያ ልዩ ነወ ቀጥይበት እህቴ እኔም ነገ እሞክራለሁ

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      ሳሮንዬ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላየሁሽ ደሰ ብሎኛል ቀጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @mimiargaw6175
    @mimiargaw6175 3 ปีที่แล้ว

    Bexam yemyamer konjo cake. Gobez💙💚💛💜

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      Mimiye amesgnalhu yene konjo 🙏❤️🙏❤️

  • @animalworld9462
    @animalworld9462 3 ปีที่แล้ว +1

    የጤፍ ኬክ! ዋው! እጅግ በጣም የሚያምር አሰራር ነው። ጤፍ የወደፊቱ የዓለማችን ጤናማ ከሆኑ የምግብ አይነቶች አንዱ ነው። ከግሉቲን ነፃ ነው። ብረት፣ አሰርና ሌሎችን ንጥረ ነገሮች ይይዛል። ላይክ፣ ሰብስክራይብ።💚💛❤👍👍👍

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      Health for all እንኳን ደህና መጣህ ሰለ ሙያዊ ገለፃህ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @nigat1963
    @nigat1963 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽልን

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      ንጋትዬ እንኳን ደህና ቆየሽኝ የኔ መልካም

  • @almazberhanu2572
    @almazberhanu2572 ปีที่แล้ว +1

    Wow wow

  • @mafamilytube8258
    @mafamilytube8258 3 ปีที่แล้ว

    ወው ቆንጆ ነው ይመችሽ እህታችን

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      Ma family እንኳን ደህና መጣህ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 3 ปีที่แล้ว

    ቸኮሌት ኬክ ነው እሚመስለው በጣም ቆንጆ ነው😋👍

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      Mahiye ልክ ነሽ ይመሰላል አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @muluhabeshawit9232
    @muluhabeshawit9232 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉዉዉ ለየት ያለ ጤናማ ኬክ ነዉ እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      Muluye በጣም አመሰግናለሁ

  • @hanawerku
    @hanawerku 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      Haniye በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @SafuuAraarakef
    @SafuuAraarakef 4 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውውውው የቾኮለት ከክ የመስላል፠😮😮❤❤

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 3 ปีที่แล้ว

    ዋወ ጤፍ ከእጀራነት ባሻገር ይሄን የመሰለ ኬክ መስራት ይቻላል ዋው በጣም ባለሞያ ነሽ የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ ምርጥ ኬክ ሰራሽልን🥰🥰

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      አዶናዬ አመሰግናለሁ ክበረት ይሰጥልኝ 🙏❤️🙏

  • @jerusalemgebregziabher5819
    @jerusalemgebregziabher5819 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ያምራል ማሀዱ እናመሰግናለን ❤

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      Jerrye አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏

  • @emanda1tube21
    @emanda1tube21 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      Emanda1 አሜን አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @wubeteneshmariyam21
    @wubeteneshmariyam21 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም በጣም ደስ ይላል 🍔🍔🍔🍔

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      Wubetenesh mariam እንኳን ደህና መጣህ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @djagdewtube8035
    @djagdewtube8035 2 ปีที่แล้ว

    Betam yamral berchilign ehite.seben sehat tebkeshi melishi

  • @fatuma.butajratube6351
    @fatuma.butajratube6351 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለኢትዮጵያ ከጨለማ በዋላ ብርሀን አለ ፍትህ በሳዉዲ ለሚከራተቱ ወገኖቻችን እምዬ ሰላምሸ ይብዛልኘ ዝሮ መግቢያዬ. ሲቀጥል ሙያሸን አድንቄልሻለዉ ሰላም ላቻ ዬሁን

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      ፋጡማዬ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላየሁሽ ደሰ ብሎኛል አትጥፊ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @Mimonhomestead
    @Mimonhomestead 3 ปีที่แล้ว

    selam selam endet nesh selamesh baleshibet yibza bexam melkam sira new

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      Mimon betam amesgalhu 🙏🙏🙏

  • @ባላገሯ-ዘ4አ
    @ባላገሯ-ዘ4አ 2 ปีที่แล้ว

    የመጀመሪያ ጊዜ በጤፍ ዱቄት ኬክ ዋው ገራሚ ነው በርቺ እጅግ ድንቅ ነው ማሂዬ እጅሽ ይባረክ።😍😍😘😘❤❤❤

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      አዲዬ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላየሁሽ ደሰ ብሎኛል አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

    • @ባላገሯ-ዘ4አ
      @ባላገሯ-ዘ4አ 2 ปีที่แล้ว

      @@MahysKitchen የኔ ውድ😍😍

  • @tigisperspective200
    @tigisperspective200 3 ปีที่แล้ว

    I am impressed hun

  • @haimedawit2405
    @haimedawit2405 2 ปีที่แล้ว

    I must try it I love brown teffe

  • @saronkesetetube6190
    @saronkesetetube6190 3 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ነወ የጤፍ ኬክ 👍👌

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      ሳሮንዬ ሞክሪው በጣም ትወጅዋለሽ

  • @ዳኒ-ቐ9ፐ
    @ዳኒ-ቐ9ፐ 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት

  • @meleketmereja
    @meleketmereja 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለዚህ ቤት ትሁን

  • @NunMusa
    @NunMusa ปีที่แล้ว

    Lemetekem liketu.minyahel new

  • @xotttp9315
    @xotttp9315 3 ปีที่แล้ว

    selam selam wude waw yamrak

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      A እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @gigitube4074
    @gigitube4074 ปีที่แล้ว

    Wow Thank you mahye I will try it ❤

  • @TigistAssefa-u5g
    @TigistAssefa-u5g 5 หลายเดือนก่อน +1

    Gooo tanke you

  • @ruhamTube2509
    @ruhamTube2509 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ዋዉ

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ሩሃማ 🙏🙏🙏

  • @Adisszena
    @Adisszena 3 ปีที่แล้ว

    memeramer ketechale bezu negeroch beteleyaye aserare zemenawi yeamgagebe hunetawoch meserat yinoral

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      ተሰጥዖ እንኳን ደህና መጣህ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @ermiasbelhu3099
    @ermiasbelhu3099 3 ปีที่แล้ว

    ለግኝትሽ ሽልማት ይገባሻል Good job 👏

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      Ermias እንኳን ደህና መጣህ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @Ab2-tube
    @Ab2-tube 3 ปีที่แล้ว

    ሰላማችን ይብዛልኝ ይብዛላችሁሰላም ለዚህ ቤት ይብዛላችሁ 😍😍😍😍😍

  • @selamawityohannes8001
    @selamawityohannes8001 7 หลายเดือนก่อน +1

    መጋገሪያውን የት ነዉ የገዛሺው እህቴ?

  • @everythingwithzenasimpson
    @everythingwithzenasimpson 3 ปีที่แล้ว

    Very easy Yummmm! 😋

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      Zena robe thank you so much 🙏❤️🙏

  • @atsedemariam7563
    @atsedemariam7563 2 ปีที่แล้ว

    Please prépare for me when I come.

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      Any time my dear ❤️❤️❤️

  • @hiruttube8274
    @hiruttube8274 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም ብለናል ለዝህቢተሠብ

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 3 ปีที่แล้ว

    Welcome 😍

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      thanks Mahi Ethiopia it's good to be back 🙏❤️

  • @ethiohappy-2167
    @ethiohappy-2167 3 ปีที่แล้ว

    Mahy konjo food atgbzgnm