He is a dedicated and passionate person.....This episode was truly inspiring, highlighting the guest's incredible journey of perseverance and dedication in overcoming challenges as an English teacher. His story of struggle and eventual success serves as a testament to resilience and passion for education. It’s motivating to see how he turned obstacles into opportunities to grow both personally and professionally. A must-listen for anyone seeking encouragement in their teaching career ,,,,,,,,,,,Maraki English is Best,,,,,

በናትህ እግዚአብሄር ፈቃዱ ይሁንና ኢትዮጲያ ስመጣ አግኝቼህ ፈትፍተህ እንግሊዘኛ ብታስተምረኝ ደስ ይለኛል በጣም ጎበዝ ነህ ሰው እንዲያውቅ የምትጥረው ጥረት አቦ ተባረክ
ፍፁሜ በጣም የምወደውን ሰው ነው ያቀረብክልን ደስ ብሎኛል
Our Best teacher ❤
እጅግ በጣም አስተማሪ አዝናኝ ቆይታ ነው እንዲህ አይነት እንግዳ አስተማሪ ፕሮግራም ይዝህልን ስለመጣህ እናመሰግንሀለን እንውድህለን ❤❤❤
My favourite English teacher ✋👍
ውይ የሰፈሬ ልጅ እኔ እንኳን ለገሀርና ጨርቆስ መሀል ነኝ የጨርቆስ ሰፈር ልጆች አንበሶች ነን ለዚህ ነዋ መልካም ሰው የሆንከው ለጨርቆስ ሰፈር ልጆች 👏👏👏👏👏👏👏
ፍፁሜ የአንተን ፕሮግራም በጣም ነው የምከታተለው እናመስግናለን በጣም ማራኪ ነው የምታቀርበውንም ታሪክ በደንብ ታውቃለህ ❤❤❤
የምያስተምርበትመንገድ ደስሲል😂😂
ለካ እንደዚህ ጎበዝ ልጅ ነው በጣም ገረመኝ❤❤❤
ትክክል እንግሊዝኛ ማወቅ በጣም ወሳኝ ነው❤❤❤
እኔ እኮ ዲያሰቦራ ነበር የሚመሰለኝ ጎበዝ
እኔም
ፍፄ እናመሰግናለን አዳማ ሆኜ አለማወቄ ገርሞኛል ለማንኛውም ተባረክ
በጣም የሚገርም እንጊሊዘኛ
Wow, God bless you🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️
my best teacher ❤️ in the world 🌎
እንዚዘኛ ቋንቋ ልክ ነው በጣም አስፈላጊ ነው በተለይ ውጭ ለሚኖር እንግዚዘኛ ቋንቋ አለማቻል ብዙ ነገሮችን ያከብዳል
እውነት ነው
You’re the best teacher May God bless you
tnx ወንድሜ ለልጆቼ አሁን ማትሪክ ናቸው ሲጨርሱ ፒያሳ እመጣለሁ 🙏🙏🙏🙏❤
Abey great person, father of 3.
Masha allhe allhe edemena tana yastehe
Abi is the real Goat 🐐.
እንኳን ደና መጣህልን ቲቸር❤🙏🙏🙏
My teacher 💯
እምወደው ትቸር ማራኪ👌
እንደማመር ሰዎች ኣንደኛ እንደመሆኔም ይገባኛል😊
maraki ( abi ) smart ሰው በርታ 👏👏👏
Tebarek❤❤❤
Abiyee 1ኛ❤❤❤❤
techer wow welcome bro
Brvo 👍 thank you for share
Metasbey 👍
በጣም ተምረናል ከአንተ ሂወት 🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞🙌🙌🙌
ያን ከናዳ የተጫበረበረዉን ልጂ ከነፎቃዉ አቅርብን ፍፄ
እኔም ዩቲዩብ ላይ ነው የማውቀው
It's true
ፍጼ ግን ኢንተርቪው ቃል ግን እኮ እንግሊዘኛ ነው አስበህዋል?
Ye memehr daneil part 3 pls pls pls
እነ ማርታን ለማግኘት በቴሌግራም እና whatsapp በዚህ ቁጥር ይደውሉ 0932502010
th-cam.com/video/pLRO_jiwscE/w-d-xo.html
ፍፁምዬ ወጌሻ ልመዘገብ ፈልጋለዉ onli እንድማር እንዴት ልመዝገብ ስልካቹን ስጡኝ ❤❤❤ ስራሆችክን በርታልኝ🎉🎉
Esti nen keyiregn abiye
Eziy sele kerbeke dese belugnale gene online memar felegiy wede nhe betam ahuneme ayalewe gene yebelete ende mare neber berta betame gobeze nhe
ዋዉ ቲቸራችን
ፍፄእንደምንአመሸህ፣ለአሸብርትልክልኛአለህሥልክላሥበምጥልህ
ኢንጊሊዘኛ ማወቅ የስኬት ጥግ ነው ብዬ አላምንም
እንዴ ዲያስፖራ አይደለም እንዴ
ዋው እንግሊሽ ቲቸራችን
ግን መሞላቀቅ አታብዛ ወንድ አትደለህ እንዴ እንኳን ወንድ ሴት ስትሞላቀቅ ታስጠላለች
ቅናታም
Be respectful on your comments
😂😂
በናትህ እግዚአብሄር ፈቃዱ ይሁንና ኢትዮጲያ ስመጣ አግኝቼህ ፈትፍተህ እንግሊዘኛ ብታስተምረኝ ደስ ይለኛል በጣም ጎበዝ ነህ ሰው እንዲያውቅ የምትጥረው ጥረት አቦ ተባረክ